MK TV ቤተ አብርሃም | "የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰረው" // ቆይታ ከዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 04. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s.... czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​​​​​

Komentáře • 339

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 Před 3 lety +97

    መዝሙሮችሽ በሙሉ ራሳቸውን ችለው ስብከት ናቸው:: አንቺንና ኪነጥበብን እያዳመጥን ያደግን የመዝሙር ጣእምን አሳውቃችሁናል:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማርቲዬ! 🙏🏾

  • @girmachewmulatu7411
    @girmachewmulatu7411 Před 3 lety +50

    አቤት ዘማሪት ማርታ፣ ይህን ሁሉ ዘመን ስኖር ዛሬ ሙሉ ፊቷን አየሁት! እጅግ ትሁት ዘማሪ!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +80

    አቤት ስነስራትሽ እራሱ ውበት ነው ሁሉም ካንቺ ቢማር በጣም የተለይሽ ነሽ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ዮሃንስ ሁሌም ካንቺ አይለይሽ

    • @user-ux7mc3nz6y
      @user-ux7mc3nz6y Před 3 lety +2

      እኔም እሷን እያየው እራሴን እየታዘብኩ ነው አይቼ የጨረስኩት

    • @werkaberka1998
      @werkaberka1998 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን

    • @solomonasratie8575
      @solomonasratie8575 Před 2 lety

      ኦርቶዶክሳዊነት መኖር እንዲህ ነው አቤት መታደል

  • @user-fk5un5eu9m
    @user-fk5un5eu9m Před 3 lety +20

    መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰው ይለያል ገና ሳያት ስትዘምር እንባዬ ነው የመጣው ፍጻሜሽን ያሳምረው እናትአለሜ 💚💛❤️

  • @user-eu2hh8xv8k
    @user-eu2hh8xv8k Před 3 lety +40

    መዘምርት ማርታ በጣም ከምወዳቸው ዘማርያን ዋነኛዋ ናት። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

    • @user-dg9tq9ee2b
      @user-dg9tq9ee2b Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ከረጅም ጊዜ አየውሽ አክሱም የት ነው የለሽው ሰለሞን እባላለሁ

    • @user-dg9tq9ee2b
      @user-dg9tq9ee2b Před 3 lety +1

      አሁን ላይ ያለውት south africa newe my phone number 0027845430113

    • @user-dg9tq9ee2b
      @user-dg9tq9ee2b Před 3 lety +1

      Or my face book address Solomon aynoche tesfay

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 Před 3 lety +29

    በመዝሙሮቿ በጣም የምንወዳትና የምናከብራት እህታችንን በማየታችን ደስ ብሎኛል ። ተጨማሪ መዝሙሮችን ብትሰራ የሚል ምኞት አለኝ፡፡ ረጂም እድሜና ጤና እመኝላታለሁ እናንተም ስላቀረባችኋት እናመሰግናለን

  • @andu1663
    @andu1663 Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ዘማርያንን ይጠብቅልን፡፡ እኔ ከልጅነት ጀምሮ የማርታን መዝሙር እየሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +44

    ህፃን እያለሁ ስዘምር የነበረው መዝሙሯ
    እዲህ አለው ጴጥሮስ ኢየሱስን🙏☺

  • @nigatus.6889
    @nigatus.6889 Před 3 lety +24

    ብርቱካን በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነሽ ያንቺ ልዪ ችሎታ ፐሮግራሙን አሳሞሮታል እናመሰግንልሻለን

  • @gideonsharewmemere923
    @gideonsharewmemere923 Před 3 lety +20

    ዘማሪት ማርታ የማልረሳው "ነፍሴ ሆይ ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር በክብር አመስግኚ" ርእሱን እርግጠኛ ባለልሆንም፣ ዘማሪ ማለት እንደስዋ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እነ ታደለ ፊጣ እነ ኪነ ጥበብን ወደ ፊት አቅርቡልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 2 lety +7

    ማርታዬ ስላየሁሽ ፈጣሪዬን አመሰገነዋለሁ 🙏🙏🙏ከልጅነታችን ጀምሮ ከእህቶቼጋር እያደመጥን ነበር ያደግነው ዘማሪ ማርታ ረጅም ያገልገሎት ዘመን ይሁኖልሽ እህታችን😭😭💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 Před 3 lety +18

    ዘማሪት ማርታ ሙዝሙሮቿ በጣም ተወዳጅ እና አስተማሪ ናቸው ስለ ጌታ ህመም የዘመረችውን ሰስማ በፊቴ የጌታ ስቃዩ ነው የሚታየኝ መዝሙሮቻ ፍፁም የተለየ መንፈሳዊነት አላቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +12

    ደርባባየ ማርታ ሀይለ ሥላሴ እግዚአብሔር የመረጣት አገልጋይ ናት ሁሉም መዝሙር የንስሐ ናቸዉ💚💛❤👏

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 16 hodinami

    ይገርማል የኔ እናት እሄስ ከሰው አይደለም የእግዚአብሔር ጸጋ ነውጂ ያስብላል❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-kq2bk3hn2m
    @user-kq2bk3hn2m Před 2 měsíci +1

    የኔ እናት ከልጂነቴ እየሰማሁ ያደኩት መዝሙር ዛሬ ደግሞ ፊቷን አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን የበለጥ ወደድኩሽ ምናአለ ብዙ መዝሙር ብትዘምሪ ለአሁን ትውልድ አረያ ትሆኛለሽ የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ የዮሐንስ አምላክ

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe4325 Před dnem

    እግዚአብሔር በ እድሜ በ ጤና ይጠብቅልን ዘማሪት ማርታ በ ልጅነት መዝሙሮችሽን እስማን አደግን 🙏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 3 lety +13

    ያሁን ዝማሬዎችንስ ማነው የሚገመግመው? ማርትዬ ያንች ዝማሬማ ልብን ስርስር አርጎ የሚገባ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 Před 3 lety +30

    ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ።

    • @azimazim9376
      @azimazim9376 Před 3 lety +1

      ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመዝሙሩ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-kl5mu2ln1q
    @user-kl5mu2ln1q Před 3 lety +13

    ምርጥ ዘማሪ፣ ትህትናን የተላበሰ ስብእናሽ እና ክርስቲያናዊ ህይወትሽ አስተማሪዎች ናቸው።እስከ ፍፃሜው የፅናሽ።

  • @hanichog
    @hanichog Před 3 lety +25

    የእናንተን መዝሙር በሰማንበት ጆሮአችን ስንት ስነ ስርአት አልባ ሰማንበት በሆነ ወቅት እኛ ደብር መጥታ ፊቷን ሳታሰየን የተመለስች ዘማሪ ትህትናሽ ይበቃል እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛላን።

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 3 lety +1

      ካሁኑ መዝሙር የድሮ ዘፈን ይሻላል ብለዋል መጋቢ ሀዲስ እሸቱ

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn2733 Před 3 lety +8

    የኔ እናት ከምትፈሪው ፈተና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ፤ እመብርሀን በመጎናፀፊያዋ ትሸፍንሽ፤ ለመንግስቱ ያብቃሽ ያብቃን

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 Před 3 lety +16

    አቤት ለመጥምቁ ያለሽ ፍቅር፣ መዝሙሮች አስታውሳለሁ፣ እኔም የመጥምቁ ፍቅር በልቤ አለ።
    የስቅለት ዕለት ስትዘምሪ ቀራንዮ ያለን እስኪመስለን እያለቀሰን....ያ ጊዜ ናፈቀኝ

  • @sisayhanna6705
    @sisayhanna6705 Před 3 lety +10

    ማርቲ ስላየውሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልን እህቴ የመጥምቁ ባርያ።

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w Před 3 lety +6

    ዘማሪት ማርታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቦሌ መድሐኒያለም የማታ ጉባኤ ያንችን መዝሙር የ ይከፍቱ ነበር አረሳውም ውስጤነው አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 2 lety +6

    መዝሙሮችሽ መንፈስን ያድሳሉ ዉስጥንም ሰርስረው ዪገባሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እህታችን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +17

    እናት ክርስትናና ክርስትያንን አየን እማ:: እኔስ እራሴን እንዳይ አደረግሽኝ:: እንዴት ያሉ አባቶች ቢያስትምሩዋችሁ ክርስትናን የለበሳችሁት:: እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: አመስግኚ አሁንም ብዙዎችን ታንጺያለሽ::

  • @masreshatrefeofficialtube9203

    አሁንማ ይሄውልሽ ሊቃውንት ጉባኤ አያርመው ሁሉ ሹሮ በርበሬዬ ጓዳዬ ማን ያሸንፈኛል ቀረርቶ ፉከራ የሞላው ዘፈን ቤታችን ተሞላ ትውልዱም ስሜት ቀስቃሽና አስጨፋሪ እየፈለገ ነጎደ ማንም የፈለገውን ቢፅፍ ቢዘፍን ሀይ ባይ እረኛ አጥቶ እንደ ፈለገ እየተንቦጫረቀ ነው ☝እሱ ይሁነን አንቺ ግን ኑሪልን ፍፃሜሽ የኛንም ፍፃሜ ይመር

  • @tsigemariyam3588
    @tsigemariyam3588 Před 3 lety +12

    ፊቷን ዛሬ ገና አየሁት ሁሌ እንደተሸፈነች ነው መልኳን አላውቀውም ነበር። ፀጋውን ያብዛልሽ ባንቺ ዝማሬዎች ነው ያደግነው ተባረኪልን።

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 Před 2 lety +5

    ለአቅራቢዋ ትልቅ አድናቆትና አክብሮት አለን!!! ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን!!!

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 Před 3 lety +19

    ቀኝ ጌታ ያሬድን ስላስታወሽን በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም የምንወዳቸው አባት ነበሩ። አቤት ውዳሴ ማርያም አንድምታ የፍልሰታ ጊዜ ላይ...🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

    • @hannaGtube
      @hannaGtube Před 3 lety +1

      ሊቀ ጠበብት ያሬድንማ ማናችንም አንረሳቸውም በረከታቸው ይደርብን

    • @Usernumber21_16
      @Usernumber21_16 Před 3 lety

      @@hannaGtube Amen! 🙏🏽

    • @eyerussurur9363
      @eyerussurur9363 Před 2 lety +1

      ቦሌ መድኃኔዓለም አድጎ ሊቀጠበብት ቀኝ ጌታ ያሬድን የማያስታውስ ማን አለ? በረከታቸው ይደርብን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 2 lety +3

    ሁልጊዜ የማይሰለቹ መዝሙሮች ።
    በስደት አንድ ዓመት የአብይ ጾምን የሷን መዝሙር ብቻ በመስማት አሳልፌአለሁ ።
    መዘምርት ማርታ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ !
    ስለአቀረባችጏት እናመሠግናለን !

  • @user-cp8zk4yq5j
    @user-cp8zk4yq5j Před 7 měsíci +1

    ከህፃንነቴ ጀምሬ የዘማሪ ኪነ-ጥበብንና የዘማሪት ማርታን መዝሙሮች ከልብ ተመስጨ እያለቀስኩ ነው የማዳምጣቸው ፈጣሪ ሆይ ለወደፊት እንደናተ ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @bizuayehugirma
    @bizuayehugirma Před 13 hodinami

    🎉 ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ያገልግሎት እድሜሽን ይባርክልሽ

  • @yohannesnebise2998
    @yohannesnebise2998 Před 2 lety +2

    የዘማሪት ማርታን አይነቱን አባቶቻችንና እናቶችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před 3 lety +6

    ትህትናሽ ግሩም ነው :: የመቤታችን ልጅ :: እረዥም ያገልግሎት ጊዜ ይስጥልን :: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ::

  • @babymt1678
    @babymt1678 Před 3 lety +5

    ማርቲ አጥንትን የሚይለመልም ልብን ደስ የሚያሰኝ የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +13

    ዝማሬ መልእክት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Před 2 lety +3

    እመ አምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልኝ እህቴ ( እናቴ) ምናለ እኛም ያአንችን አርአያ ብንከተል ስነ ስርአትሽ የቤተ ክርስቲያን እናት ነሽ
    💓

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m Před dnem

    ቅዱሳን አንስት ኮ አይናቼውና አፍጫቼውብቻነው እሚታዩት ስርአትነው ልክናት ቀጥይበት ❤❤❤

  • @user-iu8wu6un8p
    @user-iu8wu6un8p Před 3 lety +8

    የኔ እናት መዝሙሮችሽ ደስ ሚሉ እና መንፈሳዊ ለመሆን መንገድ ከፋች ናቸው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +4

    ዘማሪት ማርታ one of my favorite ዝማሬዎችሽ ብቻ ሳይሆን የሚሰብኩት አንች እራስሽ ትሰቢኪያለሽ ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @getachewmiruri3693
    @getachewmiruri3693 Před 3 lety +6

    ፀጋው ያብዛልሽ ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @yohanneswolelaw5807
    @yohanneswolelaw5807 Před 3 lety +5

    ውድ እናታችን በእውነት አንቺን የምገልጥበት ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምር፤ ተስጥኦሽንም ለትውልድ እንድታስተላልፊ ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ!!!

    • @solomonasratie8575
      @solomonasratie8575 Před 2 lety

      Jone ምን ተሰማህ ዘማሪት ማርታን በምስል ስታያት ??? ድምጿን ብቻ ነበር የምናቀው ብየ ነው

  • @user-iq8zg7sy1s
    @user-iq8zg7sy1s Před 3 lety +14

    ዝማሬመላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እናቴ

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před 2 lety +1

    ዘማሪት ማርታ በጣም ቁጥብ እዩኝ እዩኝ የማትል አገልግሎቷን ሁሉ በስውር የምታከናውን ምርጥ እህት ነች። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከበለጠ አገልግሎት ጋር ይስጥሽ እህቴ

  • @user-gg4rw5lw9e
    @user-gg4rw5lw9e Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን ዘማሪት ማርታ ስላየሁሽ በእውነት ደስ ብሎኛል የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልን

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዘማሪት ማርታ ጸጋውን ያብዛልሽ ማህበር ቅዱሳን ዋጋችሁን አምላከ ቅዱሳን ይክፈልልን በርቱልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ፍፄያችሁን ያሳምርልን

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 Před 3 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፤ በእርጋታ ውስጥ ያለች የተዋህዶ እርግብ !

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před 3 lety +2

    ማርታ በስም ብቻ ነበር እማውቅሽ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @gebremariamsewnet3410
    @gebremariamsewnet3410 Před 3 měsíci

    በእውነት የእግዚአብሔር ስጦታ አያልቅም።

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርሽ እህታችን ማርታ የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጥበቃው አይለይሽ አዘጋጃችን በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @danieltk2045
    @danieltk2045 Před 3 lety +6

    እህታችን ዘማሪት ማርታ... እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ! መዝሙሮችሽን ከልጅነት ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደኩት... እባክሽን አብዝተን እንድንማርባቸው..መዝሙር ማውጣቱ ላይ በርቺልን::

  • @MezgebSitot
    @MezgebSitot Před měsícem

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክልሽ በአድስ መዝሙር እንጠብቅሻለን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የሚገርም ትህትና ክርስትናን ተግባሩንም ያስተማረትን ነው በተለይ ለሴት እህቶች አስተምሮን አልፎዋል💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤

  • @derradegaza2060
    @derradegaza2060 Před 3 lety +2

    ወይኔ በመቤቴ ስወድሽ ስቀና በስነ ስራትሽ እናታችን ዝማሪዎቹ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን ።

  • @ermifast7689
    @ermifast7689 Před 2 lety +1

    እህታችን ማርታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።
    ህፃን ሆነን በሰንበት ትምህርት ቤት ባንቺ ዝማሬ ነፍሳችን ለምልማ ነው ያደገችው። አሁንም በጤና በፀጋው በቤቱ ረጅም እድሜ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ ። እንወድሻለን

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክርስቶስ ሀገረ ህይወት መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን! በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮችሽ አንቺን እንድናይ ሳይሆን ዝማሬውን እንድንሰማና በመዝሙሩ አምላካችንን እንድናስብ የሚያደርጉ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ ካንቺ በላይ አስተማሪ ከየት ይመጣል ትህትናሽ ራሱ አስተማሪ ነው ኑሪልን በቤቱ ያጽናልን እድሜ ይስጥልን፡፡ ጋዜጠኛ ብርትኳን አንቺንም በጣም ነው የምወድሽ ጥያቄ አቅራረብሽ እርጋታሽ ድምጽሽ ሁለነገርሽ ደስ ይለኛል በርቺልን እግዚአብሄር የመንፈሳዊ አገልግሎት ትጋትሽን ያጠንክርልሽ፡፡ ለምታቅርቢልን አስተማሪ የሆኑ እንግዶች እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሄር ያክብርልን ኑሪልን

  • @seblesintayehu9822
    @seblesintayehu9822 Před 2 lety +1

    እንደ ዘማሪት ማርታ አይነቶችን እግዚአብሄር ያብዛልን ፡፡አድስ ዘማሪዎች ከርሷ ተማሩ፡፡

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před rokem +1

    ዘማሪ መላይክት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ደስ ብሎኘል ስላየውሽ ያለሽ ተስጦ መታደል ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 3 lety +2

    የኔ እናት እርጋታዋ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ዕድሜንና ጤናን ይስጥልን

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 Před 3 lety +5

    ፈጣሪ ይባርክሽ ዝማሬወችሽ አጠቃላይ ወደር የላቸውም በጣም ሲበዛ ሁሎችንም መዝሙሮችሽን እወዳችሁዋለሁ .በተላይ ምንተይዞ ሚለው የንስሀ መዝሙርሽ ሁላችንም ከበኒያንበት እንድንነቃ ሚቀሰቅስ መዝሙር ነው.

  • @sisayhanna6705
    @sisayhanna6705 Před 3 lety +4

    ተረዷት በአውን ሰአት አስቀይማዋት ለዛ ነው።ሆድ የባሳት አይዞሽ ማርቲዬ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 3 lety +7

    አሜን እህታችን የክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @wondwossenworku7695
      @wondwossenworku7695 Před 3 lety

      ዘማሪት ማርታ መዝሙሯም ቃለ መጠየቁም አይጠገብም የአሁን ዘማሪዎች ፣ምዕመን ከርሷ በጣም ብዙ ነገር የተማርን ይመስለኛን እህታችንን ፍፃሚዋን ያሳምርልናል።

  • @eskedargebreyohannes2521
    @eskedargebreyohannes2521 Před 2 lety +1

    ምን መታደል ነው! እጅግ በጣም የማከብርሽ እህቴ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ተመኘሁልሽ! በምግባር፣ በሃይማኖት መፅናትን ተማርኩብሽ!

  • @kidargaw
    @kidargaw Před 3 lety +3

    ዘማሪት ማርታ ስለ አበርክቶሽ ሁሉ ሁሉ ያለው እርሱ ይጠብቅሽ። ትሁት ለሰንበት ተማሪዎች አርአያ እንደሆንሽም አውቃለሁ ስራሽም ተግባርሽ ምስክር ነው። ሆኖም እግዚአብሔር ይሄንን ስጦታ ለሌሎች እንድታደርሺ ነው የሰጠሽ ብዬ አምናለሁ። በዚህና ባለፍነው ወቅቶች የተሀድሶ መናፍቀን እንቅስቃሴ ወጣቱ፣ ሰንበት ተማሪው፣ ምዕመኑ ሁሉ መዝሙር እና ዘፈን መለየት እንዴት እንደተቸገረ ሁሉም ያውቀዋል። እንደ አንቺ፣ ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ፣ ሊቀ መዘምራን ይልማ፣ ዘማሪት ፋንትሽ፣ ዘማሪት ፀዳለ፣ ዘማሪ ታደለ ፊጣ ያለችሁ መዘምራን ለምዕመኑ አማራጭ ስርአተ ቤተ ክርስትያንን የጠበቀ ያሬዳዊ ዜማን እንዲያጣጥም እንዲለይ እንዲያውቅ አበርክቶአችሁ ከፍ ይለ ነው ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ ልክ እንደ ድሮአችሁ በሊቃውንት ጉባኤ አሳርማችሁ አስተችታችሁ ለምዕመኑ ማቅረብ ብትችሉ ... ሊቃውንቱ እንደሚሉት በመፅሐፍ የመጣውን በመፅሐፍ ... በዝማሬ የመጣውን በዝማሬ መመለስ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችሁ ነው ብዬ አምናለሁ ስለዚህ መዘመርት ማርታ ተጨማሪ መዝሙሮችን ብትሰሪ መልካም ነው።
    "በአንዱ መዳን በሰማይ ታላቅ ደስት ይሆናል"
    "ህንፃ ቤተ ክርስትያኑ አለቀ ህንፃ ስላሴውስ???
    ከፍ ብዬ ታላላቆቼን ካስቀየምኩ ይቅርታ
    ወስብሀት ለእግዚአብሔር
    ኪዳነማርይም ዘደብረይድራስ

  • @user-ju3kr6zg4l
    @user-ju3kr6zg4l Před 3 lety +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @lilemekonne4046
    @lilemekonne4046 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማለን እህታችን ትትናሽ ደርባ ብንተሽ ክርስትናሽ ያስቀናል

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 Před 3 lety +2

    ማርታ የልጅነት ትውስታዬ ቦሌ መድሃኒያለም የማታ ፀሎት ላይ አረሳሽም አናተ ስትዘምሩ እኛ ድንጋይ እናቀብል ነበር ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 3 lety +4

    ከልጅነት ጀምሮ መዝሙርሽን በጣም ነበር የምሰማው በጣም የገረመኝ የዱሮ መዝሙሮች ወደ ምእመኑ ከመድረሱ በፊቱ በሊቃውንት ጉባኤ ይታዩ ነበር አሁን አሁን ግን በማህበራዊ ሚዲያ የምናያቸው አንዳንድ መዝሙሮች ዘፈን ነው የሚመስሉት በዚህ ላይ ሲዘምሩ አይተናቸው የማናውቃቸውን ሰዎች አንድ መዝሙር ገና ሳይስሩ ዘማሪ ተብለው ይጠራሉ:: በዚህ ላይ ማህበረ ቅዱሳንም ይሁን ባለ ድርሻ አካላት ይህን ጉዳይ በአትኩሮት ቢመለከተው እላለሁ::

  • @user-nk1ze1cq6p
    @user-nk1ze1cq6p Před 2 měsíci

    ዘማሪ ማርታ እጅግ በጣም የምንወዳት እህታችን ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን የ15 ቀን የእሁድ ጉባኤ ላይ እየተገኘች ስትዘምሪ ነው የማውቃት ። እርጋታሽ ትህትናሽ መንፈስ ቅዱስ አብሮሽ እንዳለ ይናገራልና ዕድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልኝ እህት ዓለም

  • @tigist3498
    @tigist3498 Před 3 lety +8

    የዘማሪ ምሳሌ የሆነችው ማርታ ዘማሪ ኪነጥበብ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ተመስገን እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን

  • @zewdugebre6802
    @zewdugebre6802 Před 3 lety +2

    ከምወዳቸው የድሮ ዘማርያን አንዷ ማርታ ነች!!

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +4

    ክርስትና ካለባበስ ይጀምራል ደስ ትላላቹ 😁🙏ዘማሪ ማርታ ትንሽ የጨነቀኝ ነገር ቀና ብለሽ ማውራት አለብሽ ብዬ አምናላው መዝሙሮችሽም ይጨመሩልን ሴትልጅ ያለልክም መለፍለፍ ያለልክም ማቀርቀር የለባትም ብዬ አምናለሁ አመሠግናለሁ ይሄን ስላሳያችሁን
    🙏🙏🙏

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před 4 měsíci

    ግሩም ነው እህቶቻችን የማርታን ያዙ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety +5

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube-gq3wq
    @tube-gq3wq Před rokem

    ዘማሪት ማርታ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @abutube6506
    @abutube6506 Před 2 lety

    የእኔ እናት ዘማሪ ማርታ ኦ በድንግል ስም ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል ልጅ ሁኝ ሁሌ ቤተክርስቲያን ላይ ምሽት ላይ የስርክ ፕሮግራም ከመጀምሩ በፊት ሁሌም ሰለማዳምጥሽ ወንጌል ከመድረሱ በፊት በእርሷ አልያም በኪነጥበብ ዝማሪ ነበር ወንጌልን በዝማሪ የምናዳምጥ እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 10 měsíci

    ወይኔ ማርቲዬ የእኔ እናት በጣም የምወድሽ የቤተክርስቲያን እንቁ አገልጋይ ነሽ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አምላክ ያድልልን

  • @rahe698
    @rahe698 Před 2 lety +1

    የምታምኚውን አምላክ ዘመንሽን ይባርክልን ውድ እህቴ ህይወትሽ እንዴት መንፈሳዊ ቅናት ነው ያለኝ እንደምወድሽ ድምፅ ከነ ሥነምግባር ምንም ለወጥ የሌለሽ አንድ ባህርይ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን የኔ ውድ

  • @besufekad9
    @besufekad9 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችንን።
    እባካችሁ የአሁን ትውልድ ዘማሪዎች ከእህታችን ጥቂት ተማሩ አወቅን ፣ አሳመርን ብላችሁ አትራቀቁ። አገልግሎታችሁ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይሁን። አሁን አሁን የሚለቀቁ መዝሙሮች አለማዊነት የሚታይባቸውና ከቤተ ክርስትያናችን ዜማ ቃና እየወጡ ያሉ አይነት ይሰማኛል። ማህበረ ቅዱሳንም ሆነ የሚመለከተው የቤተ ክርስቲያን አካል አበክሮ ሊሰራበት ይገባል።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 11 měsíci

    ልጅ ቢንያም የኔ የዘመኔ እዬብ እሱ የምድር የስማዩ ንጉስ መድሀኒአለም ይጠብቅህ እናቱ ድንግል ማርያም ትዳብስህ መርጦሀል መንፈስ ቅዱስ ያለበት ቤት መወለድ መታደል ነው ተባረክ🙏🙏🙏💕

  • @sebseb1795
    @sebseb1795 Před 3 lety +2

    ማሕበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን በጣም የጓጓንለት ነው ማርታ ከመዝሙራ በላይ ትሕትናዋም አስተማሪ ነው፡ ልታይ ልታይ በበዛለት ግዜ እንደዚ ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የመዝሙር ጣዕም ያሳወቃቹን የድሮ ዘማሪያን ናቹ

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 Před 3 lety +2

    ይህን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @Demenabiruh808
    @Demenabiruh808 Před 2 měsíci

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ዘማሪት ማርታ ከሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ቀጥሎ የቤተ ክርስቲያናችን ዕንቁ ልጅ ነች በቅርበት አላቃትም ግን መዝሙሯን ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ ለራሴ ይገርመኛል እና ደግሞ እምነቷ ከቻልሺ አድራሻዋን ባገኝ ደስ ይለኛል መጥታ ብታገለግል እድል ብሞክርላት በጣም ደስ ይለኛል ጥያቄዬ ለሚዲያው ክፍል ይሁልኝ

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před rokem

    የዘመኑ ዘማሪወቺ ቢዝነስ ነው ያደርጉት እንኳን ለቤተክርስቲያን ሊስጡ ማርትዮ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በእውነት ከልብሺ ስው እውነተኛ ክርስቲያን የአገልግሎት ዘመንሺይባርክ. እመብርሃን ትጠብቅሺ🥰🥰🥰🙏🙏

  • @ramsetemesgen4550
    @ramsetemesgen4550 Před 3 lety +8

    Zemare melaykt yasemalen....mahebere kedusan...keep it up....all ✝️ must unite@zis time

  • @user-hp6tk6wr6t
    @user-hp6tk6wr6t Před 4 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን እኅታችን😢

  • @woldemariamwoldeamanuel221069

    Blessed are those who are poor in spirit for theirs is the kingdom of heaven- truly she is genuine Christian. Bless you my sister

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 Před 3 lety +2

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያደልልን መድኃኔዓለም! ❤❤❤

  • @tf7382
    @tf7382 Před 3 lety +2

    ብዙ የሚያስተምሩት በትህትና ራሳቸዉን እየደበቁ ብዙ ነገር ቀረብን::ፈቃደኛ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ማርታ:: ለአዘጋጆቹም መድኃኔዓለም በረከትን አያሳጣብን::

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 Před 3 lety +3

    ማርትዬ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳናቅሽ በገጠር ዘምሬሽ ብዙ ሰዎች ተጽናንቴናል ልባችን አርያም ይደረሰ እስከ ሚመስለን ደረስ ነው እስካሁን በፍቅር ይዘመራል

  • @madesign21
    @madesign21 Před 3 lety +1

    ❤️በሚገርም ሁኔታ ፊቷን መሉ ለሙሉ ለማየት ብዙ ጊዜ ዩቲውብ ላይ ሰርች አድጌ ፈልጋት ነበር እና እጅግ ገርሞኛል "ብዙ ጊዜ አንገቷን ደፍታ አልያም ሽፍንፍን ብላይ ነው የምትዘመር " ከሴት መዘምራን ቦታ ከምሰጣቸው አንዷ ስትሆን ከወንድ ጥዑመ ልሳን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ ናቸው ... እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር እንወዳችኃለን❤️

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 3 lety

    ወይ መታደል እንዲህ አይነት ስነስርአት አንድ ቀን መልኩዋን ሳናይ ይሄን የመሰለ መዝሙር ስናዳንጥ ኖርን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያልልን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @kadestdesalegn3762
    @kadestdesalegn3762 Před 3 lety +2

    እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ዘማሪ ማርታ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci

    እንደው ዝም ብሎ እንባዬ ይፈሳል አቤቱ የተሰጣት ፀጋ በአዛኝትዋ ምንም ቃለ ስለሌለኝ ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ዘማሪት. ማርታ

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 Před 3 lety

    ማርትዬ የኔ ቆንጆ እረጅም ጊዜ ካየሁሽ ልጅ ሆኜ ቦሌ መዳኒአለም ሲመረቅ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያኑርሽ ።