አፍላ ፍቅር 52 - School life /ስኩል ላይፍ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
    Join this channel to get access :
    / @liyucinema
    የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
    / @misikir132
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema
  • Zábava

Komentáře • 2K

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Před 14 dny +763

    ይቺን ፅሁፍ እምታነቡ ዉድ የሀገሬ ልጆች ከክፉነገር አላህ ይጠብቃችሁ ያሠባችሁት ሁሉ ይሣካላችሁ በደስታ ኑሩ አሚን በሉ🌷🌷🌷👍👍

  • @MebayesusAbate
    @MebayesusAbate Před 13 dny +337

    ሚኪ ና አቡሽ የናፈቀው ላይክ

  • @user-it2el1rg3i
    @user-it2el1rg3i Před 13 dny +192

    ይንን የምትመለከቱ ሁሉ እስቴ ለወንድሜ ፀሎት አርጉለት ካሰበት እዴደርስ 😍😍😍

  • @Muniratube
    @Muniratube Před 13 dny +80

    የስደት ኑሮ ያደከማቹ አገር ለመግባት ያገር ሰላም አለመሆን ያስጨነቃቹ አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit Před 14 dny +255

    እርጎዝ ሰለሁንኩኝ አምሮኝ ነው ላይክ አዶርጎኝ

    • @Sada-tesfaye
      @Sada-tesfaye Před 13 dny +3

      የኔናት ላይክም ያምራልደ በሠላም ሁለት ያድርግሽ ጀሊሉ🎉🎉❤

    • @rabiyahasen8624
      @rabiyahasen8624 Před 13 dny +1

      አይ እርግዝና ላይክ ያምራልዴ የኔናት ቻይው

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns Před 13 dny +1

      ይለክልክብሽ😂😂😂😊

    • @user-vy7yk3bl2g
      @user-vy7yk3bl2g Před 13 dny

      ያስረገዘሽ ደግሞ ይብዳሽ ያነው ያመረሽ😮

    • @11-bq5uk
      @11-bq5uk Před 13 dny +2

      @@Abahabeshwit የጀመዓ ምንድነዉ የላይክ ትርጉም ይትበርነሽ

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z Před 14 dny +371

    ይህንን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሄረ ወቶ ከመቀረተ የጠበቀን😢😢😢

  • @sadh237
    @sadh237 Před 13 dny +29

    ፊዮሪዬ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት ሱሲ ስለመጠች ደስስ ያለው

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 Před 13 dny +28

    ፊዩሪ ዛሬ አስደሰትሽኝ ደና አርገሽ ብታጠናግሪያት ኑሮ😂😂😂😂

  • @user-kx2cw6el4x
    @user-kx2cw6el4x Před 14 dny +425

    ጋይስ በናታቹ አምሮኝ ነዉ ከላይ አንጠልጥሉኝ😂👉❤❤

  • @YishakMathewos
    @YishakMathewos Před 14 dny +331

    እንኳን በሰላም ከሳምንት እስከ ሳምንት አቆየን የአፋላ ፍቅር ተከታዮችዬ በሰላም ያቆየን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @OUMU527
    @OUMU527 Před 13 dny +22

    ፊወሪ ስወዳት ለፍቅር ብላ ከስንቱ ጋ ተጣላች የኔ እልከኛ የኔ ቢጤ ፊወሪ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HayeraSurur
      @HayeraSurur Před 9 dny

      ❤❤እኔም እንዴት እንደ ምሆደት

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Před 13 dny +28

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል አይዞሽ በሉኚ😢😢😢😢😢

  • @Hayt602
    @Hayt602 Před 14 dny +198

    እርጎዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😢

    • @user-tk3zi2lq5i
      @user-tk3zi2lq5i Před 14 dny +1

      ይሜ🎉🎉🎉❤❤

    • @NaM-ju4qn
      @NaM-ju4qn Před 14 dny

      አሳብነው ልጂ😂

    • @-ic5zr
      @-ic5zr Před 13 dny +2

      ላይክስ እንሰጥሻለን ሌላ እዳትይን እጂ😂😂😂

    • @eyomiko8131
      @eyomiko8131 Před 13 dny

      😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 13 dny

      😂😂😂😂😂

  • @halima7825
    @halima7825 Před 14 dny +91

    ልዩወች አፍላ ፍቅር ስወዳችሁ ሃኒቾን የሚወድ👍👍👍 ሁሉም ሀሪፍ ተዋናይ ናቺሁ 👍👍👍👍

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 Před 13 dny

      አረ በዝ ፁፍ ለይክ የሰጠቹት በረሰቹ እፈሩ ሐና ቢቻ ሰትሆን ሁሉም ልጆች የተሰጡለቻዉን ከረክቴር በትክክል እና በቢቀት እየተዎጡ ነዉ ሁሉም ጎበዞች ነቻዉ አተደሉት እስ

    • @user-jq2cf5kr7b
      @user-jq2cf5kr7b Před 13 dny

      @@halima7825 አወጎበዝናቸው ሁሉም ግንሀኒትለይብኛለች

    • @halima7825
      @halima7825 Před 13 dny

      @@mihretmamo3408 ሁሉም ተዋናይ ሀሪፍ ናቸው አልኩ እኮ ማማዬ ሳታነቢ አትሩጭ እኔ ሁሉንም እወዳለሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 13 dny +29

    ላይክስ አይበድል የሚባለው እውነት ነው ቹቻ እንደዚች አይነት እናት የሆነች አሰሪ ስለሰጣት በጣም ነው ደስ ያለኝ የእኔ እናት ❤❤❤❤

    • @Djdffs
      @Djdffs Před 13 dny

      አሰላሙአለይኩም እንደት ነሽ ዛሬ live lay የለሽም ስራ በዛደ መቸ ኮሜት ስትፅፊ አላየሁሽም ብየ ነው

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 13 dny

      @@Djdffs ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ዛሬ ስልኬን የስክሪን ኮዱን ቀይሬው የይለፍ ቃል ሲለኝ እኔ ደግሞ ድንብርብሬ ወጣ ኮዱን ስሞላ አይከፍትም የዩቱብ ኢሜል ስሞላ አይከፍትም ዉለየን ተኝቸ ነው የዋልኩት ቲቢ ብከፍት ምንም ደስ ሊለኝ አልቻለም ሱቢህ የተዘጋ መቅሪብ ሶላት ሰግጀ ከጨረስኩኝ ብሆላ የሞላሁትን ኮድ ስሞላ ሰራልኝ ከፈተ ብታይ ያለ ስልክ በጣም ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ ክክክክክክእኔ እኮ እራሴ ቀይሬ እራሴ ድንብርብሬ መውጣቱ ክክክክክክ ለዛ ነው የጠፋሁት

  • @user-jz4yh3fd1o
    @user-jz4yh3fd1o Před 13 dny +58

    አገራችንንም ሰላም ያድርግልን
    በሙዚቃ እና በሙሰልሰል የተጠመደ ልባችንንም ይመልስልን አሚን

  • @AbenaStart
    @AbenaStart Před 14 dny +89

    ለምንድነው ግን እኔ comment ሳደርግ Like የማላገኘው ??

  • @Dfdtt-hf3sh
    @Dfdtt-hf3sh Před 14 dny +281

    ሀንቾን የምትወድት ብቻ ለይክ ❤❤❤❤

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj Před 13 dny +22

    ለእናንተ ለመግለጽ ቃል የለኝም ስደት ያጨናነቃውን አዕምሮቻችንን free ምናደርገው እናንተን ስናይ ነው በጣም እናመሠግናለን በርቱ💝💝💝

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b Před 13 dny +10

    ሶስና & ዴቭ ሰለታረቁ ደሰ ብሎኛል❤

  • @user-ks5dw6qy8r
    @user-ks5dw6qy8r Před 14 dny +50

    የሀና አድናቂወች ልያችሁ❤❤

  • @Sinafi11
    @Sinafi11 Před 14 dny +86

    በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን የምትሉ
    👇

  • @Fasikatola465
    @Fasikatola465 Před 13 dny +16

    እኔን የሚያሰቁኝ የዞዊ እናት ነት😂😂😂😂

  • @melkamuelias3415
    @melkamuelias3415 Před 13 dny +8

    አረ የዛሬው ትወና የሌለ ነው የሚመቸው❤❤❤❤❤

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před 14 dny +67

    ዴቪ ዛሬ ደስ አለኝ ዬዴቪ አነገገሪ,ደስ ያለው እስት በ👍👍👍 ያሰያኝ

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit Před 14 dny +126

    እርጎዝ ሰለሁንኩኝ አምሮኝ ነው ላይክ አዶርጎ

  • @shjking2439
    @shjking2439 Před 13 dny +17

    ወዉ ፌወር ዛሬ ደሥ ሥትይ

  • @Mebrat-jk7kf
    @Mebrat-jk7kf Před 13 dny +17

    ብሩኬን እንኳን ደስ አለህ በሉት

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s Před 14 dny +102

    የብሩኬ እናት ማሚ ትምጣ የምትሉ👍👍

    • @ZmraAmam
      @ZmraAmam Před 13 dny +1

      ብሩኬአብሸርየኔ

  • @AsmenAsmen-vg3cj
    @AsmenAsmen-vg3cj Před 14 dny +72

    ግን የኔ ጌታ አትበሉ ጌታ ፈጣሪ በቻ ነው በተረፈ መርጥ ናቹህ❤

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Před 13 dny

      የጮማዬን ጌታ ልታስበሊኝ አላለችም ማዘሯ ክክክክ

    • @jipeesan382
      @jipeesan382 Před 13 dny +3

      አይ ችግር የለውም ጌታዬ ሲሉ አምላኬ እያሉ ሳይሆን እናታችን ሳራ አባታችን አብርሐምን ጌታዬ ትለው እንደነበር ነው

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft Před 13 dny +6

      ​@@jipeesan382እናታችሁ ሳራ አባታችሁ አብረሃምን ጌታዬ ማለት አልነበረባትም ስለዚህ የሰው ፍጡርን የኔ ጌታ ሊባል አይገባም።

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 Před 13 dny +1

      ​@@Roza-sz2ftበረሰችን እና በቤተችን በሕይወተችን ለይ አለቃና የበለይ የደረግነዉ ነገር ሁሉ ጌታ ነዉ

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft Před 13 dny

      @@mihretmamo3408 እረባክሽ የናንተ ጌቶች ግን ብዛታቸው ጉድ እኮ ነው ደግሞ እንደማስተካከል ጭራሽ ትከራከርያለሽ

  • @user-ce3cu2pz4e
    @user-ce3cu2pz4e Před 13 dny +4

    ደንባሪት መጨረሻ ላይ አያያዝሽ😂መቼም ለውጥ ላይ ነሽ አሸናፊ መሆን አለብሽ💪😅😅😅

  • @munabh
    @munabh Před 13 dny +16

    የዘዊይ እናት በሳቅ 😂😂

  • @muhamedHayat-oz8xz
    @muhamedHayat-oz8xz Před 14 dny +75

    ፊዮሪን የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Před 14 dny +26

    አረ እማማ በጣም ነዉ የተመቹኚ❤

  • @Ethealtube-b5c
    @Ethealtube-b5c Před 13 dny +10

    ሰላም ለሁላችሁ ❤በመላዉ አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤ እናንተንም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤👌😍 አሜን በሉ🙏🙏🙏😊

  • @tube-nk8mj
    @tube-nk8mj Před 13 dny +14

    ደባሪት አመረረች መሰል ጎበዝ በርች😂😂😂😂

    • @fatumatube4305
      @fatumatube4305 Před 13 dny +2

      አወ ሳምንቱ ወር ሊሆንብኝ ነው 😅😅😅😅😂😂ሺንቷን ካለቀቀች በቃ አምርራለች ማለት ነው ግንኮ ፊዮሪ አጠላትም

    • @tube-nk8mj
      @tube-nk8mj Před 13 dny +1

      @@fatumatube4305 ሁሌ እንደፈራች ይለይላት ዘራፍ 😁😂

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Před 14 dny +23

    ኢረ የዙሬው ይገርማል 😂😂 ፊዎሪ ትለያለች የትግስት ዞሩ የለባትም እካ😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 14 dny +102

    መነፍቆት ማበዴነው 😢በአፍላ ፍቅር ድራማ 😢ሱስ ሆኖብኛል 😢እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሁለቹም ነው😢 በለይክ አሰዩኝ 😊🎉❤😂😂

    • @user-ns6el2ur2c
      @user-ns6el2ur2c Před 13 dny

      እኔም እንዳዛ ኛን የ አፍላ ፍቅር ይዞናል እኔንም ሳምት እስካ ሲሞላ እንዴት እንዴ ምናፍቆ 😢😢😂😂🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @RABIRABI-dx3br
      @RABIRABI-dx3br Před 13 dny +1

      አፍላፍቅርስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @biraabebe
      @biraabebe Před 13 dny +1

      እኔስ❤

    • @sofiጉራጌዋ
      @sofiጉራጌዋ Před 13 dny

      እቺ ልጅ ግን

    • @user-sv6jn6ib9n
      @user-sv6jn6ib9n Před 13 dny

      እዳው እኔ ባንድነው የምዞርው አይዞን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 13 dny +8

    ለምዬ ተጀነን😅ጠቢቡ ሰለሞን 🤣
    ፍዮሪ ዛሬ ተመቸሽን ያቺን ጋጠወጥ ሴት በደንብ ብታጠናግርያት አሪፍ ነበር ባለፈው ቹቻን ስታስለቅሳት በጣም ነበር የተናደድኩት 🥺

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube Před 13 dny +13

    የለማ አማት የተመቸችው😅😅😅

  • @sadiahasan7689
    @sadiahasan7689 Před 14 dny +20

    ከ1 እስከ 52 ያየ እደኔ😂❤

  • @Birhane334
    @Birhane334 Před 14 dny +81

    Warii akkaa kotii dirama kanaa jalatanii egdan jirtuu yoo jiratan like 👍 godhaa❤❤❤❤❤❤

    • @SainaFufa
      @SainaFufa Před 14 dny

      Maalfi banamuu didee Qoyi 😢😢😢

    • @user-sb8zn1tk9i
      @user-sb8zn1tk9i Před 14 dny +2

      ​@@SainaFufayeron issa gana dha akka Ethiopia sati 12ti gadhifama

    • @Birhane334
      @Birhane334 Před 14 dny +1

      ​@@SainaFufaamayuu daqiqaa 20 matuu afaa🤔🙄

    • @GadiseeGadisee
      @GadiseeGadisee Před 12 dny +2

      Jiraa

    • @jbns-b2e
      @jbns-b2e Před 12 dny +2

      ዉወመ❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 13 dny +2

    የአፍላ ፍቅር እንኳን በስላም ከሳምንት እስከ ሳምንት አቆየን የአፍላ ፍቅር ተከታዮችዩ በስላም ያቆየን እግዚአብሔር ይመስገን እና የመዳም ቅመሞችየ የማታ እንጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @csi1023
    @csi1023 Před 13 dny +3

    ፊዎሪ አረ ይመችሽ ልክ አስገባሻት ተውረገረገች እኮ😂😂😂❤❤

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit Před 14 dny +81

    እርጎዝ ሰለሁንኩኝ አምሮኝ ነው ላይክ አዶርጎኝ❤❤ 8:51

    • @user-sg5em5pl4d
      @user-sg5em5pl4d Před 13 dny

      ከላይክነው አሉ ያረገዝሽው😉😉😉😉😉😁😁😁😁😁😁😁🫡🫡🫡🫡🫡🤪🤪🤪🤪😜😜😜😜🙈🙈🙈

  • @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu

    ሁሉም ባለ ማህተብ ናቸው ደስ ሲሉ

    • @Betty12194
      @Betty12194 Před 14 dny

      Fiyor bicha nat phente

    • @selamyemaryam
      @selamyemaryam Před 13 dny

      ታዋቂ ሲሆኑ ያወልቁታል እንጂ ለመታወቅማ ይጠቀሙበታል

    • @officalbetytube
      @officalbetytube Před 13 dny

      😂😂😂😂😂😂alalshim fiyoris

    • @Betty12194
      @Betty12194 Před 13 dny

      @@officalbetytube tadiya😳🙄

    • @user-tp2jz3bs4j
      @user-tp2jz3bs4j Před 13 dny

      ፊወሪ ቤንጤ ነች መስል😅😅😅😅😅

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o Před 13 dny +15

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እነፊወሪ ቀጥይበት ፊወሪ❤❤❤

  • @user-ml4pz8ui7f
    @user-ml4pz8ui7f Před 13 dny +8

    የሂወትን እናትን እንደኔ የሚወዳት ማነው ላይክ😂😂😂 አሳዩኝ

  • @Abelhousingsolution
    @Abelhousingsolution Před 14 dny +45

    እንደኔ አፍላ ፍቅር ሲያ ሁሉ ጊዜ የትምህርት ቤት ህይወቱ ትዝ የሚለው ማነው?????
    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tamevlog1
    @tamevlog1 Před 14 dny +60

    አዲስ youtuber ነኝ አበረታቱኝ Please family 😢😢

  • @user-ce8qi9rd4e
    @user-ce8qi9rd4e Před 13 dny +3

    አረ ፊወሪ ከተሸነፈችማ ደስ አይልም ፊወሪ የኔ ጀግና እዳትሸነፊ

  • @SherifYasinየጃማው
    @SherifYasinየጃማው Před 13 dny +5

    እነ ቤዛ እና ፊዎሪ ጓደኛ እዲሆኑ ምኞቴ ነበር አሁን ተሳክቷል ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatadm5085
      @hayatadm5085 Před 13 dny

      ነገ ይጣላሉ ባለመግባባት ክክክክ የኔ አስተያዬት ነው

  • @Samera156
    @Samera156 Před 14 dny +35

    ፊወሪንየሚወድ❤❤በላይክ

    • @sadh237
      @sadh237 Před 13 dny

      የሴት ጀግና እወዳታለው

    • @Samera156
      @Samera156 Před 13 dny

      @@sadh237 እኔእራሱእደትእደምወዳት

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 13 dny +2

      ስጠላት

  • @ChuchutgChuchutg
    @ChuchutgChuchutg Před 13 dny +27

    የዘዊን እናት የሚወድ ልክ እንደኔ😊😊😊😊

  • @abdukerimasmamaw9317
    @abdukerimasmamaw9317 Před 12 dny +2

    እረ ቶሎ ልቀቁልን 53❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ እደኔ😢❤

  • @user-cm3ux9xf5m
    @user-cm3ux9xf5m Před 14 dny +13

    የናተን ፍቅር እያዬሁ ❤😂
    ዬኔን እረሳሁት አይ💃💃💃

  • @HannaMade-mx7rm
    @HannaMade-mx7rm Před 13 dny +8

    ፊወሪዬ የኔ ጀግና

  • @gopeesaum7449
    @gopeesaum7449 Před 13 dny +8

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣የለማአማት🤣🤣🤣በሳቅሞትሁኝ🤣🤣🤣

  • @user-kp7pp7bj6y
    @user-kp7pp7bj6y Před 14 dny +27

    ፈጣሪ ሀሳብ ምኞታችን ያሳካልን ስደተኞች በሰላም ሀገራችን ይመልን በጭቅ ያላቹ ጭቀታቹ ፈጣሪ ያቅልላቹ🙏🙏🙏❤❤

  • @Ss-hx2qz
    @Ss-hx2qz Před 14 dny +19

    በሰምንት ሁለቴ ልቀቁልኝ❤❤❤

  • @KhaderWoy
    @KhaderWoy Před 13 dny +3

    አረ ለውጥ ደንባርት ቀጥይበት ኣኮራሽኝ ከምሪ😂😂❤❤❤

  • @AbdiNu-es4ms
    @AbdiNu-es4ms Před 13 dny +5

    አረ ወገን እሄ ነገር በሳምንት አንዴ ብቻ አይከብድም አረ አንድ በሉአቸው አፍላ ፍቅሮችን

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před 14 dny +26

    ማነዉ እደኔ ክፍል 1 እስከ 52 የተከደታለዉ❤❤😂

  • @AhmadAli-je9qm
    @AhmadAli-je9qm Před 14 dny +25

    ሀኒቾን የሚወድ 😘😘

  • @radihbikik
    @radihbikik Před 13 dny +4

    በጠም ደስይለል ሶሲ ዴቨ ስለታራቁ እና የዘዋ እናት ለመን ይቅርታ ስለጠየቀችሁ በጣም ደስ ይለል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-if4rv7iw3t
    @user-if4rv7iw3t Před 13 dny +3

    የ ሀኒቾ ፀጉር ግን ሁሌም አንዳይነት ነው የምታስይዘው 🙄❤️❤️

  • @Samuel.Anulo.
    @Samuel.Anulo. Před 14 dny +15

    በስደት አገሪ ያለችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu

    ማነው ግን ቀጣዩ እንደኔ ያጕጕው

  • @h3-3
    @h3-3 Před 13 dny +10

    እች የቹቹ አሰር ተብየ በጣም ነው የምታስጠላው ደግ አረግሽ

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 Před 13 dny +5

    እረ ጊሊያድ አይመጣም እዴ ከአፍላፍቅር እጅአነሳ እዴ ሶሲ ዛሬም አልበረደልሽም እዴ ግንተሻሽለሻል ከሌላው ክፍል ይሄይሻላል

  • @HawaMuhamed-fb4ok
    @HawaMuhamed-fb4ok Před 14 dny +19

    እረ አልሰራም አለኝ የኔ ብቻ ነው ወይስ የናተም ነው😢😢

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit Před 14 dny +20

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርገኝ እርጎዝ ሰለሁንኩ አምሮኝ ነው

  • @ZinetYimer-mo3lj
    @ZinetYimer-mo3lj Před 13 dny +6

    ማነው አይቶ ሲጨርስ እሚኮምት 😂😂😂ሄዊ ዛሬ ደᎂ ወፍሯል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 13 dny +7

    ወይኔ የለሙ እናት ግን ፈታ ያረጋሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh Před 14 dny +16

    ሀንቾ ግን ጠጉርሺን በሰርአት መቸነዉ የምታሳዢዉ

    • @ChrisFares-fw2kb
      @ChrisFares-fw2kb Před 14 dny

      Men hone wuge kemeyeragu yeshalali

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 Před 13 dny +2

      ጥጉርዋ እኮ ያምራል ግን ሁልም እደ ወለዱ ሴት 2 ክፍል ቢቻ😅😅😅😅

    • @HASNAAHMED-km1kr
      @HASNAAHMED-km1kr Před 13 dny +1

      ​@@fhggfhjj7721እኮ 😂

  • @YisakNuramo-s4e
    @YisakNuramo-s4e Před 13 dny +6

    እግዝሐብሄር ኢትዮጵያና ልጆቿን ይባርክ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm Před 13 dny +12

    ኤሄን፣ኮሜት፣የምተነቡ፣ውድ፣የገሬ፣ልጆች፣በሙሉ፣ሰለመቹ፣ብዝት፣ይበል፣አለህ፣ይጠብቀቹ፣

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 13 dny +5

    ፊወሪ ይመችሽ በስድብ ሥታጥባቸዉ እዳልነበር ፊወሪ ሠራችላት 😂😂😂😂😂

  • @user-bk2ng9ez4q
    @user-bk2ng9ez4q Před 13 dny +10

    ጀግና ደንባሪት አኮራሺኝ የምር😂😂😂😂

  • @ConfusedOctopus-un9wd
    @ConfusedOctopus-un9wd Před 13 dny +4

    ሀኒቾ❤❤❤❤❤

  • @user-iz5ri1gs2c
    @user-iz5ri1gs2c Před 13 dny +6

    ዋው ደባሪት ወድነት ሊመጣ ነው❤❤❤❤❤❤ቀጥይበት❤❤❤ሀኒ የኔ ውድ በርችልኝ❤❤

  • @GjGui-nl1ed
    @GjGui-nl1ed Před 13 dny +5

    ደምባሬት ጀግና ለች በሬች ደንባራችን እንወድሻለን

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před 14 dny +17

    Wellcom school's life❤❤❤❤❤ ዛሬ የይቅርታ ግዜ ነው ደስ ይላል እማማም ተባረኩ የዘዊም እናት ጥፋታቸውን አምነው በይቅርታ አለፈዋል በስተመጨረሻም ደንባሪት ጉድ አመጣሽ የሳምንት ሰው ይበለን እውነት ደንባሪት ፍርሀቷ ይለቃት ይሆን ወይስ ሀናን ደንባሪትን ፍዮሪ ትመታቸው ይሆን ፈጣሪ ፍቅርን ያብዛልን❤❤❤❤❤

    • @HehUdh-w7m
      @HehUdh-w7m Před 13 dny +2

      አሰምት ሰው ይበለን እና የምናይ ይሆናል ፈሪ የተባለው ጀገና ተተባለ ጀግና ይሆናል

  • @susu-kd7oq
    @susu-kd7oq Před 13 dny +15

    ቅመሞችዬ😍አሏህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl Před 13 dny +5

    ወይኔ ጉዴ የዛሬዉ በሳቅ አደከመኝ አረ ኡኡኡኡኡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnshaAli-xo7dm
    @AnshaAli-xo7dm Před 11 dny +3

    ሚኪ እናአቡሻ ይምጡ የምትሉ ላይክ

  • @user-rh9vr2kr7j
    @user-rh9vr2kr7j Před 14 dny +10

    ለምዬ በሳቅቅ😂😂

  • @user-ig2le4ib5e
    @user-ig2le4ib5e Před 13 dny +8

    ሱሲ እና ዴብ በጣም ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmena-7895
    @ahmena-7895 Před 13 dny +9

    ዛሬ የይቅርታ ቀን ነው❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před 13 dny +2

    እትዬ ኣሰለፍ ፈታ ኣደረጉኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ ይስጥወት ሁላችሁንም ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadisadi-jg5ju
    @sadisadi-jg5ju Před 14 dny +9

    ደንባሬት.ዛሬ.ተመቸችኝ😂😂😂😂

  • @user-ww9rm7vz2e
    @user-ww9rm7vz2e Před 13 dny +7

    ድባሬት በቃ ቆርጣለቺ ልጀግን ነዉ😅😅😅

  • @BettyDeyaou7nc4iz7
    @BettyDeyaou7nc4iz7 Před 13 dny +7

    እትዬ አሰለፍ ግን በሳቅ አፈረሱኝ❤❤❤😂😂😂

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Před 13 dny +8

    ኧረ ደባሪት ዛሬ ተውጦላታን 😂😂😂😂

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp Před 13 dny +6

    አሞኛል ደክሞኛል እስኪ ዱአርጎልኝ😢

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Před 14 dny +13

    አረ ደባሪት ይመችሽ💪💪💪💪

  • @user-gr7tp7qj4x
    @user-gr7tp7qj4x Před 13 dny +6

    ማነው እንደኔ ዛሬ ደስ ብሎት ያየ

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Před 13 dny +2

    😂ወይኔ መጨረሻው ደንባሪት ሳልፈልግ ነው ያሳቀችኝ ሳምንት ሙሉ ልጠብቅ😂😂😂😂😂

  • @KaleabAbrham-m4g
    @KaleabAbrham-m4g Před 13 dny +8

    የፊዮናን አክት ምትወዱ