ገዳማዊ ሕይወት // ራስን ንቆ ለሌላ መኖር // ክፍል ፪

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 143

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ዋኔ😭😭

    • @ydhdhfjf8798
      @ydhdhfjf8798 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን💒👏👏👏

  • @hiwotademasu194
    @hiwotademasu194 Před 2 lety +15

    በእውነት እናታችን ቃል ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏✝️❤️ይብላኝ ለኛ ለማይጠቅም ለአላማዊ ነገር ስንባዝን ለኖርነው 😥😥😭😭😭😭

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +8

    አረ ባካቹ ክርስታኖች ምን ሆናቹ ነው ሰብስክራይብ,ላይክና,ሼር በማድረግ እራሳችንንጨእናጠነክር ተው ግን ለነገ ያስቀመጥነው ነገር እደሌለ እወቁ በስም ብቻ ክርስታን መሆን በቂጰአይደለም ምድነው ችግራችን??አረ ተው እራሳችንን አናጠናክር❤❤❤

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 2 lety

      ዘፈን ቢሆን እህኔ በሚሊየን ነበር የሚታየዉ እየ የኛ መጨረሻ

  • @user-uu5rj7mi2q
    @user-uu5rj7mi2q Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን። በእውነት እኛ በክርስቶስ እኩል ሰው ሆነን ተፈጥርን የእኒህን እናት የጠብታ ያክል እንኳ ምግባር (ስራ) የሌለን መግቢያችን የት ይሆን አቤቱ ማስተዋሉን ስጠንና ለቤትህ ቅንአት ይኑርን።

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Před rokem +1

    እውነተኛ ክርስትና እየነረው ያሉ እናታችን እሞሆይ በረከትክን ይድረሰን እኔም እግዚአብሔር ከረዳኝ እንደ እነርሱ መሆን እፉልጋሉ ሙኞቱ እንደዚ ነው እግዝአብሔር ሃሳበኝ እንድፈፅምርኝ አምናለው🙏

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 2 lety +6

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን የናንተ ፀሎት ነዉ እኛን የደገፈን

  • @samrawitadmasu548
    @samrawitadmasu548 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እማሆዬ እባካችሁ ዘመዶቸ ስልክ አካውት የገዳሙ ካላችሁ ተባበሩ እንዲህ ያለውን ገዳም መርዳት ፍሬማ ያደጋል!

  • @weletemikael2070
    @weletemikael2070 Před 2 lety +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናታችን ብዙ አስተማሩኝ
    ወየው ለኔ ትርፍ ላሌለው ኑሮ ስባዝን ደስታ ለራቀኝ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 2 lety +5

    እማሆይ ምኞትዎን ሁሉ እግዚአብሔር ያሣካልዎት

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před rokem +2

    መታደል ነው

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 Před 2 lety +1

    እናታችን ጀግና ነወት ሀሳበወም የተቀደሰ ነው ህዝብ ክርስቶስን ሳያቅ እየሞተ እውቀቱና ጥበቡን ይዞ ተሰውሮ ብቻ መኖር አግባብ ነው ብዬ አላስብም በበኩሌ ትልቁን ቤተ ክርስቲያን የሰውን ልጅ መገንባቱ ጥሩ ነው በርቱልን

  • @mebratmebrat9715
    @mebratmebrat9715 Před 2 lety +3

    ወይኔ ደስ ሲሉ እሙሀዬ ሙሉውን ቪድዮ አዳመጥኩት ይች ቃል ግን በልቤ ውስጥ ቀረች እኔ የምፈልገው ክርስቶስን መመስል ነው 🤲🤲🤲

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x Před 2 lety

    አህዛብ እንኳን ሳይቀሩ፣ "የእነ እማሆይ እግዚአብሔር ልዩ ነው። " ካሉ በተግባር የተፈተነ ስብከትን እንግዲያውስ ከእማሆይ እንማር።

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 Před 2 lety +3

    ወይ እማሆይ እግዛብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ደስ የሚለውን ሕይወት መርጠዋል መታደል ነው ከስንት አመታት በዋላ እየዎት የእህቶት ጏደኛ ነኝ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እንደፈቃዱ የሚኖሩ ሰወች እንዳሉት እያሳየን ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 2 lety +1

    ወይ እማሆይ ፅጌ እናቴ ብርቱዋ ስንቱን አሸንፈው እዚህ ደረሱ ። ይገርማል ይህች ናት ሂዎት ! የተለመደው ትህትና ትዝ አለኝ እማሆዬ ለብዙ ስራ ያዘጋጀዎ ስለሆኑ ነው የጨጓራው ህመም ሲያሰቃዬዎ ሳይበግረዎ ከዚህ ያደረሰዎ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያበርታዎ ። ግሩም ነው በእውነት ስላዬሁውት በጣም ደስ ብሎኛል ጀግኒት ። አንድ ቀን እንደማገኘዎ በፈጣሪዬ ታምኘ ተስፋ አደርጋለሁ ።በርቱልኝ እናት ።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን አማሆዬ እርሶና እማሆ ወለተ ኪዳነ በእውነት እኔ አውቃችዋለሁ ወንድሞቼ ጌቴ ሰማኒ ነው ይተማሩት አሁን ተመርቆ ስራ ላይ ናችው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +3

    እማሆይ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን በረከትወት ይድረሰኝ

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 Před rokem

    ቃለሕይወት ያሠማልን እናታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abebechmamo5036
    @abebechmamo5036 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜና ይስጥዎት የአካውንት ቁጥር ቢያስቀምጡልን

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +1

    ወንጌልን በአካል ያየሁ ነው የመሰለኝ የሰውነትን አላማ በተግባር የሚኖሩ መታደል መመረጥ ነውኮ ጸሎታችሁ ትድረሰን።እንደነዚህ ያሉትን በጎ ተግባራት አካውንት ብታስቀምጡ በአካል ለመድረስ ለሚፈልግ ደሞ አድራሻውን ለዩቱበሮችም ብትሰጧቸው የበለጠ ይሔ በጎስራ ወስዳችሁ አስምሩን ላሏቸው ልጆች ያለቀሱት የሁላችንም ልብነው የተሰበረው ክፉው እየጎላ ነውጅ መልካም በጎ ሕዝብም አለና አስተባብሩት ይፈፀማል።በእውነት የተግባር ሰባኪ ወንጌላዊት እናታችን በረከታችሁ ይደርብን።በእውነት በቃ ተፅናናን በደንብ

  • @achamyelehmengistu93
    @achamyelehmengistu93 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት መታደል ነው

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በረከታችሁ ይድረሰን👏⛪

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 Před 2 lety +2

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት።

  • @leenakonjo2210
    @leenakonjo2210 Před 2 lety +1

    እማ ሆይ በምን እናግኛቸዉ ስልካቸው ን አስቀምጡልን

  • @sahlegiorgistesfaye3820
    @sahlegiorgistesfaye3820 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርሶ ያለ ያለሳጣን

  • @hiwotkereta9762
    @hiwotkereta9762 Před 2 lety +1

    እባክኦ የማሆይን ስልክ ይላኩልን እደአስተያየት ሌላ
    ጊዜ እንደዚህ እይነት መርሀግብር ሲኖር አድራሻቸው አኑሩልን እባካችሁ በረከቱን ብዙ ሰው መውሰድ ይፈልጋል አመሰግናለሁ::

    • @selamawittsegaye7194
      @selamawittsegaye7194 Před 2 lety

      czcams.com/video/4HQWOX0Gtcc/video.html
      የእማሆይ አድራሻ አለበት - የመጀመሪያው ስልክ ነው

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 2 lety

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ ከርሰወ ጋር ይሁን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 2 lety +1

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እማሆይ

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 2 lety +1

    በኢየሱስ ስም በረከትወ ይደርብን እማ ሆይ እዉነትም የአለም ብርሀን ናችሁ ለአጥአን እየማለዳችሁ ጌታ ዘመኖወን ይባርክ በቤቱ
    እኔ የወደፌት ምኞቴ ገዳማት መርዳት ነዉ
    ይች ሀይማኖት ከሌለች ሁላችንም ሴኦል ነዉ እምገባዉ ለእኛ ብለዉ ነዉ አለምን ንቀዉ የሄዱ እግዚአብሄር ምስክሬ ነዉ ይሄን ሸይጣን እራሱ ያቀዋል እንንቃ በአለም የምንገኘዉ የተመረጡትን እንደግፍ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 2 lety +2

    በረከትዎ ይድረሰን እማሆይ

  • @djhdndvhbtbf2530
    @djhdndvhbtbf2530 Před rokem

    በረከተዎ ይደርብን እማሆይ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስዎት

  • @samuelhadra9425
    @samuelhadra9425 Před 2 lety +1

    በእውነቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነቱ መታደል ነው።
    መድኃኔዓለም ምኞትዎን ያሳካልዎ
    እማሆይ

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 Před 2 lety

    💔😭😭😭እድሜ ጤና ይሥጥልን ለኛም ልብ ይሥጠን በረከታችሁ ይድረሠን

  • @tirngo5673
    @tirngo5673 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ክበር ተመስገን⛪ እደዚህ ያሉ እናቶችን አባቶችን አብዛልን የእናታችን በረከት ይደርብን

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 Před 2 lety +1

    አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለነስሃ ያብቃን ወይኔ ይህን በልጪልጭ አለም ስከተል በከንቱ ግዜ ባከነች አቤቱ መልስኝ ከስደቱ ወደ በረህ አስገባኝ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ😭😭😭

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Před 2 lety

    Egzibehre yemsgan kale hwet yasemlin Emhoy barkatow yadarbln

  • @asteraster9742
    @asteraster9742 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜእናጤናዮሥጥልንእናታችን በረከትዎይደርብን😭😭🤲👏

  • @eliasdessie1821
    @eliasdessie1821 Před 2 lety

    kalehiwot yasemaln emahoy .... tselotachu atleyen .... bedme betsega yetebkln

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 2 lety +1

    Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před 2 lety +1

    Egziyabeher tsegawen yabzalot enate🙏

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን መርሆዎትን ሰምቸ እንደኖር እግዚአብሔር ይርዳኝ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @gonderc885
    @gonderc885 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናቴ በእውነት ያንቱ አይነት እናት ያብዛልን ወላዲት አምላክ ከልጃ ከወዳጃ ጋር ሁና ታግዘወት እናቴ::እኔም ልጆቸን ማስተማር እንደዝ እይነት ትምህርት ቤት ነው ማስተማር የምፈልግው ግን ጎንደር ክተማ የለም መንፈሳዊና አለማዊ ትምህርቶች ባንድ ላይ እግዚአብሔር ሆይ አንተው እርዳኝ::የምታውቁ ወገኖቸ ጠቁሙኝ እስኪ::

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 2 lety

    ለፍርድ አታርግብን የአዳመጥነውን በዚህ ጥበበ እግዚአብሔር እንተገብር የአበው የእናቶቻችን እንባ ይርዳን አሜን

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před 2 lety

    Fetre edemena tena yestote 🌹🇪🇷🌹🌹🌹

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 2 lety

    ኧረ እማሆይ በእውነት ቃል አጣውሎት የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @lilyayelechwenedemu143
    @lilyayelechwenedemu143 Před 2 lety +1

    የኔ እናት እመአምላክ ታበርታዎት በረከትዎ ይድረሰን እማሆይ

  • @gigibekele6938
    @gigibekele6938 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዝያብሔር የመረጦትያከበሮት እንቁ የእግዚአብሔር ሙሽራ በጸሎቶት ያስቡን ጽጌማርያም ቡሳ

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 2 lety +3

    እናታች በምን መንገድ ልናገኛቸው እንችላለን የዝግጅት ክፍሉ ይህንን ስታዘጋጅ ኮንታክ መኖር አለበት በዚህ ምክንያት ዝግቱ የተሟላ አይደለም አግዙን ሲሉ ከበረከቱ እንዳንሳተፍ ነው ያደረጋችሁት

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +1

    እማሆይ ከእርሶ ብዙ መማር እንችላለን ያበርታዎት ምን እንደምል አላውቅም ልቦን ይስጥን ማስተዋሉን ያድለን ቤተክርስትያን ምን ያህል ገንዘብ እያላት እንዲ ገዳማት ሲዘጉ ያሳዝናል

  • @tsedikebede1046
    @tsedikebede1046 Před 2 lety

    Medhanialem abate yasebuten hulu yasakalot edme na tena setot helmot ewn yarglot lesu mnm aysanewm

  • @meseretgetahun8252
    @meseretgetahun8252 Před 2 lety

    Erejeme edma enatachen temeagehew

  • @MG-yj7fs
    @MG-yj7fs Před 2 lety

    በእውነት ለእማሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተወት ይድረሰን እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @addisweltetnsae3513
    @addisweltetnsae3513 Před 2 lety +1

    Berktewo yderbn emahoy kalehywetn yasemaln

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +2

    የሚያሳዝነውውና ሁለረ የሚያስለቅሠኝ ነገር የኢቲዮ ቤተክርስታንና ክርስታኖች እርስ በራሳችን እየተጨካከንን ቀጣዩን ትውልድ ከመጠፉት የምንታደግ አይመስለኝም ብቻ እባካቹ ትውልድጨእዲቀጥልና እምነቱን እዲያቁ መትጋትም ሆነ ዋጋ መክፈል አለብን ተው ግን።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      እኔም የሚያሳዝነኝ እሱ ነው። ቤተክህነቱ ከበቂ በላይ ሀብት አለው፣ በተለይ በከተማ ያሉት አብያተ ክርስቲያናት ሀብታሞች ናቸው፣ ግን እንዲህ በገጠሩ ያሉ ገዳማትንና ቤተክርስቲያናትን ቢደግፏቸው ጥሩ ነበር። የመቀደሻ ጧፍና ሜሮን የሚቸግራቸው አሉ። ምን ዋጋ አለው ሁሉም ሆዳሞች ሆኑ ስለሚጠፋው ክርስትያን ጉዳያቸውም አይደለም። ታውቂያለሽ ስሰማ አዲስ አበባ ያሉት ለምሣሌ አንድ ቄስ ከ 10,000.- ብር ያላነሰ ደሞዝተኛ ነው ታክስ አይከፈልበት የተጣራ ገቢ። በተጨማሪ የንስሀ ልጆቻቸው ግማሹ መኪና፣ ግማሹ ቤት ምናምን ይገዙላቸዋል። ክህነት ድሮ ቀረ...😏

  • @belaysuyum5798
    @belaysuyum5798 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን የገጠር ቤተክርስቲያን ያበረታቱሉን እንርዳ

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 Před 2 lety

    Egziabher ychemrlewet emahoy

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 lety +1

    ቃለሂወትይሰማልን እናታችንንንን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 2 lety

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እረዠም እድሜን ያድልልን🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    Egegizhabir ale emohay melekame sira new egegizhabir yerdawtale ewnte new sira kedehinete yawetale

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety

    ወይ ታታሪነትና እምነት እና ክርስትና 100%!

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg Před 2 lety

    መታደል ነው በእውነት እማ ሆይ በረከትወት ይደርብን ወዬ ለኔ አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😭

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety

    እማሆይ እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደረብብን እኔ ግ የግል አስተያየቴ አሁን በጣም ገብ ያላቸው ቤተክርስታኖች ለምን የተዘጉት ቤተክርስታኖች አያስከፍቱም ምናለ በተለይ ገጠር ያሉት እባካችው ተረዳዱ በፈጣረ ስም ልቦና ይስጠን ብቻ

  • @nanictc5262
    @nanictc5262 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን💚💛❤️💓💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahlitethiopia6797
    @mahlitethiopia6797 Před 2 lety

    Emebet hoye lbonayen aberlgn 😭😭😭😭😭😭

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 Před 6 měsíci

    Wow Emahoy Tsige❤ I have no word to describe what you just said
    "yekirstina Hiwot lik ende shama eyekeletu lelela meberat"❤❤❤
    SO TRUE. Big hug❤
    "Love you in the Name of Love"

  • @kidistgebrehiwet2779
    @kidistgebrehiwet2779 Před 2 lety +1

    በረከዎ ይድረሰን እማሆይ

  • @house8969
    @house8969 Před 2 lety

    እማሆይ በእውነት እንደሶ አይነት እናቶችን ያብዛልን
    ዋለእኔ እኔምንሰራሁ😭😭😭😭😭😭😭
    እባክህ አምላኪ ለነሰሀአብቃኝ
    መልካም መሰራትን አሰተምረኝ እኔደካማነኝ

  • @user-vi3rd8dm5u
    @user-vi3rd8dm5u Před 2 lety

    እሜሆይየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በርከታችሁ ይደርብን በጣም ጥሩ ተምሳሌትነዉ

  • @nigistanleygetahun1225

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የአሰቡትን ሁሉ እግዚአብሔር አምላከ ያሳካሎት

  • @user-yu4sr4rc5g
    @user-yu4sr4rc5g Před 2 lety

    ትህትና ትህትና በረከታችሁ ይደርብን አናታችን

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před 2 lety

    በእውነት እናታችን እድሜና ጤንና የቅዱሳን አምላክ ይስጥዎት!!!
    ሃብዎን ህልምዎን ፈጣሪ ይሳካልዎት ::

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማሆይ በረከትዎ ይደርብልን

  • @habhabshi3579
    @habhabshi3579 Před 2 lety +1

    እማሆይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎች እግዚአብሔር። በቤተ ክርስቲያን መጨርሻችሁን እንደ እነ ቅዱሳን እድስት እንባ መሪና ቅድስት ማርያም ዘማዊት እንደሌሎቹ ቅዱሳን ያድርግዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 2 lety +1

      ዘማዊት አይባለም በረከትዋ ይደረብንና ማሬያም ግብፃዊት ልብወና ይሰጠን😭😭😭😭😭

    • @ageritumuche166
      @ageritumuche166 Před 2 lety

      Emuhaye tenawoten yetelen enji bezu sertewal yeseralum

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt Před 3 měsíci

    ❤ ❤ ❤

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 Před 2 lety

    😂😂😂😂😂😍😍😍😍ማስተወሉንስጠን

  • @heymitube9131
    @heymitube9131 Před 2 lety

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-md5cs9yl6c
    @user-md5cs9yl6c Před 2 lety

    በእውነት ለእናታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    ወይኔ የኔ ከቱነት አይ አለም መቸ ይሆን ከኔ እምትላቀቀው መቸ ይሆን ለነፍሴ የምለው አይይይይ?

  • @mesigent4827
    @mesigent4827 Před 2 lety

    Aebte memirte eimye berktwae yadirsane waye lye linae lealme lemebzaente wayelshe nafise 😭😭😭

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety

    እናታችንእድሜና ፅጋውን እብዝቶ ይስጦት

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 Před 2 lety

    እናታችን እድሜ ጤና ፀጋን እመቤቴ ትስጥልን

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @bedilishhailemariam5571

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰስጥልን እናታችን በረከትዎይ ደርብን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን እማሆይ በቤቱ ያፅናዎት

  • @user-ys5ho8vu8l
    @user-ys5ho8vu8l Před 2 lety +1

    😭😭የኔ እምባ ይርገፍለወት እናቴ😭

  • @tesfayubekel2763
    @tesfayubekel2763 Před 2 lety

    እማሆይ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před 2 lety

    እናታችን በረከተወ ይደርብን

  • @house8969
    @house8969 Před 2 lety

    እማሆይ በረከቶ ይደርብኝ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 2 lety

    ወይ መታደል ትህትናቸው ሲያስቀና

  • @user-ph7fo9fh1o
    @user-ph7fo9fh1o Před 2 lety

    በእውነቱ ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @roziabel6047
    @roziabel6047 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 Před 6 měsíci

    የእማሆይ እንባ /ሐዘን የገባን ስንቶቻችን እንሆን??? ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እያሳለፈች እና ያለችበት ሠቆቃ እንዴት እደመጣ መነሻው እዛው ከቤት እንደሆነ የሚረዱት በጣም ትቂቶች ናቸው:: የእማሆይ ሐዘን እና እንባ የሚረዳ ይረዳዋል:: ልዑል እግዛብሔር የእጆችሆትን ስራ ይባርክልሆ:: ❤ አሜን!

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia Před 2 lety

    አስተማሪና ትልቅ ገዳማዊ ስርዓት ያለው ተሞክሮ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜዎትን ያሳምርልን።

  • @Walte25
    @Walte25 Před 2 lety

    Amen

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 Před 2 lety

    ገንዘብ ለመላክ የሚቻልበትን መንገድ ቢገለፅ

  • @alem4310
    @alem4310 Před 2 lety

    እናታችን በርከትኦት ይደረብን

    • @ageritumuche166
      @ageritumuche166 Před 2 lety

      Egziabeher yabertawot emuhayeee... sertewal bezum yeseralu

  • @tiringoabebe2094
    @tiringoabebe2094 Před 2 lety

    እባክዎትን ስልኮትን ማግኘት እንፈልጋለን እማሆይ ፈቃዶት ከሆነ።