MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መምህር ዘካርያስ አምባው || የቤተ ክርስቲያን ፈተና የሆኑት ጣዕሟን ያልቀመሱ ናቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 61

  • @esubalewdemissie8666
    @esubalewdemissie8666 Před 7 měsíci +21

    "ብፁዕ ብእሲ ዘይፈርሆ ለእግዚአብሔር፤ ወዘይፈቅድ ትእዛዞ ፈድፋደ። ወይከውን ጽኑዐ ዘርዑ ውስተ ምድር፤ ትውልደ ጻድቃን ይትባረኩ። ክብር ወብዕል ውስተ ቤቱ፤ " የንታ በረከትዎ ትድረሰን🙏 የሌሎችን ልጆች ደቀመዛሙርት ማድረግ ብዙዎች ያደርጉታል ... በሥጋ የወለዷቸውን ዳግመኛ በቀለም መውለድና ደቀ መዝሙር ማድረግ በጥቂቶች ዘንድ የሚታይ ነውና እጅግ ደስ ይላል ... በዚያውም በከተማ !.... እንዲህ ለቤተ ክርስቲያን ስለ ደከሙት ብሎ አሁን ካለንበት ጉስቁልና በታደገን ፡'(

    • @nebaneba690
      @nebaneba690 Před měsícem

      Amen amen amen egziabhir yesetlen

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 6 měsíci +2

    ግሩም ቤተሰብ ነው አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @amiindaymuu8390
    @amiindaymuu8390 Před 7 měsíci +2

    በማኀበረ ስብሀት ቅድስት ልደታ ማርያም እና ደብር መድኅኒት መድሀኒይዓለም ቤተክርስቲያን ካሉት ሊቃውንት መምህር መዝገቡ እና መምህር ዘካርያስ መንፈሳዊ ትምህርታቸው መቼም አይረሳኝም። እንድነዚህ ዓይነት መንፈሳዊ ፀጋ የበዛላቸው አባቶች ያብዛልን።

  • @fekadualemu6107
    @fekadualemu6107 Před 6 měsíci

    ታላቁ የቅኔ የመጻሕፍትና የአቡሻሕር ሊቅ የትሕትና እና የፍቅር አባት መምህሬ በዕድሜ በጤና ከቤተሰብዎ ጋር አምላከ ቅዱስን ይጠብቅልን

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 Před 7 měsíci

    የኔታ ዘካርያስ አምባው በረከትዎት ትደርብን

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 7 měsíci +3

    የማህደረ ስብሃት ታላቁ ሊቅ የኔታ ዘካርያስ በእድሜና በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 7 měsíci +8

    ጨርሶ እንዳንጠፋ እናንተን ያቆየልን የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ።

  • @ermiassisaysisay3485
    @ermiassisaysisay3485 Před 6 měsíci

    እርስዎ አያቴ በመሆነዎት ትልቅ ኩራት ነው ለኔ❤ የኔታ እግዚአበሔር እድሜ እና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን።

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 6 měsíci

    እድሜውን ጸጋውን ከነቤተሰብዎ ያድሎት ያብዛሎት መታደል ነው ይሄ መባረክ ነው ረድኤት ነበር የአሁኑን አያድርገውና

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 6 měsíci

    አባታችን የማቱሳላን እድሜይስጣችሁ ዘራችሁ ይለምልም ደስየሜል ቤተሰብ እደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    አባታችን እናትችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለልጆቻችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @ehiteabebe2911
    @ehiteabebe2911 Před 7 měsíci

    መምህር በረከቶ ይደርብን የማህደረ ስብሃቱ

  • @user-us2zb7iz1z
    @user-us2zb7iz1z Před 7 měsíci

    መታደል ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😔😔😔❤❤❤🌾🌾🌾🌾

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Před 7 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ስለ እናተ ብሎ ቅድስት ቤተክርስትያናችንን ፈተና ያቅልልን

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 Před 6 měsíci

    Edimewot yarzimilin Abate , egziabihar yimesgen💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azameramisgnwsisye9561
    @azameramisgnwsisye9561 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰብ

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 7 měsíci +5

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን እንደእርስዎ ያሉ አባቶች ቤተክርስቲያንን ያቆየልን 😢

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 7 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጀም ጤና ይስጥልን

  • @tigist7
    @tigist7 Před 7 měsíci +1

    የኔታን በስንት ግዜ አየኅቸው ፈጣሪ ይመስገን ልደትዬ ነበር የማውቃቸው የእድሜ ባለፀጋ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ከነቤተሰባቸው

  • @mekdesmekonnen2242
    @mekdesmekonnen2242 Před 6 měsíci

    ቡርትዬ አንቺ ራስሽ እኮ ልዪ ለዛ አለሽ። ❤
    እናመሰግናለን።

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንድህ ያለ ቤተሰብ መታደል መመርጥነው ልጂን በቤተክርስቲያን ማቅርብ ማሳደግ ጥቅሙ ብዙነው. ጌታሆይ ከስደት መልሰህ የተቀደሰ ልጂ ስጠኝ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 6 měsíci +1

    የኔታ ትክክል ተናገሩ የገጠር ቤተክርስትያን ትልቅ እርዳታ ያሰፈልጋታል ከተማ ጥጋብ ነው የገጠሩን ቤተክርስትያን እንርዳ እግዚአብሄርም ያለው ከንጹሆች ጋር ነው የነሱ ጸሎት ይርዳን

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 Před 6 měsíci

    እድሜናጤና ይሥጥወት

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 7 měsíci +1

    የኔ አባት ትክክል የተናገሩት ጳጳሳት መብዛት አይደለም ዋናው ቅድስና ነው።እውነት ቤተክርስትያን ያለችበት ሁኔታ እንደርሶ ያሉ አባቶች ቦታ ላይ ስለሌሉ ነው።እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን የኔ አባት።

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን. አባታችን እንደርስዎ አይነትትውልዱን የሚያንፅ ያስፍልገናል. በአሁኑ ስአት. ትውልድ. በዋዛ ፍዛዛእየጠፍ ነው. ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 7 měsíci

    ወይኔ መታደል አባታችን እድሜና ጤና ይስጦስ🙏✝️ እደናተ ባሉት አባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ይታደገን ይማረንም🤲🤲🤲

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ድጋሜ እንደምታቀርቡልን ተስፋ አለኝ ብዙ ነገር እናገኛለን ከእኚህ የእድሜ በአለ ፀጋ አባት: እድሜና ጤና ይስጥልን አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይሄን የመሰሉ አባት ስላቀረብሽልን❤

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb Před 7 měsíci

    የኔታ ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰበወ እድሜናጠና ይስጠወት ስለመልካም ስራወት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 Před 7 měsíci

    የአብራክ ልጆቾቾን በዚህ መልክ ስላየን ደስ ብሎናል ቃለሕይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን

  • @wede1905
    @wede1905 Před 7 měsíci

    የተዋሕዶ. እንቁዎች... አቤት. መመረጥ. መታደል. ወይኩን. ፈቃድከ.🙏🙏❤አባታችን. በረከታችሑ. ይድረሠን. በቤቱ. ያፅናልን ❤❤❤❤❤ ስለሑሉም. ነገር እግዚአብሔር. ይመስገን.

  • @meserethaile8044
    @meserethaile8044 Před 7 měsíci

    ወይ ተአምር !!! በዚህ ዘመን የአብርሃምና የሳራ ቤተሰብ፡፡

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን በረከቶ እረዴቶ ይደርብን እንደርሶአይነቱን አባት ያብዛልን ተስፋመንግስት ሰማያትን ያውርስልን በጣምምም ደስስስይላል ታሪካቸው የኔግርማሞገስ

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r Před 7 měsíci

    አባታችን ጤናና እድሜ ከነቤተሰቦት ይስጣችሁ !!!በረከቶት ይድረሰኝ!
    ጥሩ መልክት አስተላልፈዋል እግዚአብሄርን የሚፈራ በተግባር ያርጉት

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před 7 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን ላባታችን ረጅም እንድሜ ይስጥልን

  • @tesfayeabebe4405
    @tesfayeabebe4405 Před 7 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ።

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 7 měsíci

    አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-rj9ld3rc2h
    @user-rj9ld3rc2h Před 7 měsíci

    እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ አባት

  • @user-jf1sc7cw9f
    @user-jf1sc7cw9f Před 7 měsíci

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @rahelmehertu2455
    @rahelmehertu2455 Před 7 měsíci

    THANKS GOD. OUR FATHERS GOD BLESS THIS FAMILY.

  • @user-cd6ur6jf5w
    @user-cd6ur6jf5w Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርሶዎ አይነቶትን መምህርንና አባቶችን ያስነሳልን።
    ፍቅረ እግዚአብሔር ይላቸውን ያስነሳልን።

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 Před 7 měsíci

    እግዚኣብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔአባት ❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 7 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜ ይከሰት

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před 7 měsíci +1

    ደስ የሚሉ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባታችን በረከቶ ይድረሰን❤❤❤

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 Před 7 měsíci

    I'm so proud of this blessed family. Thank God.

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 Před 7 měsíci

    ቤተሰቦች በመሆናቹህ ደስ ብሎኛል

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊

  • @user-oz1tm7po5u
    @user-oz1tm7po5u Před 7 měsíci

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 6 měsíci

    ❤❤❤🙏

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 7 měsíci

    ቃለህየወትን ያሰማልን

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 7 měsíci

    Kale hiwete yasemalne abatachne

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 Před 7 měsíci

    So sweet family.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 7 měsíci

    ታድላችሁ እንዲህ አይነት ቤተሰብ ውሰጥ መኖር በረከትነው

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 7 měsíci

    ዛሬም የቤተክርስቲያን ፍቅር በልባቸው የገጠሪቱ ቤተክርስቲያን ችግር ማስታወስ ትልቅ መልክትነው 😢❤❤❤

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 6 měsíci

    ቦታው የት ነው መማር የሚፈልጉ አሉ ከሌላ ቦታ የመጡ ንገሩን ቦታው

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 7 měsíci

    ምን የታደለ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ሆይ መመረጥ እኮ ነው በሃይማኖት የታነፀ ልጅ ማፋራት

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 7 měsíci +2

    የታላቹ ኦፍ ቶዶክሳዊያን???ቤታቹ ባዶ ነው ገባ ገባ በሉ ቤቱን የማበረታው ባለቤቱ ነው የት ናቹ ወጣቶች🤔

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 7 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜ ይከሰት