ዳጋ እስጢፋኖስ እና ታሪካዊ ቅርሶቹ ፡፡ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም በአቡነ ሂሩተ አምላክ የተመሰረተ ነው፡፡ በውስጡ እጅግ አስደናቂ ቅርሶች ይገኛሉ፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2018
  • ዳጋ እስጢፋኖስ እና ታሪካዊ ቅርሶቹ ፡፡ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም በአቡነ ሂሩተ አምላክ የተመሰረተ ነው፡፡ በውስጡ እጅግ አስደናቂ ቅርሶች ይገኛሉ፡፡

Komentáře • 127

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 3 lety +2

    አማራ ቴቪ እናመሰግናለን የእዉነት እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም ለቦታዉ ያብቃን በረከቱ የደረሰን እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያረገኝ አምላክ የተመሰገን ይዉን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před 4 lety +16

    ጣና የብዙ ሚስጥራት ባለቤት ነው ውብ ድንቅ ፈርጥ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ
    ክብር ለቀደሙት መንግስቶቻችን እና የሃይማኖት አባቶቻችን
    ነፍሳችሁ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s Před 6 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ እፁብ እፁብ ድቅ ያስብላል እረ ምን ልበል ቃል አጣሁኝ የገዳሙ በረከት ይድርብን የቅዱሳን በረከታቸው ፍቅራቸው ፆሎታቸው እንደ ስማይ ክዋከበት እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልን ለዚች እለህ አድርሶ ይህን እፁብ ድቅ እንድናይ አይተንም በረከት እንድናገም ፍቅር እንድቢዛልን የረዳን የድንግል ልጅ ይክብር ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስ ይላል ብቻ ያው አንደበት ያጥረኝል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ እፁብ ድንቅ ገዳም በረከት እንድናገኝ ላደርግልን ሁሉ አተዋዕፆ የቅዱሳን አምላክ የስማይ ዋጋህን ይክፈልልን ከልብ ከልብ እናመስግናልን ኑርልን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ፫

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ያባቶች ፀሎት ሃገራችን ከጥፍት ይጠብቅልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @abaybimrew2168
    @abaybimrew2168 Před 6 lety +12

    ክብር ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለአባቶቻችን ይሁን፡፡

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 6 lety +10

    እመብርሀን ለአባቶች ዕድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @marituwolelawtegegnm8481
    @marituwolelawtegegnm8481 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርርርርርር

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa8787 Před 6 lety +27

    እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ አማራ ቴቪ ጡሩ ስራ ነው የምትሰሩት

  • @tigistayalew971
    @tigistayalew971 Před 6 lety +12

    *እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም ከስደት ተመልሠን ቦታውን ለመርገጥ በረከት የመካፈል ያድርገን አሜን ወንድማችን አማራ ቲቪ ምስጋናችን ከልብ ነው ዋጋችሁን እግዚአብሄር በላይ በአርያም ይክፈልልን*

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c Před 4 lety +9

    በጣም ነው ሚገርም በውነት ለደጁ ያብቃን

  • @emaa2726
    @emaa2726 Před 2 lety

    የአማራ ቲቢ እግዚአብሔር ይሰጣቹሁ በጣም አሪፍ ነው የምታቀርቡት ❤️❤️❤️

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ስላደረገኝ 💚💛❤️

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 6 lety +12

    አባቶቼ እንደነዚህ ያሉ የተቀደሡ ቦታወችን በጥንቃቄ መያዝ በጣም መርዳት ያስፈልጋል

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 Před 4 lety +1

    ከገዳሙ እረድኤትን ከቅዱሳኑ በረከትንያድለን ለአባቶቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልንአሜን የአማራ ቴሌቭዥን አገልግሎታችሁን አምላክ ያስፋልን
    በርቱ

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው አባቶቻችን ቅርሶችን በጥንቃቂ መጠበቅ ያስፈልጋል የዛሬው ዘመን ትውልድ ታሪክ አጥፊ ነው

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 Před 3 lety

    አባታቺን፣መምህራቺን፣እድሜናጤናዪስጥልን፣ጥሩትምህርትእና፣ጥሩስፍራ፣ሰለአስተማሩን፣ሰለአስጎመኙን፣እናመሰግናለን፣ጌታ፣ዪጠብቅሁት፣አባቲ፣ተዋህዶ፣ለዘላለም፣ትኑርአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛❤💚💛❤💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 3 lety

    የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን።።።አባቶቻችን በጣም እናመሰግናለን በእውነት

  • @user-io6yw2vc8v
    @user-io6yw2vc8v Před 5 lety +6

    ተዋህዶ ብርሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እፍፍፍፍፍፍ መታደል ነዉ ይህን ቦታ መርገጥ

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 Před 4 lety +2

    We all learn the true Ethiopian history from this historical place amazing 🙏🏽

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 6 lety +5

    እግእዝያአብሄር አገራችን ይባረክ

  • @yeferayemeles9493
    @yeferayemeles9493 Před 6 lety +4

    እንኳን ለ ሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳቹሁ!!! ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው። ቀናችንን ብሩህ ስላደረጋቹሁልን አማራ ቲቪ ከልብ እናመሰግናለን።
    ኦርቶዶክስ ናት እምነታችን
    ኢትዮጵያ ሀገራችን!!!

    • @goodlive1573
      @goodlive1573 Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏❤

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 6 lety +8

    በእውነት በጣም ደስ የማል ነው

  • @tigistyemariyamljicell5310

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @embetmetku4453
    @embetmetku4453 Před 4 lety +3

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁለተናሽ ድንቅ ነው እንኳንስ ከአብሪክሽ ወጣሁ ።

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 5 lety

    በእውነት የድሮ አባቶቻችንን ታሪክ ስስማ ያመኛል😭😭😭😭😭😭😭 ለእግዚአብሔር ያላቸው ፍቅር እንድች አድርገው ሀይማኖታችንን ሀገራችንም ገዳማትን ጠብቀው አቆዩልን በእውነት የድሮ የሀገር መሬዎች ክርስቲያኖች በጾም በጸሎት ነው እየቆርቡ እያስቀደሱ ከፈጣሪ ጋር ከእመቤታ ጋር እየተነጋገሩ ሀገራችንን ከፍ አድርገው አኑሩልን ምነው አባቶች ከተወለድኩካልቀርሁ በእናንተ ዘመን ተወልጄ በሆነ ምነው አባቶቼ 😭😭😭😭
    እና ዛሬይችን ቅድስት ሀገር አሀዛብ ጴጴ ሀገርር ይምራ ተብሎ ይለፋል ስላም ሌመጣ አይ ቆሞ የማያስቀድስ የዳቤሎስ ልጅ ሀገር ሊመራ አይ ይቾን ቅዱስ ሀገር ዛሬ እንደቅርጫት ስጋ ከፋፈሏት እማማ ኢትዮጵያ ሆይ እስኪ አምላክሽ ይጎብኝሽ እና የድሮ ወ፩በትሽ ይመልስልሽ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 Před 4 lety +2

    እሄን ህዝብ ነው ለማጥፋት እሚታገሉት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አማራ የታሬክ አባት የ ጥበብ ባለቢት

    • @user-bo2nt6ze1c
      @user-bo2nt6ze1c Před 4 lety

      በናታቹ ጥላቻን እንጥላ የሠይጣን ነው ማንም ማንንም ለማጥፍት ቢሞክር ፈጣሪ መልሶ እራሱን ያጠፍዋል።የሚያዋጣን መጸለይ ነው

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 Před 4 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አግዚአብሔር ይመስገን ዳስ ሲል አሜን አሜን ❤️💛💚

  • @sweetdajen349
    @sweetdajen349 Před 6 lety +8

    እግዚአብሔር የኢትዩጵያን ይባርክ

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 Před 4 lety

    ድንቅ ናት ክርስትና እግዛቤር እድሜ ጤና ይስጥልን አማራ ተለብዥን

  • @user-yb2gq4fv9p
    @user-yb2gq4fv9p Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ቅዱስ ቦታ ስለምታስጎበኙን የቅዱሳኑ አምላክ ኢትዮጲያን ይባርክ እኝህን ነገስታት አንድ አስነስቶ የኢትዮጲያን ትሳኤ ያሳየን

  • @user-ej5fr2mg5n
    @user-ej5fr2mg5n Před 5 lety +1

    እፍፍ ቃለህይወት ያሰማሕ አባቶቻችን የድሮዎቹ ነገስታት ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸውና ህዝቡም እግዚአብሔር የሚያመልኩና ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ስለሆኑ አገራችንም ሰላምና በረከት የተሞላች ነበረች የዛሬዎቹ ግን እግዚአብሔርን የማያቁና የዲብሎስ ተከታዮች ስለሆኑ አገሪቱም ከችግርና ከመከራ አልወጣችም

  • @tesfayegebremariam6847

    እሰይ እልልልልልልልል🙏🏾

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Před 5 lety +3

    God blessed the wonderful and proud ancient amharas!!!

  • @getmanful
    @getmanful Před 6 lety +3

    እኔ ኢትዮጵያዊነትን እንደ ዋዛ ነበር የማየው ነገር ግን ከ አገር ወጥቸ ብዙ አገሮችን አየሁ በእውነት ኢትዮጵያዊነት በራሱ፡ሚስጥር ነው እላለሁ የምር የምር በጣም ልዩ ነበር ።

    • @tamagnwoldeyes8878
      @tamagnwoldeyes8878 Před 4 lety

      Getnet G
      ገብቶሻል ማለት ነው

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety

      ኢትዮጵያ እያልን የምንጮህበት እኮ ወደን አደለም ኢትዮጵያን ቁጭ አርጎ የሚያሣይሽ ቤተ ክርሥትያን የኢትዮጵያ የእዉቀት ምንጭ ከመሆኗም ባሻገር መዳኒቴ መሆኗ እ/ር ይመሥገን

  • @sameerasame3273
    @sameerasame3273 Před 4 lety

    የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያ አደራ ስለ ቅዱሳንክ መድሃኒአለም ሆይ ስላሙን አብዛላት እናት ሀገር ኢትዮጵያን ደግሞ አማራ ቲቪ እጅግ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ በዘመናችሁ ሁሉ መልካሙን ይስጣችሁ

  • @tijieyob161
    @tijieyob161 Před 4 lety +1

    Abet des maletu Ethiopia EGZIHABER Amelak yetebksh hager
    Orthodox bmehony ekoralehu
    Abatoche kale hiwetn yasemaln

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n Před 5 lety +1

    ታሪክ ያለን ሕዝብ ነን!በጣም አስደናቂ: ሰዎች:የነበሩበት ሀገር!

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 Před 4 lety

    ኢትዮጵያዬ ድቅ ነሽ አሁንም ድቅ ከአለም

  • @user-kt8lf3ky5y
    @user-kt8lf3ky5y Před 3 lety

    ወይኔ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 Před 5 lety

    ኣምላከ ቅዱሳን ቅዱሰ ፍቓድህ ይሁንልኝ ከደጅህ ተገኝቼ ያባቶቼን በረከት እካፈል ዘንድ 🙏🙏🙏 እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኣማራ ቲቪ

  • @mncv9098
    @mncv9098 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸወ ይደርብን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety

    በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @kabibob
    @kabibob Před rokem

    ምናለ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በአካል ባየሁት😍😍😍

  • @user-sh6wb1rn9h
    @user-sh6wb1rn9h Před 4 lety

    ታድዬ ሀፂያተኛ የወረድሁ ዘማዊ ሠዉ ብሆንም አንድ ቀን ሠዉ እንደምሆን ተስፍ አለኝ
    በቃል አመሠግናለሁ እዳልል ከቃል በላይ አቤቱ ያቀረባችሁልን ሁላችሁ የልፋታችሁን ዋጋ አምላክ ይክፈልልን ከማለት ዉጭ ምን እላለሁ
    ግን አድራሻ ብታስቀብጡልን እኛም ብንሄድ

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 Před 4 lety

    በጣም ግሩም ድንቅ የሚባል ቅርስ ነው ያለን ሴት ልጅ ወደገዳሙ መግባት ስለማትችል በዚህ መንገድ እንድናይ ስላደረጋችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 4 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 Před 4 lety +2

    እንዴት መታደል ነው አይ አባቶች ዛሪ ብትኖሩልን ብየ ተመኘሁ ይህ ትውልድ ታሪክም አያውቅም

  • @user-ng5uq6fu8i
    @user-ng5uq6fu8i Před 4 lety

    ደስ ሲል የገዳሙ በረከት ይድረሰን

  • @user-im2su5kj3z
    @user-im2su5kj3z Před 6 lety +2

    እግዚአብሔር። አምላክ ሀገር ለምለም አድርግለኝ

  • @workneshwawww7333
    @workneshwawww7333 Před 4 lety

    የተዋሕዶልጆችኑበርከትሠላምፍቅረአንድነትንእንማር

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml Před 4 lety

    ዉይይይይይኢትዮጲያየ፣የታሪክእገር፣እፍፍፍፍኧረክፉሺንበሩቅያርግልን፣ቸሩአምላካችን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው

  • @violetbrooke23
    @violetbrooke23 Před 4 lety

    I love it Ethiopia

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 5 lety

    አባቶቼ ወዶሞቼ ጠንክሩ በርቱ ብዙ ብዙ ሠው ያላየው ብዙ ታሪክ አለን በተለይ ለዛሬ ትውልድ አስተምሩት ከይች ንጽህት ሀይማኖት እየወጡ የሳት ራት እየሆኑ ነው ታሪክንም ሳያዉቁ ይችን ቅድስት ሀገር እየከፋፍሏት ነው እ ና በእውነት የእየገዳሟቱን እየሄዳቹሁ አስተምሩ ወንበር ላይ የተቀመጡትም ልብ ይገዙ ምን አልባትይስሙእንደሆነ አስተምሩ በስማይ ዋጋ አላቹሁ በእውነት
    ኢትዮጵያ የተሰጠሽ ጸጋብ ብዙ ነው ግን አላስተዋልነም የራሳችንን የተቀደስውን ትተን የሌላ ያልተቀደስ የዳቤሎስን ስራ እንከተላለን ወገኖቼ ልብ እንግዛ ሀገራችን ብዙ ጸጋ ያላት ሀገር ነች እና እግዚአብሔር አብዙቶ ጸጋውን እንዲሠጠን እንጸልይ እንጹም በተላይ ሴቶች ሆይ አለባበሳቹሁ እናስተካክል የዳቤሎስን ስራ እየተከተልን ራቁታችን አንሄድ ሌላ ቀለምም አንቀባ በንጽህና ወደፈጣሪ አንቅርብ ጸጋ እንዴበዛልን ሀገራችንም የድሮ ማንነቷ እንዲመለስ እኛ በንስሀ እንመለስ እንቃ ታሪክ እያለን ባህል እያለን እንደለልን አንሁን የተቀደስውን ለውሻ አትስጡ እንዳለ የአምላካችን ቃል የተቀደስውን ማንነታችንን እንዲህ እንደዋዛ አንጣለው እንጠብቅ በፍቅር እንኑር

  • @abuabu4096
    @abuabu4096 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋው

  • @selamtube7575
    @selamtube7575 Před 3 lety

    ለደጁ ያብቃን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 4 lety

    እግዚአብሔር በፀጋ የሞላቸው ከዘመን ቀድመው
    የተገኙ አርቆ አሳቢዎች ናቸው። የኛማ ህምም
    እነሱ የደከሙበትን የታሪክ መፃህፍት የምንሸጥ
    ከንቱ ትውልድ ነው ። አሁንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ። አማራ ቲቪ እናመስግናለን።

  • @helenloveraya5801
    @helenloveraya5801 Před 6 lety +2

    Betam des yelal egzabhar yemesgan

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 Před 3 lety

    💞💚💛🤲🤲🤲💞💚💛♥️

  • @user-hg3gb5cu4x
    @user-hg3gb5cu4x Před 4 lety

    ፈጣሪ በርከቱ ይደርብን

  • @tesfayesisay9104
    @tesfayesisay9104 Před 4 lety

    Hello Guys, Keep it up your doing good but make the videos 1080 *1280.
    Thank you.

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 Před 5 lety

    Egziabher dejun lemerget yabkan

  • @zaleking5712
    @zaleking5712 Před 3 lety

    Thank you for showing us all historical place I'm Amara and Muslim why you didn't show us even muslim historical place in our region, I'm so sory ATV

  • @andinet78
    @andinet78 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-hb9qw5vd2w
    @user-hb9qw5vd2w Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይኸንን ስላሳየን ግን እምድያ ላይ መውጣቱ መልካም ነው አልልም ጥላት መጥፎ ነው አይተኛም

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 Před 6 lety

    አምላክ ስራህ ዶንቅንው አዘጋጁች እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @habibahabiba4952
    @habibahabiba4952 Před 4 lety

    በእዉነት በጣም ደሴ ይልሌ እግዚ አብሔ ኮይን የጠበቅልን በርክት ይደረስን

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i Před 2 lety

    እይ እናት ቤተክርስቲያን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety

    እንዴት ደስ ይላል

  • @konjooosaad7243
    @konjooosaad7243 Před 4 lety

    Btame ygrmale mamen ykebdale ❤❤❤

  • @magatshoyidenkachwjemanh5508

    Betam enamsgnaln

  • @behailualmirew6280
    @behailualmirew6280 Před 5 lety +1

    💚💛❤️💕💕💕💕

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 4 lety

    KALEHIWOT YASEMALEN

  • @user-xh9ie3ky7u
    @user-xh9ie3ky7u Před 4 lety

    ምናለ የናተ አምላክ ኢትዮጵያ ቢአስባት

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 Před 4 lety

    እምየ ኢትዮጵያ በለታሪክ ነሽ የጥላሽ ይወደም

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Před 3 lety

    Yehea hulu kerss yale kulff?????‼‼‼👍betam yasazenal ‼‼‼‼yengusochachin akales lemin bekefilem bihon alteshfenem???‼le kebrachew ke angetachew betach meshefen yenorebetal ‼‼‼‼‼

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety

    እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ ሀብታሞች ነን

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 4 lety +1

    TALKE NEBEREN TALAKEM ENHONALEN

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Wona mengna mekedes new begeziabher besemeab Betam desss yelal yegedemutin Abatochachin bereketachew yedereblen bewneti men yakil begziabher yemeru Endeneber men yakel tibebegnochi Endeneber Ketiwled tiwuled Endati Endastelalefu masaya new Amhara mass media metam Enamesegenalen Ketilubeti

  • @user-ll2im7qq7c
    @user-ll2im7qq7c Před 2 lety

    Lela gize gedamatin sitasgebognu begena classical argu

  • @mesimesi4794
    @mesimesi4794 Před 4 lety

    Estub estub denk new yabhathochachen amlak ye dengel mariyam leje yebarke

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Před 6 lety +1

    Oh Ethiopay Egiziabhare Yetabekish Egiziabhare Yebarkikichu ululachunm.

  • @lemlemtube7547
    @lemlemtube7547 Před 4 lety

    Set megobgneg yichil yihon?

  • @wubgech5588
    @wubgech5588 Před 4 lety

    Be Ethiopiawineta be Orthodox emneta korahu kedemt abatochachin mertochi neberu

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před 4 lety

    Bewnet yetsmisemaign semet lemgeles kalat yelignm. Ke Semayawitua ye Ethiopia Ortodox Chrstian bemhone Egziabhern ejig amesegnewalhu. Ye Ortdox Betchrstian ena Gedamat ye tewld ena ye Tarik baleweleta nachew. Egziabher and ken bebotaw endegeign yirdaign. Amhara tv Egziabher yitebkachu.

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Před 4 lety

    አይ አለሁማለት ፡አይሞት

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f Před 4 lety

    እኒ ግን ያስፈራኚ ካለ ከቁዱሳን ኣጥንት የላም ኣዲስ ስም የሊለበት የማነው ።እንጃ ያስፈራል ለምንስ ስሙ መደበቅ ኣስፈለገ እኒ ጥሩ ኣላሰብኩም እንጃ ኣሱቡበት

  • @tilahuntesfyfaye5848
    @tilahuntesfyfaye5848 Před 4 lety

    እባካችሁ ተለመኑን፡፡ አሁን በጭንቅ ጊዜ እያለን ገዳማቶቻችን ያሉበትን ውስጣዊ ሁኔታ ለግራኝ አህመዳውያን ምስጢር መስጠት ምን ይሉታል፡፡ እስኪ ጊዜው የምህላ የለቅሶና የንስሀ ነውና ገዳማቱና አድባራቱ በጥብቅ እንዲጠበቁ የሚደርግ ስራ ብትሰሩ፡፡

  • @workneshwawww7333
    @workneshwawww7333 Před 4 lety

    በጣምደስአለኝአገሪንሳየዉእኔምየጣናሐይቅደሴትከዛዉዳጋእስቲፋኖስነዉ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 lety

    የድሮ ነገስታት ቤተክርስቲያን ያከብሩ ነበር ያሁኖቹ ያሳድዱናል

  • @solomonfeleke4332
    @solomonfeleke4332 Před 6 lety +1

    ወርቃማ ዘመን ነበር.

  • @tebechisa
    @tebechisa Před 4 lety

    ኢትዮጲያዊነት ያላኮራ ምን ሊያኮራ ይችላል

  • @user-fn7lg6qo6b
    @user-fn7lg6qo6b Před 4 lety

    የት ነው ባታ አድራሽ ነገሩኝ እስኪ

  • @tijieyob161
    @tijieyob161 Před 4 lety

    Btselotachehu Ethiopian asasbu yeker endiln

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety

    ትላሲካሉ ይረብሻል ለምን መዝሙር አትጠቀሙም ??

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 Před 3 lety

    መፍዙዝዝ በኢሩተ አምላክ የተመሰረተ ማለት ሂሩት አምላክ 🤔??????

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 5 lety

    የትኛውን እንመን? የኢትዮጵያ ነገስታት የንግሥናቸው ዘመን 5 ቦታ የተለያየ ነው፡ እዚህ ላይ ያለውም ይለያል፡ እባካችሁ ትክክለኛውን ለማሳወቅ ሞክሩ፡ ይህን ብዙ ሰዎች እንዲያውቁት share ለማድረግ ፈልጌ ነበር ግን ከሌሎች የኢትዮጵያን ነገሥታትን ታሪክ ከሚናገሩ ድረገጾች ጋር በፍጹም አይመሳሰልም፡ እንዴት ትክክለኛውን ማወቅ አይቻልም፡ ብትችሉ ትክክለኛ የሆነ ታሪክ አሳውቁን፡፡

    • @bogalechgebre6560
      @bogalechgebre6560 Před 4 lety

      Here it is written in European calender. The book of tekele Tsadik Mekurya "The History of Ethiopia" is good for you. He composed his historical books from different sources.

  • @Hagere214
    @Hagere214 Před 4 lety

    ቄሡ በጣም በጠም ነው የሚደነቁት አተናተናቸው ግልፅ አርገው ነው የሚያሰረዱት ቦተው ግን የት ነው ?