90ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng)የገደላትን ሰው ነፍስ ያቅበዘበዘች የሟች ነፍስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 253

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +65

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ባለማተቦቹ እንኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ እንማር እናዳምጥ 🙏

  • @nigussolomon3053
    @nigussolomon3053 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen amen amen amen amen amen amen

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 Před 3 lety +55

    ባህታ ማርያም ጥቅምት ፩/1እንኳን አደረሳችሁ በፍቅሯ የምትኖሩ በምልጃዋ አትለየን ።
    🎤 ያላንቺ ማን አለኝ እመቤቴ🎤
    ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
    ያላንቺ ማን አለኝ እመቤቴ
    ለተጎሳቆለው ለሕይወቴ
    እጠራሻለሁኝ ነይልኝ እናቴ
    በሀጥያት ተይዤ ፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    ጨለማ ሲከበኝ ፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    የማደርገው ሳጣ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    በአማልጅነትሽ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    ዘወትር አትለይኝ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    በአማላጅነትሽ ዘወትር አትለይኝ
    🎚አዝማች 🎚
    እናት እንደ ሌለው ፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    አንገቴን አልደፋም ፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ተስፋዬ ነሽ ና ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    እኔስ አልተክዝም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ምርኩዜ ነሽ አንቺ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    ከመንገድ አልቀርም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ምርኩዜ ነሽ አንቺ ከመንገድ አልቀርም
    🎚 አዝማች 🎚
    ኪዳነ ምህረት ነሽ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    እርህርይተ ህሊና ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ለሚማፀኑሽ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    አጨክኝም ና ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ከልጅሽ ጋራ ሆነሽ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    ነይ በደመና ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ከልጅሽ ጋራ ሆነሽ ነይ በደመና
    🎚 አዝማች 🎚
    እናት እንደሌለው ፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    አንገቴን አልደፋም ፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ተስፋዬ ነሽ ና ፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    እኔስ አልተክዝም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ምርኩዤ ነሽ አንቺ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ እመቤቴ
    ከመንገድ አልቀርም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነይልኝ
    ምርኩዜ ነሽ አንቺ ከመንገድ አልቀርም
    🎚
    🎚
    🎚
    🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
    🎚
    🎚
    🎚
    🎚

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw Před 3 lety +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 Před 3 lety

      Abett . 😭😢😥😰😰😥😢😭😭

    • @tigatig457
      @tigatig457 Před 3 lety

      Zemare melakete yasemalene amen

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc Před 3 lety

      እህቴ ለምትጠቀሙት አሸጓሊት ተጠንቀቁ መጨረሻላይ ያደረግሽው መስቀል መስቀሉ የተዘቀዘቀ ነው አስተውሎ ክርስቲያኖች እንደሚታረድ በግ አትነዱ ተጠንቀቁ

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u Před 3 lety +3

    እግዚያአብሄረ አምላክ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር በጸሉትህ አስበኝ እጸተማሪያም

  • @public390
    @public390 Před 3 lety +1

    ይገርማል የሰው ህይወት በየቤቱ ያለው ታሪክ ይገርማል 90 ደረስኩ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን
    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +60

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ! አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን😢እንኳን አደረሳቹህ ለልደታ ማርያም የተዋህዶ ልጆች!!! ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ.... የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ አብርን እንማር...🌺🌺🌺🌺

    • @user-ye6so3ms1e
      @user-ye6so3ms1e Před 3 lety +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፀጋው ያብዛልህ

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +4

      ማሬዋ እንኳን አብሮ አደረሰን
      የድንግል ማርያም ፍቅርዋ ጣዕምዋ በረከትዋ ሬዴኤትዋን ይደርብን ።

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

      @@user-xu5dn7tm9z Amen Amen Amen😘

    • @woynshetkassheun3692
      @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን 🤲
      እንኳን አብሮ አደረሠን🤲

  • @bx395
    @bx395 Před 3 lety +15

    እንኳ ን ደህና መጣህ መምህር
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +15

    ሰላም መምህሬ እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም መታሰቢያ እለት አደረሰህ አደረሳችሁ።

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    አስተማሪ ነው

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ምምህር ውድ እህት ወድሞቸ የመምህርን ሁሉንም ትምህርቶች ዳውሎድ አድርጉና አስቀምጡት በፍላሽ እኛ እደተማርን ዬላወቁትን እንዱያቁ እናድርግ .

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +20

    ኤፍታህ ብዬ ልማር ነው ግቦ እንማር እሂ የመስለ ገጠመኞች በነገራችን ላይ dislike የምታርጉ ስዎች ቦታው ልቀቁልን አታጣቦን ውጡ ዋይመ አዳምጣቹሁ ዝም በሉ እሱ መምህር ብዙ መስዋትንትን ከፍሎነው ውደ እኛ የሜያቀርብልን

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭😰😭😰😭😰😭😭😰😭😰😭😰😭😭😰😭😰😢😰😢😢😰😢😰😢😰😰😢😰😢😭😰😭😰😰😭😭😰😢😨😭😭😨😭😨😭😨💛💛💝💝😨😭😭😰😭😭😢 wendmey moto new yedresnew . Ayeeee yehii huluu yeseww seraa nebber leka . 😰😢😨😢😰😢😨😢😨😢😨 egziabher yeffedd hullun

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለልደታ ማረያም መታሰቢያ በአል አደረሳቹህ የናታችን ፀሎት በረከት ከሁላችን ጋ ለዘላለም ይኑር መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @burtkaburtka3388
    @burtkaburtka3388 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜእና ጤናአብዝቶ ይሥጥህ

  • @user-tu9se1tg4k
    @user-tu9se1tg4k Před 3 lety +8

    እኳን ለናታችን ለእሙዬ ለልደታ አደረሳትሁ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +6

    እኔም ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 3 lety +42

    ገጠመኞችህን ና ትምህርቶችህን በሌላ በፍላሽ ሠብስበህ አስቀምጣቸው የሚመጣው አይታወቅም።የዘመድኩን ቱዩብ ከነ ቪዲዮው ተዘጋበት ።እና ሰይጣን ሚያደርገው አይታወቅም እና ለሴፍቲ ይሆንሀል ወንድማችን።

    • @rozayeslasabarya3467
      @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety +7

      አይ ዘመድኩን እኮ መንፈሳዊዪንም ፓለቲካውንም ስለሚቀላቅል ስለሚሳደብ ነው እግዚአብሔር ያከበራቸውን እኛ እንድንድን እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን አባቶታችንን ይሳደባል ስለዚህ ወንድም ልዩነት አላቸው
      መምህራችን ዳግማዊ መምህር ግርማ ዳቢሎስን እዴት እንደምንዋጋ ና ህይወት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ነው ሚያስተምረን ስለዚህ ማንም አይዘጋበትም

    • @user-bj3hx9sq7k
      @user-bj3hx9sq7k Před 3 lety

      @@rozayeslasabarya3467 እሺ

    • @user-iv2fy5so7y
      @user-iv2fy5so7y Před 3 lety +3

      @@rozayeslasabarya3467 እህቴ እግዚአብሄር አያድርገው በዪ እንጂ ከፈለጉ እኮ ጠንቋዮች በቂ ናቸው ግን እግዚአብሄር ለእኛ ሲል አይፈቅድላቸውም

    • @rozayeslasabarya3467
      @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety +3

      @@user-iv2fy5so7y እህቴ የሚጠብቀው አይተኛም አያቀላፋም
      እመን እጅ አትፍራ ጠላት ዳቢሎስን በአምላኩ በድንግል ልጅ ስም ይቀጠቅጠዋል እኛ እምነተ ጎደሎወች ስለሆንን እጅ እሱ ምንአባቱ ይህ አመዳ

    • @user-ko2ys4pt2g
      @user-ko2ys4pt2g Před 3 lety +2

      እስካሁን ሳያስቡ ቀርተው መሰላችሁ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር እውነቱን እድናውቅ በቃችሁ ብሏቸው ነው እዴ ስንቱን ህዝብ አደነዘዙት

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን
    ደህና መጣህልን

  • @fokado1957
    @fokado1957 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +3

    አሜን ፫ የእግዚአብሔር ሠላም ከሁላችንምጋር ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በጣም የሚገርም ነው አይ ሰው እረ አምላክ ሆይ ይቅር በለን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @user-iq7qw4xo8w
    @user-iq7qw4xo8w Před 3 lety +5

    መምህር እግዚአብሄር ይድሜና ጤና ይስጥልን የልባችንን በር ስለከፈትክልን እራሴን እንዳቅ ነው ያረከኝ!!!

  • @user-wc4lv3oq7m
    @user-wc4lv3oq7m Před 3 lety +4

    ቃለ ሂይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ ።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ በእድሜና ጤና
    ይሰጥልን !!! የአባቶቻችን ፀሎት ይታደገን የቅዱሳን ምልጃ አይለየን ➕🙏

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety +3

    ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ህንይባርክልን

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፈዬ
    እግዚአብሔር ከክፍ መሰሪያን ነገሮች ይሰውርሕ ከእነርሱ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ይበልጣል በርታ ጠንክር

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ👏👏

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን ለኛ ቀና ልቦናን ይስጠን

  • @user-lf9kr1nt8o
    @user-lf9kr1nt8o Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣህልን ተወዳጁ መምህራችን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +3

    እንኳን ደና መጣ መምህር🤲
    እንኳን አብሮ አደረሠን🤲
    ቃል ህይወት ያሠማልን🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እኔም ከዚህ መከራ ስቃይ ወጥቸ ለምስክርነት እንድበቃ ፀልዩልኝ ፍተናው ከባድ ቢሆንም ድሉ የድንግል ማሪያምና የኔ ነው አምናለሁ።

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጡ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw Baxam tamrebatalaw

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 Před 2 lety

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በረከትህ ይድረሰን አሜን

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sabayemane3153
    @sabayemane3153 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏Egizabiher yimesgen endet aderki memihirachin enkan beselam metahlin

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሄን ክፉ መንፈስ ያዋርድልን😭😭😭

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገራ. ስጣታው. እግዚ አብሄራ ይመስገን
    ውድ መምህራችን ናፍቆቴ. እንኳን በሰላም መጣህ. እመብራሀን. ትጠብቅልን

  • @tilahunsimie
    @tilahunsimie Před 3 lety +10

    እግዚያብሔር ያበርታክ። ያንተን ገጠመኝ ብዙ ሰዉ እንዲማርበት እየጣርኩ ነኘ ። ግን ብዙ ሰዉ መንፈስ እንፈራለን እያሉ አስቸገሩኝ ። ከ ደብረ ብርሀን

    • @user-oq9lk2ex8o
      @user-oq9lk2ex8o Před 3 lety +1

      ጎበዝ በርታ

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +5

      ለምን ይፈራሉ መነፈስ እኮ ከፀለይን ከፆምን አቅም የለውም ፈሪ መሆናችንን ካወቀ ሊያጠቃን ይችላል በድንግል ማሪያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የማሸነፍ ስልጣን ተሰጥቶናል።

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +2

      በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @hanaabraha6268
    @hanaabraha6268 Před 3 lety +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov Před 3 lety +8

    በሞርት አባትናእናቴ ከተለያዩ 17 አመታቸው አባቴሌላአግብቶ አራትወልዶል ግን የሚኖርው እደባልሳይሆን እደአሺከርነው እናት ደግሞ አላገባችም ጤናምየላት በተለይክርምት ይጨቀኛልትላለች ብቻ በጾለታችሁ እስቡኚ እግዚአብሔር ጋር ከስደት ተመልሽ ስጋውደሙንተቀብየ የቤተስቤን ስላም መመለስ እፍልጋለሁ

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 Před 3 lety +3

    "እንደምን ውላችዋል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?..." ስሰማ በጣም ደስይለኛል ደግሜ ሁላ እሰመዋለሁ በሰላምታህ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ውስጤን ሲያረጋጋው ይሰማኛል ..ተመሥገን መሐሪ ልኡል እግዚአብሔር።

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እሽ በርችልን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም
    መጣህል መምህር

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 3 lety

    ቃለ ሂወት,ያሰማልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏💚💛❤

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን በጉጉት የሚጠበቅ ገጠመኝ ና አስተማሪ ነው መምህር የሚግርም ስው መሆኔን የጠላውት እግዚአብሔር ልቦና ችንን ያብራልን በክፋታችን እርስ በእርስ አልቅን በማወቅ ባለማወቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እግዚአብሔር የየዋህ አምላክ ፈርደ እርርርር እንማር እባካችሁ ንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይይጠብቅህ

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t Před 3 lety +1

    *ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም እየተማርበት ነዉ እግዚአብሄር የኛንም የምሰክርነት ቀን ይሰጠን የተዋህዶ ልጆች እደምን ዋላችሁ እንኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ አደረሰን የእናታችን እረደት በረከት ይደርብን*

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ተጀምሮ እስኪያልቅ በጉጉት ነው አዳምጩ የጨረስኩት ፈጣሪ ከዚሁሉ ሴጣናዊነገር ይጠብቀን

  • @user-tb8jr3wv6q
    @user-tb8jr3wv6q Před 3 lety +2

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +2

    ሰላም መምህረ አለሁ እግዚያብሄረ ይመሥገን ናፈቆቴ ተስፋ ሥላሴ💛

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ብዝትትት ይበል መምህራን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 Před 3 lety +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @terhasmekonen2551
    @terhasmekonen2551 Před 3 lety +2

    መምህራችን ኣገልግሎትህ የሪዝምልህ እግዚኣብሔር

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 Před 3 lety

    Memihirchin 🙌🙌

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 Před 3 lety +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety

    የሁላችንም፡መጨረሻ፡ያሣምርልን፡መምህራችን፡ቃለህይወት፡ያሠማልን

  • @haymanottemesgne2124
    @haymanottemesgne2124 Před 3 lety +9

    መምህር እንኮን ደህና መጣህ ልኡል እግዚአብሔር እመቤታችን ካንተጋር ይሁኑ በርታ 🙏

    • @almaz7033
      @almaz7033 Před 3 lety

      በእውነት ላስተማረን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋይ ልእል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እኛ በስደት ሁነን ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናለን።

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገና ላዳምጠ ነው ስምቼ እመጣለሁ

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 3 lety +1

    እኳን ደህና መጡ መምህር
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov Před 3 lety +4

    ያወኩህ ቅርብግዜቢሆንም እንኳ ብዙተምሬለሁ መምህሬ በርታ ከስደት መልስ አባታችን መምህር ግርማጋ እደምትወስደኚ ተስፍአለኚ

  • @blackman9558
    @blackman9558 Před 3 lety +1

    Memerach enkan dena metu,amen kal hiwet yasemalen,

  • @hanabiyahana3557
    @hanabiyahana3557 Před 3 lety

    Memher enkan dena metkeln

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @tigiashu3687
    @tigiashu3687 Před 3 lety

    egzabher yetmsgen yehun ehn edsima yefkdelign amilaki kiber misgana lesmu yehun 💓

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +3

    መምህራችን ትምህርትህ እኮ ዲያብሎስን አስመረረው እልልልልል እድሜህን ያርዝምልን እኛም እንድንለወጥ እግዚያብሄር ይርዳን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ

  • @yfhgh123
    @yfhgh123 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ወንድማችን በውነት ስጠብቅ ነብር በጉጉት

  • @user-xh1wi8rx2p
    @user-xh1wi8rx2p Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና በጣህልን መምህራችን

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 Před 3 lety +8

    እንኻን ደህና መጣህልን
    መልካም እለት ሰንበት ይሁንልን ፡
    መድሃኔኣለም ያበርታህ !!

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +1

    እንኳንም በሰላም መጡልን መምህራችን

  • @emebett1989
    @emebett1989 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እኛም አስተዋይ ልቦና ሠጦን ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን

  • @betlameadss5004
    @betlameadss5004 Před 3 lety +2

    Amen amlke ymsgine memerie edimena tenauine yestike esknbtsbuhike memire

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Před 3 měsíci +1

    🌿🌿🌿🌺🌹🌺🌿🌿🌿

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 Před 3 lety

    እሜን እሜን እሜን

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 Před 3 lety +1

    መምህረ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Před 3 lety +1

    Egzaber yemsgen Amen Amen amen keleyot yesemlen Mamirechen unknown den metulen Mamirechen

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በገጠመኛችህ በጣም እየተማርንበት ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @bx395
    @bx395 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 Před 2 lety

    Amen....3

  • @letkidanyoel5088
    @letkidanyoel5088 Před 3 lety

    Memher Tesfaye uzgaber yebreklen

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Před 3 lety +1

    Enekwane dena mexhelene memherachene

  • @sarasara5647
    @sarasara5647 Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እናመስግናለን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +7

    ዲስክላይክ የምታደርጉ ሰዎች ለምን እዚህ ትገባላችሁ. ብታዳምጡት ይጠቅማችሁ ካልፈለጋችሁ ደግሞ. አለመግባት ለነገሩ ወዳችሁ አይደለም ተይዛችሁ ነው

    • @were8721
      @were8721 Před 3 lety +1

      ሚነኩት አያቁም ለዛነው

  • @merry3355
    @merry3355 Před 3 lety +2

    Enkuan le Lidetye werhawi beal adersachu memhirachin egziyabher yistwot !

  • @yabsirayabsira9137
    @yabsirayabsira9137 Před 3 lety +1

    Galataa waqayyoo akkam bultanii barsiisa Amen Amen Amen

  • @user-nu6cx6ry7h
    @user-nu6cx6ry7h Před 3 lety +1

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምነን : አሜን:
    ካውልችንገረ የእግዛብሄር ሰላም ይሁን አሜን::

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 Před 3 lety +1

    ይህ ታሪክ እኛ ቤተሰብ አለ አያቴ ውቃቢ ታበላለች የጣኦትምግብ ጥርግ አርገን ነበር እምንበላው በሚገባ አለብን ውቃቢ ሲባል መልካም ነገር ነበር እሚመስለኝ ስደት አስተማሪየ ሁሉን አወኩ በተለይ የመምህርን ቻናል ማወቄ ፈጣሪ ሊምረኝ ሲፈልግ ነው