በቀለሟ የሌላ ሀገር ዜጋ ናት ትሉ እንደሆነ እንጂ ….የብዙዎች እናት አይሪ ልደት በልጆችዋ ……

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 110

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 4 lety +6

    ሀቀኛ አማኝና እውነተኛ የሰው ፍቅር ያላት
    ቅድስት የ480 እናት ለሰዎች የኖረች ከራሷ ለህፃናት የኖረች የተባረከች በምድር እያለች የፀደቀች ልዩ ፍጡር ናት !! አንድ ልጅ ለማሳደግ ምን ያህል ከባድ ያውም በሰው አገር በቀለምም ነጭ ሆኖ በኃላቀር ማህበረ ሰብ መኖር ትልቅ መስዋትነት ነውና የተቀደሰችና የተባረከች እናት ናትና ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ተመኘንላት !! ቅድስናና ሰብአዊነት በተግባር በዚይች ቅድስትና ክብርት እናት ናት !!! መንግስተ ሰማይ ካለ በቅድሚያ የምትገባ ፃድቅ ናት !! ይህ ነው ሃቀኛ አማኝነት !!!

  • @tube8358
    @tube8358 Před 4 lety +5

    መልካም እናት አለህ እረጅም እድሜና ጤና የስጥሽ❤🌷🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 Před 4 lety +2

    ይገርማል! በዕውነት 70 ብቻ ሳይሆን 700
    ዓመትእንዲህ ዓይነቱ ሰው ቢኖር ደስ ይላል፡፡

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 5 lety +4

    እ/ር አምላክ ዘመኖን ይባርክ ለድሀ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራል ይላል ቃሉ በሰማይ ብድራትዎ ታላቅና የከበረ ነው ረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ መልካም ተምሳሌት ኖት በአልባሌ የቅንጦት ህይወት በማይሆን ህንጻ ግንባታ የህዝብን ገንዘብ ለሚያባክኑና ደሀውን በረሀብና እርዛት ብሎም በበሽታ ነብሱም ስጋውም ሳይድን ወደሲኦል እየተነዳ ባለበት ዘመን በብሄር በዘርና በስልጣን ሹኩቻ የቅንጦት መኪናና ቤት እየለዋወጡ ትርጉም አልባ ባዶና ኢመጽሀፍ ቅዱሳዊ ህይወት ለሚኖሩ ቤተክርስቲያን መሪዎች አገልጋዮችና ምእመናን ሁሉ አርአያ ኖት የሰው ሀገር ዜጋ ብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ መጥቶ እኛን ሲረዳ ወንጌልን ለፍጥረት በቃልም በተግባርም ሲመሰክር በእ/ር አምሳል የተፈጠረውን ክቡሩን የሰው ልጅ የመኖር ተስፋ ሲያለመልሙ ሰዎችን ወደ እ/ር መንግስት ሲጨምሩ እኛ ምን እየሰራን ነው ብለን ራሳችንን እንደቃሉ መፈተሽ ይሁንልን የምንኖረው እድሜ በጣም አጭር ነውና ለሰውም ለራሳችንም ኖረን የሰማይ ቤታችንን ሰርተን ማለፍ ይሁንልን ሞት እንደሁ ለማንም አይቀርም የሚለየው ለራስ ብቻ ወይስ ለወገንም ኖሮ ማለፍ የሚለው ነው እንንቃ እንንቃ እንንቃ!!!!!! ኤዱዬ እ/ር ዘመንሽን ይባርክ በርቺ እንወድሻለን🌷

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 4 lety +1

    Omg !! She is the best mother ever!! GOD BLESS HER IN EVERYTHING !!!!

  • @zenahalemayehu3818
    @zenahalemayehu3818 Před 4 lety

    መታደል ነዉ ። በእግዚአብሔር ፊት ደምቀዉ የወጡ እናት፣በ ትክክል የወንጌል አርበኛ፣ አሥቀድሞም በእግዚአብሔር የተመረጡ፣ መታደል እንዲህ ነዉ ። መንግሥቲን ወራሽ። በህይወቴ ዘመን ተመልክቼ የረካሁበት ። God bless

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +24

    እድሜ ና ጤና ማሚዬ እግዚአብሔር ሰላምሸን ያብዛ መልካም ልደት እትዬ 🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰

  • @wedederrsse5065
    @wedederrsse5065 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ እማዬ

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Před 5 lety +5

    ጌታ የሱስ ይባርክሽ ከዚህም
    በላይ ለበረከት ያድርግሽ
    እትዬ!!!

  • @mairamhasna9965
    @mairamhasna9965 Před 4 lety +6

    የፍቅር እናት ናቲ እድሜ እና ይስጥሽ ማማዬ❤❤❤👈

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub Před 4 lety +3

    ጌታ ዘመኖትን ይባርኮት መልካም ሴት ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ ኤዱ

  • @shumetwudue8809
    @shumetwudue8809 Před 4 lety +1

    አየመታደልሽ አንች ቅዱስ ሰው ፡ ሰው የወለደውን እየጣለ በተለይ በእኛ በኢትዮጵያ ወንድሙን ወንድሙ እያረደው ባለበት አገር ይህን ማየት ይገርማል ።

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 4 lety +2

    ይሄ ነው ክርስትና እናታችን ጌታ ይባርክዎ!

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 Před 4 lety

    ይች ሴት ብዙ ስራ ሰርታለች ወንጌልንም አስፋፍታለች ጌታ ይባርካት.

  • @kayeadane1538
    @kayeadane1538 Před 4 lety +1

    መታደል ነዉ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርለወት
    እንኳን ለዚህ አበቃወት
    መልካም ልደት ለ70 ኛ አመተወት

  • @yetemarechtibebu5730
    @yetemarechtibebu5730 Před 5 lety +1

    No words to explain this woman of God. This is Christianity , Ethiopia is lucky to have this woman. She is God's general.

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Před 4 lety

    እናት ፡ መልካም ፡ ልደት እማማ ፡ መልካም ፡ ምግባር ፡ አምላክ ፡ ዘመንሽን ፡ ይባርከው ፡ እናት ፡የወንጌልን ፡ መልዕክት ፡ ለእኛ ፡ ሀገር ህዝብ ፡ በተግባር ፡ በማሣየትሽ ፡ ትልቅ ፡ ምስጋና ፡ እማ።

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele8497 Před 4 lety +2

    ጌታ አግዚአብሔር እራዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዉድ እናታችን

  • @user-pd1nn5ck7j
    @user-pd1nn5ck7j Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካችው ይህን እናት እድሜና ጠና ይስጣችሁ ኤዱዬ ጌታ አንችንም አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 4 lety

    🙏🙏🙏 ,,ለእንደነዚህ አይነት ለተባረኩ ሰዎች የማታሱላን እድሜ እግዚአብሔር ይስጣቸው ። በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ; 🙏🙏🙏አሜን !!!!

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety

    Idimewan bemulu lewengel silesexech qedimowinu tebarkalech.Yekibir akilil belay yixebiqatal.Metadel naw.Lehod noro kememot indih agelgilo malef metadel naw.Fexari hulachininim yirdan. Thanks

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 Před 4 lety +2

    Those 50 dislike must be devils 👹

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 Před 5 lety +2

    Wowwww ewoneti zemenish yibareki ye wonigeli Arabagn nesh🍇🍇🍇❤❤

  • @kebugirma1820
    @kebugirma1820 Před 5 lety +3

    Edu anchim tebarekilgn

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 5 lety +2

    መልካም ልደት ይሁንልሽ እናታችን ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-ff2gv4ni6q
    @user-ff2gv4ni6q Před 5 lety +2

    wow you are gud mama long live mather love you

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 4 lety +1

    አይ መታደል ሰዉ በራሱ ዜጋ እየተበላ እግዚአብሔር ረጂም እዲሜ ይስጠወት

  • @kebugirma1820
    @kebugirma1820 Před 5 lety +1

    Oh geta yibarek....enate erejim edimena xena yisixish . . ..........

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety

    አስገራሚ እናት ዋው

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 Před 4 lety

    WOW Geta zemenshen yebarkew lebzwoch model nesh 🌹

  • @abgelyonatne4981
    @abgelyonatne4981 Před 5 lety

    ደስ ይላል በጣም ጌታ ራጂም እዲሜ ይስጥሽ እናቴ ኤዱ አች ልዩ ስጦታ ነሽ ጌታ ይበሪክሽ እንዎድሻሌን በጣም

  • @loveme-qo8ew
    @loveme-qo8ew Před 5 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @user-em7zd8wr7h
    @user-em7zd8wr7h Před 4 lety

    አንች የእግዚአብሔር ስው የሆንሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አንች ጥር ሴት ነሾ ለሌሎችም ጥር መምህር ነሽ 💕💕💕💕🌹🌻🥰

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 4 lety

    መልካም ልደት ይሁንሎት እናቴ እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae Před 4 lety

    እትዬ አይሪ ታለቅ ሰዉ እንኳ ለዚህ ታላቅ ፍሬ አበቃሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 4 lety +1

    Mamaye yebeletew Aklileshe besemaye newe🙏

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 Před 4 lety +1

    Good blasé you iren

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 4 lety

    This woman puts me to shame!!!! Happy birthday and thank you.

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 Před 4 lety +1

    You are a great person. Mama!!

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 Před 5 lety

    ጌታ ይባርክሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ማማየ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 4 lety

    sento sew yerasuin betseb meredat balchalbat ethiopia anechein lebezuwoch yakome egzeabher Yebarek ! erejem edmay ketena gar yesetelin yenebse waga yaderegelshe Tebareki bebezu !

  • @vugug8313
    @vugug8313 Před 4 lety +2

    እድሜ እጨምርልዎት

  • @sebleseble5431
    @sebleseble5431 Před 5 lety +2

    ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ❤️

  • @rolarola2424
    @rolarola2424 Před 4 lety +1

    Wowwwww melkam ent nch edman ten yestsh

  • @Susu-pz5ti
    @Susu-pz5ti Před 4 lety +1

    Yene enat ezek belayi biadergom yaseshal lanchi edmina tena yestesh ya allah endachi yale yewah yebzaleeeeeen I love you mom😘

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 Před 4 lety

    Happy birthday

  • @ddwalano1566
    @ddwalano1566 Před 4 lety +2

    ኢግዛብሄር ባዝ ምድር ላይ ኢንደ ኣንች ኣይነት ሳው የብዛልን

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 Před 4 lety +1

    እረጅምና ጤና ይስጥሽ እትየ አይረን

  • @hawiroth6454
    @hawiroth6454 Před 5 lety

    Wauuu. Yetdelechi. Congratulation to the birth day.Happy Berthday

  • @addisabebe6641
    @addisabebe6641 Před 4 lety

    Wow melkam enat ahunim long live to mom dess yemitil melkam andebet yalat gazetenya temechachihunyi abo

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 5 lety +2

    Wow Happy birthday mamiye😍😍😍😍😍😍
    shii amet nurilin

  • @mercym1733
    @mercym1733 Před 5 lety +1

    Egziabher edeme yestot

  • @tube-jp8hb
    @tube-jp8hb Před 5 lety

    Wow Mamiye Edimena Tena Chemiro Chemiro Yisitish

  • @negasegonfa3329
    @negasegonfa3329 Před 5 lety

    Inat malat yich net tebaraki rejim edmena tsena yistshi mam

  • @molonesh3791
    @molonesh3791 Před 5 lety

    Wwwwow Tabarku babizu

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 Před 5 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ አሁንም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @askme7620
    @askme7620 Před 4 lety

    ❤ ! ! ! Bless you Mother ! ! ! ❤

  • @eddieasifaw4355
    @eddieasifaw4355 Před 4 lety

    Wooooooow.god.belles. you.are.belesd

  • @ramicell2883
    @ramicell2883 Před 4 lety

    የውነት እኔ እዳቺ አላቅም አማርኛ ግን የፒያሳ ልጅ ነኝ
    .

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 5 lety +1

    Regmi edme temgewo geta yebarkot

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z Před 4 lety

    እግዚአብሐሄር ይባርኮት

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 Před 5 lety

    I wish long life mother in the name of Jesus Christ you blessed God pay in heaven and God bless u paster edu

  • @tenayetenaye9472
    @tenayetenaye9472 Před 4 lety

    Erejime.edeme.yesexeshe.1000amet.nure😍😍😍😍😍😚😚😚😚😚😚😚

  • @andaregasaifu6674
    @andaregasaifu6674 Před 4 lety

    God belss you

  • @janakhatoun9209
    @janakhatoun9209 Před 4 lety

    Edme yestesh

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @nebyatwoldemariam4066
    @nebyatwoldemariam4066 Před 5 lety

    Happy Birtheday eteya

  • @moufidkhayrallag3411
    @moufidkhayrallag3411 Před 4 lety

    Betam desi yele h b d🎂🎂🎂💖💖💖1000ameti nerakeni

  • @makiwokneh2081
    @makiwokneh2081 Před 4 lety

    Enat lemehon meweled becha sayehon helina ena lib yewsenewal enat lehonachu hulu edem yestachu

  • @romansmret4908
    @romansmret4908 Před 5 lety

    geta zemenoten yebark

  • @abm1344
    @abm1344 Před 4 lety

    እጅ የዘቀዘቃችሁት የሰው ልጆች ናችሁ?

  • @liyayemane7448
    @liyayemane7448 Před 5 lety

    Geta chemro ybarksh

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 Před 4 lety +1

    ኦርቶዶክስ መሪዎች ከበራቸው ሞፈር ሲቆረጥ ተኝተዋል
    እናመሰግናለን

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 Před 4 lety

    Masadgsh turu bhonm matememsh gin kebad new haymanot and bicha new isum yedinel eslam yetera enken yelelew new alahamdulh

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 Před 4 lety

    Gta Fetare . Yebarekshe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🍓🍑🥝🍍🍒🍊🍈🍏🍑

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Před 4 lety

    Weddddddddddddddddddd.yena enite

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 Před 4 lety

    Deha selehonin enj tilik villa ena tru mekina tegezitolat arfa metor neberebat be Ethiopiwyan bahil enezih arat metowochuna lelochu Ethiopiawian honen echin enkua madreg anchilim ende???? Hule wore bicha tegbar keyet yimita be egna bekul

  • @edenafwrki4927
    @edenafwrki4927 Před 5 lety

    እትዬ አይሪ ከየት አገር ነው በአስር አመታቸው የመጡት?

  • @molonesh3791
    @molonesh3791 Před 5 lety

    Kibri la geta la eyasus yhuni

  • @kebugirma1820
    @kebugirma1820 Před 5 lety

    Melkam lidet🍰

  • @lejimussieyemululejilejige6959

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👸👸👸👸👸👸

  • @user-xd5et3ee5r
    @user-xd5et3ee5r Před 5 lety

    🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂

  • @Eltolad777
    @Eltolad777 Před 5 lety

    ሠላም ቅዱሳን ቻናላችንን ትወዱታላችሁ ጎብኙን፡፡ God Bless you

    • @fishatsiontadesse9751
      @fishatsiontadesse9751 Před 4 lety

      EF Media ጥሩ: ፕሮግራም: ነው: ግን : አያት: የሆኑ : ሴቲዪ: ምነው : እርሶ: ብትያቸው: ምናለበት !!!!!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 4 lety

    Sgalbs😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 Před 4 lety +2

    ይች ዱቄት ጴንጤ ድራሽሽን ያጥፍው 😡😡😡

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 Před 4 lety

      Ke enantema islam mizanawi newu ante buda yetifat lij trun yemayiwatilih ye saitan lij..edmehin e/r yasatirewu

    • @arangwdiashara8325
      @arangwdiashara8325 Před 4 lety

      ደደብ ጭንቅላት ነክ

    • @rehimahousam4467
      @rehimahousam4467 Před 4 lety

      Mendera

    • @danaitdanait9973
      @danaitdanait9973 Před 4 lety

      Wey asazenkegne alemetadeleh begjohilena matat, kenat endihu stsadeb edmeh yalkal we dème Egzihabher aynochehen yekfetleh mastewal yesteh

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety

      Mikiyas Tsegai ጥሩ ስራ የሰራችን ታላቅ እናት ብቸኜው ተሳዳቢ ጌታ እየሱስ ልብህን የመልከትልህ ተሳደቡ የሚል ቃሉ ላይ ሰሌሌ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Před 4 lety

    why she came to Ethiopia? missionary supposed to go where there is no Christianity like Saudi arbia….

    • @bethanyraj6933
      @bethanyraj6933 Před 4 lety

      kiberenigest sebez what does mean please can explain more for me please

    • @asmerethabtegiorgis618
      @asmerethabtegiorgis618 Před 4 lety

      @@MeDire71 ከመሳደብ መስራት ይቀድማል የተወለደችበት አገር ትታ የወደቁትን በማሳዱግዋ ልትመሰገን ይገባታል ።ደደቦች ግን የሚያውቁት መሳደብ ነው ያሳዝናል

    • @abeszantchi1418
      @abeszantchi1418 Před 4 lety

      @@asmerethabtegiorgis618 Lik nesh Asmeret!!

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety

      kiberenigest sebez የራሳችን ዜጎች የወለዷቸውን ሲጥሉና ሌላ ተመልካች ሲያጡ እሷ ግን ከወደቁበት አንስታ አሳደገች ታድያ የችን ሰው መሳደብ እውበት ይሆን??

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 Před 4 lety

      @@user-qz6vs3yb3othese people ; missionaries were instrument for colonization, sexual preditor and they are pure evil disguised in sheep cloth

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 Před 4 lety

    አመዳም ጴንጤ