አፍላ ፍቅር 53 - School life /ስኩል ላይፍ/
Vložit
- čas přidán 27. 08. 2024
- #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema
ከሳምንት እስከ ሳምንት በሕይወት ያለ ሰው እግዚአብሄርን ተመስገን ይባል ኤሄንን ቀን ለማያት ያልታደሉት ስንቶች አሉ ❤
Temesgen❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤
ልእዑል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
ቸሩአምላክ ይመሥገን❤❤❤❤
በሳምንት ሁለቴ ይደረግልን ፍት ለተመልካች
ተናግረዋል ዉዴ ቀረፃ ትምህርት ቤት እሁድ ብቻ በሳምንት አደየ ነዉ የሚፈቀድላቸዉ
❤❤❤❤
Arife drama new
@@mebrat961ok አመሰግናለው ውዴ
ዎዷደምሪኝ❤
ፊወሪ የኔ ውድ አስለቀሰችኝ ብሩኬ ያንቺ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር የምር ፍቅርን አፍቅሮ የሚያውቅ ያቀዋል
እምወዳት ነገርስ❤❤❤
Betam
በጣም😢
እዉነቴኛ ፍቅር ማለት ከራስ ይልቅ የሚዎዱትን ሰዉ ደስታ ደስቀደም ነዉ እንደ ፊዮሪ ❤❤❤❤❤ ፊዮሪ i love you እንደ ደንባሪት ከልተቆጣሽኝ😂
ይሄንን መልእክት የምታነቡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
amen😮💨
አሜን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መነው ግን እዳኔ አፍላ ፍቅርን ድራማ ሰምቱን ስራዬ ነው ብሎ ቆጥሮ ሚጣብቃቻው 😮😢ብቻ ለይክ 😊🎉❤😂
እኔ
እኔራሡ ሳምንቱን ሙሉበተስፉ
እኒ እራሱ ሳምንቱ አረዛዘሙ 😅😅😅😅😅😅😅
እኔ❤❤❤😢
እኔ😅😅❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ፊዮሪ እና ቤዚ ስያለቅሱ ያለቀሰ ብቻ ላይክ👍😢😢😢😢❤❤❤
እኔ
😢😢😢😢
ወላሂ ሰየቸው ዝምብሎ አይኔ ኢምበ መፍሰስ ጀመረ በተላይ ፊዎሪ ስተለቅስ😢::
@@Abdirazpውዷደምሪኝ❤❤
@@Salama-fg8heውዷደምሪኝ❤
በጣም ዴስ ብሎኛል እስኪ የሠው ዴስታ የሚያስዴስታችሁ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
እንኮን ደስ አለሽ ሁለየም ደስ ይበልሽ
እንኳን ደስ አለሽ 🎉
አማራ ክልል ኢንተርኔት በመለቀቁ እንደኔ ደስ ያለው 👍ጎበዝ ደንባሪት👌
በመለቀቁ ደስ ብሎኛል እኛ ጋር ግን አልተለቀቀም😢😢😢😢 ናፍቀውኛል በተሰቦቸ
@@ZinetYimer-mo3ljየት?
በጣም ደስ ነው ያለኝ
አወ ደስ ይላል ግን ማንም አልጠየቀኝ 😢😢
በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
የፍዬሪ አድናቂ❤❤❤ ብቻ
Fiyoriiiiiii
ውዷደምሪኝ❤
We love you❤️❤️ feyori you wonderful we miss you 💔💔
,እኔ❤❤❤❤
🤮
ፋዬር እውነተኛ አፍቃሪ ናት በጣም አሳዘነኝ ብቸኝነት ምን ያህል እንደ ምጎዳ እኔ በደንብ አውቃለሁ 😢😢ድራማ ብሆንም ግን ውስጤ ነካኝ የምር😢❤❤❤
እዉነትም ቢሌሸል አዎ በጠም ነዉ ፊዮር እዉነተኛ አፊቀሪነት ፊዮር እዎድሸሎ❤❤❤
Yeah@@KhairiyaKhatun
እ ኔም 😢😢😢😢
አዎ ፊወሪ ናት ለፍቅር ዋጋ እየከፈለች ያለችው
ዛሬ በፊዎሪ እባ ያለቀስ ማነው በጣምነው ሆደን የበላችው በላይክ አሳዩኝ
ላለማልቀሰ ወሰኝ ነበረ ግን አልቻልኩም ሳሰበው ከፊልሙ ሊሱጡት ነውመሰለኝ 😢😢
@@jematube እኔ😥😥
@@user-uq6ch6ld8fene
ተመስገን ነው ፈጣሪ ከሳምንት እስከ ሳምንት ጠብቆን ለዚች የተቀደሰች ቀን አድርሶናል አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደትም አለም ላለንው ፈጣሪ በሰላም ጠብቆን ላገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏🙏🥺
አሚንንን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeen yene mare❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሚን
የደባሪት ድፍረት ያስደሰተው 👍🤣
😂😂😂ኤኔ ስከማያት ነበር የቸኮልኩት😂😂
@@GhffvVhgvh እኔ እራሱ🤣🤣
እኔም😅😅😅😅@@GhffvVhgvh
ያሳቀው ማለት ከይሻልም😂😂😂😂
እኔም😂😂😂@@GhffvVhgvh
ደባሬት ዛሬ ነፃነቷን አውጃ ጥርስ በጥርስ ሁናለች 😂😂😂😂😂
ዉዋ ዳባሬት 👌ዛሬ
ሀና ግን በጣም ራስ ወዳድ ናት ሁሉም ለኔ አበዛች ፊዮሪ ፈጣሪ በመልካም ነገር ይካስሽ ፍቅር ከባድ ነው
ምን ኣደረገች
Lederamawm.fetarin.mansat.ayekebedem😢😢😢😢
@@mhretmhret270 yadrgeciwma hulum kenegar yihunu kene Lela sew atqrbu new alayeshm ende hewanen lemn kesosigare tihogalesh Bila sitakorfe diramam bihone yastemrale Hana erase wedadnt yitaybatale
@@user-gu5tb8nn9m diramam hone ewnet ayewt neger melkam migote new yexafkut mindnew sitetu
በሳምንት ሁለት ግዜ ኣረጉት እንዴ❤
ኮሜት እየነበቡ ማየት የሚወድ እንደኔ❤❤
ጌታንእኔ😅
እደኔ❤❤❤❤
እኔ😂
እኔ.የምር😂😂😂
ደንባሪት የኔ ጀግና እሰይ እሰይ ቀጥይበት 😂😂
😮በህልሟ ነው ወይስ
❤😂😂😂😂😂😂😂
ሄዉይ ሆናለች ተይ እዳሠማሽ😅😅😅😅😂😂😂😂
@@halweyahalweyaእውነት ነው እመኝ😅😅
@@HappyGiraffe-mj8eh😂😂አምልጭ በይኝ
የሂዊ እናት,ሶሲ,ፊዮሪ ገፀባህሪያቸው ደስ ይላል
ሃና ሚጠላት ላይክ ያድርግ
ሂዋን ዛሬ በጣም ጎበዝ ሁነሻል እምትሉ♥♥♥♥♥🎓🎓🎓🎓
ጀግና ሁናለይ😅😅
❤❤❤🇪🇹🇪🇹😊😊
ውዷደምሪኝ❤
@@UmamAbdu-pc9ttውዷደምሪኝ❤
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፊዮሪ የኔ ቆንጆ እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ
ፊዮሪ እዉነትኛ አፍቅር ናት ብሩክ የሷ ምሁና አለበት በጣም አሰለቀሰቺኝ
Eribruki lhanchu new mthonaw
ትወናን ፊወሪ ብቻ ትተውነው የኔ ቆጆ❤
ፍዮሪ በጣም አአድናቂሽ ነኝ. ❤️❤️
ሊሊ ክፋል ስድስት ይለቀቅልን የምቱሉ👍
እረ እኔስ የፊወሪ እና የሶሲ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ፊወሪን እማ እዴት እደምወዳት❤❤❤❤
እኔ እራሱ ፊዮሬ በጣም ነው ምወዳት❤
👍👍
እነሡ ኦረዲ እረስተዉታል😅
እኔደሞ ሀኒቾን መጣም ነው መወዳት@@fatumatube1543
ማነዉ አደኔ ደባሬትን ለማየት የቸኮለዉ😂😂😂😂😮😮
እኔ😂😂😂
እኔ😅😅😅
Ena😅😅😅
ፊዮሪ የኔማር አይዞሽ 💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞😢😢😢😢😢
ዛሬ ከፊቶኝ ነበር የብስ አስለቀሱኝ መቸነዉ ይሄ ፊልም መቸነዉ ሁሉ ሰላም የሚሆኑት😢😢😢😢😢
እወነተኛ ፍቅር ከራስ ፍልጎት ይልቅ የሌላውን ማስቀደም ነው ❤❤ fiyori👍👍👍is best
ውዷደምሪኝ❤
ከሷ ጋር ቢሆን ደስ ይለኛል
,🎉🎉🎉🎉ልቀቁት አታስጠብቁን
ማነዉ እዴኔ ዮአዳንና ይሄን ድራማ የሚጠብቀው
ዮአዳን እወዳቸዋለሁ ግን ልጁ ይደብራል
እኔ ✋
እኔ😢😊
ውዷደምሪኝ❤
እኔ
ፊወርን በጣም ነዉ የምወዳት❤❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ😢😢😢😢
አድርጌሻለሁ በርቺ እህታችን
እሽ በርች
❤❤❤
ስደተኞች የማዳም ቅመሞች አይዞን በዱአ አንረሳሳ😢❤❤❤❤
እነሚኪ ይመለሱ የምትሉ ላይክ አይከፈልሰትም 😎😎🥰
ውዷደምሪኝ❤
ኤሄኒን ኮሜንት የምተነቡ በሙሉ ፈጠሪ ይጠቢቃቹ የሰበቹትን በሉ ፈጠሪ የሰከለቹ አሜን❤❤
በፈረሰኛው 👍🎚🌹 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን
አሜን❤❤❤
ደባሪት ዛሬ ጎበዝ😂😂😂
ማነው እደኔ በጉጉትየሚጠብቃቸው ባያቸው ባያቸው አይሰለቹኚም❤
አፍላ ፍቅር ደስይላል😅😅😅
እፍፍፍፍፍ ፊወሪ አች እዚህ ድራማ ላይ ከገባሺ ጀምሮ ያላለቀስኩበት ቀን የለም ይበልጥ ዛሪ ደሞ አሰለቀሺኝ 😭😭😭😭😭
ዉድ እህት ወንድሞቸ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ሀሣባችሁ ሁሉ ይሳ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ👍🌷🌷🌷
አሜንወድምነት
አሚንን ያረብ❤❤❤❤
አሚንንን ያረቢ❤❤
አሚን
አሚን
ማነው እንደ እኔ በጉጉት እየጠበቀ የ ቆየ 👌👌👌👍👍👍 like
ይሄን ድራማ የምተታተሉ በሙሉ እወደችሁለሁ የምትወደኝ ❤አድርጎልኝ
የምር ብሩኬ ግን ለ ፍዮሪ ነው የሚገባት😢
ላላ
ለሁላችንም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ የሠጠን😢😢😢😢
አሜን
Amiin
Amiiiiiinnnn
ሶሲ ጸባዯን ታሻሺል የምትሉ እጂ ወደላይ
ውዷደምሪኝ❤
እረ አሁን ተሻሽላለች በፊት ቅናት ብሶባትነበር
ማነው እደኔ ፊዮሪ ያስለቀሰችው😢😢
የፊወሪ ይሁን የሚል ብቻ ላይክ
ቹቻ😂😂😂ብርድልስ አሳጥበዋለሁ😂😂🎉🎉
ዛሬ ከፍቱኛል እስኪ አይዞሺ በሉኝ ስደተኛዋ እህታችሆ ነኝ😢 ወላሂ ጥሮ ስሜት ላይ አደለሆም💔
😢😢
😢😢😢
አይዞን ያልፍን ኢሻአላህ ለከይሩነው😥😥😥
Abshir ehte hulum ylfal enshaalah
አይዞሽ እማማየ ለከይር ነው ያልፋል
ሀና በጣም እራስ ውዳድ ነች ሁሎም የኔ ይሁን ትላለች
አፍላ ፍቅርን ማየት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ማክሰኞን እንድወደውና እደምናፍቀው 🎉❤❤❤
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ❤❤❤
አሚንን ያረብ❤❤❤❤
ውዷደምሩኝ❤
@@user-sf8ym3ex1pእሕቴደምሪኝ❤
ደባሪት ጀግና ሆነች😂😂😂😂😂😂😂😂😅😂😅😂😅
ፊዮሪ አሳዘነችኝ እዉነት አፍቃሪ ናትኮ
ዙፍኔ መሆን ያለበት ለፊወሪ ነው
ውይ ፌወሬ የኔ ሜስኬን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ምትሉ ሴቶች ደና ናቹ እንዴት ናቹ 🫄😅
😂😂😂😅😅😅😅
😂😂
ይቱብላይግን ሁሉምእርጉዝናቸውደ😮😮😮😮😮😮😮😂
ዛሬ ግማሾች ወልደዋል ተመስገን
@@Djdffs😂😂😂😂
ሃንዬ ዘሬ አምሮብሻል ሁሌም ፀጉርሽን እንደዚ ተንከበከቢ የኔ ውድ ደግሞ እንዳይ ደብርሽ ስለምወድሽ ነው የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤
🌹🌹እኔም, በጣም ነው ምወዳት
እኔ ብሩኬ የፊወሪ ቢሆን ደስ ይለኛል😢
እኔም 🎉🎉🎉
ዛሬ ደንባሪት ሰው ሆነች
ማነዉ እንደኔ ሶሲና ዳዊት የሚወዳቸዉ እስቲ በላይክ👉❤
እኔ
ውዷደምሪኝ❤
ሀና ግን ብቸኝነቷን ለመደበቅ እየተጠቀመችበት ነው እንደ ሀና ራስ ወዳድ አያቸ አላውቅም ስግብግብ ሁሉም የኔ ይሁን ባይ ናት😂😒
አዎ
ሳህ😂😂
እው ነትነው
ፊወሪ ምን አገባት ከሆላ የመጣ አይንዋጣ እያወቀች ነዉ የገባችበትኳ 😂😂
@@Sara-nd3ds እኮ
ቹቻየ ብርድ ልብስ በሚታጠብ ሳዓት አላለችም😂😂😂😂😂
ሃኒቾ ግን ምርጥ ተዋናይ ነሽ ሁሉም ድራማዎችስ ትቺይበታለሽ
የደባሪት ነገር ያስጨነቀኝ አየሁሽ ጀግና ሆነሻል
ማነው እንደኔ comment ሊያነብ የገባ😅😀
እኔነኝ ኮሜት ማንበብ በጣም ውስጤነው🥰
ይከንን ፅፍሁ የምታነቡ በሙሎ ፈጣሪየእረፍትእጀናይስጣችሁ😢ደክሞኛልበስደት😢😢
አሜን
ማነው ላፍላ ፍቅር ድራማ ስምት ቀን ሰፍ እንዳድስ ሙሽራ እሚጠብቀው😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉
የሥራ አጥ ባሕርይ ነው።
እኔ😂😂😂😂😂ምኔየ ማክሰኛ በደረሰ ነው የምለው😂😂😂😂😂😂
Ene
ውዷደምሪኝ❤
@@fnottube2532ውዷደምሪኝ❤
ቹቻየ ሥወድሽ ኡፍ በቃእንዳንችነገሬችን ቀላል አርገ መኔር
ብሩኬና ሀኒቾ አብረው በመሆናቸው ደስያለው❤❤❤❤❤የኒማሮች
እንዳይለያዩ እንጂ ለጊዜውም ቢሆን ደስ ብሎናል
እኔ ደስነው የሚሉኝ ሁሌም አብረው ቢሆኑ❤❤
ወይ ጉድ ይህ ደራማ ለቅሶ በለቅሶ ❤በርቱ ፍቅር እንዲህ ነው እያዳዳችን እራሳችነን እድጠይቅ ያድርጋል 😂😂
ማነው እንደኔ በደምባሪት የተደሰተ እስኪ በላይክ ❤❤❤❤
ውዷደምሪኝ❤
ሀኒን እና ብሩኬን የሚወድ እደኔ♥👑💯👌
እኔ በጣም🎉🎉🎉🎉🎉
ሀና እራስ ወዳድ ናት😂ፈልም ባይሆን አንቂ በደፋት😂😂😂😂😂
እኔም❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
@@user-rf1sf4ct8w ላ ማርየ ሀናና ብሩኬ እውነተኛ ናቸውኮ
ፉወሪ ስታለቅስ የምር አለቀሦኩ ልክ እደኔ ብቸኛ ናት❤❤❤
የምር ሀና በጣም እራስ ወዳጅ ናት ሁሉም የኔ ይሁን ነው እምትለው😏ፊወሪ የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ እውነተኛ አፍቃሪ ናት ፊወሪ ብሩክ ና ፊወሪ ባድ መሆን አለባቸው🥰🥰🥰🥰
አይባልም ሲጀምር ቡሩክ የልጅንት የ ሃና ፍቂራይና አይድለም እንደ.ፍዮር.ናትኮ ማል የገብች
@@doda9780ተይጂ ቆይ አሁን ሃና አፍቃሪ ናት ነው ምትይው ሃና ማለትኮ ጊሊያድን ያፈቀርች ናት በብርክ ላይ ፊወሪ በመሃል አልገባችም
እዴ ዛሬ አፍላዎች ምነው ብቸኝነት ለቅሶ አበዛችሁ ❤❤
ኧረ ደንባሪት 😂😂 ስወዳት እኮ 😅
😂😂😂
ሀኒቾ በጣም ጎበዝ ተዋናኝ ነሽ በሁሉም ስራወችሽ ጀግና ነሽ ሀኒቾና ብሩኬ መለያየት የለባችሁም
ኣዎ የለባቸውም እቺ ፍዮሪ መውጣት ኣለባት ከመሃከላቸው
ብሩኬ ፊዮሪን ቢመርጣት ስንቶቻችሁ ደስ ይላችኋል❤❤iski be like
አንዷ እኔ ነኝ
Like ብታደርጉ ምን ትሆናላችሁ ጠቅ አርጓት
😂😂
ምንም አንሆንም ምቀኝነት እንጂ አደረኩሽ እኔ 😂😂😂
😂@@HelenMeresa-om5bm
ባናደርግስ
@@HelenMeresa-om5bm ትምህርት ቤቱን እሁድ እሁድ ብቻነዉ የሚፈቅዱልን ለዛነዉ በሳምንት አንደየ የሚሆነዉ ቀረፃዉ ብሏል
ደባሪት የኔ ጀግና😂😂😂
ፊወሪ ዛሬ የምር አሣዘነቺኝ ማነው ሥታለቅሥ ያለቀሠ 😢😢
Bezignaw part fiyori betam arif bethonem at the all gn fiyori atmechegnem biruk ke hana ga bihonena esuam lela bimetalat yabede nw yemetilu esti like❤❤ argu
እንኳን ደስ ያላችሁ ያፍላ ፍቅር ተከታታዮች ሁላቸውም እርጉዝ ናቸው😂😂😂እንዴት ነው ላይክ አርገን የምንጨርሰው😂😂😂😂 ደባሪት ደግሞ ቀጥይበት ለውጥ ላይ ነሽ
ክክክክክ እኔም ገርሞኛል ማየቱ ያስረግዝደሁ ብየ ፈራሁ አሁንስ
😂😂😂ሰጋን ሰጋን ሳንቅም መርቅነን ፈጠን እያነጋን አለዘፋኙ ያሰጋል በጣሞ
😅😅😅😅😅😊
ፊወሪን የምትወዱ❤
ፊወሪ ከራሷበላይለሰውየምታስብ የኔቆጆ
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ጌታ ሰላም ይብዛላችሁ👋👋👋👋
አይ ደንባሪት ጀግና😍😍😍
Fiyore you are wonderful acter ❤️❤️you are excellent we love 💔❤️❤️😭
ፊወሪ የኔ ልዩ❤❤❤
ፊወሪ ዛሬ አሳዘነችኝ😢😢😢
እኛ ማየት አልሰለቸን እናንተ በሳምንት ሁለቴ መልቀቅ ምነው አቃታቹ እና ደሞ ሊሊ ድራማን ልቀቁልን ምንድ ነው ሰውን ወስውሶ ላሽ ማለት
ይገርማል እሲ ሙስሊምም ከሆሽ ቁርአን ቅሪ ከርሲቲያንም ከሆሽ መዝሙር አዳምጡ ወደፈጣሪ ተመለሱ እንመለስ ነገ ተጠያቂ ነን🙏🙏
😭😭😭😭@@GdHhd-el4ht
ግሩም ኮሜንት❤@@GdHhd-el4ht
ለሰው እንባ መፍሰስ ምክንያት የሚሆኑ ሰዎች በጣም ነዉ የሚያስጠሉኝ ዛሬ ሃና በጣም ነዉ ያስጠላችኝ ድሮም አትመቸኝ😊
ፊወሪ አልቅሳ አስለቀሠችኝ 😢😢😢😢😢😢
ዴቭዬ ግን እርጋታው መልኩ ከለሩ ድምፁ እንዴት አባቱ እንደሚያምር ዋውውው ውድድድድድ ነው የማረገው ❤🎉
ውዴሜን ነው የሜመስለኝ ሲውደው
ኧሯሯሯሯሯሯሯሯ ደንባሪት😂😂😂💪💪🌹
ሀኒቾ ከብሩክ ጋር ነው መሆን ያለባት ደምትሉ❤
❤❤❤
ሰላማችሁ ይብዛልኝኝኝኝ ኮሜንቴ የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ጠበቃ እረዳት ይሁናችሁ አሜን(3)
አረ ልቀቁት የሰሚንቱ የአፍላ ፍቅር. ዘበኛ ሆንን እኮ ይገርማል አተጎጉን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤