በሰበታ የሚገኘው ጌተሰማኔ የሴቶች ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 03. 2019
  • በሰበታ የሚገኘው ጌተሰማኔ የሴቶች ገዳም

Komentáře • 216

  • @amentube6132
    @amentube6132 Před 5 lety +32

    መ/ር ወለተ ኪዳን ውዷ የአካባቢ ሳይንስ መምህሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።በጌቴ ሰማኔ ባታክልቱ ቦታ ልዩ ትዝታ አለብኝ ።እግዚአብሄር ይመስገን ።

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc Před 5 lety +19

    ደስ.ሲል.ተዋህዶ.እኮ.ልዩ.ድንቅ.ናት.እግዛቤር.ሀይማኖታችንን.ይጠብቅልን።

  • @user-hf4ep5ly9j
    @user-hf4ep5ly9j Před 5 lety +62

    ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለአለም ህዝብ ድምቀትም ህይወትም ናት።

    • @natsukinana945
      @natsukinana945 Před 5 lety

      Yezihalem Tedla
      Fuck you ኦርቶዶክስ ቆሻሻ እምነት ነው

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +2

      @@natsukinana945
      ልቦና ይስጣችሁ እንኳን ሰድብን ዱላ እንኳን ዱላና እስርን የስንቱን ግድያ ችላ አለች ነገም ለዘላለም ትኖራለች ጥፋቷ ምንድነው !???

    • @firefiker4097
      @firefiker4097 Před 5 lety

      እውነት ነው

    • @user-hf4ep5ly9j
      @user-hf4ep5ly9j Před 5 lety +3

      @@natsukinana945 ወዳጄ ሆይ እንዳልሳደብ በዋጋ ተገዝቻለሁ የራሴም አይደለሁም ክርስቶስ የፈጠረኝ አምላክ ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው፡በክፉ ፋንታ ክፉ አትመልሱ ብሎ ነው ያስተማረን እናም ልቦና ይስጥህ ልልህ ወደድኩ አንድ ቀን መጥተህ ንጹህ ትምህርቷን ብትሰማ በሀዘን ትጸጸት ነበር ልቦናውን ይስጥህ/ሽ/ መልካም ጊዜ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +1

      @@natsukinana945 እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ በሽታሽን ያቅልልሽ የመሀመድ ልጅ ሆነሽ መች ከእንደ እናተ አይነቱ ጥሩ ቃል ይወጣና በእውነት አፈርኩብሽ ከእስላምና ከዝም ደህና ነገር ስለማይወጣ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @haile952
    @haile952 Před 5 lety +13

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ
    በእውነት እናቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
    የገዳሙ እረድኤት በረከት ከመላው ህዝበ ክርስትያን ጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር

  • @dasashadunyaw6990
    @dasashadunyaw6990 Před 5 lety +11

    አጼ ሀይል ሰላሴ እግዚአብሔር ነብሰወትን በገነት ያኑርልን እንድህ ሀይማኖት አስከብረው የኖረው አባት ናቸው እኔ አሁንም ለቅድስት ሀገር የምመኘው በሀይማኖት የሚኖር መግስት ይስጣት ልክ እንደበፊቱ እንደዚህ እየሰሩ የማልፉ

  • @nesibugibato7686
    @nesibugibato7686 Před 5 lety +39

    እማሆይ ፍቅርትዬ እማሆይ ወለተ ኪዳን መቼም ይህን ቪድዮ ሳይ አይኔ በናፍቆት አይኔ በእንባታጠበ ልጅ ሆኜ ያደኩበትን ገዳም ሳይ ዛሬ ላይ ላለሁበ ትጥሩ ስነ ምግባሬ እናንተም ናችሁና እናቶቼ ኑሩልኝ እግዚአብሄር ከእናንት ጋር ይሁን

    • @user-bc9ng4sr9r
      @user-bc9ng4sr9r Před 5 lety

      ወዴት አቅጣጫ ነው ንገሩኝ የምታውቁ ከአዲስ አበባ ወዴት ነው

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +1

      Nesibu Gibato ቀናሁ በእውነት እንደዚህ አይነት ቦታ ማደግ መታደል ነው

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +1

      @@user-bc9ng4sr9r አቅጣጫው እኔ በማውቀው በኩል በጦርሀይሎች ዘነበወርቅ አየርጤና ካራቆሪ እነዚህን አልፈን አንዲት የረሳሁት ከተማ አለ ከዛ ነው ሰበታ

    • @user-bc9ng4sr9r
      @user-bc9ng4sr9r Před 5 lety

      @@user-uo2jl7qr5l አመስግናለሁ እህት

    • @user-bq7zz7qg3m
      @user-bq7zz7qg3m Před 5 lety

      በናትሽ ስልካተው ካለሽ ላክልኝ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 Před 5 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-zb5xq8oo3w
    @user-zb5xq8oo3w Před 5 lety +16

    እንዴት መታደል ነው!!ከዝች ከንቱ አለም ኡፍፍፍፍፍ

  • @zzzdlove1312
    @zzzdlove1312 Před 5 lety +6

    በጣም ተመስጭ.ነው የይሁት .የስማሁት..ልክ በልቤ.ቢሆን አይልኩ የምመኘው..ኢትዬጲዬን .ነው የየሁት..ከእናቶች.ፊት.ላይ..የነበብኩት...የተራጋጋ.ስሜት...ፍቅርን.ስላምን...መዋደድን..የሳይል..እንዲሁ.የቀደሞ ተማሪዋችን..ገጻታ..ሳይ.ፍጻሙ.ቅን ና.ስው.አከባሪ ነታቻው.ፈንትው በለው.ታዬኝ...ግቢው..ተማሪዋቹ..ደሞ.ተስፈን ዘሩብኝ...እውነት....አሁን ከለንበት..ሀገራዊ.እርስ.በእርስ..ጥላቻ.በይቀኑ የሚስማው. መልካም የልሆነ.ውሬ.ውጥጬ.ለጥቂት.ስአታ.የተረገጋ..መንፈስ ውስጥ.ገባው....ብቻ..ደስ የሚል .የሚገር ባታ ነው።የነ ገዋ..ኢትዬጲይን.ናፈቀኝ.ፈጹም..ስላም..የለበት።።ሀገሬ..ስላሙን.የባዛልሽ

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 Před 5 lety +3

    ይህ ገዳም ለአገር እና ለወገን እያበረከተ ያለው ትልቅ ውለታ በቀላሉ የሚታይ አይደለም እና ሁሉም ኢትዮጵያዊ የበኩኡሉን ድጋፍ ቢቸርበት እያልኩኝ እናቶቻችንም ፈጣሪ ብርታቱን ይጨምርላችሁ።

  • @tadesseefn4810
    @tadesseefn4810 Před 5 lety +10

    I don’t have any word to explain this amazing Thanks to God my God-bless you all

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስግን እንዴት ያስደስታል
    እሰይይይይይይይይ ኣ አምላከ እስራኤል ሃይማኖታችን ጠብቀልን
    👐👐👐👐

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +4

    ምናለ ከእናንተ አንዱ ባረገኝ የከብቶቹን እበት በተለይ ማጽዳት በእውነት #መነኮሳት እናቶቻችን በረከትና ጸሎታችሁ ይድረሰን
    አሜን🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 5 lety +6

    እዴት ደስ ይላል ባዛኝቷ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před 5 lety +7

    ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን አንዳንድ ሰዎች አልባሳት ለማዘዝ እንዲመች ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልን መልካም ነው

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +6

    ደሥ ሢል ለማየት ያብቃን እግዚአብሄር በናተ ጾሎት ይጠብቀን

  • @user-ct5sn3sf8y
    @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety +14

    ደስ ሲል 🙏🙏🙏የሚገርመው ሰፈሬ ሆኖ ብዙም አለማወቄ አፈርኩ

    • @zedingil
      @zedingil Před 5 lety +1

      የናቴ ነኝ
      አሁንም ቢርፍድም ሂጂና በረከት ተቀበይ።

    • @user-ct5sn3sf8y
      @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety

      @@zedingil eshi

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +4

    ፋና ቴሌቪዥንን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 5 lety +12

    ኦርቶዶክስ እኮ ምንም አላጣችም እግዚአብሔር ብቻ ስራው ድንቅ ነው

  • @marrytt6301
    @marrytt6301 Před 5 lety +11

    በተለይ በውጭ ሀገር የምንኖር የኦርቶዶክስ ተውሀዶ ልጆች ልብሰ ተክህኖ፣ የመዘምራን ልብስ፣ ካባ የመሳሰሉትን ከዚ ገዳም ብንገዛ ማሰተዋወቅም ነው ለኛም በረከት ነው።

    • @senayitseyoum5286
      @senayitseyoum5286 Před 4 lety

      Eski Aedirasha kalesh schig hode Bemn yigegalu

    • @molumulo570
      @molumulo570 Před 3 lety

      @@senayitseyoum5286 የእኔም አሳብ ነው ስልክ ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @user-jo3ou8yt3p
    @user-jo3ou8yt3p Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዝመናችሁ ይባረክላችሁ እናቶቺችን እመአምላክ ትጥብቃችሁ አሜንንንንን

  • @eheteagedei7204
    @eheteagedei7204 Před 5 lety +3

    ገዳሙን እድል ገጥሞኝ አይቼዋለሁ የገዛህኻቸው ነገሮች አሉ አትክልትም በልቻለሁ ::የሁል ቀን ምኞቲ ገዳሙን በምንም ነገር መደገፍ ነው ወላጅ የሌላቸው ልጆች አይቻለሁ መደገፍ አለባቸው ባለውለታውቻችን ናቸው::

  • @tadishwrm8431
    @tadishwrm8431 Před 5 lety +4

    Entachhie jegnoch nachu bereketachu yiderbinn 🙏🙏🤝👏

  • @hm3183
    @hm3183 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እትዮጵያ ትቅደም

  • @wenshetbbb4763
    @wenshetbbb4763 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ወደፊት ከናንተ ጋር
    መሆን እፈልጋለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @beamlaksisay954
    @beamlaksisay954 Před 5 lety

    ስለእውነት ድንቅ ስራ ነው ልዑል እግዚአብሄር
    ብርታት ይሁናችሁ ፡ለፋና ቀለማትም ምስጋናዪ ይድረስ፡፡

  • @eden9876
    @eden9876 Před 5 lety

    ወይኔ እንዴት ደስስስስ ይላሉ እግዚአብሔር ፍፃሜው ያሳምረው በረከታቸው ይደርብን አስቀናቹኝ

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před 4 lety

    በእውነት እንዴት ብትታደሉ ነው እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜው ያድርግላችሁ በረከታችሁም ይድረሰን

  • @user-bc5ob9jn3x
    @user-bc5ob9jn3x Před 5 lety +2

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ መጥቼ አየዋለሁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ልጆቺ ከሰጠኝ ይማሩበታል

  • @user-jk2iy2ss7w
    @user-jk2iy2ss7w Před 5 lety

    እግዚያብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባክ ያንተ ስላረከኝ
    እግዚአብሔር ስራ ሁን ይባርክላቹ።

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 Před 5 lety +1

    Egziabeher Ymesgen betam Des ylal menfesawi knat kenahu

  • @zlnashfekede5151
    @zlnashfekede5151 Před 5 lety

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ከስደት ተመልሰን የበረከቱን ተሳታፊ እድንሆን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b Před 5 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 Před 5 lety +1

    Betam Des Yelale
    Egziabehare Yebarekachiwe

  • @djggszbbsfjcahsg9333
    @djggszbbsfjcahsg9333 Před 5 lety +2

    መሽ አላህ

  • @selamymareyamilije4170

    ዘላለም እግዚያብሄር ይጠብቅክ ይህንን ልብ የሞማርክ መንፈስን የሚያሳርፍ ቦታ ናፍቆኝ ነበር ግን ብዙ አለ ያልቀረብ ሁሉንም ሰፋ ባለ ሆኔታ አቅርበው አመሰግናለው

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል!

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948

    Wowowow sabata yetakadasech hagari enqan tawaladekubesh!!!!!

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l Před 4 lety

    ግሩም ነው በእውነት ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety

    በእውነት በጣም ደስ ይላል በረከታቹሁ ይደርብን የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጲን ይጎብኝልን

  • @user-lw2uk7wc5z
    @user-lw2uk7wc5z Před 5 lety

    ውይ በጣም ግሩም ድንቅ ነው እናቶቻችን እድሜውን ጤናውን ይስጥልን አሜን!!

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 Před 5 lety

    May The almighty God bless you more and more Amen.

  • @abrhammamo4027
    @abrhammamo4027 Před 5 lety

    Yehe aynet belelam bota besfafa ejege betame arif new berto lebrtato yegbal. . 👍👍👍

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 5 lety

    Amazing 🙏🏽what extraordinary work you are making my God grant you all the blessing 🙏🏽

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 Před 5 lety

      Tewahdo lezelalem tnuree yenante temaryi mehon erasu metadel newe betelotatchu asebun sedetenotchen tegiy mareyam fekere mareyam

  • @user-xr8ri5tb8h
    @user-xr8ri5tb8h Před 5 lety +2

    በማሪያም የምታውቁ ካላቹሁ ንገሩኝ የት ቦታ እንደሆነ እደት ተብሎ እንደሚከዲ አስረዱኝ ወይም ስልክ ቁጥር ስጡኝ??

    • @aldayantwalij3047
      @aldayantwalij3047 Před 5 lety

      ሰበታ ነው።

    • @user-xr8ri5tb8h
      @user-xr8ri5tb8h Před 5 lety

      @@aldayantwalij3047
      ሰበታ የት ነው አላቀውም???

    • @aldayantwalij3047
      @aldayantwalij3047 Před 5 lety

      @@user-xr8ri5tb8h የት አካባቢ ነው የምትኖሪው እህቴ? ሰበታ አዲስ አበባ አየር ጤና መስመር ነው ከአየር ጤና ታክሲ አለ ወደ ሰበታ ቦታውን ለረዳቶቹ ብትነግሪያቸው በሩ ላይ ያወርዱሻል።

    • @viva8589
      @viva8589 Před 4 lety

      Sebeta

  • @brhanmome6367
    @brhanmome6367 Před 5 lety +1

    Egziabyher yemesegen
    Amen Amen Amen

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +3

    እሰይ ኦርቶዶክስ የገዳማትና መነኮሳት ውብ ናት በክርስቶስ የተሸፈኑ ያብዛችሁ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘማናችሁን ይባርከው እማሆይ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስጎብኝው ምነው ታሪኩን አሳጠርከው በእግዚአብሄር ይሁንብህ እሄንን ደስ የሚል መንፈሳዊ ህይወት ሰፋ አርገህ አቅርብልን እያልኩ በትህትና ጠይቃለሁ ሳልጠግበው አለቀ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 5 lety +2

    *እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ*

  • @birukkore5594
    @birukkore5594 Před 5 lety

    When was established??

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 Před 5 lety

    እማሆይ ወለተ ኪዳንዬዬዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @marrytt6301
    @marrytt6301 Před 5 lety +4

    እናንተ የተመረጣችሁ ብሩካን ደናግል መነኮሳት በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 6 měsíci

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላቹህ አድስ ሰው ይቀበላሉ አድራሻ እንዴት እናግኝ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 Před 5 lety +1

    Des sile bereketachihu yederbn ethiopian na orthodox tewahdo lezelalem tnur

  • @bezuayehutube3171
    @bezuayehutube3171 Před 5 lety +1

    wawe nice Gedame 👏👏👏👏👏👌

  • @azebhailmariam1491
    @azebhailmariam1491 Před 5 lety +1

    Ene sele Gete Semani saseb wesete betam new des yemilegn ena semetuen megelets alechilem Menekusenaye eza new meselegn botaw rasu endet des endemil eko

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804

    Dink gedam lemayet yabikan e/r💖💖💖💖💖💖💖

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +1

    ደስ ሲል እኛም ለመጎብኘት ያብቃን
    ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv Před 5 lety

      this make me cry I feel emotional god bless Ethiopian and ethiopian ppl

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před rokem

    Egziabeher yemesgen 💚 💛 ❤️

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm Před 5 lety

    Egziabher yimesgen orthodox tewahdo larekng ledngl maryam lij lenatochachin rejim edme ena tena yistlng leul egziabher

  • @fitsumgirmayenhe2592
    @fitsumgirmayenhe2592 Před 5 lety

    Yasadgn gedam ejig betam desss yilal.

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r Před 5 lety

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን አቤት ደሰ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን፫

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 Před 5 lety +1

    ዋውውው መታደል ነው ደስ ሲይል በሰፈሬ ሳላውቅ እስካሁን በመድረሱ አፈርኩኝ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 5 lety

    Egezihabehir yemesgen tebareku

  • @alemfiker5224
    @alemfiker5224 Před 5 lety

    በእውነት ለእነቶቻችን እድሜነ ክንውን ይስጥልኝ አሜን

  • @birukkore5594
    @birukkore5594 Před 5 lety

    It was established 1957 according to ge-eez calendar!! Cool 😎

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 Před 5 lety

    እግዝአብሄር: :ለመለኮስቱ: እድሜና: ጤና: እግዝአብሄር:
    ይስጣቹ

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 Před 4 lety

    እግዝያብሔር ዬጠብቃቹሁ አሜን

  • @saratadss2845
    @saratadss2845 Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 Před 5 lety

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @zedmanale8809
    @zedmanale8809 Před 5 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @negative2952
    @negative2952 Před 5 lety

    የእዉነነት ይደቃል ጀጀግኖኖኖችችች እኔ ምኑ ሰሰራሁት ከሀጤያት በቀረ

  • @zelman202
    @zelman202 Před 3 lety

    Am proud orthodox

  • @hahahahhshbsbdbfbdhens7677

    በርከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሰምርልን ፩ ንድት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እግዚአብሔር እስከዚች የደራሰ አሁንም የምማጡትን ካሃዲዮችን እያሰላፈ እስከ ዘልዓለም ይጠብቅልን አሜን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 Před 5 lety

    እግዚኣብሄር የተመስገነ ይሁን

  • @user-yz7yz8qf3o
    @user-yz7yz8qf3o Před 3 lety

    ገና በህፃናነቴ በሰንበት ት/ቤት ሄጄ ጎብኝቼው ነበር በልጅነቴ አምሮ በልቤ እንደ ስዕል ሆኖ ቀርቶ አድጌ ብዙ ሰው ጠየኩኝ ግን የገዳሙን ቦታ እና ስም ባለማወቄ ላገኘው አልቻልኩም
    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቦታውን እንዳውቅ ስለረዳችሁኝ

  • @ayedayed8820
    @ayedayed8820 Před 5 lety

    ወይመታደል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amdebelongstojesusamde955

    እዛ ተምሬ ነበር ግን ሞሎክሴዎቹ ኩርኩማቸው ይተማሩትን ያስረሳል ዳቦ እና ወተቱ የሚወደድ ነበር ዛፎቹ የገዳም ልጆች ትዝ ይለኛል

  • @senayitseyoum5286
    @senayitseyoum5286 Před 4 lety

    Besmeaeb Endet Des Yilal Orthodpx yaderegkeg Amlak yikber yimesgen
    Bereketachihu Yiderbn Ehtoch Enatochi Besmeaeb

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i Před 5 lety +1

    ወይኔ ደሰ ሲል በውነት እዚ የተማራቹ ታድላቹ

  • @mesimesi4794
    @mesimesi4794 Před 5 lety

    Metratachu leyou new kalu endmilew be ayn yaltay bejorom yaltsma waga alachu almn nekachuwal ena zemnachu yebark

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 2 lety

    ወይኔ እናቶቼ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ቢያንስ በፎቶ አየግኃችሁ ዘላለም ነሩልኝ

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 3 lety

    አሜን

  • @fanustesama8463
    @fanustesama8463 Před 5 lety

    ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 Před 5 lety

    እንዴትደስይላል፡ጌቴሴማኒገዳም፡አንድግዜብቻነው፡ያየሁት፡ድጋሚለማየትፈጣሪያብቃኝ፡ኦርቶዶክስተዋሕዶለዘለአለም፡ትኑር፡አሜን

  • @user-vv5er9wh5b
    @user-vv5er9wh5b Před 5 lety +3

    ይሄንን ቦታ ማየት እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥረ ለገሡኛ እበኮትን

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety

      ከተማ ከሆንሽ በ ማ/#ቅዱሳንን በኩል መጎብኘት ይቻላል

  • @melatdebel1246
    @melatdebel1246 Před 5 lety

    Amelkie lezih abkgne

  • @user-ok4nx9fb9l
    @user-ok4nx9fb9l Před 5 lety +2

    አሜን ለዚህ አብቃን

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv Před 5 lety

      wow beautiful Ethiopia ppl god bless u very smart ppl

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 Před 5 lety

    I was there last time.

  • @user-bp2rw9dw3b
    @user-bp2rw9dw3b Před 5 lety

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ።

  • @naodkehiaraya2698
    @naodkehiaraya2698 Před 5 lety

    ኣይ ቅዱሳን ምን ይሁ የኛ ኣፍርታቹ በረኩትኩም ኣይለየን።

  • @behailuminassie6439
    @behailuminassie6439 Před 3 lety

    ከ1969ዓም በፊት የተማርኩበት ዉዱ ትምህርት ቤቴ ልዩ ትዝታዬ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 2 lety

    ውድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jj5yv4jo2e
    @user-jj5yv4jo2e Před 5 lety

    በጣም ደስ ስትሉ እንደናንተ ብሆን ምን አለበት

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 Před 5 lety

    እግዚከብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @kardon4996
    @kardon4996 Před 2 lety

    LESSON:
    Even if u r a king or a queen ......u should always depend on the help of God the Almighty!!!!!!!!!!!!!
    Megistuna , Meles
    Achemalekut .......sasibew ...wede lay yilegnal !!!!!!
    FETARIN mastawes hulem gid YILAL!!!!!!!!!!