የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 405

  • @user-hs6od6xd4o
    @user-hs6od6xd4o Před 5 lety +101

    እስኪ ሸዊትን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ በናታችሁ

  • @Umitube
    @Umitube Před 5 lety +6

    ዉዶቼ እስቲ subscribe አድርጉኝ አበርታቱኝ

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 Před 5 lety +16

    ወይ መታደል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @hihh9035
    @hihh9035 Před 5 lety +62

    የኔ ማር ሸዉትየ ስወዳት በጣም ደስ ትለኛለች እንኳን በሰላም ተገላገልሽ!

  • @user-co4kl9qz5b
    @user-co4kl9qz5b Před 5 lety +26

    ሸዊት፡የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም፡ታውጣሽ።በጣም ታምራላችሁ።

  • @user-nu3pb5by8g
    @user-nu3pb5by8g Před 5 lety +18

    የሸዊት አድናቂ ነኝ ፋናዎች ምግብ ከንጉስ ይበልጣል የሚለው ባህላችን ደፈጠጣቹት

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 Před 5 lety +2

    ሸዊትዬ የኔ እናት እንኳን እመቤቴ ማርያም ማረችሽ!! እንዳንቺ አዝናኝ ደስ የምትል አርቲስት የለም በጣም ነው የምወድሽ ዘርሽ ይባረክ ይብዛ!!!

  • @user-dt6pb2jb8u
    @user-dt6pb2jb8u Před 5 lety +45

    ማርያም ማርያም ስትሉ እንዴት ደስ ይላል ,

    • @netsingusu3189
      @netsingusu3189 Před 4 lety +1

      እንካን ማርያም ማረችሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +34

    ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ ያለሽ ልጅ ወልጆ መሳም እንደት እንደሚያስደስት ፈጠሪ ያሳድግልሽ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +12

    እኳን ማርያም ማረችሽ ሸዊትዬ😍 ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ😘😘😘

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +57

    መሠረት መብራቴ እና መቅደሥ ጸጋዬ ወልዳችሁ ሣሙ ምኞቴነው😍😍😍

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +40

    አለባበሳችሁ ሲምር ምናለ እንደዚህ ብትለብሱ
    እራቁት ።።።ኡፍፍፍፍ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem

    ሹዬ እንኳን ማርያም ማርችሽ ልጅሽን ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ነው እምሰጫታ ዋዉዉዉ እመብርሃን ትጠብቅልሽ❤

  • @elsabetargaw762
    @elsabetargaw762 Před 5 lety +92

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ባካችሁ? እንኲን ማርያም ማረችሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +1

      ሸዊት የኔ ቆጆ አንኳን በሠላም ተገላገልሺ

    • @yodatsehayu4364
      @yodatsehayu4364 Před 3 lety

      @@user-vw9ot7re2z የየዠየየ

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 3 lety +3

    እፍፍፍፍፍ መምህራችው አልቅሶ አስለቀስኝ.
    እዳንተ ያለ መምህሮችን ያብዛልን

  • @blooshi99
    @blooshi99 Před 5 lety +13

    ሸዊት ስወድሽ በጣም ነው የምታምሩት

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 Před 5 lety +4

    አይ፡ሸዊታዬ፡እንኳን፡ማሪያም ፡ማረችሽ፡በጣም፡ደስ፡ትላላችሁ፡እስከ፡መጨረሻው ፡በፍቅር፡ያኑራችሁ።

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety +1

    ሸ ዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ልጆችሽ የተባረኩ እናት አባታቸውን አክባሪ ይሁኑልሽ ፈጣሪ ለወግ ማረግ ያብቃልሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ

  • @terefetafesse3943
    @terefetafesse3943 Před rokem

    Shewit, you are pioneer for the youth following your foot steps!
    I respect you, Be blessed!

  • @namiii3238
    @namiii3238 Před 5 lety +8

    እንካን ማርያም ማረችሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሽዊትዬ
    የኔቆንጆ
    ስውድሽ ማር

  • @takkoushcell2217
    @takkoushcell2217 Před 5 lety +1

    ሸዊትዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እመቤቴ ልጅሽን ታሳድግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @festube9044
    @festube9044 Před 5 lety +12

    ሸዊ እንኳን ማርያም ማረችሽ ልደትዩ በሞገስና በፀጋ ታሳድግልሽ

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 Před 5 lety +2

    ተስፍሽ እኩዋን ያስተማርካቸው ልጆጅክ ቀርቶ እኔም አረሳውክም በጣም ምርጥ የአርት አባት ነክ ወደ ስራክ ብትመለስ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @shiferawlibay7874
    @shiferawlibay7874 Před 4 lety

    ሸዊትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ።
    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ አይለያችሁ።
    ሰገንዬ አንችም አግብተሽ እንይሽ።

  • @susizinte9105
    @susizinte9105 Před 5 lety +5

    እንካን ወለድሽ ሸዊት ማር ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 Před 5 lety

    ዋው ያስብላል በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ሸዊትየም እንካን ማርያም ማረችሽ ማርየ

  • @mssamirah8317
    @mssamirah8317 Před 5 lety +1

    ዋው ሸውትዬ ደስ ይላል እንካን ማርያም ማርችሽ ስታምሮ

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 5 lety +1

    ሸዊት እንኳን ማርያም ማረችሽ።ተስፋዬ ገብረሀና የት ጠፍተህ ነው? እጅግ በጣም የማከብርህ ድንቅ አርቲስት ነህ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +13

    Nice family.

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 5 lety

    አለባበሳችሁ ደስ ሲል ሸዊት እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 Před 4 lety +3

    ጎበዞች እንድህ ነው ሰው ሳይሞት መጠያየቅ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 5 lety

    ውይይ እዴትደስ እደምትሉ ሸውትዬ እንኮን ማራማረችሽ እንኮንደስ አለሽ እንኮን ለዚህ አበቃሽ ውይ ስታምሩ ደስ ስትሉ ስታምሩ 💋💋💋😍😍😍💞💞💞🙏🙏🙏ኢዙ እመሰግናለሁ በናትሽ ለክርስትናው በሰፊው በሰፊው አቅርቢልን በናትሽ 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Před 5 lety +4

    Congratulations Shewit!

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 4 lety +1

    ሽዊት እኩ ምርጥ ኢትዮጵያውያት ነች

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 5 lety

    ሽውት የኔ ፍልቅል እንኳን ማርያም ማረችሽ እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @tigistayalew5006
    @tigistayalew5006 Před 4 lety

    We love you & your family. Very sweet God bless you

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 Před 5 lety +1

    God bless you bro edmana teanan yistih fetari yewah

  • @ellshadaikassa733
    @ellshadaikassa733 Před 3 lety

    ሸዊትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-qi7ql8ut2d
    @user-qi7ql8ut2d Před 4 lety +1

    ሸዊት እንኳን ፍጣሪ በሰላም ግላግለሸ ❤️

  • @sisay7
    @sisay7 Před 5 lety +11

    please try a wireless microphone...

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 Před 2 lety +1

    Amazing video but it was Good if shewit kids were in here I think it will be fun

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o Před 5 lety

    ሽውይትዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ እንኩዋን ደስ አላችሁ ወዳጅ ዘመዶቹዋ እንዲሁም አድናቂዎቹዋ

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 Před 5 lety +4

    Wow

  • @jong.mariam1732
    @jong.mariam1732 Před 5 lety +2

    Great show

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +3

    ሽዊትየ ስወዲሽ እንኳን ማርያም ማርችሽ 😗😗😗💋💋💋💞

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 5 lety

    ሸዊት በጣም ነው እምወድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @chegovera7425
    @chegovera7425 Před 5 lety

    ሼዊት ከበደ በጣም የምወዳት አርቲስት ። እንኳን ማርያም ማረችሸ ።

  • @galaxyj6271
    @galaxyj6271 Před 5 lety +1

    Wow so surpraize I really like it

  • @samsame2262
    @samsame2262 Před 4 lety +3

    ዋው በጣም ደስ ነው የሚለው እግዚአብሔር የተወለዱትንም የስደጋችው ሸዊትና

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi Před 5 lety

    እንኮን ማሪያም ማረችሽ ፈጣሪያሳድግልሽ

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 Před 4 lety

    Love shewit .. Happy for you

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 Před 3 lety +1

    I love tigest and shewite.

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 5 lety

    በጣም ደስ ትላላችው እንክዋን ማርያም ማረችሽ 🌹🌹🌹🌹

  • @Umitube
    @Umitube Před 5 lety +1

    ዋዉ

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ሸውይትየ ስወድሽ።

  • @MimiMimi-ei6mu
    @MimiMimi-ei6mu Před 5 lety +4

    Congratulations

  • @liyaliya954
    @liyaliya954 Před 5 lety +1

    ሸዊትዬ ስወድሽ እኮ በተለይ ሳቅሽን!!!

  • @tigistayalew5006
    @tigistayalew5006 Před 4 lety

    I will.thanks

  • @user-zm2du3hx5d
    @user-zm2du3hx5d Před 5 lety +6

    ሸውትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 Před 5 lety

    ሸዊቲየ እኳን ደስያለሺ ደስብሎኛል

  • @faligeremikal1340
    @faligeremikal1340 Před 4 lety

    Bexam dess yilal egziabher yixebkachu enkan mariyam marechish shewit 👍👍👍👌👌💋💋💕❤💯💯💯🙏🙏

  • @user-th4jd5zx3z
    @user-th4jd5zx3z Před 5 lety

    ሸዊትዬ እካን ማርያም ማረችሽ በጣም ነው ምወድሽ በተለይ ሳቅሽ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam Před 5 lety

    ዋው ስታምሩ በእግዚአብሔር ❤❤

  • @tekuameworksergut8984
    @tekuameworksergut8984 Před 5 lety +13

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @madinaali3421
    @madinaali3421 Před 5 lety

    አለባበሳቺሁ ደሰ ይላል ይልመድባቺሁ

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u Před 5 lety

    እኳን ማርያም መረቺሺ የሰው
    ደስታ ደስታየ ነው ::እመአምላክ ከስደት መልሳ ከቤተሰቦቻቺን ትደብልቀን

  • @oneloveethiopia9960
    @oneloveethiopia9960 Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @elsabateabebe9222
    @elsabateabebe9222 Před 5 lety +1

    እኔ የእውነት በጣም ነዉ የሚገርመኝ ማለትም ሀገራቸን ላይ የሌለ ባህል ለህዝቡ ማሰተማር ነውር ነው እንድ አርቲሰት ባህል ሚያጠፋ የለም ስለዚህ እባክችሁ ስርዓት ያዙ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 3 lety

    ጋሸ ተስፍየ አልቅሰህ አስለቀስከኝ ረዥም እድሜ ከጤነ ይስጥህ

  • @vzghzhzgshs6450
    @vzghzhzgshs6450 Před 5 lety

    ሸውቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላች

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 Před 5 lety

    እንኳን ደስ አለሽ ሸዊየ

  • @haimanotngir5061
    @haimanotngir5061 Před 5 lety +6

    እንካን ማረያም ማረችሽ ሸውትዬ ስወድሽኮ መዳንዓለም ያሳድግልሽአድጋ ደግሞ ሠርጉአን ለማየት ያብቃን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍼🍼🍼🍼🍼🐩🐩🐩🐩🐩🐩

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 5 lety +44

    ገንፎው ሳይበላ ቀዘቀዘ እኮ ምነው ጎረስ ጎረስ እያረጋችሁ አታወሩም እንዴ

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 5 lety +2

    ወዋዋዋ ደሲ ይላል

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 4 lety +4

    ሥታምሩ❤❤❤❤

  • @ILoveYou-wm4nx
    @ILoveYou-wm4nx Před 5 lety

    እንኳን ደስ አለሽ ሸዊት ፍልቅልቅ ሳቅሽ ውስጤ ነው ደሞ በቡዳ እንዳይበሉሽ ሳቅሽ ስላልኩኝ የሀበሻ አይን ሀርድ ነው ግን እመቤቴ ትጠብቅሻለች ማኛ ነው ምርጫሽም አሪፍ ነው

  • @yemariyamljilij9506
    @yemariyamljilij9506 Před 5 lety

    Congratulations shawitye

  • @mohammedalemye9842
    @mohammedalemye9842 Před 4 lety +1

    ቲጂየ እንዴት ውድድ እደማረግሽ ሸዊና ሄሉም እደዚ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @ziyadajlalu4548
    @ziyadajlalu4548 Před 4 lety +1

    በጣም ታምራላቹ እወዳቿለው

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 Před 4 lety

    Esu arife lege newe mechina Asetemeroghiale

  • @wendiyefikre677
    @wendiyefikre677 Před 5 lety

    ሁላቹም ታምራላቹ ፍቅራቹ ብት ይበልልን ኑሩልን

  • @richochewa1640
    @richochewa1640 Před 4 lety

    Congratulation Sweetie

  • @user-nv7hn5kh1r
    @user-nv7hn5kh1r Před 4 lety

    good work .

  • @betselotmariam6077
    @betselotmariam6077 Před 5 lety +1

    ሸዊት እና ቲጂ ስወዳቹ

  • @mariatartaglino109
    @mariatartaglino109 Před 4 lety

    በጣም የምወዳት አክተር

  • @user-me9xl8ll1p
    @user-me9xl8ll1p Před 5 lety +1

    Wow setameru enkuan maryame marchesh yen felklek

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 Před 5 lety

    እንኳን። በስላም ተገላገሻ ማሬ

  • @almezenebe2556
    @almezenebe2556 Před 5 lety

    enkun marmriy marchiesh sheweti betam new yemwodesh

  • @menkem7792
    @menkem7792 Před 5 lety

    በጣም አሪፍ አይነ አፋር ሰው ዉስጤ ነው

  • @user-vr9iw6xw3n
    @user-vr9iw6xw3n Před 5 lety +1

    ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማረችሽ ግን ባገራችን ነባራዊ ሁኔታ ቤቢ ሻወር የምትሉትን ነገር ለተራቡት ለተቸገሩት መድረስ ብንችል ስንት በቀን ቁርስ በልቶ ምሳ የማይደገምበት ሀገር ነዉ ያለነዉ ቤት ይቁጠረዉ

  • @alemalalem4484
    @alemalalem4484 Před 5 lety

    ሸዊትዬ የኔማር እንክዋን ማርያም ማረችሽ

  • @edutube3601
    @edutube3601 Před 5 lety

    Yene konjo swedshi enqan mariyam marechishi 😘😘😘

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056

    Batem temaralechu baby shawer wow

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የእኔ ሸውዬ

  • @user-kh2sm6sn8b
    @user-kh2sm6sn8b Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ስለሁሉም።የደሃውን ቤት ጎብኝታቹ የስንቱን ተስፋ ያጣ በእጦቱ ምግንያት ግራ የተጋባን ዜጋ ብትታደጉ መልካም ነበር ላለው ደምቃቹ በውድ ልብሶች አጊጣቹ መላ ከምታጡ በዛ!!

  • @mikiabrhem4148
    @mikiabrhem4148 Před 5 lety

    wow

  • @seki1508
    @seki1508 Před 5 lety +1

    ዋው ሥታምሩ

  • @cell9335
    @cell9335 Před 5 lety

    ሸዊትየ እንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 5 lety

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ሸውትዬ

  • @sluhibiglon1934
    @sluhibiglon1934 Před 4 lety

    Waww segeney