"መመንኮስ እፈልጋለሁ" እና ሌሎችም ጥያቄና ምላሾች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2020
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 94

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety +12

    ጾሎቴን ያልከለከለኝ ምህረቱንም ከእኔ ያላራቀብኝ እስከዚች ቀንና ሠአት በሠላም የደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስጌን።አሜንንን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሠለምህ ይብዛ እድሜህን ያረዝምልን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው። ሁላችንም በጣም እየተጠቀምንበት ነው ።በእውነት እግዚአብሔር ያቆይልን አሜንንን

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 Před 4 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ዳ/ቆን በእዉነት የሁሉንም ህይወት የሚዳስስ ትምህርትነዉ እግዚአብሔር ከፊከፊ ያርግልን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 měsíci +1

    እስኪ በፆሎት አስቡኝ አለምና መፈሳዊይነት ተደበላልቆብኛን😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢

  • @aronyehdego9923
    @aronyehdego9923 Před 4 lety +5

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማን ያንተ ትምህርት በጣም ነው ደስ የምለኛ ግን ስለ ምንኩስና በደንቡ ኣስረዳኝን ከለጅነተይ ነው የምፈልጎ ኣሁን 20 ነኛ 🙏 ወንድምህ ከ america ነኛ ስለ ትምርት በጣም ኣመስገናለው 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷.

  • @adaada9733
    @adaada9733 Před 4 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገልግልበትን እድሜና ጤና ሀይልና ብርታት ይስጥልን በትዳርም በጓደኝነትም ላለሰው በሀይማኖት በኩል የሚመጣው ፈተና ከባድ ነው በእምነት ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ከያዝነው መንፈሳዊ ህይወት ሊለየን የሚመጣውን እርሱ በቸርነቱ ያርቅልን እኛስ ደካሞች ነን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን ለወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስታዋለን አድለን የሰማንውን በልባችን ጻፍብን አሳድርብን አሜን(3)

  • @tigstasefa6682
    @tigstasefa6682 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @yedngllijbrhane5383
    @yedngllijbrhane5383 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ ብፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ ደካማዋና ሀጢኣተኛዋ እህታቹ ወ/መድሕን ነኝ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Před 11 měsíci

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ለነበሩኝ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ አግንቻለሁ። የአገለግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤🥰🙏

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-oe4on4qo4b
    @user-oe4on4qo4b Před 4 lety +4

    በእውት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን እከታተላሎ አይዘህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍👍👍

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety +1

    አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ያድልልን የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ftnn6465
    @ftnn6465 Před 4 lety +2

    ቃለሕይወት ያሠማልኝ ወንድማችን በፀሎት አስብኝ አትርሱኝ ለመፀይ ሣስብ እና ስቆም ሰውነቴን ይጨቀኛል ከዛም እተወዋለሉ 😭 እግዚአብሔር ያደረገልኝ ብዙ ነው ለመመስከር ስፈልግ ይጣፋብኛል አደበቴን ይይዘኛል በፀሎት አግዙኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před 4 lety

      እመብርሃን ታስብዎ:: ፈተና ነውና ምንም ሃሳብዎ ባይሰበሰብና ጭንቅ ቢልዎትም በፊቱ መቆምን አያቋርጡ:: መተው መፍትሔ አይሆንም:: ወደ በለጠ ጥፋት ይወስዳል እንጂ:: እንደምንም እያማተቡ አባታችን ሆይ እያሉ ይታገሉት:: ዋጋ የማያስቀር አምላክ ነው ያለን ይበርቱ

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ሁሌም ለጥያቄዬ መልስ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-pn1jz7eg8z
    @user-pn1jz7eg8z Před 4 lety +3

    እንኳን እደረሰን ለ እብነ እረጋዊ ጻሃይ ሰላም ያውለን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን እሜን፫

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ በጣም ደስአለኝ እሄን ስሰማ አንደኛዋ እኔስለሆንኩ በጣም እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @alicell2740
      @alicell2740 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን

  • @getnetwrkuo1482
    @getnetwrkuo1482 Před 4 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን።

  • @phonecase34
    @phonecase34 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @hermelawalter7652
    @hermelawalter7652 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን .....አምላክ የአገልግሎትን ይባርክልህ ዘመን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety +1

    ቃልሕወት ያሰማልን ወንዲማቺን እግዚአብሔር
    ፀጋዉ ያቢዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪💚💐

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety +2

    Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn ychemr amen amen amen

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሖት ይሰማልን ክብር ምስጋና ለእናቴ ለመቤቴ ማርያም

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb Před 29 dny

    ይሄን ትምህርት የዛሬ4 አመት ሰምቼው ነበር ታዲያ ምን ዋጋለው መስማቱ ከልብ ካልተቀመጠ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 4 lety +1

    Amen kale hiwote yesamlin memerhachin ye agelglote zamn egzabehre yebarke

  • @philippinespilipino7971

    Amen Amen Amen kale hwet yasemaln Dkon egzabher tsegawun yabzalng 🙏🙏🙏

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወድሞቻችን በርቱልን

  • @user-xq3mv2mf3d
    @user-xq3mv2mf3d Před 4 lety +1

    አሜን አምን አሜን
    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን ደከመን ሰለቼኝ ሳትል ስለምትመግበን ቃለ እግዚአብሔር። እህቶቼ እከኛ የሚጠበቀውን እናድርግ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ላልደረሰው እናዳርስ በቃለ እግዚአብሔር የታነጸ ትውልድ እንድናፈራ

  • @user-wh8kr4ud6f
    @user-wh8kr4ud6f Před 4 lety

    በእውነት ቃልህይወትያሰማልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l Před 4 lety

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን አሚን መምህሬ ሁልጊዜም በደሥታ በቤቱ ያኑርዎት መምህሬ የቅዱሣን አምላክ ይጠብቀን አሚን አሚን አሚን

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 Před 4 lety +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ሰለም ለናተይሁን
    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያስጨበጥከን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @suae4060
    @suae4060 Před 4 lety

    አሜንአሜን

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b Před 4 lety

    Amen kale hiwete yasemalene

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Před rokem

    ቃል ሂዎት ያሰማልን፣✝️⛪️✝️

  • @user-bn8lu8hx8l
    @user-bn8lu8hx8l Před 4 lety +1

    ዐሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-gm7fs4yj4f
    @user-gm7fs4yj4f Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @Titi-jk3hj
    @Titi-jk3hj Před 4 měsíci

    በቤቱ ያኑርልን በእውነቱ

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 Před 4 lety

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን😢

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alicell2740
    @alicell2740 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለወድማችን ቃል እህወትን ያሰማልን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 4 lety

    AMAZING ANSWER KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN EGZABHER BE EDMY BE TENA BERKET YTEBKLEN AMEN AMEN AMEN 👏 👏 👏

  • @user-hw5fp3nv6z
    @user-hw5fp3nv6z Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalin

  • @serkewide3575
    @serkewide3575 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-cq4ed9fc1s
    @user-cq4ed9fc1s Před 4 lety

    Qalhiot yasemalin wendimachin egzabher xegawn yabzalih lehulachinim Astewayi libona yisxen. Amen

  • @mariyammariyam6752
    @mariyammariyam6752 Před 4 lety

    Egzibher ysteln wendimachin betam wesagn tmhert new yastemarken yemekeren yastemaren egzibher ymesgen qaleheywet yasemaln tsegawn yabezalhe

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @miki4478
    @miki4478 Před 4 lety

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለ ህወሃትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yemisrachabdissa5839
    @yemisrachabdissa5839 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣
    እኔ ባለትዳር ነኝ እኔ ባለቤቴ አማኝ የምንባል ነን ነገር ግን በንስሐቀርቦ ስጋወደሙ ለመቀበል ባለቤቴ ፈቃደኛ አልሆነም በንስሐ አባታችንም አስመከርኩ "ገና ነኝ"ይላል ጎልማሶችም ነን፣እኔ ደሞ ዘወትር "ስጋዬን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም""የሚለውን ቃል እያሰብኩ እጨነቃለሁ በዚህ መሀል ወደ አምላክ መጠራትን ሳስበው እተክዛለሁ አምላኬን አብዝቸ ደጅ እጠናለሁ ሰውነኝና አዝናለሁ ምን ላድርግ? ምንስ ትመክሩኛላችሁ?

  • @freeplay5220
    @freeplay5220 Před 4 lety

    Kale hiyewat yasemaln

  • @helenzeray1626
    @helenzeray1626 Před 4 lety

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @user-vc1lx5de8l
    @user-vc1lx5de8l Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዳቆን ጥበበ

  • @almaztekalgn1267
    @almaztekalgn1267 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shawuutolaa4558
    @shawuutolaa4558 Před 4 lety

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 Před 4 lety

    Amen3 Kalihewet yesamlin

  • @bezawit3137
    @bezawit3137 Před 4 lety

    kalehiwot yasemaln

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 Před 4 lety

    Kalehiyot yasemaln 😘😘😘😘😘😘

  • @fatumaabera3428
    @fatumaabera3428 Před rokem +1

    Igzabiher Marino gin farajino ye cikat ken saymaxa begubzina worat fatarin asibi

  • @tigstferede9051
    @tigstferede9051 Před 4 lety

    ሰለመፈሣዉይ ህይዉትስ

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha6958 Před 4 lety

    Kala hewat yasamln

  • @Titi-jk3hj
    @Titi-jk3hj Před 4 měsíci

    ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር

  • @abigailandom1148
    @abigailandom1148 Před 4 lety

    መምህር ሆይ አንድ ልጠይቅ ስለ መፅሀፍ ቅድስ ማወቅ እፈልጋለሁ ማወቅ ስላለብኝ በወር አበባ ግዜ እና ከግብረ ስጋ ግንኝነት ለምን ያህል ግዜ መቆየት አለብን እኔ ግን በትዳር ነው ያለሁት

    • @tube-xh4cn
      @tube-xh4cn Před 4 lety

      Be set lemad (ye wer abeba) gize metseley yichalal lelawun gen ene alawukm leloch yimelsulsh tenesh comment selemibeza layayut yichelalu ena wey be telegram teyikiyachewu

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před 4 lety

      በወር አበባ ጊዜ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድም:: ሰባቱን ቀን መጨረስ ይኖርብዎታል:: ሌላ በአራስ ጊዜ: በሰንበት በአጽዋማት በነዚህ የተከለከለ ነው

  • @user-pe2ei4cy4q
    @user-pe2ei4cy4q Před 4 lety

    እኔ በጣም ተፈትኛለሁኝ ስለክርስቶስ ኦርቶዶክስ ወጥቸ ታህድሶ ብሆን ስህተት ሲሆን ፕሮቴስታት ብሆን ፕሮቴስታትም ስህተት ስለሆነ አሁን ካለክርስቶ በቀር የሜዘዉ የለኝም

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 Před 4 lety

    እድሜናፀጋውንያብዛልንእኔምበስሜትመመኮስእፈልግነበርግልፅሆኖልኛል

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety +2

    ወድማችን ዳቆን ጥበቡ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ አለኝና ጥያቄየን ብመልስልኝ በጣም ደስ ይለኞን ።
    1ኞ/መመልኮስ እሚቻለው በድግልና ያለ ሠው ብቻ ነው?
    2ኞ/አንድ መለኮሴ ከመለኮሠበት ቀን ሠአት አመትና ወራት ወደ ገዳም ከገባበት ጀምሮ እስከ እረፍቱ ድረስ በገዳም ብቻነው። መኖር ያለበት?
    3/ያለሠማኒያ/ያለ ጋብቻ የተወለደ ልጅ የቤተ ክርሰቲያን አገልጋይ መሆን ይችልል ? ከተቻለህ ብቻ መልስልኝ።

    • @user-jo8nj4uc6z
      @user-jo8nj4uc6z Před 4 lety

      ይሄስ የኔም ጥያቄ ነው መልሱን እንጠብቃለን

    • @user-lr5yw9by2s
      @user-lr5yw9by2s Před 4 lety

      @@user-jo8nj4uc6z እሽ እህቴ እጠብቃለን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይመለስልናል የሚል ተስፋ አለኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před 4 lety

      እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ሌላ ሰፋ ያለ መርሐ ግብር ስለምንኩስና ስለሚኖረን ጥቂት ይጠብቁን

    • @user-lr5yw9by2s
      @user-lr5yw9by2s Před 4 lety

      @@tibebebelihu8873 እሽ ውዲ ወድማችን እጠብቃለን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁንልን

    • @imdove7528
      @imdove7528 Před 2 lety

      @@user-lr5yw9by2s መንኩሽ ኢየሱስ ይርዳሽ

  • @user-ih5bh2qv6f
    @user-ih5bh2qv6f Před 3 měsíci

    ገዳም ገብቼ መናር እፈልጋለሁ ገዳም የት ላግኝ አለም በቃኝ ፈልጉልኝ

    • @SamimiMike
      @SamimiMike Před 3 měsíci

      ገዳም መግባት ትፈልጋለህ/ትፈልጊያለሽ አብረን እንሂድ ወደ ጌታ አባታች ልክ እንደ አባ እንጦንስ,አባ መቃርስ

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb Před 29 dny

      😅የኔም ፍለጎት ነው እንሂድ ከዱባይ ነኝ ህይወት አደከመኝ​@@SamimiMike

  • @user-vo4uy8kc6n
    @user-vo4uy8kc6n Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይጨመርልህ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety

      የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አምላኬ ሆይ እንደበሌ ሳይሆን ይቅር በለኝ እኔ በደብ መፃፍ ስለማልችልነው ተሳስቼ ፅፌከሆነ በሰው ከመታ መን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል እ ባክህ መምህራችን ይቅርታ አድርግልኝ ተርጉም ልኝ ጥያቄ አሳድሮ ብኛል ማዳሜ ካቅሜ በላይ ስለሆነች ብኝ ነበር የላኩልህ አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ትምርትን በጣም ነው የምዎደው ብዙግዜ ስከታተል አስተአየት ስጥቼ አላውቅምነበር አያምሰገንኩህ አበር የምማረው ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jr8jh4rm6m
    @user-jr8jh4rm6m Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን 🕊🕊🕊👏👏👏⛪️⛪️⛪️🕊🕊👏ወንድማችን🕊🕊👏👏⛪️⛪️🕊🕊👏

  • @shawittariku388
    @shawittariku388 Před 4 lety

    አሜን ፫ ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @playplay2855
    @playplay2855 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @frihiwot4166
    @frihiwot4166 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ሂውትን ያሰማልን