ከታሪክ ምሁሩ ከፕሮፌሰር ላጴሶ ዴሌቦ ጋር በቤተሰብ ጥየቃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 03. 2019
  • ከታሪክ ምሁሩ ከፕሮፌሰር ላጴሶ ዴሌቦ ጋር በቤተሰብ ጥየቃ

Komentáře • 213

  • @rokyalegas1686
    @rokyalegas1686 Před 5 lety +5

    ስለ ታሪክ ብታናግሪው ጥሩ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ታሪክን በመግለጽ የሚታወቁ ትልቅ ሰው ናቸው ረጅም እድሜን እመኝላቸዋልው ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Před 5 lety +20

    እንደነዚህ አይነት የሀገር ሽማግሌዎችን ያብዛልን ታሪካቸውን ከስር መሠረቱ ያልረሡና የመጡበትን የሚያውቁ የአያት የቅድመ አያት የአባቶቻቸውን ታሪክ ያልለቀቁ ያልዘነጉ በትምህርት ከቤተሠቦቻቸው አልፈው ለወገኖቻቸው ሻማ የሆኑ የእውቀት አባት ናቸው አቦ በጤና፣በክብር፣በሞገስ ያኑርልን🙏

  • @solomonyitayew4285
    @solomonyitayew4285 Před 5 lety +13

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፕሮፌሰር ላጺሶን በማየቴ ድሮ በልጂነቴ አልፎ አልፎ በቴሌቪዥን አያቸው ነበር አሁን ማንም እየተነሳ አዋቂ ነኝ ሲል ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ የት ገቡ እያልኩ አስብ ነበር እረጂም እድሜ ይስጥልን ።

  • @ethiosankofacom
    @ethiosankofacom Před 5 lety +9

    Thank you prf. Lapiso..you are great Ethiopian

  • @yoditlegesse7216
    @yoditlegesse7216 Před 5 lety +12

    እኔ፡ እምለው የኛአ አገር ሚድያአ ለሌላአ ፡ለማአይረባ አወሬ የምትጠቀሙት፡ ሰአትብዛአቱ ፡ከንደዚህ አይነት ሙሁር ፡እናአ ታአሪክ አዋቂ ሰው ጋር ፡ግን አትጠቀሙበትም በጣአም ያአሳአዝናአል ፡እረጅም እድሜ ለፕሮፌሰር ተመኘው።

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 5 lety

      ልክ ነው ሰዓት አንሷል:: ብዙ ታሪክ መንገር የሚችሉ ምሁር ናቸው:: እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾

    • @gennid9476
      @gennid9476 Před 5 lety

      Yodit Legesse tebarik

    • @gennid9476
      @gennid9476 Před 5 lety

      Yodit Legesse mene tarike takalechina sele tarike tetykalechi?

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

    አቤት ድምፅ ክክኬኬወፎች
    እረገፉ ሥታምሪማርነሽ ፋናን
    አልወደውም ነበር አችንበጣም
    ነው የምወድሽ ክብር ኢትዮጵያን ለአሥከበሩ ውድ አባቶቻችን

  • @user-gd8zc3ev8b
    @user-gd8zc3ev8b Před 4 lety

    ያረቢ ጌታየዋ እድሜዎትን ያርዝምልን ታሪክን ከሠዎ የምንሠማ ያድርገን እኔ የኢመሙ አህመድን (አህመድ ግራኝ) ታሪክ ከሠወ ከሠማሁ በዋላ ነው የወደድኳቸው ሀቁን ሥለዘገቡልን እናመሠግናለን

  • @bettyj.6828
    @bettyj.6828 Před 5 lety +23

    እኔ የሚገርመኝ ኮምንታተሮች በቃ አንዱ በጀመረው ነው የምትቀጥሉት (copy paste)። ቁምነገሩ የኘሮፌሰሩ ቃለ ምልልስ ሆኖ እያለ ጋዜጠኛዋ ላይ ታነጣጥራላችሁ ይገርማል። እስቲ ቁም ነገሩን ልብ ብላችሁ ስሙ።
    በጣም የሚገርም ቤተሰብ እና ምሁር አባት እድሜ ይስጥልኝ።

    • @beingrekik
      @beingrekik Před 5 lety +1

      I was thinking the same lol :D Beautiful family and a great Ethiopian guy

    • @user-fe8pv2pc8b
      @user-fe8pv2pc8b Před 5 lety +1

      ትክክል እኔም ይገርመኛል በየሀሉም ካማንት ሳይ ተመሳሳይ ኤጭ

    • @eyerusalemkeder2138
      @eyerusalemkeder2138 Před 5 lety

      Betty J. Tekekel

  • @mannykebede7308
    @mannykebede7308 Před 5 lety +9

    እኔ የምለው ስኬት ማለት ልጅ እውጫገር ማኖር
    ማለት ነው አሜሪካ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
    ጀርመናት ክብር ለ ግዚያቤር ታዲያ ኢትዮጵያውያን በ ምን ይመኩ ለ ፕሮፌስር አሁንም ጤንነት እረጅም እድሜ

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 Před 5 lety

      Manny Kebede,
      Unfortunately, that is the thought of many of us and it has some truth. Who wants their children to live in uncertain world. Many idiots are threatening the entire society without any shame these days. So, it’s true to say ‘ at least my children are safe; thanks to God ‘. In general, I wish our country is peaceful with her poverty. Yet, as you know, those yededebit dedeboch snatched the wealth and stability of the country. So, you know.......

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz Před 5 lety +4

    ፕሮፌሰርን ደግመሽ አግኛቸዉ ብዙ ታሪክ ይነግሩናል

  • @justiceforall7996
    @justiceforall7996 Před 5 lety +2

    Dr Lapiso God bless you i wish you healthy and long live !!!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +2

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው🙏🏾

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +16

    ኡፍ የድሮ አባቶች ሠዉ ሢያዩ ብድግ ሢሉ እባዬ መጣ የዛሬ ልጅች እና ግን

  • @beingrekik
    @beingrekik Před 5 lety +1

    Thanks professor for your contribution

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 5 lety +5

    Beautiful family. God bless you all.

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 Před 3 lety

    What a wisdom! I wish you spend much time with Prof. Lapiso. The journlist is shining like the sun!

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Před 5 lety +4

    what a wonderful family God bless more this supper familiy

  • @user-sx9xn5pg3q
    @user-sx9xn5pg3q Před 5 lety +1

    That's right he writes pure history of Ethiopia. Great historian. Thanks.

  • @user-ww4tj7us3l
    @user-ww4tj7us3l Před 5 lety +41

    ነ ዘረኞች ይሄን ይስሙ እውነት የተማረ ይግደለኝ ሚባለው አባባል ትክክል ነው

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 Před 5 lety +3

    Egziabehare Yebarekachew
    Endet Des Yelal 💚💛❤

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 Před 5 lety +2

    ሁፍፍፍፍ በእግዚአብሔር የተመረጠ ትዳር ደስ ይላል ጌታ ዘመናችሁ ይባርከው

  • @biniyamteklulemma7167
    @biniyamteklulemma7167 Před 5 lety +4

    The best man of Ethiopia. P/R Lapiso!

  • @henokt3206
    @henokt3206 Před 5 lety +5

    Why it's too SHORT? Professor Lapiso G Delebo needs more than this time. He is our icon.

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 Před 5 lety +3

    ውይ፡ጋዜጠኛዋ፡ዛሬእውነት፡የኢትዮጲያዊያንእናትመስለሻል፡አለባበስሽ፡ዛሬደስይላል፡በናትሽበዚሁቀጥይ፡ኢትዮጲያዊነትንስበኪ፡የምእራባዊያን፡ኮተትአይጠቅመንም፡ያጠፍናል፡እንጂ፡ለአባቶቻችን፡እድሜናጤናይስጥልን

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m Před 5 lety +1

    ዒዙዬ ስወድሽ እናመሰግናለን

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    ጎበዝ አንዳንድ ሚዲያ የሚያቀርበውን እንኳን አያውቅም እውነት ስንት ትልቅ ሰው እያለ አብሶ አንዳንድ ሚዲያ ሆን ብሎ ብሄር ተሳዳቢ ነው የሚፈልገው ለይትውቡ ሲል

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe Před 5 lety

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት እድሜና ጤና ይስጣችሁተባረኩ።You have done best for your nation Ethiopia so many are proud of you let the Lord Jesus reward of you !!!

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 5 lety +14

    አምሮብሻል ጽጉር ማጠሩ ውበት ነው የጨመርልሽ

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 Před 5 lety

    Egzihaber edemena tena yesetelen professor lapiso ye Ethiopia enku new🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-up9uc4jz3c
    @user-up9uc4jz3c Před 5 lety +4

    የንኤ ውድ ስወድሽ እኮ ዛሬ ፪ ነኝ

  • @RumpaRupom
    @RumpaRupom Před 5 lety +4

    ለበተችን እድሜነ ጤነ ይስጠሁ

  • @gebrehannabalcha2331
    @gebrehannabalcha2331 Před 5 lety

    አንቺ ጋዜጣኛ እጅግ አድርጌ አከብርሻለሁ ለምን ብትይኝ ከድሮ ጀምሮ እጅግ አድርጌ የማከብረው ሰው ባለታሪክና ፀሐፊ ናቸው እውነት ነው የሚልሽ ስማቸውን ሲነሳ ከአልጋዬ ተነስቼ እንባዬ እየተናነቀኝ ደስብሎኝ እየሰማሁ ነኝ ትክክለኛ የታሪክ መምህር ናቸው ታዲያ የትግራይ ገብረ ኪዳን ደስታና ፕሮፌሰር ላፕሶ ዴሌቦን ስንመለከት የሰማይና የምድር ርቀት አላቸው ኢትዮጵያዊ ስሜትና ጣሊያናዊ ስሜት ነው ይህ ልዩነት የማየው ይህ ነው

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 Před 5 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ይህን ቤተሰብ ይባርክ በጣም ደስ ይላሉ💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 Před 5 lety

    Very interesting interview and I love his wife expression about her family and specially her husband

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 Před 5 lety +3

    ኢትዮጲያ ውስጥ እንደሳቸው ብዙዎችን ያቀፈ ታሪክ የሚጽፍ የለም

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety +2

    ባለቤታቸው ልጂ ናት
    በጣም ደስ ይላሉ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 5 lety

    ፕሮፌስር ላጵሶ ድሌቦ (ጌታሁን ዴሌቦ) እ/ር ራጂም እድሜ እና ጤነ ይስጥክ አባታችን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    ዋዉ ከነአለባበስሽ ስታምሪ Thankyou🙏🏾

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ አደሜ ከጤና ጸጋውን ያብዛላቹህ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +1

    እድሜና ጤና ያብዛላችሁ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 Před 5 lety

    እንዴት ደስ ይላል አገረ ውዳድ አባቶችን ያብዛልን ዘረኞች ከእነዚህ አባቶች ተማሩ አገራችን ስላም ሁኚልኝ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 5 lety +12

    ክክክክክክክ እኔም ዘራፍ ኣካኪ ዘራፍ ክክክ ይመችሽ ኢዛናዊት ስታምሪ ሁሉ ነገርሽ በዓል መስለሻል
    ፋና ውስጤ ናችሁ በርቱልን ፋና ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ።
    ዳዲ ስትል ነው የሰማሁት ለባሉካ ዋው ፍቅራቹ ብዝት ይበል ደስ ትላላችሁ በጣም።

  • @user-jq4po7oj3z
    @user-jq4po7oj3z Před 5 lety

    ክክክ ስወድሽ የኔቆጆ አፌን ከፍቼ ስስማ እንዴት እዳስደነገጥሽኝ ክክክክክፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ማሬ።

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 5 lety +1

    Gud new ! professor and university lecturer honwe hagerachwein agelegelwe toreta seweto endayt 400 birr toreta becha esti men malet new . betseb bayenorachwe yechin birr men yaderguat nber .... Yasazenale !

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 4 lety

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር በጣም ነው የምወደዎት

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 5 lety

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 Před 5 lety +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety

    Ur smart reporter I love ❤️ your show

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před 5 lety +1

    Yene konjo. U love ur Job

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 Před 5 lety

    ውይ የኔ እናት ስታምሩ እ/ር እምላክ ሰላማችውን ያብዛው

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    አሉ ናፍቀውኛል እውነተኛውን ታሪክ ስማ እንግዲህ ጎበዝ

  • @boostmobile5413
    @boostmobile5413 Před 5 lety +1

    Betam yemwedachew abat tarik awki becha sayhon tarik nachew esachewem bezu yetemerameru yeseru kebur abat

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 Před 5 lety +5

    የፋና ቤተሰቦች ፕ/ር ታሪኩን አሳጠራችሁበት ቀጥሉ በት

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Před 5 lety

    ኡፍ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው ደስሲሉ

  • @samisam4561
    @samisam4561 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ኢዛና ምን ሆነሽ ነው ጸጉርሽን የተቆረጥሽው?

  • @Hayat-uc4yj
    @Hayat-uc4yj Před 5 lety

    ደስ የሜሉ ባልና ሜስት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +4

    *ክክክክክክክክክክክ አስድነግጠሽኝ ማምየ ስውድሽ እፍየ!*

  • @hannahanna492
    @hannahanna492 Před 5 lety +2

    Seat yichemer mindnew asibubet mirt abat beteseb nachew

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 5 lety

    ameneeee desss yemyelgiii bhulu nger kfyit fetaryiwen bmangiawum emenet yemyitera

  • @almazabebe6890
    @almazabebe6890 Před 5 lety +3

    Egzaber Etopiyaa Yebrkate

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety +4

    አለባበስሽ ሢመች😍

  • @mekdesamareamare525
    @mekdesamareamare525 Před 5 lety +2

    Edmena tenant chemiro yistachiw betam des yemil betesebin new

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 5 lety +1

    ዳዲ ዳዲ ምን ትቦጠረቂያለሽ አሜሪን መሆን ብርቅ ነው እኛ የኢትዮጵያውያን እማዬ አባዬ ብለን ያደግነው ባንቺ ቤት የሰለጠንሽ መስሎሻል ውርድ!! ነገር ነሽ

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 Před 5 lety

    በጣም ደስ የሜል ፕሮግራም ንው እናመሰግናቸዋለን::

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 Před 5 lety

    Ethiopia Lezelalem Bekeber Tenur Amen Amen Amen 🙏

  • @rahme8539
    @rahme8539 Před 5 lety +4

    ወይ የሰፈሬ ጀግኖች ገርጅ የጨዋ ሰፈር ነውኮ

  • @user-we4wf1iw5q
    @user-we4wf1iw5q Před 5 lety

    yene konjo ay dimit asakishig ewdishalehu

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +8

    ዋው ቀሚስሽ በጣም ያምራል የኔቆንጆ አንችም ቆንጆ ነሽ

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 Před 5 lety +1

    Le jewar yengerut jeware Ethiopian aiwedem ebakachehu le qero qoreqoro asemulgn

  • @abgelyonatne4981
    @abgelyonatne4981 Před 5 lety

    ትልቅ ሰዎች ናቸው ታበራኩ አንደኛ ነቸው

  • @big222bigc4
    @big222bigc4 Před 5 lety

    Anch gazetegna gen betam new yemetemecgn yemer betely yemetakerbiyachew programoch keteyebet please and betam des yemilu beteseb egzabher yebarkachu professor lapiso ye ethiopia denk sew bezzu yaletzemerelachew yaletebalelachew mirt ethiopiyawi

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety

    Jegna Ethiopiawi newet. Betam des yilal. Berasachew yemitelut amend endezih aynet kuru Ethiopiawianin egziabher edmeyachewn yarzimlin.

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 5 lety +4

    zergiiothe semuw adyia fyinfyinta Karo menamen lemetelwu dwfenothe emyi etyiopya kefuwshen alsema 💚💛❤

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 5 lety +1

    ውይይይይይይ ....ኸረ ላግዝሽ ጠብቂኝ
    ኸረ ጎራው እትትትትትት....አቃቂ ነው አካኪ ሳይሆን ፈገግታሽ ይበቃል ቆንጅዬ

  • @firehiwotcici9621
    @firehiwotcici9621 Před 5 lety

    እድሜ ይስጦት

  • @user-sf4mw7cn5v
    @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety

    ዋውውው ሥታምሩ😍😍❤❤😘❤😍

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety

    ዘራፈ ወይ ጉድ ምን መቶብሸ ነው የኔ ድብሸብሸ ስታምሪ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 5 lety +3

    ወይ ኢዛናዊት ለአድዋ ነው ፀጉርሽን የቆረጥሽው ውዴ ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤንነት እመኛለሁ ለአባታችን ከነ ቤተሰቦቻቸው

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 5 lety

    Besimam dimit blo zimmmm new zefagnochin asakekishachew

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +2

    ዘራፍ😊💚💛❤🙏👌👌👌

  • @hawaendris1466
    @hawaendris1466 Před 5 lety

    ይዛናዊት አለባበስሽ ያምራል

  • @getneshamare1038
    @getneshamare1038 Před 5 lety

    Alebabesish yesatn kibr yemitebk newu

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 5 lety

    የማማ ኢትዮፕያ አምላክ ሁሉንም ቤተሰብ ይባርክልኝ በርቱ።

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 5 lety

    ደሲ ይላል እግዚአብሔር እዳሜ ይስጥቼው

  • @yigo1010
    @yigo1010 Před 5 lety

    Profesor lapiso delebo talak mehur talak ethiopiawi temeramari yetarik felasfa edmeweten tenaweten amlak yetebek egna ye ethiopia lijoch hulem talak keber lerso alen ethiopia be lijochwa tekebra lezelalem tenur

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 Před 5 lety +3

    Wende temselalech zere😍😍

  • @tarekegnejamo
    @tarekegnejamo Před 5 lety +4

    ፕሮፌሰር ላጵሶ(ጌ)ድልኤቦ ፡በመጎበኛትሽ ጥሩ ነው ።ነገር ግን በድል ቀን ስለትዳርና ስለቤተሰብ ፡ሆነ፡፡

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    ይህ ትውልድ ሊያውቃቸው ይገባል ተከታታይ ዝግጅት ያስፈልጋቸዋል እውነተኛውን ቱባውን አስታራቂውን ታሪክ ይዘዋል መፅአፍ ናቸው እሳቸው ቀን በቀን ቢቀርቡ ትውልድ ይጠቀማል ይህ 27 አመት የተመረዘ ትውልድ ይድናል

  • @makaadam3125
    @makaadam3125 Před 5 lety

    አዲናቂሺነኘኢዛናዊት

  • @firdod1648
    @firdod1648 Před 5 lety

    ዋው ፍና ቀለማት እጅግ እወዳችሆለሁ

  • @hanafantu3076
    @hanafantu3076 Před 5 lety +1

    ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ መስማት ያስደስተኛል

  • @xmediabox
    @xmediabox Před 5 lety +1

    top Girl

  • @desalegntiroro9422
    @desalegntiroro9422 Před 5 lety

    Lemindinow yemayitewq.?

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge Před 5 lety

    የዘመና፡፡ ምርጥ ጋዜጠኛ ተመቸሽኝ

  • @wondimuheme5477
    @wondimuheme5477 Před 5 lety

    Mirt ye ethiopia ye tarik abat wow lijochon enderso adrigew yasadegu yimeslegnal tarikin kenersu yetemaru bizu Ethiopian yemiwodu yinoralu biye asibalhu

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +1

    ፍና ውስጤ ናችሁ

  • @user-bl9de8vb8g
    @user-bl9de8vb8g Před 5 lety

    ዋው ደስ ስትይ

  • @sabaethiopiawit8090
    @sabaethiopiawit8090 Před 5 lety +1

    ብዙ ምርጥ ጋላ ኢትዮጵያዊ አሉ ግን ምንያደርገን ጀርመን እና ወያኔ ተጫወተባቼው ከስም ፊደል እስመቀየር ድርስ የማይጠቅም ትርክት ተብትበው ሰተዋቼዋል እነሱም ኢትዮጵያዊ አይደለንም እስከማለት ደርሰዋል ።

  • @delelegnadisie7092
    @delelegnadisie7092 Před 5 lety

    በሳቅ ድክም አደረግሽኝ!!!!!!!!

  • @user-cy6rw2rq7p
    @user-cy6rw2rq7p Před 5 lety

    አይለያችው