ገዳማዊ ሕይወት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2021
  • በዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የሴቶች ገዳም አገልግሎት

Komentáře • 34

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety +4

    የእናቶቻችን በረከት ይድረሰን ያሰቡት ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካው ፈጣሪ

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Před rokem

    የእናቶች በረከታቸው ይድረስን አቤት መታደል

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እምላኬ ሆይ እኔንም እርዳኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ty2qr9lz1t
    @user-ty2qr9lz1t Před rokem +1

    በረከታቸው ይደርብን የናቶቻችን😰😰😰በውነት ሳያቸው ውስጤ ሠላም ይሆናል😰😰

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem

    እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ምኞታችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ በናተ ፀሎት ነው ያለነው

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 Před 19 dny

    በረከታቸው ይደርብን።

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem

    የናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ አቤትመታደል እውነት አሁንሰ እኔም በተቻለኝአቅም ከናቶቸጋሁኘ እግራቸውንእያጠብቁበኖርኩ😥😥😥 በቻልነው በገዘባችንእንርዳቸው የሰደትጎደኞቸ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +1

    የእናቶቻችን በረከት የድረሰንእግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @kebedeshume2765
    @kebedeshume2765 Před rokem

    አባት ሆይ ምረጠኝ

  • @user-ff4wb6go1j
    @user-ff4wb6go1j Před 2 lety +2

    ወይ መታደል መመርጥ በእናንተ ጸሎት ነው ያልነው

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 Před 2 lety +1

    beresh hiji beresh hiji new yemiyasibeleut, bereketachihu yideriben enatochachin. Fetari amlka tsinat birtatun yistilen, tena ena edime yistilen. Orthodox enatachin tilemilemilen
    WESBIHAT LE EGZIABHER🙏🏽

  • @samrawitzelealem9667
    @samrawitzelealem9667 Před 11 měsíci

    Bereketachu ydresen 🙏

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +1

    ታድለው ከእኛ የበለጠ ነው እኮ መልካቸው እሰይ ደስ ሲሉ

  • @medanitamberay5498
    @medanitamberay5498 Před rokem

    የእናቶቻችን ጸሎትና በረከታቸው ይደርብን

  • @user-zi5lm3xt4t
    @user-zi5lm3xt4t Před 3 lety

    የእናቶቻችን በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥልን💚💛❤️

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 Před rokem

    የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seblegirma9483
    @seblegirma9483 Před 2 lety +1

    በረከታቹ ይደርብን

  • @hawiiethopia9298
    @hawiiethopia9298 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety

    የእናቶቻችን በርከት ይደርብን

  • @user-fl9jy4rf4g
    @user-fl9jy4rf4g Před 3 lety

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-ov9yy6us9e
    @user-ov9yy6us9e Před 2 lety

    የእናቶቻችን በረከት ይድረሰን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před rokem

    ሰልካቸውን ሰጡን እናተየ🤲በዚህበኮሜት አኑሩልን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety

    አሜን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @jdhnd6794
    @jdhnd6794 Před 2 lety

    አሜን በረከተወ ይዲረሰን !!!

  • @sintayehuababu1053
    @sintayehuababu1053 Před 2 lety

    በረከታቸው ይድረሠን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +2

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @engineerkebede
    @engineerkebede Před rokem +1

    በቀን ግማሽ ዳቤ ብቻ እየበሉ መልካቸው እንዴት ነው ሚያበራው፤ በረከታቸው ይደርብን

  • @MarYam-sw1wh
    @MarYam-sw1wh Před 2 lety

    የት ነዉ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety

    በእናንተ በእናንተ ፀሎት ነዉ ያለን አቤት መመረጥ ከአለም ጫጫታ ርቆ መኖር መታደል ነዉ

  • @genigeni3521
    @genigeni3521 Před 6 měsíci

    የት ነው በመብርሀን😢

  • @demekemersha662
    @demekemersha662 Před 3 lety

    የእማሆይን ስልክ ቁጥር ካላቸሁ እባካችሁ ከበረከቱ እንድንካፈል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MarYam-sw1wh
    @MarYam-sw1wh Před 2 lety

    መሄድ ይቻላል

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን