ድረሱልን!!! እንጦስ ኢየሱስ የሴቶች ገዳም መነኮሳቱ እየተማፀኑ ነው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2020
  • እንጦስ ኢየሱስ የሴቶች ገዳም በጣና ደሴቶች ውስጥ ከሚገኙ ገዳማት ውስጥ የሚገኝ ነው።
    ኢትዮጵያ ንግድባንክ#1000349669847
    #aba G/Michael G/eyesus and #Genet kebede#እንጦስ #እየሱስ ገዳም ሞባይል #0930525216
    በ ET ART MEDIA ፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና አሰተያየት
    telegram +251939048556
    whatsapp +251912656342 ያጋሩን
  • Zábava

Komentáře • 100

  • @etartmedia
    @etartmedia  Před 3 lety +36

    ኢትዮጵያ ንግድባንክ#1000349669847
    #aba G/Michael G/eyesus and #Genet kebede#እንጦስ #እየሱስ ገዳም ሞባይል #0930525216

    • @user-md2jo9kc2d
      @user-md2jo9kc2d Před 3 lety

      እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይርዳችሁ

    • @user-fd8xs2mn6l
      @user-fd8xs2mn6l Před 3 lety

      ምን ላይ ተደረሰ የጋዳሙ ጉዳይ?

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 3 lety +23

    ሁላችንም። የቻልነውን እንገድፍ። አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን።

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety +18

    በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ውንድሞች በርቱ. እኛም የበርከቱ ተካፋይ እንሆን ዘድ እግዚአብሔር ይርዳን !!

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 Před 3 lety +2

    እኛ ኦርቶዶክስያዊያን ተባብረን ይሄንን ችግር መፍታት አያቅተንም ደሞም እደግዚያቢሄር አምላክ ፈቃድ ሁላችንም የአቅማችንን እናረጋለን🙏🙏🙏

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 3 lety +6

    የተዋህዶ እቁ ወንድሞቻችን በርቱልን እማምላክ ያሠባችሁትን ፈጣሬ ይፈፅምላቹ የአባቶታችን የናቶቻችን እርደት በርከት ይድርሠን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ጉልበታቹን ይባርክላቹ ባለማተቦቹ በረከታቹ ይድረሰብ

  • @amenamenamenkw8600
    @amenamenamenkw8600 Před 3 lety +6

    አለን ከጎናችው ነን በረከታችው ይደርብን

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 Před 3 lety +4

    ኢት ኣርት ሚዲያ ወድሞቻችን የኣባቶችን ጨምሮ በረከታችሁ ይደርብን የኡነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት በጣም ደስ ይላል በርቱ ፍፃሚያችሁን ክርስቶስ ያሳምረው የተዋህዶ ልጆች ✝️🙏🙏🙏✝️🕊🕊🕊⛪⛪⛪

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኣባቶች እናቶች ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ኢትዮ ኣርት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almalm1555
    @almalm1555 Před 3 lety

    አንደም አደርችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህድ ቤተስባች እግዚአብሔር መላ አለው

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem

    ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን መጨረሻውን ያሳምረው እመብርሃን በአማላጅነቷ ትጎብኘን🤲🕯

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +12

    የተዋህዶ ልጆች ዝም አትበሉ የቻልነውን እንተጋገዝ

  • @user-we4pe5wt8x
    @user-we4pe5wt8x Před 3 lety +6

    ሠላምማችሁ ይብዛልኝ እናመሰግናለን

  • @maritayoutube9855
    @maritayoutube9855 Před 3 lety +2

    የበርከቱ ተካፍይ ያድርገን ፍጣሪ

  • @user-vk9ro6vh8w
    @user-vk9ro6vh8w Před 3 lety

    ክርስቲያን በሙሉ አላፊነት አለብን
    በነሱላይነው ሀገራች የቆየች ሀስቡበት👆👆👆

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 Před 3 lety +1

    ለምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይጨምርላች

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety +1

    የቻልነውን መርዳት አለብን ወደ ዘመዴም ሼር አድርጉለት ፈጣን ነው

  • @adeytube7264
    @adeytube7264 Před 3 lety +7

    ትልቅ ስራ በርቱ

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety

    እግዜብሔረይጥብቅህ፣ወድ፣ሚ፣😭😭🕊🕊🕊🕊⛪⛪⛪🕯🕯🕯🕯🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @rozatariku5910
    @rozatariku5910 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ይረዳናል እናቶቼ !!!!!!!!

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 Před 3 lety +1

    ምኔ ,,እግዚአብሔር ይወዳችኋል መታደል ነው ሞገስ ፀጋው የበለጠ ይብዛላችሁ በአባቶቻችን ፀሎት ዛሬን ያየሁት በቸርነቱ ሁሉን ያደርጋል ,,

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t Před 3 lety

    በጣም ህይወትን የሚያሳድስ በታ ነው lest year
    ሔጀ ነበር From Canada አንድ ቀን አደርኩኝ
    omg እዛ ያሉ ሞሏሴዋች በጣም በጣም ነው ደስ የሚሉት i can't wait to go again

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 Před 3 lety

    በእወነት እግዚአብሄር ይበርከቹሁ በጣም ነዉ ደሰ የለኘ እግዚአብሄር የበረከቱ ተከፈያዉች ያደርገን ፈጣርየ ፈቃድ ይሁንልኘ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 3 lety +14

    ዲስላይክ የምታረጉ ማን እዩ አላቹ? ማን ይሄን ቻናል ክፈቱ አላቹ? አላወቃቹትም እንጂ ቅርሳቹ ነው ግዴታ ኦርቶዶክስ መሆን አይጠበቅባቹም ። የዛሬ 10 አመት ሄጄ ነበር እንዲ አልነበረም እግዚአብሔር ይርዳቹ ።

    • @samsongurach5216
      @samsongurach5216 Před 3 lety

      የት አካባቢ ነው እህቴ?

    • @serketufa5375
      @serketufa5375 Před 3 lety +1

      ባህርዳር ነው ከባህር ዳር በመርከብ ይኬዳል

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety

    በረከታችሁ ይደርብን
    ለበረከት ተካፋይ እድንሆን እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱይሁን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 3 lety +3

    ብርክትህ አይልን ወድማችን ምልካምስራ እይስራህነው

  • @user-cm6lo5ez9n
    @user-cm6lo5ez9n Před 3 lety

    አሜን እኛም ልጆቻችሁ በንፁህ ልብ መበአችንን እንድናወጣ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @selamawitselam9509
    @selamawitselam9509 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የበርከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety

    አይዞችሁእግዚአብሔር ይድረስላችሁ እግዚኦ መሀረነ በጣም ያሳዝናል አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ሁላችነም የቻልነዉን ለመርዳት እንሞክር በረከት እንሳተፍ አይዞችሁ

  • @aster696
    @aster696 Před 3 lety +2

    የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደር ብን💚💛♥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @user-ox4py8nl1z
    @user-ox4py8nl1z Před 3 lety

    ET አርቶች እግዚአብሔር ተክፉ ሑሉ ይጠብቃችሑ የዎርቶዶክሥ ፍሬዎች በርቱ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 3 lety

    እግዝአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜንን ምኒ በፈጣሪ እድል ነው ታድለክ እንደው የሰማይ ንጉስ በሰላም ወደ ምድሬ ቀላቅለከኝ አገዳም አባቶቼ እናቶቼ ጋር በበረከት ቡራኬ የምታደል አድርገኝ።

  • @user-pr7hj5xz1t
    @user-pr7hj5xz1t Před 3 lety

    እባካችሁ ይህ ውብ ቤ/ክ በውሀ ተጠራርጎ ሲሄድ እናቶች ሢበተኑ ዝም ብለን አንይ.ቤ/ክ ከሚያቃጥሉትስ በምን እንለይ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 3 lety +1

    እባካች ተባበሩን ብር ልከን ተመላሽ ወንብን ከቤሩት ነበረ

  • @user-gs2bg1qf4h
    @user-gs2bg1qf4h Před 3 lety

    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሄረ ይስጠልን
    ጥሩ ስራነው የቻልነው እናድረግ የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረብን አሜን

  • @user-fc8me4nx9o
    @user-fc8me4nx9o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @mintyy5938
    @mintyy5938 Před 3 lety +1

    አባ የባንክ አካውንቱን እንዲናገሩ ብታደርግ መልካም ነበር፣ ምክንያቱም መርዳት የፈለገ ስው ከሳቸው አንደበት በሰማው የባንክ አካውንት ሳይጠራጠር መላክ ይችላል ፣ ከቻልክ አብን የምትገኝ ከሆነ በዚህ ላይ ማስተካከያ ብታደርግበት፣ ላደረጋችሁት ቀና ትብብር አምላከ ቅዱሳን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ።

    • @mintyy5938
      @mintyy5938 Před 3 lety

      አብን የሚለው አባን በሚለው ይስተካክልልኝ

    • @etartmedia
      @etartmedia  Před 3 lety +2

      ስልካቸው አለ መደወል ትችላላችሁ
      በተረፈ እሳቸውንም ሰሞኑን እስቱድዮ ጋብዘን እናቀርባቸዋለን

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +3

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን

  • @yezn4604
    @yezn4604 Před 3 lety

    ሰላም እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ሸር ሸር

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    እግዚአብሔር ያግዘን ያግዛችሁ

  • @wudalematalel895
    @wudalematalel895 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት

  • @user-im8um2qx4o
    @user-im8um2qx4o Před 3 lety

    ጌታ እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @ermiyastsige9186
    @ermiyastsige9186 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱልን

  • @user-mp6fz7fl8c
    @user-mp6fz7fl8c Před 3 lety

    Egziabher yrdachu

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +1

    እመብርሃን ትድረስላቹ

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 Před 3 lety +1

    Thank you so much

  • @senimar2865
    @senimar2865 Před 3 lety

    በርቱ ወንድሞቻችን ይምንችለውን እንረዳለን!

  • @alemsigo9245
    @alemsigo9245 Před 3 lety

    በርቱ ብህውነት ትልቅ ስራ ነው

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 3 lety

    😭😭😭

  • @salilewmekasha9531
    @salilewmekasha9531 Před 3 lety

    Egiziabiher yabertachu

  • @papilon7651
    @papilon7651 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bellaworku619
    @bellaworku619 Před 3 lety

    Tebareku

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 Před 3 lety

    ሚን እግዚአብሔር ይስጣህ ተበርክ አምላኬ እረደኝ እንደርደ

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 Před 3 lety

    Amen amen amen
    Zmare melekit yasemalin
    Egiziabihen yabertachu

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 3 lety

    አባቶቻችን በረከታቹሁ ይድርብን በርቱ እግዚአብሔር ይርድቹሁ ወንድሜቹሁ

  • @user-gv5wo6th5k
    @user-gv5wo6th5k Před 3 lety

    ሰላምቹ ይብዛ ውድ ውንድሞቻችንይ

  • @tigistensermu8774
    @tigistensermu8774 Před 3 lety +1

    ሰላም

  • @tig1760
    @tig1760 Před 3 lety

    ፈጣሪ ይርዳችሁ በውነት ሁላችንም ልንተባበር ያስፈልጋል

  • @user-hk3ri2hu1c
    @user-hk3ri2hu1c Před 3 lety

    የተዋህዶ እንቁወች እነ እማሆይ

  • @user-sr9qj6es2w
    @user-sr9qj6es2w Před 3 lety

    ትልቅ ስራ ነው ወንድማችን በርቱልን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ስላዘጋቻችሁ

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይድረስላቹ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před 3 lety

    Uff amlake endredachewu erdagn enatoche

  • @rozaloverozalove3770
    @rozaloverozalove3770 Před 3 lety

    Fetari yedrslachu

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው የምትሰሩት ስራ በጣም ያስደንቃል በርቱ ወድሞቻችን Et ,,,, በረከታችሁ ይድረሰን እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ታድርሳችሁ እረጅም እድሜ ያድላችሁ

  • @marie9698
    @marie9698 Před 3 lety

    የበረከቱ ተካፋይ ያድረገን እግዚአብሄር

  • @tegetsara6598
    @tegetsara6598 Před 3 lety

    እውነት ነው የነ አባት የስውፊት እሳትነው

  • @yeneneshderese1520
    @yeneneshderese1520 Před 3 lety

    betselot asebun

  • @mesaymolla2164
    @mesaymolla2164 Před 3 lety

    Abatocha enatcha berketachw yederben eshi EGZABIHER talake nw

  • @martaaraya327
    @martaaraya327 Před 3 lety

    Uffffff Yamal.

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 3 lety +1

    ወድሞቸ በርቱ ጉልበታቺሁ ይባረክ ቤተክርስቲያኗም ተቀየራ ለማየት ያብቃን

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚ ሰአት ስላደረሰን

    • @user-vk9ro6vh8w
      @user-vk9ro6vh8w Před 3 lety

      አሜን ይመስገን

    • @tsehayhailemariam9378
      @tsehayhailemariam9378 Před 3 lety

      አሜን አባታችን , አይዞት በምንችለው እንረዳለን , ይሄንን ፕሮግራም የአቀረባችሁ በርቱ
      እግዚአብሔር ይስጣችሁ .

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 Před 3 lety

    zemariun yemiyak sew pls

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před 3 lety

    Enate ena enetebaberale benate selote newu yalenewu beselote tegulen yeneenate

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 Před 3 lety

    በቅናት እረረረ አለኩ

  • @meemee1601
    @meemee1601 Před 3 lety

    Dengl tedrslachu

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 3 lety

    Bruk sra newu Bertuln Et Aert Midiya
    Ere beDingle mariyam Wattsap Lay melsulg

  • @user-sm3qh9ns7k
    @user-sm3qh9ns7k Před 3 lety +1

    Ye mezmuru res ena yezemariw sm negerugn ebakachun fetari amlak ebakhn betehn lijochehn temelket

  • @user-em7tj2fe7r
    @user-em7tj2fe7r Před 3 lety +1

    በጌታ የዘማሪዉን ስም የምታቁ ንገሩኝ⛪️🙏

  • @user-yg2ln4rw2d
    @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety +1

    የሒሳብ ቁጥር ካለ ብትለጥፉ በረከታችሁ ይደርብን

  • @azalechyosehzrf
    @azalechyosehzrf Před 3 lety +2

    እባክወንድሜ ባለፈው የመቤቴማሪያምእርዳታጠይቀህነበር መለክአልቻልኩም።ያንተንሥልክአናስምህን ቴክስትአርግልኝ200ዶለር ለመክነው እኔናጓደኛዬሆንነው።ካሜሪካ አዛለች።

  • @azaltube5802
    @azaltube5802 Před 3 lety +1

    ሰላም