ገዳማዊ ሕይወት // ራስን ንቆ ለሌላ መኖር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2021

Komentáře • 101

  • @getabalewyemariam4847
    @getabalewyemariam4847 Před 2 lety +12

    አቤት የገዳም አባቶችና እናቶች ትህትና የናንተን ትህትና ያላብሰን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Před 2 lety +25

    ጌታ ሆይ ልቤን ወዳንተ መልሰዉ😭 እማሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před 2 lety +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ በዘመኔ እንደ እነዚህ ብርቱ እና ቀናኢ የሆኑ መንፈሳዊ እናት ስላሳየህኝ ! እማ ሆይ በረከትዋት ይድረሰን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +14

    እውነት እንድነዚህ እናቶች የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 2 lety +11

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ጌታ ሆይ ለውጠኝ እንደገና ስራኝ😭😭😭😭

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 Před 2 lety +19

    እውነት ነው ብዙ ጊዜ ህንፃ መስራት ነው ስራችን ነገር ግን ህንፃ ስላሴ የሰው ልጅ መዳን አለበት። ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸሎት ልመናችሁ ይርዳን ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem

    ጌታ ሆይ ልቤን ወዳተ መልሳት አቤት መታደል እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 měsíci

    አብት መታደል እማ እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤

  • @l.m9558
    @l.m9558 Před 2 lety +4

    እማሆይ! ይህ የተቀደሰ አገልግሎትዎት የተባረከ ይሁን።
    መጽሐፍ እንደሚል "መልካሙን ሥራችሁን ዓይተው የሰማዩ አባታችሁን እንዲያመሰግኑት ብርሃናችሁ በሰዎች ፊት ሁሉ ይብራ።" የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል በእውነትና በሥራ እየገለጡና እያሳዩ እውነተኛውን የጽድቅን መንገድ ለዓለም ሁሉ በተግባር እያሳዩ ስለሚገኙ እየፈጸሙት ስላለው መንፈሳዊ ተጋድሎ ለእርስዎና ለሥራ ባልደረባዎችዎ ያለኝ አክብሮትና አድናቆት በጣም ከፍ ያለ ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ እርስዎንና አገልግሎትዎትን አብዝቶ ይባርክልዎት።
    ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +3

    መንገዱን ምራን በረከተዎ ይድረሠን

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon Před 2 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @helenhelen6516
    @helenhelen6516 Před 2 lety +2

    እልልል ቃለህወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን

  • @user-lh1sn1jj3x
    @user-lh1sn1jj3x Před 2 lety +4

    ድንቅ ነው እግዚአብሄር ይመስገን እንዴነዚህ አይነት እኖቶችን ያብዛልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና እግዚያብሔር ይጠብቅልን❤🙏

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Před 2 lety +5

    ዋው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ሰው አለን ጠንካራ እማሁይ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 Před 2 lety +3

    ቃለሂወት ያሠማልን እረችም እድሜ ይስጥልንበረከተወ ይድረሠን አሜን

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @user-tx6cf4ci5c
    @user-tx6cf4ci5c Před 3 měsíci

    እናታችን የቅዱሳን አምላክ ይርዳችሁ ጠንካራ እናቶች አሉን

  • @sahlegiorgistesfaye3820
    @sahlegiorgistesfaye3820 Před 2 lety +3

    ድንቅ ነው

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሟሆይ እስቲ አድራሻ ስጡኝ ቢቻል የእሟሆይን

  • @hfgyty2455
    @hfgyty2455 Před 2 lety +2

    እዉነት እማሆይ ከርሶ ሌላች ገዳማት ልምድ ትምህርት ሲወስደ ይገባል

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 2 lety

    እማሆይ በእውነት ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት

  • @wondimack8443
    @wondimack8443 Před 2 lety +2

    መካሪ እናቴ,እድሜወት ይርዘም

  • @andittewahidomidia
    @andittewahidomidia Před 2 lety +2

    እናታችን በህይወት በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 Před 2 lety

    እማ የስዎ በረከት ይደርብኝ🤲🤲

  • @MengistuYetenal
    @MengistuYetenal Před rokem +1

    BEREKATU YEDERBAN

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 Před rokem

    የኔውድ እናት ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @user-bf5us7yj6j
    @user-bf5us7yj6j Před 2 lety +2

    እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን
    ውይ የፃድቁ ደጅ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንደናፈቀኝ እናተም እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንደናፈቃችሁኝ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem

    እማ ሆይ ቃለህወት ያሰማልን በርከትወ ይደርብኝ

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg Před 2 lety +1

    መታደል ነው በእውነት ቀረከትወት ይደርብን እማ ሆይ

  • @addis2675
    @addis2675 Před 2 lety +2

    የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማ ሆይ
    እግዚአብሔር ይመስገን እንደርስዎ አይነት ሰው የሰጠን!

  • @jociman187
    @jociman187 Před 2 lety +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ያፅናዎት!!

  • @goitomabadiabadi9437
    @goitomabadiabadi9437 Před 2 lety

    በናንተ ፆሎት ነው ያለነው ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +5

    እሚገርሙ እናት❤️እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን የልብዎ መሻትን የቅዱሳን አምላክ ያሳካልዎ።

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 Před rokem

    አናታችን በረከትወ ዪደርብን በጣም ግሩምና ጠቢብ ኣበምነት ነወት አግዘኣቢሃር ኣገልግሎወትን ይባርክ የማህበረ ቅዱሳን ቲቪ አናመሰግናለን።

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w Před 2 lety +2

    እናታችን በረከቶ ይደርብኝ:: ኣንዳንድ ኣ ባቶች ኣባ ወይም ቀሲስ ከመባል ይልቅ ዶ/ር እከሌ ኢንጅነር እከሌ እንዲባሉ ቃለመጠይቅ ኣቅራቢዎቹም ኣባቶችን በትእቢት መንፈስ ጠልፎ በመጣሉ የኣንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ:: ይህን ጠያቂዎትን ኣስታጥቆ የላክዎቦትን ሰይጣን ቀንዱን እንዳሉት ተረድቻለሁ:: እናታችን ሁሉም ኣባቶች እንደርሶ እንዲሆኑልን እግዚአብሔር ይርዳን ኣሜን

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q Před 2 lety +1

    ቃለሂውት ያሰማልን እሙሀይ ምን እንደ ሆንህ አይገባኝ አቅዳለሁ አል ፈጽመው የሰማሁትን እንድኖርበት በጾሎታችሁ አትርሱኝ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን በጾሎታችሁ ይማረን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 2 lety +3

    እግዛብሄር ያበርታዎ

  • @masarat.you.tube.channel3346

    ልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s Před 2 lety +2

    እማሆይ በረከትወ ይደርብኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ የስላሴ ልጆች ለመኖን መጀመርያ መማር ይጠበቅብናል 🌹❤

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Před rokem

    እማሆይ በረከተዎት ይደርብን

  • @addisweltetnsae3513
    @addisweltetnsae3513 Před 2 lety +2

    Kalehywetn yasemaln emahoy berketwo ydirsen

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @rotes3106
    @rotes3106 Před 2 lety +1

    በረከታቸው ለሀገራችን ይትረፍ

  • @berekettes42
    @berekettes42 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 2 lety

    እማሖይ በረከትዎ ይደርብን

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +1

    Unbelievable vision she has. The Lord is with her. WOW

  • @chmmbel5236
    @chmmbel5236 Před 2 lety

    በረከታችሁ ይዴርብን

  • @user-si4zk4dh6p
    @user-si4zk4dh6p Před 2 lety

    አምላኬ እና መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በዚህ በከፋ ቀን እኒህን የመሰሉ እናት ስላሳየኸኝ አመሰግንሀለሁ ምንም ቃላት የለኝም ስልክ ካላቸው አስቀምጡልን

  • @tigstadmasu4338
    @tigstadmasu4338 Před 2 lety +1

    ፀጋዉን ያብዛልን እማሆይ ፅጌ ማርያም በርከትዎት ይደርብን ቀጣይ ያለውን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን እናታችንን!!!

  • @DanielHabtamu-oh1nn
    @DanielHabtamu-oh1nn Před 25 dny

    እናቴ በረከትዎት ይደርብኝ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 2 lety +1

    እማ ሆይ በረከተወ ይደርብን መርዳት የምንችል በሙሉ እንርዳወት በጣም ታላቅ ክናት ናቸዉ 👏👏👏👏👏

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před rokem

    አቤቱ አባት ሆይ ወደቤትህ መልሰኝ😭 አለም ከቱ😭😭 ታልይኝ አለሽ

  • @hewangirms9341
    @hewangirms9341 Před 2 lety +1

    Egzabher tsnat bertatun ystachihu emhoy

  • @zerget5938
    @zerget5938 Před 2 lety +1

    Egziabher yemesgen !!!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 2 lety +1

    ለዝግጅት ክፍሉ ምስጋናየን እያቀረብኩ! ለእማሆይ ጽጌ ማርያምን ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከመስል መልኮሳት እህቶቻቸው ጋር ጠብቆ የቀደሙ አባቶቻችን ትውፊት በረከታችውን በጎ ሐሳብ ባላቸው በመልካሞች ሰወች ላይ አድሮ እንደስራ!!! ዛሬም እናታችንንም የመንፈስ ቅዱስ ልዩ ጥበብ አድሮባቸው ገዳማዊያን ከልምና እንዲወጡ ለብዙወች ገዳሞች ድንቅ ምሳሌ እንዲሆኑ አድርጎአቸዋል!!!

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign4766 Před 2 lety

    እማሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን!!!!!!!!!!temesigeni amilakie!!!!!!!!

  • @store8674
    @store8674 Před 2 lety +2

    አማሆይ ታድለዉ እናታቺን እኔሥ ለአለሞ ሥጨነቅ እዉላለሁ አቤቱ ምን ትሆን መጨረሻዬ

  • @mesigent4827
    @mesigent4827 Před 2 lety

    Yae eintehahene berktehwae yadersane

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 Před 2 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ እንድቀርብ እራዳኝ በእምነቴ ፀንቸ ለመኖር አብቃኝ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነው እና እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማአልን ፀጋዎትን ያብዛልን ፆለትዎት በረከትዎት ይደርብን አሜን

  • @mahletmamo363
    @mahletmamo363 Před rokem

    emeberhan edmi ena tena testachehu enatchen

  • @eliasdessie1821
    @eliasdessie1821 Před rokem

    emahoy tsigie yadekubet gedam ememnet ........ kalehiwot yasemaln tselotachu ayleyn......yemahoy tirsit tselotm ayeyeleyn

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety

    እመሆይ ቃል ህይወት ያስማልን እናታችን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před 2 lety +1

    እማየበረከትወይድረሰንቃለህዪትያሠማልንአቤትመታደልእኔምኞቴነግቶመሺቶገዳምመግባትነውአሁግንሰደትነኝከሰደትመልሰበፅሎትያሥቡኝካሠብኩበትእድደርሰ🥺🥺

    • @user-jk8zz5ej4x
      @user-jk8zz5ej4x Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ። ከክንፉ በታች ተማምነሽ ተቀመጭ። በላባዎቹ ይጋርድሽ። በቀን ከሚወረወር ፍላፃ፣ በሌሊት ከሚሰራ ክፉ ነገር ይሰውርሽ። አእምሮሽን የሚያልፍ እረፍትን የሚሰጥ ሰላም ይስጥሽ።

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety +1

    አምላኬ ልቤን ያንተ አርገው እም ሆይ በረከትዎ ይደርብኝ

  • @user-lq6ml3iw9j
    @user-lq6ml3iw9j Před 2 lety

    Eigizabher yimisgen Agleglewtowen Yibarklewte Eigizabher Yabrtawte

  • @melatafewerk1503
    @melatafewerk1503 Před 2 lety

    Wow Betam Denknegernewe Egzabher ybarkach

  • @melatafewerk1503
    @melatafewerk1503 Před 2 lety

    Egzabher zemenuten ybarkeut

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiringoabebe2094
    @tiringoabebe2094 Před 2 lety +1

    እማሆይ እግዝአብሔር ያኑሮት እድሜናጤና ይጨምርሎት የሚቻል ከሆነ ስልኮትን ብናገኝና እኛም የድርሻችንን ማድረግ ብንችል ስልኮትን እንዴት መግኘት እንችላለን🙏🙏🙏

  • @kelemteklu2264
    @kelemteklu2264 Před 2 lety

    Bereketo yidiressen ema hoyi

  • @selamawittsegaye7194
    @selamawittsegaye7194 Před 2 lety +2

    ውድ የEOTC TV አዘጋጆች እማሆይን መርዳት ለምንፈልግ ስልካቸውን ወይም በ TV ፕሮግራማችሁ ላይ እሳቸውም በተገኙበት የባንክ አካውንት ቁጥር ቢሰጠን መልካም ነው::
    እናታችን በረከትዎ ይድረሰን::

  • @zeehailegiorgis6447
    @zeehailegiorgis6447 Před 2 lety

    “The real world is where the monsters are.”

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign4766 Před 2 lety

    ||share share share!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yalemworkmulat9789
    @yalemworkmulat9789 Před 2 lety +1

    እማወይ ፀለቴወት አይለየን አንድ በተከርስተን ለማስከፈት በወር ስንትነዉ ቢነግሩኘ

  • @helenhelen6516
    @helenhelen6516 Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ወደቤቴህ ጥራኘ እኔ ሀጣተኛልጀህን

  • @samrawitadmasu548
    @samrawitadmasu548 Před 2 lety +1

    እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እባካችሁ ተዋህዶ ቤተሰቦቸ ስልክ ቁጥር ወይም አካውት የምታቁ የገዳሙን ፃፍልን!

    • @maledemekonen4149
      @maledemekonen4149 Před 2 lety

      ጥሩ ብለሻል!!! አሁን የሚስፈልገው እኛም ትንሽ በረከት እንዲደርሰን የእኔ ድርሻ ምድነው ማለት ያስፈልገናል!!!

    • @selamawittsegaye7194
      @selamawittsegaye7194 Před 2 lety

      czcams.com/video/4HQWOX0Gtcc/video.html
      የእማሆይ ስልክ ዩቱብ ውስጥ የመጀመሪያው ነው

  • @meazisisay4270
    @meazisisay4270 Před 2 lety

    Kale hiwoten yasemalen Enatachin. Eredata lemadereg le minefelege ye Emahoyen silke endaet magegnet enechilalen ?

  • @hiwotkereta9762
    @hiwotkereta9762 Před 2 lety +1

    ክፍል 2 መቼነው የሚቀርበው ?

  • @emutimedhane1233
    @emutimedhane1233 Před rokem

    የዕሞሀይን ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @dawittesfaye2393
    @dawittesfaye2393 Před 2 lety

    e/r yetemesegene yehun emahoy dink enat newot e/r edme ena tena yistelin yerson kebir engnam endinagegn e/r yirdan

  • @naodgetachew6226
    @naodgetachew6226 Před 2 lety +1

    መቅድዬ (እማሆይ ጽጌ ማርያም) በዝህ ጤና ማጣት ውስጥ እያለፍሽ የምታደርጊው ተጋድሎ ሁሉ በረከትሽ ይድረሰን ለመላው ቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥልን::

    • @user-kk4nw8mf5h
      @user-kk4nw8mf5h Před 2 lety +1

      በረከቶች ይደርብን

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +2

      ለምን ውዳሴ ከንቱ ትፈልጋለክ እሳቸው እኮ ሁሉን ጥለው ነው የሄዱት እንትናዬ ቤተሰሽን ምናምን እሚባለውን ሁሉ አራግፈውታል አውቃቸዋለው ማለት እኮ መሆን አይደለም እማሆይ እርሶንም ያፅናዎት አንዱ ፈተና ከሚታውቁ ሰወች ስለሆነ

    • @debritubelete3165
      @debritubelete3165 Před 2 lety

      @@asegedechanbesso1399 በጣም ይቅርታ ውዳሴ ከንቱ ከመሰሎት ይህንን ለማለት ሳይሆን እኔ የተረዳውትን ያህል በኔ እውቀት መግለጼ ነው ይቅርታ

    • @newtube4517
      @newtube4517 Před 2 lety

      ለመላው የዓለም ህዝብ ይበሉ የምን ቤተሰብ ነው የምትለው?

  • @Effoy247
    @Effoy247 Před 2 lety

    Endet keberketu enesatef?????

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 Před 2 lety

    Egzybher ymsgan bewanat qIahywt ysamalin yagalgilot zamanwatin ysrzmilin emahoyi baxam tanikar gobaz labizuwachu Ariya yihonalu baxam das naw yalang ersown bamyate brkatiw yidribing tadilaw

  • @dessalegnassefa7662
    @dessalegnassefa7662 Před 2 lety

    እናታችን በህይወት በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን!