ከዓመታት መጠፋፋት በኋላ ጎዳና ላይ የተገናኙ ቤተሰቦች በቤተሰብ ጥየቃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2019
  • ከዓመታት መጠፋፋት በኋላ ከተገናኙ ቤተሰቦች ጋር የተደረገ ቆይታ በቤተሰብ ጥየቃ

Komentáře • 751

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 4 lety +118

    ወጣት ሄኖክና ቤተሌምና የኮልፊ ወጣቶች ልትመሰገኑ ይገባል እናመሰግናለን

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 Před 4 lety

      የኢትየቢያ ወታድር ስታመት ልፊተው። ምንምነገር። ይገርማል።

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 Před 4 lety

      ምራቲቱ በጣም አስተዋይ። ልጂ ይውጣልሺ። ያገሩን ድም ያገሩን። ወታድር። ልፍቶ። መዳላይ። መቅርት። እርጀም እድሜ ይስጥህ አባቴ

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi Před 4 lety +262

    እንኳን ደስ አላችሁ Henokiye በርታልኝ አባቴ Social Media እንዲህ ለመልካም ነገር ስንጠቀመው ደስታው እጥፍ ድርብ ነው

  • @user-mz1dn1go3m
    @user-mz1dn1go3m Před 4 lety +94

    *የልጅ ሚስት አይደለችም ይች ልጅ እጅ እናት የሆነች ምራት ናት እግዚአብሄር ሰላምሽን ያብዛዉ እህት በጣም ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ያኑርሽ በእዉነት በጣም ምርጥ ሚስት ልባም ሴት ይሉሀል ይች ናት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይባርከዉ በእዉነት በጣም ደስ ይላል*

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b Před 4 lety +1

      በልጆቿ ታገኝዋለች ምርቃቱ ስራዋ ይከፍላታል ውነት እደዚኸ አይነት ሰው መሆን የምመኝ ከልጂነት ጀምሮ ፍቅር የሆነ የባል ብተሠብ ይስጠኝ

    • @bangladeshbangladash4630
      @bangladeshbangladash4630 Před 4 lety

      የኔልባም ማሻአላህ የልጁሚስት ወላሂ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ የኔልዩ ፍትህ ለወታደር ይሰጥ

    • @user-mz1dn1go3m
      @user-mz1dn1go3m Před 4 lety

      @@user-dj5bc1yi3b እግዚአብሄር ሰዉ አድርጎ የምር ሰዉ የሆኑ ቤተሰቦች ይስጠን በእዉነት እኔም ልጅ መሆንን እሻለሁ

    • @user-mz1dn1go3m
      @user-mz1dn1go3m Před 4 lety

      @@bangladeshbangladash4630 አሜን ፫ እግዚአብሄር ንጽህ ቤተሰብ ይስጠን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +60

    እኚህን አባት በመጀመሪያ አይቼ በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር በእውነት ደሰ ብሎኛል አባት ሺፈራው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት አባቴ አባዬ 😘😘😘😘😘

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j Před 4 lety +118

    የልጅየውን ሚስት በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግናት አላልፍም እግዚአብሄር ይስጥሽ

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety +135

    ወይኔ የኔ አባትዋ እንኳን ደስ አለዎት. ሲያሳዝኑ #ምን ይዥ ልሂድ እያልኩ ተለያይቸ ቀረሁ አሉ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ የስደት ኑሮ አልሞላልኝ ብሏል እኔም ምን ይዥ ልግባ እያልኩ እድሜየን ጨረስኩት እህህህህህህ

    • @rozaroza1777
      @rozaroza1777 Před 4 lety +3

      እግዚያብሄር ፍቅር ነው ayzosh ename 9 amte honang gane ahune korechalhu lagan endamegaba anchme kurach aymolame gat yawkale

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 4 lety +1

      nin Hager alesh ena tegebeyalesh ???
      Hageretu be OROMO teweralech ,, be Mencha
      enardalen,, be kililelachn lela sew kayen eyalu aydel ? KKKKKK
      öö

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 4 lety +1

      Hejena Qimeshw !

    • @user-ik4rs2uz4j
      @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety

      @@abebe7532 ታዲያ እስከመቸ ሰው ሃገር

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety

      ሁላችንም ነን እህት ፍጣር ይርዳን ሁላችንም ዛሬ ነገ እያልን ልጅነታችን አለቀ

  • @user-ku3qb1ll7p
    @user-ku3qb1ll7p Před 4 lety +23

    ወላሂ የልጁ ባልተቤት አስለቀሰችኝ የኔ ምርጥ ሁሌም ኑሪልኝ ኡፍፍፍ ምን ልበልሽ ያአላህ ቃላት ያጥረኛል የኔ የቆንጆዎች ቆንጆ የምርጦች ምርጥ አንቺ ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf Před 4 lety

      Uuuuuuuuuffg
      Abbayeee😘😘😘💋💋💋💞💞💞

  • @johnawake9870
    @johnawake9870 Před 4 lety +37

    የኮልፌ ወጣቶች ልትመሰገኑ ይገባል አባባ ቤተሰቦቾን ስላገኙ እንኳን ደስ ያሎት ፋና በርቱ

  • @tsigemarymemamo234
    @tsigemarymemamo234 Před 4 lety +24

    ካሳሁን እንኳን ደስ አለህ! እኔም እንዳንተ አባቴን ካጣሁ 31 ዓመት ይሆነኛል፡፡ ባንተ ደስታ ምን ያህል እንዳለቀስኩ አንተን የረዳህ አምላክ እኔንም ይረዳኝ፡፡

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f Před 4 lety +25

    ዋውውውውው 100% ጥሩ ጂግና ወታደር ወታደር ማለት እሂ ነው ።30 ዓመት እንደ ኣንድ ደቂቅ ለኣላማ የሚሞት ጂግና ወታደር ኡነት የ ወታደር ክብር ይገበዋል ።

  • @esamTv51
    @esamTv51 Před 4 lety +36

    ለኢትዮጵያ ወታደር ክብር ይሰጥ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 4 lety +25

    የኔ አባት የልጁን ሚስት አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😭😭

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 4 lety +30

    የኔ አባት እኔስ አባቴን በጣም ነው የምወደው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 4 lety +20

    የልጁ ሚስት የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ እንኳን ደስ አላቹ

  • @duosos5942
    @duosos5942 Před 4 lety +182

    የአገረ ባለውለታ ወታድር እንደዚ ተጥለው አገረ መቼም አታድግም

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 3 lety +1

    ዋው ጋዜጠኛው ካላት ቅልጥፍና ጋር ስታምር እንደዚህ የተነፋፈቀን ማገናኘትም ትልቅ ጽድቅ ነው

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 4 lety +78

    ፌስቡክና ይቱፕ ላይ ነው ጦርነት ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ቅን ሰው አለ ቤቲና ሄኖክ ልትመሰገኑ ይገባችሃል

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety +3

      በጣም ሚድያወች ላይ ነው ሁሉም ቦክስኛ ፐለቲካ ያለው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +1

      ያዲሣባልጆች እጂም እድሜ ይሥጥዎችሁ ውድድድድ ነውየማረግላችሁ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety

      ሸገሮች ፍቅርናችሁ

    • @user-dt1rp3dx4c
      @user-dt1rp3dx4c Před 4 lety

      እውነት ነው እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ደስ አላቹም

    • @tigistaddisu8040
      @tigistaddisu8040 Před 4 lety

      እኔ ወንድሜ ድፋን 20 አመት ሞላው ከጠፍ ምን ይሻላል

  • @abnetshimekit98
    @abnetshimekit98 Před 4 lety +1

    እንዲህ ለሀገራቸው ዋጋ የከፈሉ ጀግኖች በየቦታው ወድቀው፣ ተጎሳቁለው ማየት ያማል በእውነት ፡፡ ከቤተሰብ ፣ከልጅ መለየት እራሱ አንዱ የመስዋእትነታቸው አካል ነው ፡፡ ሔኖክ ፈጣሪ ብድራትህን ይክፈልህ፡፡

  • @user-cg8qz1tg3i
    @user-cg8qz1tg3i Před 4 lety +24

    አይ ማጣት ምን ይዠ እንደወጡ ያስቀራል

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 4 lety +19

    ውይየልጁሚስት መታደልጥሩሰውይለቀስለታልበኢወትእያሉም መታደልነው

  • @user-jp8bh6hu9o
    @user-jp8bh6hu9o Před 4 lety +37

    እህ እኔሰ አልቻልኩም አባየ የኔ ምሰኪን እድሜና ጤና ይሰጠዎት አባ ክፉህን አታሰማኝ 😢😢😢😢

  • @fatemaail8020
    @fatemaail8020 Před 4 lety +4

    እኮን ደስ አላችሁ ያባትፍቅር ምን ያክል ይከብዳል ምነው አባቴቤኖር በሂወት አልህምዱሊላህ እህት ወድሞቸ። አባት እናት አችሁን ተከባከቡ ምንም ቤጠፍ ይተካል እናትና አባትግን ፍጹም አይተኩም

  • @user-zv3jn6wn3v
    @user-zv3jn6wn3v Před 4 lety +6

    እጂግ በጣም ደስ ይላል ሰውን ሰው ሊያስብለው የሚችለው መልካም ስራ ነው መልካም ሰሪዎችን ያብዛልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ደግሞ ለጠያቂዎች ለሞላው ሰአት ለመልካም ነገር ስአት አለቀ አለቀ ባትይ ጡሩ ነው ብዙ ጊዜ እከታተላላሁ ስአቱን አስተካክሉ ልክ እንደ ጀቲቪ ሰፋ አደርጉት!!!

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 3 lety +1

    ዋው ጎደኛማለት አድህነው እግዚ አብሄር ይጠብቃችሁ ፍቅር ደስ ይላል

  • @user-ej5pz8be7n
    @user-ej5pz8be7n Před 4 lety +13

    አባቶቻቹ በሒወት ያሉ የታደላቹ ናችሁ እና እባካቹ እናት አባት ያላቹ ተከባከቧቸው እድለኞች ናቹ በሒወት ሳሉ ማረግ ያለባችሁን ሁሉ አደራ ካለፈ በኋላ እደ እግር እሳት ነውና

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety +6

    እሺ የኔ ቆንጆ የሴት ጆሲ ጥሩ መሰራት ለራሰ ነው መልካም ነት ለራሰ ነው እግዛቤሄር ይባራክሺ ቆንጆ ሰው

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety +2

    እፍፍ የኔ አባት እንኮን ደስ አላችሁ እናቴ እና አባቴ ኑሩልኝ ክፎችሁን አያሳማኝ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 4 lety +5

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ እርጅም እድሜ ይስጠዎት እኔ አባቴን እንዲ ጠፍቶ ባገኝሁት ሞት ክፉ ነው 😭😭😭

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 Před 4 lety +5

    ኢትዮጵያዊነት። አንድነት። መረዳዳት። መፋቀር። ዉበታችን ነው። ሚዛናዊት ተባረኪ

  • @hiwi2012
    @hiwi2012 Před 4 lety +4

    የሸገር ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው ስወዳቸው ሁላቹም ተባርኩልን!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +18

    ሄኖክ አቦ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይሰጥህ ይህ ሁሉ በአንተ ነው የሆነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety +9

    ዊ ዘንድሮ በስቱ እናልቅስ ዊ አልቅሼ ሞትኩኝ ኡኡኡኡ የሰራት ጌታ
    ወይኔ አባቴ እኔን ልጆች

  • @meskelflower1087
    @meskelflower1087 Před 4 lety +3

    ታሪክ ነው ! ከሁሉ ባለቤቱን አድንቄያታለሁ : የዋህ ልብ ፈሪሀ እግዚአብሄር እና የእውነት ሴት ናት :: ለሁላችሁ ጤናና እድሜ ለአባታችን ኑሮው ጎድቷቸዋል ወታደር ነበሩ ለሀገራቸው የድርሻቸውን የተወጡ ይሁን እንጅ ኢትዮጵያ የሞቱላት የቆሰሉላት የደከሙላትን ውለታ መክፈል ቀርቶ ልጆችዋ የሚባሉበት ዘመን ደርሰናል : ይህ ወደፊት ታሪክ ሆኖ ያልፋል !

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 4 lety +38

    ልጅ እያላቸው እንደሌላቸው ዘመድ እያለ እንደሌለ ያገራችን ወታደሮች ያሳዝናል እነሱ እይወታቸውን ሊስጡ ሄደው ሜዳ ሲወድቁ ታሪክ ይወቅሰናል

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 Před 4 lety

      Ewnet newe. Beteseb noreme alnorem ande yehager wetadere bezhe huneta lewedeke aygebam. Kebelese, kefetejase, yesefere wetatese. Orthodoxawe wetat malet musleme wetate malet bego tegebar ena emenetu besera kaltegeltse kenetu newe. Lemanejawem enkwan kebetesebachew tegenaju. Egzabher ymesemabet.

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 4 lety

      U r absolutely right

    • @ahabte
      @ahabte Před 4 lety

      Betam 😥😥
      Ymal

    • @yonasgrazimach600
      @yonasgrazimach600 Před 4 lety

      ወይገኒ ፈጣሪይባርክሽ

  • @enqugirma7200
    @enqugirma7200 Před 3 lety +1

    እናተም ሄኖክም በርቱ እኔ ደሞ ሼር እሮጌላችሀለው ጌታ ከናተጋ ነው

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 4 lety +8

    እኔ. ልንከራተት. አባቴ. ውይ. 😭
    ልጆች. እባካቹ በተቻላቹ መጠን አስደስቷቸው ቀሪ ዘመናቸውን

  • @user-mk5nc4qh9d
    @user-mk5nc4qh9d Před 4 lety +7

    ሄኖኬ አላህ ይጠብቅህ የስው ደስታ የሚያስደስትህ ሰላማችሁ ደስታችሁ ይብዛ ሁላችሁም

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 Před 4 lety +8

    የኢትዬጲያ ህዝብ ሩህሩህ የዋህ እግዳተቀባይ ከደስታዉን መከራዉን አብሮ የሚካፈል ነዉ እኳን ደስ አላችሁ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 Před 4 lety +4

    እሰይ ደስ ሲል ባለፈዉ አይቸ አዝኝነበረ ዛሬ ደስ አለኝ ፍስቡክን እባካችዉ ለእዲህ አይነት እንጠቀምበት

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před 4 lety +18

    አባባ ትልቅ ጥፋት ነው የሰሩት በህወት እያሉ ከቤተሰቦት መደበቅ ተገቢ አልነበረም ሰርቼ እየኖርኩ ነው ምንያደርጉልኛል ያሉትም ስተት ነው

    • @user-vi2jh2nf9k
      @user-vi2jh2nf9k Před 4 lety +2

      የንግግር አለማወቅ መሰለኝ፣ ድህነት ከቤተሰብ አርቋቸውሌላ ዘመድ ፍለጋ መሄዱ ይከብዳል

    • @user-pg6kc1bd2k
      @user-pg6kc1bd2k Před 4 lety

      አዎ ወላሂ እኔ ራሱ እንደዛ ሲሉ ድንግጥ ነው ያልኩት

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 3 lety +2

      ምን ይዥ ልሂድ ነዉ ያሉት አይደል

    • @embetmano6474
      @embetmano6474 Před 3 lety

      @@GrandPrime-mt9px awo

  • @destidestina1966
    @destidestina1966 Před 4 lety +7

    እህህህ እኔን የኔ አባት ሲያሳዝኑ ምን ይዥ ልግባ እያልኩ አሉ አይይይ ሀገሬ እስከመቸ ግን በድህነት

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 4 lety +15

    እንካን ደስ አላቸው የቤተሰብ መገናኝት በጣም የምያስደስት ነው አምላክ እንካን የደስታ ቀን ሰጣቸው ተመስገን ነው

  • @zenized1071
    @zenized1071 Před 4 lety +2

    እንኳን ደስ አላችሁ አባትም ቤተሰብም
    የወጣቶቹ ስራ በጣም ከደስታ በላይ በዚህ አይነት በጎ ስራ በጣም ትልቅ ስራ የሰሩ ወጣቶች ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በህይወት ዘመናችሁ ደስታን ያብዛላችሁ

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f Před 4 lety +2

    ወይ አስለቀሱኝ አባት እንድህ ሆኖ ተቸግሮ ማየት በጣም ያማል እንኳንም ተገናኞ አልሀምዲልላሂ

  • @bigmanbigman9328
    @bigmanbigman9328 Před 2 lety

    በእውነት ላንቺ በሔድሽበት ይቅናሽ ክፉ አይንካሽ ወጣቶቹም በእውነት የኢትዮጲያ ወጣቶች ከእድሜያችሁ በላይ አስባችሁ ላደረጋችሁት ነገር በአጠቃላይ በዚህ ዙሪያ ያላችሁ በጎ ሰዎች ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 4 lety +36

    😭😭😭😭 አባቴ ሆዴ እኔ የእት ላግኝህ አባቴ ከጠፍ 10 አመት አለፍው አንጀቴ

    • @user-ot1lu4mm8y
      @user-ot1lu4mm8y Před 4 lety +1

      እፍፍፍፍፍ አላህ ያስገኝልሽ አንጀት ይበላሉ

    • @user-wc8zf8ir5j
      @user-wc8zf8ir5j Před 4 lety +1

      ያአላህ አብሽሪ ማማ አላህ ያስገኝልሽ

    • @miheretdereje1756
      @miheretdereje1756 Před 4 lety

      Jossy j tv afalgun atmokerym ayzosh u will find him

    • @user-hw6xg6hs7x
      @user-hw6xg6hs7x Před 4 lety

      አላህ አንድ ቀን ያገናኛችሁ

    • @user-ww6lo8zq3i
      @user-ww6lo8zq3i Před 4 lety

      ጌታ ያጋናንሽ እንቺም ኣጣያይቂ ላጌታ የሚሳነው የለም ኣባትሽ ታገኚ ይሆናል

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 4 lety +2

    የኔ አባት እንኳን ደስ አልዎት እንዴት ያሳዝናሉ እረጅም ጤና ለአባቶች አለሀምድሊላሂ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 4 lety +32

    በአላህ ሚስቱ በጣም ጡሩ ሚስት

    • @hannakadam5154
      @hannakadam5154 Před 4 lety

      በጣም ደስተኞች የሚል ታሪክእግዚሐብሄር ይስታቹሁ የኔም እናት ቤተሰቦቻን አታውቅም ከ50 አመት በላይ ሆናታል

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk Před 4 lety +2

    ኣሰይ እንዴት ደስ ይላል የኔ ኣባት እንኳን ደስ ኣሉት መጀመርያ ዝያቸው በጣም ነው ያዘንኩት ኣሁን ደስ ብሎኛል ተመስገን

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 4 lety +1

    ዛሬ በጠም ነዉ ደስ ያለኝ የአዲስ አባባ ልጆች የሀገሬ ልጆች ኮራሁባችሁ!!አትዮጲያዊነት እንደዚህ ነዉ ዘር አይጠየቅም ፡ ለሚገባዉ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ እወዳችሃለሁ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hikmajamal9628
    @hikmajamal9628 Před 4 lety +1

    ወይ እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ እንኳንም በሰላም ለመገናኘት አበቃቹቱ ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 3 lety +1

    የሠው ልጅ አኗኗር ይገርማል ለነገሩ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Před 4 lety +1

    ወይኔ. እንደ ዛሬ. ገርሞኝ. አያውቅም. ማጣት የታባቱ. እደዚሕ የሚያለያየው ማጣት ነው. ይሔንን. ዝግጅት ያዘጋጃችሁት በሙሉ. ክብር ይገባችሆል. በተለይ. ጋዜጠኛዋ. በሌላም. ዝግጅት. አከታተላለሁ. አነጋገርሽ. አለባበስ. የሰው. ማክበርሽ. በጣም. ነው. የማደንቅሽ።።።።።
    ሌላው. በኤትጵያ ላይ. ያላችሁ. ወገኖቼ. እንዴት. እንደምታኳሩኝ አንድ. አይነት. ናችሁ. በአስተሳሰብ በአነጋገር. ያልተለያያችሁ. በትግላችሁ. ውስጥ እግዜአቤሔር. አለ. እምነታችሁ. ደስ. ይለኛል. ውጭ. እማ. ያለን. ሰወች. ቤት. ኪራይ. የምንከፍለው. ቢል. የቤተሰብ ናፍቆት. ሁሉ. እየተደመረበት. መልካም. አይናገር. በጭራሽ. መልካም. ነገር. ጠፍቶበታል. ስርአት አጥቶል. ውጭ. ያለ. ሕዝባችን ብቻ. ለሁላችንም. አምላክ. መልካም. ነገር. ይዘ ዝልን. ስለናንተ. ቃላት. የለኝም. በጣም. አመሰግናለሁ ሁላችሁም. ተባረኩ. አባባ. እድሜ. ጤና. ይስጥዋት. ቆንጆ. ልጅ. እና. ሚስቱ ም. ጓደኛውም. ታምራላችሁ. ተባረኩ. ዘረኛ ን. ያጥፊልን. አንድ. ሆነ ን. የምንሰራበትን. ዘመን. ያምጣልን. የድንግል. ልጅ. እየሱስ. ክርስቶስ. የሰላም. ዘመን. ያርግልን. አመሰግናለሁ ።።

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 4 lety +1

    የኔ አባት እንኳን ደስ አለወት ልጆቹም ታድላችው ሰው ካልሞተ ይገናኛል እግዚያብሄር ይመስገን ያገናኛችውትም ልጆች እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @meseretmartin7304
    @meseretmartin7304 Před 4 lety +2

    እካን ደስ አሌቹ የኮልፌ ልጆች ሊመሠገኑ ይገባል በርቱ

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 Před 4 lety +4

    መልካምነት ይለምልም 🇪🇹🌷🌴🌱👏

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 4 lety

    ዋውውውውውው በእውነት ተባረኩ እጅግ ደስ ይላል በጎነት ለራስ ነው እና እግዚአብሔር ይስጣቸሁ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 4 lety +7

    ወይ አባባ እንኳን ደሥ አሎት አይ ድህነት ምን ይዤ ልግባ ብዬ አሉ እደው አሟሙታቸውን ጌታ ሢያሣምርላቸው

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w Před 4 lety +2

    እፍፍፍፍፍ በጣም ያዘዝና 😭😭😭 እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኝችሁ

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 4 lety +20

    ውይ እኔ አባቴን በጣም ሰለምወድ አሰለቀሱኝ😭😭😭😭

    • @wedwed9036
      @wedwed9036 Před 4 lety

      እንዴት ደስ ይላል አባት እኮነው 😭😭😭

  • @smab6018
    @smab6018 Před 4 lety +4

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላል

  • @user-zp3yo9ij6y
    @user-zp3yo9ij6y Před 3 lety +2

    እንኳን ደስ አላቹህ አባቱን የሚወድ ሁሉ ላይክ አርጉ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +2

    ኣይ ይሄ ውትድርና ሳይወድ ስንት ሰው ተለያየ💔😥😥😥 ሰላምየ የሴት ጆሲ ሆንሽልን❤❤❤ ሚድያ ለጥሩ ነገር ሲሆን ደስ ይላል።

  • @muluetewelde5413
    @muluetewelde5413 Před 4 lety +5

    I am eritrean i can't control my tears.

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 Před 4 lety +6

    የኔ ቅን ልብ ወይ የልጁ ሚሥት እድለኛ ነው መልካም ሠው ነች አሥለቀሠችኝ 😭

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp Před 4 lety +5

    እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety +2

    To all of you thank you. God bless you!

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 4 lety +6

    ውይእንኳን ደስአለዎትኤኖክልደትየ ትርዳህ

  • @ayenewgetnet1420
    @ayenewgetnet1420 Před 3 lety

    Egziabher hoy Ethiopia Endezih ayinet wetat yabzalin!

  • @ifif7131
    @ifif7131 Před 4 lety +3

    ሄኖክ እግዚአብሔር ከነ ጓደኞችህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 4 lety +1

    ኮልፌዎች በሩት ጌታ ይባርካችሁ ሄኒ በጣም ምርጥ ኢትዪጵያዊ god bless u much more

  • @user-ku3qb1ll7p
    @user-ku3qb1ll7p Před 4 lety +1

    እዉነት ለመናገር የልጁ ሚስት ከልቤ ገብታለች አላህ ሰላምሽን ያብዛልኝ የኔ ቅን የኔ ቆንጆ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 Před 4 lety +1

    በጣም ነበር ያዘንኩት በጣም ደስ ይላል ታዳ አባት እንዳላቸው እያወቁ ሞታቸውን እስካልሠሙ ድረስ እንደት አባታቸውን እስካሁን አለመፈለጋቸው አባትን ያክል

  • @hanasamuel4685
    @hanasamuel4685 Před 4 lety

    Bayush kolfe, wow good job Henok very sweet!! God Bless You 🙏

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc Před 4 lety +50

    ይሄ ወታደር ቤት ፈን የለውም ስንት ቤተስብ አለያይቷል በጣም ያሳዝናል ጦርነት ይጥፋልን መቼም አይኑር

  • @ghebreyesushadgu576
    @ghebreyesushadgu576 Před 4 lety +2

    THANKS A LOT"" WHAT A WONDERFUL HISTORICAL DEED IS THIS??
    ON MY PART AS AN ERITREAN AMERICAN CITIZEN LIVING IN DALLAS WOULD LIKE TO THANK A ZILLION TIMES TO THE VERY CARING FANA JOURNALIST!!!!

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety +1

    Wow enkan e/r redot yenabat e/r yebarkachu lezhi kinent sira yetsatfachu

  • @michaelandemichael9183
    @michaelandemichael9183 Před 4 lety +1

    የኮልፌ ልጆቾ አግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ክፉ አይንካቹ:: ለቦጎ ስራቹ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከልብ ያመሰግናቹሃል

  • @ethiopia9218
    @ethiopia9218 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል በርቱ መልካም ነገር ለራስ ነው

  • @saadayimeryimer1615
    @saadayimeryimer1615 Před 4 lety +1

    የኔ አባት እባየ መቆጣጠር አቃተኝ እድሜውን ያስርዝምለወት ቀሪይ ሂወተውን ከልጆቻችውና ከባለቤቶቾችውጋ እሜያስልፉው ያድርገወት የኔ ከርታታ ቧህር አቆርጨ ተጉዣልዥ ተጎዥ ምን ይዥ ብየነው ስወጣ ሳገሬየ የተባለውን ውነትነው እፍፍፍፍ አልሀምድልላ

  • @user-cf5ps3pw4m
    @user-cf5ps3pw4m Před 4 lety +1

    ሄኖክየ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርትልኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እና ልጅ እና አባት እንኳን ደስ አላቸው

  • @fekadudaba
    @fekadudaba Před 4 lety +2

    May God bless you for reconnecting this family after long yrs separation.

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 4 lety

    Tebareku edme tena yistachu be zih bego mission yetekafelachu hulu !!!!egziabher melkam new !!!!

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 Před 4 lety +1

    በእውነት የሀገር ባለውለታ እንደዚህ ቦታ ሳይሰጣቸው እንደዚህ መኖራቸው በጣም ያማል ስንቶቹ ይሆኑ ቤተሰቦቻቸውን አጥተው የሚያነቡት

  • @zarasilashi5148
    @zarasilashi5148 Před 4 lety +5

    የአባቴ ታሪክ ነው እሱም በ27 አመቱ ነው ልጆቹን ያገኘዉ

  • @hayatilaamami4879
    @hayatilaamami4879 Před 4 lety +1

    Bexami yasidasitaali ba'unti, inemi abbatee wataderi nabera (28) ameti hunotali kaxafaa ,inkuni dasi alachihu

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 Před 4 lety +2

    ያስለቅሳ ያሳዝናል ስንቱ በራሀ የቀሩ አሉ እንዲያም ደስ ይላል ሴሪጌ ነው ያሉት እውነታቸው ነው

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 Před 4 lety +2

    Ezana you are the best reporter this could ever be a great lesson to others God bless

  • @laskppkajsksp1555
    @laskppkajsksp1555 Před 4 lety +1

    ወይ እሰኪ ይሄ ደግሞ የኔ የራሴ ታሪክ የሚመስል ነው እኔ ውጪ ነው የምኖረው አባቴ የደርግ ወታደር ነበር አለመታደል ሁኖ ጓደኞቹ ሁሉም በህይወት ተመልሰዋል ሲመጡ በህወት መኖሩን ተናገሩ ከዚያ ግን ምንም አይነት መረጃ የለንም

    • @laskppkajsksp1555
      @laskppkajsksp1555 Před 4 lety

      ቃሲም እባቡ ይመር ፈላጊነኝ
      አባቴ እባቡ ይመር

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 Před 4 lety +1

      ጆሲ አፋላጊ ጠቁሚ ምን አልባት ሊገ ኝ ይችላል

  • @waffiki
    @waffiki Před 4 lety +4

    So happy they’re United. But the father needs to go to Holy Water tebbel-yitemeku. Thank you Bauish Kolffe.

  • @ErshadshirinVlogs
    @ErshadshirinVlogs Před 4 lety +1

    ፈጣሪ እንኳን ለመገናኘት አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እውነት ደስ ይላል

  • @momlove3589
    @momlove3589 Před 4 lety +2

    በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ♥

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc Před 4 lety +3

    ኢዚ በጣም ደስ የምትይ ልጂ ነሽ ያኑርሽ ስወድሽ

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 Před 4 lety

    መልካም የተዋጣለት ቅንጅትና መቀባበል ጎበዝ ጋዜጠኛ በርቺ!!

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 Před 4 lety +1

    የኮልፌ ልጆች እግዚአብሄርይስጣችሁ ተባረኩ እነሱም እንኩዋን ደስ አላችሁ

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 Před 4 lety

    I can’t stop crying I thank every single one of you guys for engorging me/ይሄ ነው እውነትም ኢትዮጵያዊነት.

  • @meskiafework8770
    @meskiafework8770 Před 4 lety +2

    ውይ አስለቀሳችሁኝ እንኳንም ተገናኙ 🙏

  • @zaharasaed7173
    @zaharasaed7173 Před 4 lety +3

    ማሻ አላህ በጣም ደስይላል

  • @fanistar5553
    @fanistar5553 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል መለካም ስራ ነው

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ ያላቹሁ❤️