ቤተሰብ ጥየቃ የሰርጉ ዕለት አባቱን ካገኘው ጋዜጠኛ ሙሽራና ቤተሰቦች ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2019
  • ቤተሰብ ጥየቃ የሰርጉ ዕለት አባቱን ካገኘው ጋዜጠኛ ሙሽራና ቤተሰቦች ጋር

Komentáře • 1,1K

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 Před 5 lety +45

    ያርብ አሥለቀሣቹኝ እፉ እናት የአላህ ስጦታ ናት አባት ያአላህ ስጦታ ለወላጆቻችን እርጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 Před 5 lety +91

    ወይኔ የልጁ እናት ሁላችንም እንደዚህ አይነት አማት ይስጠን

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 5 lety +43

    መልካም ጋብቻ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ እህት አለም አደራ ከባድ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽና እናቱን እንደናትሽ አድርገሽ ያዥ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 5 lety +229

    *እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው እንኳንም እግዚአብሔር በሰላም ከአባትህ ጋር አገናኝህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወልዳችሁ ሳሙ*

    • @victoryismine9748
      @victoryismine9748 Před 5 lety +2

      Fana Television ጠያቂት ውይ ጥያቄሽ ሲያስጠላ ። የምትጠይቂው ጥያቄ በጣም ፕርሰናል የሆነ ጥያቄ ነው። እንምከርሽና አንቺ መጠየቅ የማትፈልጊውን ሰውንም አትጠይቂ። ተጠያቂውን የሚያሳፍር እና የሚያሸማቅቅ ጥያቄ አትጠይቂ።

    • @user-uh8fz2hp7j
      @user-uh8fz2hp7j Před 5 lety

      Fana Television እንዴ ኢትዮጵያውያኖች ስታለቅሱ ንፍጣችሁ እና እንባችሁን በናፕኪን ለምን አትጠርጉም። በዛው እጅ ተናፍጣችሁ፣ በዛው እጅ ጨብጣችሁ፣ በዛው እጅ በልታችሁ። ኧረ እንሻሻል? ሴቶችም ሆናችሁ ወንዶች ቦርሳችሁ እና ኪሳችሁ ውስጥ ሁሌም ናፕኪን ያዙ። እናቶችም እንዲሁ ነጠላችሁን በንፍጥ እና በእምባ አትለውሱት። በጣም ያፀይፋል።

    • @user-hk7ws9zt4b
      @user-hk7ws9zt4b Před 5 lety +1

      Elroi Tube men

    • @user-hk7ws9zt4b
      @user-hk7ws9zt4b Před 5 lety

      Elroi Tube z.ok

    • @tigistalemu1745
      @tigistalemu1745 Před 5 lety

      Wuyi yenatem nat man wodaderal egziyaber yitabekachihu

  • @user-qs5kl7fi1c
    @user-qs5kl7fi1c Před 5 lety +77

    ዋውውው በጣም ድስ ይላል የአብርሀም የሳራ ትዳር ይርግላችሁ

  • @user-un1kx7cz1b
    @user-un1kx7cz1b Před 5 lety +26

    የአላህ ፈተና ቢከብድም ግን ያልፋል አልሀምዱሊላህ።የችግር ጋር ምቾት አለ የአላህ ቃል እውነት ነው

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 5 lety +51

    የድሮ ሴትና ወንድ የትዳር አጋሩን ከሞት እንኳ ተመልሶ እንደሚመጣ ይጠብቃል እናም ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል የአሁን ግን አብራው ሁነንም አንጠባበቀም

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 5 lety

      ወይ ደስ ስትሉ ባለትዳሮችም ትዳራችህን ይባርክላችህ

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety

      ትክክል

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 Před 5 lety +37

    እረ በመድዬ አታስለቅሱኝ
    በሆነዉ ባልሆነው አይኔ እምባ ትቃጥራለች ኦፍፍፍፍ የስደት አለም
    ቅዱስ ገብርሄል ለጥዶቹ ሰላምና ፍቅር በቤታቹና በኑራቹ ገብቶ እድሜና ጤናዉን እንደማቱሳላ ስቶ ያኑራቹ ዉለዱ ክበሩ
    ለኛም ለስደተኞች ትዳርና ልጅ ለምንመኘው ቅዱስ ገብርኤል የፈቀደቀዉንና የወደደዉን ያድለን

    • @user-xs9qf4en7t
      @user-xs9qf4en7t Před 5 lety +1

      ቅድስ ገብርኤል ያመነ ወድቆ አይወድቅምብዙ ነው ታምሩ የቅድስ ገብርኤል

    • @meronkalayu8932
      @meronkalayu8932 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ct5sn3sf8y
    @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety +285

    እኔም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ይህ ነገር አየዋለሁ እግዚአብሔር ምክንያት አለው

    • @sonaethiopia2071
      @sonaethiopia2071 Před 5 lety +4

      በትክክል ፈጣሪ የልባችንን ያቃል እዲ በስደት አንቀርም ፈጣሪ መልስ ይሰጠናል

    • @user-ct5sn3sf8y
      @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety +1

      @@sonaethiopia2071 አዎ እማ እኔ ደሞ የዚህ ታሪክ ተመሳሳይ ነዉ አባቴ ናፋቂ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +2

      @@user-ct5sn3sf8y አይዞሽ የኔ እህት በእግዚአብሄር ተስፋ አትቁረጪ ለሁሉም ቀን አለው በተስፋ ጠብቂ አይዞሽ ሁሉም ይሆናል

    • @user-ct5sn3sf8y
      @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety

      @@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 እሺ የኔ ዉድ

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 5 lety +2

      አይዞሽ ሁሉም በእግዚያብሄር ይሳካል

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw Před 5 lety +413

    ያረብ ጥሩ ባልና ጥሩ አማት ሥጠኝ ፍቅር የሞላበት

  • @user-lx8xb4nw2y
    @user-lx8xb4nw2y Před 5 lety +22

    እግዚአብሔር ይባርካቹ !
    እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻ ይዝልቃቹ !
    አማላኬ ሆይ ጌታ ሆይ እኛም ለዚ ክብር አብቃን!

  • @user-fc3wu6pw8g
    @user-fc3wu6pw8g Před 5 lety +257

    ፈጣሪ ሆይ ለኔም እንደዚች አይነት አማት ይስጠኝ አምላኬ በጣም ደስ ይላሉ

    • @nabbysmile3643
      @nabbysmile3643 Před 5 lety +3

      Wow

    • @user-ms6fv8vz3h
      @user-ms6fv8vz3h Před 5 lety +3

      አሚን

    • @user-np5dj5kt3d
      @user-np5dj5kt3d Před 5 lety +6

      አንችም ለአማትሽ መልካም ከሆንሽ ይሰጥሻል

    • @user-fc3wu6pw8g
      @user-fc3wu6pw8g Před 5 lety +1

      @@user-np5dj5kt3d ውይ ይስጠኝ እንጂ እናቴን ስለምወዳት አማቶቼም እንደናቴ ነው እናት የማደርጋቸው

    • @user-nb9kl1mc4b
      @user-nb9kl1mc4b Před 5 lety

      Amen

  • @hayunegni1732
    @hayunegni1732 Před 5 lety +39

    ይሄ ልጅ የኔን የህይወት ነው እናትው የምታወራው እኔ ህፃን እዳለው ያባቴን ፎቶ አቅፌ ነበር የምተኛው ልብሶቹንም እንደዛው መኪና በቆመ ቁጥር አባቴ የሚመጣ ነበር የሚመስለኝ አሁን ድረስ ያስሜት አለ የወታደር ልብስ ባየው ቁጥር አባቴን ይመስለኛል

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 Před 5 lety +537

    እንደኔ ያለቀሰ ላይክ!!!! እኔም አባቴን አግቸ ለዚህ ቀን ያብቃኝ ኡፍፍፍፍፍ!!!!!

    • @hayunegni1732
      @hayunegni1732 Před 5 lety +1

      እኔም አባቴን

    • @y.ty.t5719
      @y.ty.t5719 Před 5 lety +2

      hayu negni
      እግዚዓብሄር ይርዳን እናት ማንነት ያማል እኔ ጀግና እናት አሳዲጋኛለች!!! ብቻ ግን አባቴን ባለማወቄ ዘወትር ባዶነት ይሰማኛል!! እረ ስንቱ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @hayunegni1732
      @hayunegni1732 Před 5 lety +2

      @@y.ty.t5719 የኔቆንጆ አይዞን በጣም የኔውድ እኔም እደዛው ከመሰደቤ ይበልጥ አባቴን አባቴ አባየ ብየ መጣራት በጣም ያጓጓኛል

    • @ashuashu4806
      @ashuashu4806 Před 5 lety

      Egzaber be salam yagengnachu

    • @mrama6599
      @mrama6599 Před 5 lety

      Ayzoshe Mar geta yawkal

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s Před 5 lety +34

    እግዚአብሔር ይመስገን ደሰ ይላል ወልዳቹ ሳሙ ።

  • @user-tv4ss1hg6e
    @user-tv4ss1hg6e Před 5 lety +52

    የአላህ በእርጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ እደት እዳስለቀሳችሁኝ ስቃይና መካራ አልፎ እደዚህ ሲያወሩት ቢያስለቅስም ደስ ይላል ያልሞተ ሰው ይገናኛል

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 5 lety

      እውነት ነው ያልሞተ ይገናኛል

  • @user-us7iw9my8j
    @user-us7iw9my8j Před 5 lety +9

    ወይኔ በአላህ እረ በለቅሶ እራሴን አመመኝ ኡፍፍ እህቶቸ እደዚች አይነት አማት ፈጣሪ ይስጠን

  • @rahme8539
    @rahme8539 Před 5 lety +2

    በጣም ደስ ይላል በተለይ አባት ከምንም በላይ ክብር ነውና ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስከመጨረሻው ያዝልውላችሁ።
    አባቴ የለኝም እደናትም እዳባትም ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ ሞቶብኝ በስደት እባየን እረጫለሁ እስኪ አይዞሽ በሉኝ መወለድ ቋቋ ነው

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 Před 5 lety +5

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ያደረሳችሁ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 Před 5 lety +57

    ፈጣሪ አምላክ ለልጀ እንደርስወ ያለ አማት ይስጥልኝ እኔም ልጀ አንዲት ናት አሜን በሉኝ ሁላችሁም 💚💛❤

  • @user-ww4tj7us3l
    @user-ww4tj7us3l Před 5 lety +16

    በጣም ደስ ሚሉ ጥንዶች ናቸው ፋና ቀለማት ሰአቱ በጣም ያጥረናል

  • @yoditsahle2138
    @yoditsahle2138 Před 5 lety +2

    ወይ ፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል ልጅ ከዚህ ብዙ አመታት በዃላ በህይወት ኖረዉ ለመገናኘት መብቃት ያዉም የሰርጉ ቀን ድርብርብ ያለ ደስታ ደስ ይላል ሌላዉ የልጁ እናት በጣም ደስ የምትል ወሬዋ ሁሉ የማይሰለች አስተዋይ እናት ነች እንኴን የልጅሽን ሠርግ ለማየት አበቃዎት የልጁ ሚስቱም ቁምነገረኛ ወልዳቹ ሳሙ

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259

    የፍቅር አምለክ ፍቅሩን ያብዛለችሁ ቀረ ዘመናችሁ የተባርካ ይሁን አይለያችሁ ከዚህ ቦኃለ

  • @user-gb3jl7he1n
    @user-gb3jl7he1n Před 5 lety +191

    ያአላህ ወላሂ
    አማቴን እደዚች አማት አድርግልኝኝ ወላሂ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +123

    የኔ ምስኪን እናት የኔ እንባ ይፍሰስሎት😢😢😢😢

    • @birtukanephi2597
      @birtukanephi2597 Před 5 lety

      😭😭😭😭😭😭

    • @hanaserbessa7872
      @hanaserbessa7872 Před 5 lety

      መታወቂያ መጠሪያዬ ናት ኢትዮጵያዬ

    • @hdhdhbdbdb8320
      @hdhdhbdbdb8320 Před 4 lety

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @elham0902
      @elham0902 Před 3 lety

      @@hdhdhbdbdb8320 😐😐😕

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i Před 3 lety

      ይሄኔ የኔ አማት ቢሆኑ አስገድዳ ነው ያገባችው ይሉ ነበር

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 Před 5 lety +2

    Masha Allah Allah is Great..
    አንተነህዮ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታቹ አስደሰተኝ፡፡
    ይህ ደስታህ እስከ መጨረሻ እንዲሆን ተመኘሁልህ፡፡
    አላህ ከናንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 Před 5 lety +8

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቀሪ ግዜያችሁን ይባርከው

  • @peacefull1037
    @peacefull1037 Před 5 lety +8

    First of all, I would like to say Congratulations Y'all from the bottom of my heart and then I really appreciated his mather she talked the truth about shabya. (Eritrean fighters) everyone should talk the truth at anywhere at any time to keep our peace, mama I respect you deeply and may God bless your hall of life with hall of your family.!!!

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +5

    ስታምሩ እግዚአብሄር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን ዉድድድ ነው ያደርኳችሁ እወነት💐

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 5 lety +1

    ውይይይ ኣስለቀሳቹሁኝ ምነለ የሞተንሰው ማግኘት ቢቻል እና ከስደት መልስ ኣባቴን ባገኘሁት 😭😭😭 ስታምሩ የልጁን እናት በጣም ወድጀወታለሁ ማሚየ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር እንደእርሰዎ ኣይነት ኣማት ይስጠን ኣሜን

  • @zeharaseid460
    @zeharaseid460 Před 5 lety +16

    ማሻ አላህ ጥሩ ባልና ጥሩ አማት ይስጠኝ ያርብ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn Před 5 lety +3

    አማቷ አስቀናችኝ ምንኛ መታደልነው
    ያረቢ አህላቁ ያማረ ባል
    ለኔ ልዩ ፍቅርና እንክብካቤ መልካም የሆነን ነገር የምትመኝልኝን አማት ወፍቀኝ አሚንንንን

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 5 lety +18

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያስለቅሳል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል !

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 5 lety +1

    የኔ እናት ጠንካራ አረያ እናት ነሽ እነኳን ለዚህ ክብር በቃልሽ ወልደው አያት ለመሆን ያብቃሽ
    ከምነም በላይ መረቃንሽ አጀቴን አራሰዉ
    አገር መሪ ቤተ ክርሰቲያን አስከባሪ ልጅ ይስጣቸዉ ያልሽው አሜን ያድርግላቸው

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 5 lety +17

    ያረቢ የባሌን ቤተሠቦች ጥሩ አድርግልኝ እኔስ በስንቱ አልቅሸ ልሙት ዩቶብ በገባሁ ቁጥር መነፋረቅ

    • @momlovely8083
      @momlovely8083 Před 4 lety

      እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ ayezone atalekesh whenever atalekese mekeneyatume egzabhare ayechekuleme lehulume geze alewe one day,,,,,,,,, One day

  • @user-ct5sn3sf8y
    @user-ct5sn3sf8y Před 5 lety +43

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg Před 5 lety +2

    የወላጅን ፍቅር የሚያቀው ወላጆቹን ያጣ ነው በህወት እያሉ ምንም አይመሰሉን እበከችሁ በህይወት እያሉ እንከባከባቸው እንታዘዛቸው እናስደስታቸው ይሄ እድል ስንቶች አለን ያልታደልን

  • @user-zz9og6bg5h
    @user-zz9og6bg5h Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና በእግዚአብሔር ስም እመኛለሁ እናት ስሟ ትንሽ ተግባሮ ሚሊዮን ቢሊዩን እማማማማማ የማትሰለች ምን ግድም እናት እናት ውድድድድድድ ኑሩልንንንን

  • @amenamen1170
    @amenamen1170 Před 5 lety +39

    አስለቀሱኝ
    እደዚህ አይነት አማአት ለኛም ይስጠን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 5 lety +4

    ዋው እንዷት ደስ ይላሉ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @gesese1381
    @gesese1381 Před 4 lety +2

    እፍ እንዴት ደስ ይላል አምላኬ ሆይ እኔንም እኔንም አባቴን የማይበት ቀን አብቃኝ !!!እኔም አባቴ ይሙት ይኑር አላውቅም አይቶ የማያምነኝ አባቴ

  • @sewhoytemeker7517
    @sewhoytemeker7517 Před 3 lety

    በእውነት አባት አልባ መሆን ያማል ምን አለ ልጀን ባገኘሁዋት በእንባ እየታጠብኩ ነው የተከታተልኩት የቀድሞው ሰራዊት አባል ነኝ እና ተፀንሳ የተለየሁዋት ሚስቴን እስካሁን አላገኘሁዋትም ልጀንም እናቴን አላቅም በህይወት እንዳለች አቃለሁ ስላልፈለገችኝ አልፈለኩዋትም በምርጥ አባት እና በመጥፎ እንጀራ እናት አ አ አድጌ አባቴ ስለሞተብኝ አሁን ከወያኔና ሻቢያ የ11አመት እስር ወጥቸ ራሴን ለማኖር ክፍለሃገር ተሰድጀ ተምሬ ስራ ይዠ ብቻዬን እየኖርኩ ብሆንም ሴት ልጅ አባቴን እያለች ትረብሸኛለች በሃሳቤ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ጭራሽ በእንባ እየታጠብኩ ነበር በፍፁም ፕሮግራሙን ብዬ ሳይሆን ለጋዜጠኛዋ ባለኝ ልዩ ክብር ነበር ለመከታተል የፈለኩ እንኩዋን ወደድኩሽ አከበርኩሽ ባላገኛትም በእንባ ወጣልኝ በርችልኝ ቆንጆ ምርጥ ምርጡን ነው እና የምታሳይን ባይ

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 Před 5 lety +6

    ኧረ እኔስ ዘንድሮ ሐዘንም ያስለቅሰኛል ደስታም ያስለቅሰኛል ምንም መቋቋም አልቻልኩም እናት አይዙሆት ፈጣሪ ረዳሆት እናንተም ወልዳችሁ ሳሙ

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 Před 5 lety +14

    Ke Ertra negn egziabher ybarkachu abzito abzito

  • @zndjdhdjfjf7101
    @zndjdhdjfjf7101 Před 5 lety

    እንኳን ደስ አለቹ በእውነት በጣም ደስ ለል ስለ ሁሉም ነገር ስለ ማይነገር ሥጦት ሉዑል እግዚአብሔር ይማስገን

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ያማረ ይሁን እደማዘር አይነት መልካም አማት ለሁላችንም ያድለን

  • @ajmannauinia7491
    @ajmannauinia7491 Před 5 lety +26

    በጣም ደሥ ይላል እናት ም እኳን ደሥ አላቹህ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +5

    ኡፍ እግዚአብሄር ይመሥገን ሥለ ሁሉም ነገር ያሥለቅሠኛል ዘድሮ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገንስለሁሉም ነገር እንኮንደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ኢዙ እንኮን ደህናመጣሽልኝ

  • @baretebare5818
    @baretebare5818 Před 4 lety +2

    ኦፍፍፍፍፍ መታደል ነው እኔስ አባቴን መች ነው የማየው 28 አመት አላቀውም ፆለት አድረጉልኝ

  • @hawialtu2139
    @hawialtu2139 Před 5 lety +17

    ቤቲዬ መልካም ጋብቻ የኔ መልካም ሰው ህፃናትን ምታቀርብ ልጅ ናት ስወዳት ተባረኩልኝ

    • @sadeeeumeer3309
      @sadeeeumeer3309 Před 5 lety +1

      Hawi Altu ehe lij Artist new aydel yehone film lay yayehut meslogal

    • @hawialtu2139
      @hawialtu2139 Před 5 lety

      አዎ ጋዜጠኛም ነው አዲስ ቲቪ ላይ እሷም እንደዛው እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደስ ይላሉ

    • @sadeeeumeer3309
      @sadeeeumeer3309 Před 5 lety

      Hawi Altu yamare yesemre gabcha yehunlachu betam des yelalu

    • @tamaradagher1306
      @tamaradagher1306 Před 5 lety +1

      😉@@hawialtu2139

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u Před 5 lety +3

    ሲያሳዝን ደስም ይላል ግን ዲስ ላይክ ለምታደርጉ ትገርሙኛላችሁ
    ፋና በርቱልን ውስጤ ናችሁ።

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j Před 5 lety +1

    ምርጥ አማች ዋውውውውው ሕግዚያቤር እድሜና ጤና ይስጣቹ መርጥ እናቶች❤❤❤❤😘😘😘😘👍👍👍

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 Před 5 lety

    እንዴት መታደል ነው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-bu2jx9bs7h
    @user-bu2jx9bs7h Před 5 lety +6

    ኡፍፍፍ እጅግ ያስለቅሳል ብቻ ተመስገን ምናለ አባቴ እንዲሕ አድጌ ቢያዬኝ ደስታዬ እጥፍ ነበር አዬ ሞት ክፉ ሰው አንገቴን አስደፋኝ

    • @SalamSalam-re8ep
      @SalamSalam-re8ep Před 5 lety

      አይዞሽ እናትዬ ነፍሳቸው ይማር

    • @user-un1kx7cz1b
      @user-un1kx7cz1b Před 5 lety

      አይዞሽ ማሬ

    • @meronkalayu8932
      @meronkalayu8932 Před 5 lety

      ሁላችንም ነን ላሳልፍለት ስል አጣውት ግን እናቴ ስላለች እፅናናለው

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 Před 5 lety +5

    ታምራላችሁ አወ አማት ጥሩ ሲሆን ደስ ይላል

  • @ethiopialove5300
    @ethiopialove5300 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል( ፈና ቀለማት በርቱ በጣም አዝናኝ ነው አቅራቢዋ ፈገግታሽ ደስ ይላል ቀጢዪበት )

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው በጤና በእድሜ መገኘታቸውነው ለአባትክን እድሜና ጤና ሐእናትክም ይስጣቸው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    እንኳን ደስ ያለህ በስመአብ እኔንም እንዴት እንዳስለቀሳችሁኝ እሄንን ወግ ማእረግ አባትህን ያሳየኽን አምላክ በምስጋና አመስግነው እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው በጣም ደስ ይላል

  • @user-nx4vi8qt3j
    @user-nx4vi8qt3j Před 5 lety +12

    ውይ እማን ክፍ አያግኘት
    ያረብ እንባየን መቆጣጠር አቃትኝ
    እፍፍፍፍፍ

  • @user-em5ot2dm6c
    @user-em5ot2dm6c Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍ የኔ እናት እኔ ላልቅሥ እሺ ሢያሣዝኑ ሢያሥደሥቱ ከብዙ ሀዘን በውሀላ ደሥታ አለ በአጭሩ በዚህ መማር ይቻላል ብዙ ተባዙ የተባረከ ፍሬ አፍሩ የኔ መልከ መልካሞች

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 Před 4 lety

    ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ መጨረሻዉ ደስ የሚል ቤተሠብ በተለይ ለልጁ እናት እንኳንም ፈጣሪ እድልሽን አልሠበረዉ በደስታ ላይ ያዋለሽ ትልቅ እምነትሽና ደግነትሽ ነዉ ሠላማችሁን ያብዛልን አሜን

  • @rabia.1529
    @rabia.1529 Před 5 lety +17

    ወላሂ ልክእደ እኔ አማትናት አልሀምዱሊላህ እናት ባይኖረኝም ልክእደእናት የሚሳስሉኝ አማት ሰቶኛል አማት ስል ይከብደኛል

    • @birteyehaiklije5412
      @birteyehaiklije5412 Před 5 lety

      enam enat yelagnm yene konjo gin yebalebete enat lik ende enate nachew rejim edme yestlgn

    • @igui6425
      @igui6425 Před 5 lety

      ማሻአላህናቹሁ

    • @najatali5961
      @najatali5961 Před 4 lety

      መጨረሻቸውን፣ያሳምርልን፣እህቴ፣አለሀምዱሊላህ፣ክብር፣ምስጋና፣ላለማቱ፣ጌታ፣እኔም፣ጥሩ፣አማት፣አለችኝ

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh Před 5 lety +26

    አስለቀሳችሁኝ እግዝአብሔር ቀን አለዉ እናቴ አስለቀሱኝ መጨረሻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 Před 5 lety

      Wee wallh enanm aslakasachgn betam dase telalachu batelay yaleju enat leju damo labatu yanabaraw fekirna gogot kamer dasi telalach enkonm Allah baselam aganagnch

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d Před 5 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሰለቀሳቹህኝ የኔ ማሮች እንኳን ደስ አላቹህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን።
    አምላኬ ሆይ እደዝህ ያለ አማት ሰጠኝ እፍፍፍፍፍ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤

  • @user-pp1dc3go8t
    @user-pp1dc3go8t Před 4 lety +1

    በፈጣሪ መጨረስ አቃተኝ እዉነት ጥሩ አማት ነች ሴትዮ እኔ ትዳሬን የፈታዉት በባሌ እናትና እህት ነዉ አምላክ ሆይ ለሁላችን መልካም አማት ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 5 lety +7

    ዋው እንዴት ያስቀናሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 Před 5 lety +11

    እ/ር ይመስገን ለዝህ ቀን ስላደረሳቹህ ደስ ይላል በጣም

  • @Abi-wu9fj
    @Abi-wu9fj Před 5 lety +2

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ 💕💕💕

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety

    ኡፉ እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው እግዚአብሔር ፊቅራቹሁን ያስቀጥል መጨረሻቹሁ ይመር

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 5 lety +22

    ውይይይይይይይ እንዴት ደስ ይላሉ 😍😍😍

  • @fatmabinyarah6831
    @fatmabinyarah6831 Před 5 lety +20

    እረ ደዝች አይነት አማት ይስጠን

  • @tatidan1673
    @tatidan1673 Před 5 lety

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኔንም አስለቀሳችውኝ ግን ከአውን በዋላ እዳታለቅሱ በናታችው እግዚያቤኤር ይባርካችው ወላዲተ አምላክ ልጅ ታሳቅፋችው አሚን

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před 5 lety

    እኔ በጣም ነው ያደነቁት አንተነህን ዲያቆን.. ጋዜጠኛ... ፊልምም ትሰራለህ ዋው በጣም ነው ያደነቅኩህ ቀሪ ዘመናችሁ ፈጣሪ ይባርክ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +20

    የእናትየዋ እምነት እዴት ደስ ይላል እኳንም ደስ አላቹ

  • @user-xm2om8dc8r
    @user-xm2om8dc8r Před 5 lety +5

    አማቲቱ ከእናትም በላይ ናት የእውነት ከእናቷ ይበልጥ የተደሰተች የምትመስለው እማቷ ነች። ፈጣሪዬ ሆይ እንደዚች ያለች እማት ይስጠኝ

    • @user-no6nv7pm9d
      @user-no6nv7pm9d Před 5 lety

      አወ እኔ እናቴና አባቴ ሞታለዋል አማቶች ግን የእናቴን ያባቴን ቦታ ሽፈነውልኛል አልሃምዱሊላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያረብ በጣም ጥሩ አማቶች ናቸው እወዳችሃለሁ ልጆቸን በደንብ ተከባክባችሁ ሰላሳደጋችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @abiyeamenenat4733
    @abiyeamenenat4733 Před 3 lety

    እፍፍፍ ደስ ሲሉ በእግዚአብሄር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ለኔም ጡሩ ባልና ጥሩ አማት ጥሩ ቤተሰብ አገጣጥመኝ እኔ ጥሩ ሚስ እሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አተ እሚሳንህ የለምና ጌታ ምን እድምል ግራ ገባኝ ምኑን ፅፌ ምኑን ልተው በቃ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v Před 5 lety

    *ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን በጨለማ ማለፍ ብርሀን ያሳያል እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር አርጁ አሜን*

  • @ayechewnegatu784
    @ayechewnegatu784 Před 5 lety +21

    የኔ አማት በህይወት የሉም ብኖሩ ምንኛቴ ነበር ነፍስ ይማርልን

  • @aaaalsamsung3118
    @aaaalsamsung3118 Před 5 lety +3

    ይገርማል ደስም ይላል

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 Před 5 lety

    ዋው እዴት ደስ ይላሉ በማሪያም እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @zahera2172
    @zahera2172 Před 3 lety

    በጣም ሁሉም ደስ ሲሉ ዘላቂ ያርግላችሁ
    ያማር ፍሬ እሚፈራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔም እንደች ያለይ አማት ነበር ያለችኝ ሳቀብጠኝ ትቻቸው ወጣም ወደፊ እንደት ያለይ አማት እንደምገጥመኝ አላቅም በጣም ትወደኝነበር

  • @user-ih5gn5hq3m
    @user-ih5gn5hq3m Před 5 lety +6

    በመጀመርያ እንካን ደስ ኣለቹ
    ግን እኔ ምለው የዲያቆን ሚስት በኣክልል እና በስጋ ወደሙ የተጋቡ
    የምን ጥፍር ቀለም የምን ጥፍር ማርዘም ነው
    የምን ሌላ ፀጉር ማረግ ነው አረ ተው ጥሩ ኣይደለም
    አቤቱ ይቅር በለን

  • @mohammed-kv4es
    @mohammed-kv4es Před 5 lety +4

    ውይ አስለቀሳችሁኝ ደስ ይላል እንኩዋን ተገናኛችሁ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 5 lety

    ፉናዎች በጣም ምርጦች እናመስግናለን👌🏾 በእማች መመረቅ ማለት በትዳር ዘመን ሁሉ እስከመጨረሻው የህይወት ዘመን በረከት የሞላበት የፍቅር ቤት ሆኖ የሚኖርና ለትውልድ የሚተላለፍ ትልቅ ምሶሶ መሆኑን ከወላጆቼ ያየሁት በመሆኑ ሙሽሮቹም ትዳራችሁ ይባረክ እላለሁ 🙏🏽

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety

    እኔንም አስለቃሳችሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ልጅትዋ እንላኛ ነሽ አመችዋን ይዘህ መጣች። እግዚአብሔይ ለዘከርያስ የለከው ቅዱስ ገብርኤልን ለእናንተም ልኮ አባታችሁን አስመጣለችሁ። ይክበር ይመስገን አምላክ

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep Před 5 lety +41

    እኔም ተስፍ አለኝ አባቴን አፕው ይሆናል አምላኬ እርዳኝ እባክህ

  • @user-jg1fj9cb3v
    @user-jg1fj9cb3v Před 5 lety +3

    Waw Des Tilalachu Egzbher Be Batu Yanurachuu

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před 3 lety

    Wow betam Teri leje. Trmslalech. Adera. Yebalrshrn enat. Ende rasesh Enat wedeje. Ljochesh. Yetbarku. Yehonalu. God bless you guys!!!!

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d Před 5 lety +66

    እፍፍፍ አለቅስኩ ዘንድሮ አልቅሽ ልሞትነው

    • @user-yb1xe7cp9g
      @user-yb1xe7cp9g Před 5 lety +1

      እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስይላለ መልካም ትዳር

    • @user-ph4uj8do3x
      @user-ph4uj8do3x Před 5 lety

      ወይኒ የኔ እህት ኣብሸሪ ሁሉም ያልፋል

    • @user-ns9wz1ih9v
      @user-ns9wz1ih9v Před 5 lety

      አረ እኔም ዘድሮ በእንባ ብቻ አይኔ ሊጠፋ ነዉ

    • @hayatmohammed4392
      @hayatmohammed4392 Před 5 lety

      እኔም ብታውኝእህ

    • @sarakurfa5695
      @sarakurfa5695 Před 4 lety

      ውይ እናት አታልቅስ እስር እርብሽ ነው ያረገት ምን ያረጋል ይሄ ስደት ይለያያል እደፈለገ

  • @user-lj1me8lo3l
    @user-lj1me8lo3l Před 5 lety +6

    አልሃምዱሊላህ አማቴን ከእናቴ አልያትም እሷም እንደ ሴት ልጇ ነው ውድድድድ የምታደርገኝ

    • @ffdffr6615
      @ffdffr6615 Před 5 lety

      ታዲለሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ

    • @user-gw1cn8zm8x
      @user-gw1cn8zm8x Před 5 lety

      ውይይይ ይችንንን እደል ከሳብር ጋር እጠብቃለሁ ኢንሻ አላህ የልጀ አባት እኔሙት አልልህም።ጉድህንን ያሳየኝ ልጂህ ክደሀልነ። የእውነት።አልቅሽ እንዳልቀር

    • @user-lj1me8lo3l
      @user-lj1me8lo3l Před 5 lety

      @@ffdffr6615 አሏህ ይወፍቅሽ ያረረብ አንቺንም ሷልህ ያድርግሽ

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው እኛ ስለቸኮልን እነሳካለን ማለት አይደለም ድንግል ማሪያም ክብሯ ይስፋ የአብረሃምና የሳራን ጋብቻ ያድሪግላቹ ለፊሬ ያብቃቹ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰላማችዎይብዛለች

  • @mrphone263
    @mrphone263 Před 5 lety +4

    ዋው ደስ ሲሉ

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 Před 5 lety +8

    እናትነት ከባድ አስለቀሱኝ

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 Před 5 lety

    ኡፍ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይፍቀድልን እንዲነት ደስተኞ ሂወት እንድንኔር😍❤️ ተባረኩ

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 Před 5 lety

    እግዛአብሕር እንኳን በስላም አገናኝቹ እኔም በጣም ነው ያለቀስኩኝ ስታለቅሱ አሁን የደስታ ለቅሶ ነው ሰላማቹ ይብዛ በጣም ደስትላላቹ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před 5 lety +10

    በቃ እዚህ ቤት ውስጥ ሶግት ,ናብኪን ሚባል ነገር የለም ማለት ነው...? አይ የኛ ነገር ምን አለ ሚዲያ ላይ እንኳን ሶፍት ብትጠቀሙ ...ታሪኩ እኔንም አስለቅሶኛል ግን እንባና ንፍጥ በልብሳችን መጠቀም በዚህ ዘመን አይደብርም ውዶቼ..?
    ,,,,ጋብቻችሁ የተቀደሰ ጋብቻ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ለማንኛውም የቅዱሳን አምላክ እስከፍጻሜው አይለያችሁ ።

  • @user-fe4pw1ww7m
    @user-fe4pw1ww7m Před 4 lety +3

    ጥሩ ሚስት ከሩቁ ታስታውቃለች ጣፍጭ ልብ ያላት ናት። ከነሱ የሷ ለቅሶ ምን አይነት ሴት እንደሆነች ይጠቁማል።