♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር እና ሰንሰለት በእስራኤል ሀገር በሉድ መንደር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • ሉድ/እስራኤል የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንሰለት

Komentáře • 90

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 dny +5

    የልዳዉ ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ፈጥነህ ድረስልን ከመከራ ስጋ ከመራነፍስ ጠብቀን በርሜልቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህ ሳልደርስ እዳልሞት ሰማእቱ በረከቱ ይደርብን ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም በረከት ተካፋይ ያድርገን❤❤❤

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 Před 9 dny +9

    የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴትና በረከቱም በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫❤❤❤

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 Před 9 dny +8

    አሜን አሜን አሜንሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ምልጃ ና ፀሎትህ አይለየን አባቴ ኢትጵየን ጠብቃት አሜን በረከታችሁ ይደርብን ወንድሞቸ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @user-yk3rc8cm6r
      @user-yk3rc8cm6r Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃና ፀሎት አይለይን የልባችን መሻት ይፈጥምልን❤❤❤❤

    • @user-rm6oj8go1z
      @user-rm6oj8go1z Před 2 dny

      !❤❤❤

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 8 dny +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በለተቀንህ ታምርህን አሳየኸኝ መጨረሸየን አሳምርልኝ❤❤❤❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 9 dny +7

    የልዳው ፀሃይ አብሪ ኮከባችን ከነፋስ ይፈጥናል ስሙን ሲፀሩት ጊዮርጊስ በጣም ፈጣንነው ሰማዕቱ ጅግናው ሊቀ ሰማዕት ነው።

  • @KedestMersha
    @KedestMersha Před 8 dny +1

    ስማዕቱ አባቴ ❤❤❤❤ለሀገሬ ስላም አድርግላት. በእውነት ዲያቆን ልዑል ስገድ እግዚአብሔር ይስጥልን እማምላክ ትባርክልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 8 dny

    አሜንአሜንአሜን የሰማእቱ የቅዱስጊዮርጊስ በረከትይደርብን ለመምህርችን ቃለሂወትያሰማልን ❤❤❤❤

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴትን በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Před 9 dny +5

    የልዳው ፀሀይ አባቴ😢

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን የሰማእቱ የቅዱስጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ♥♥♥♥♥

  • @KcuGus
    @KcuGus Před 9 dny +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 8 dny

    የልዳዉ ፀሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን እና ህዝቦቿንአለሁ በልልን አባታችን ሁላችንንም ጠብቀን

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 Před 9 dny +3

    አሜን፫ እህት ወንድሞቼ በረከታቹ ይደርብኝ❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 7 dny

    አሜን አሜን አሜን በእንተ ጊዮርጊስ መሀረነ ክርስቶስ በረከትህ ይደርብ በፆሎቱ ይማረን❤🙏

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před 8 dny

    የልዳው ፀሐይ ፍጡነረድኤት የኢትዮጵያ ገበዝ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ ያድርግልን በረከቱ በዝታ ትደርብን ።

  • @TgG-cb9fd
    @TgG-cb9fd Před 8 dny +1

    አሜን የልዳው ኮከብ በረከቱ ይደርብን !!! እናንተ ስትቀቡ እኔም ከመቃብሩ ላይ ከነልጆቼ ተደባበስኩ የሰማዕቱ አምላክ ይርዳን

  • @NegaDerese-bh7rp
    @NegaDerese-bh7rp Před 9 dny +3

    Amen amen inkon lazih abbaqachih lanyam barakatu yidrassan baxam dassi bilonyal enem barakarin bamakafalachih inyanim yabqan

  • @user-kp5ph4es7m
    @user-kp5ph4es7m Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን ቅድሰ ገወርጊሰ ምልጃፀሎት አይለየን ❤❤❤❤

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd Před 9 dny +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 Před 8 dny

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴትና በረከቱ አይለየን❤❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 8 dny +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቄሰገበዝ ከነቤተሰቦቼ ሳይደክሙ ለደጅህ አብቃን ውይይይይ አደራህን ዋስጠበቃዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Před 9 dny +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 8 dny

    እሚን እሚን እሚን የቅዱስ ጊውርጌስ በርከት ልኝ ለስደትኛችም። ይድርስን ምእልጅውም ይጥብቅን ስላም ላገራችን እነ ለደጁም ያብቃን❤አሚን

  • @user-wt8sr9lc6n
    @user-wt8sr9lc6n Před 8 dny

    የሰማህቱ የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ይቅር በለን አሜን🙏🙏🙏

  • @GemechuNegera-kc3lu
    @GemechuNegera-kc3lu Před 7 dny

    አሜን ክበሩልን የሰማይተ ኢየሱስ የልዳው ኮከብ የኢትዮጵያ ገበዝ በረከቱ ይደርብን...ከወደደስ ደጁ ያስረግጠኝ/ን.......አሜን

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን የውነት በጣም የምያስደንቅ. ክበርልን. ወድማችን ባንሄድም. ስላሳየከን

  • @SelamSelam-kb7jj
    @SelamSelam-kb7jj Před 9 dny +3

    ❤❤❤አሜን ፡እራዲቱና፡በራክቱ፡ይደራብን።

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 Před 9 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamselamsetotaw-zi8ou

    በረከታችሁ ይደርብኝ እኔ እስሩ ሆኜ ትላንት ሳልወጣ የእውነት ቆጭቶኛል ማርያምን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 8 dny +1

    አሜን

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 8 dny

    የቁዱስ ጀወርግስ በረከት አይለየን በፀለታቹን አሶቡ እግዜአቢሄ ለዚ ቦታ እንዲላደርሰን አምላከ ኢስራኤል

  • @eyerusalemweldesemait1002

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen 🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před 8 dny +3

    አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላንተ ምንም የሚሳንህ የለምና ለዱጅህ አብቃኝ ብር የለኝም ብዬ ተስፍ አልቆርጥም

  • @user-cg5vb5lo1u
    @user-cg5vb5lo1u Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 8 dny

    የሠማአቱ ረደኤት በረከት ይደርብን

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 8 dny

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc Před 8 dny

    አሜን❤🙏
    አሜን❤🙏
    አሜን❤🙏

  • @zawdanttafre6774
    @zawdanttafre6774 Před 4 dny

    አሜንአሜን❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278

    ምህረቱ ለዘላለም ነውና 🙏🙏🙏

  • @ksaksa5257
    @ksaksa5257 Před 8 dny

    ሰማዕቱየ አባቴ❤❤❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tw4926
    @tw4926 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm Před 8 dny

    አሜንአሜንአሜን

  • @nanatena
    @nanatena Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️🥰❤️🥰

  • @alkabi2557
    @alkabi2557 Před 8 dny

    Amen Amen Amen

  • @user-pd7cc2me8x
    @user-pd7cc2me8x Před 9 dny +1

    Berketacho yederbne

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 8 dny

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 9 dny +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በሚቀጥለው የእመቤታችንን የድግል ማርያምን አሳዬን ።

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @IlhIlhi
    @IlhIlhi Před 8 dny

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nelipstambu5403
    @nelipstambu5403 Před 8 dny

    ከስራቴ የተፈታሁት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው የኔስ እስራት የፈታልኝ የናተንም ይፍታላችሁ❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 8 dny

    ልኡልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደ ሔድኩ ነው የተሰማኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freefree8182
    @freefree8182 Před 6 dny

    AmenAmenAmen

  • @user-lb8fm6nx2k
    @user-lb8fm6nx2k Před 9 dny +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @timefreak3674
    @timefreak3674 Před 7 dny

    Amen!!!

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 8 dny

    Barakatachw yidaribin ameen ameen ameen 🙏

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Před 8 dny

    Amen ye Ethiopia Gebez, ke semaetate aleka kidus Geyorgis redet yasatfen

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 8 dny

    እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን ለሚቀጥለው ጉዞ እመኘለሁ❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 9 dny +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 8 dny

    Kaalihiyotin yasamalin mehemirachin ameen ameen ameen

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow Před 9 dny +1

    AMEN AMENAMEN❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 5 dny

    ቤተክርስትያን እና መስጊድ ጎን ለጎን መሆናቸው የመተባበር ምልክት ሳይሆን የፍክክር እና ምቀኝነት እና የመግፍት ባህሪ ነው ልብ አድርግ በጊዋርጊስ ዘመን እስልምና ገና አልተፈጠረም ቦታው የተቀደሰው ቀድሞ ነው ማስለቀቅ ባይችሉ እንዳይስፍፍ ችካል ቸከሉ መተባበርማ ቢሆን ቀድመው የያዙት ቦታእንኳ ቢሆን መልቀቅ ነበር

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 9 dny +1

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 5 dny

    ❤❤❤❤

  • @selamtilahun6352
    @selamtilahun6352 Před 5 dny

    Ufyiiii desi sil yene abat kidus giyorgs enidehu wenidme keza yametahew tsebel eminet kale tinsh bitsetegn be mariam

  • @MaritabadeMariti
    @MaritabadeMariti Před 8 dny

    በረከታችሁ ይደርብኝ እባክህ ልዑል በማርያም እርዳኝ ያንተ እርዳታ እፈልጋለሁ ካየኽው ምልክትሰጠኝ ስልኬን አስቀምጣለሁ

  • @user-ne7xq9ng6v
    @user-ne7xq9ng6v Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 Před 8 dny

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sarratimnit8534
    @sarratimnit8534 Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 8 dny

    💚💛❤🙏

  • @user-pl9pr8ov3i
    @user-pl9pr8ov3i Před 7 dny +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ 23 የvideo ቆይታ 23

  • @meritmerit7774
    @meritmerit7774 Před 6 dny

    Ye.giworgis.amelak.yimsegen.sematu.abatee.keberna.mesgana.yidersek.abatee😢😢😢

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 Před 8 dny

    Ezber Lebrun abekei enea azbew

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 Před 9 dny +1

    አሜንአሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንን❤❤❤❤❤

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Před 8 dny +1

    ምንመታደል ነዉ

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 8 dny +1

    መናፍቃን እስቲ ስታዩ ምን ይሰማችሁ ይሆን እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 8 dny

    እስራኤል ለመሂድ ስንት ነዉ ግን

  • @eys9496
    @eys9496 Před 6 dny

    እዴት ጫማ አታወሉቁም ሹራብን ወዴትነዉ የሚጥለዉ አረተዉ😢

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 8 dny +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዴት ኢትዮጵያኖች ጨማችሁን ሳታወልቁ ትገባላችሁ ጭራሽ ካልሲውን እዛው ያወልቃል እንኳን ቤተመቅደስ ውስጥ አይደለም የቤተክርስቲያን ቅጥር በጫማ አይገባም፡፡አጉል ዘመናዊነት ከውጭዎቹ ይዛችሁ እየመጣችሁ እዚህም ጫማችሁን ይዛችሁ ምንጣፍላይ ተስቀምጣላችሁ ስልጣሪ እንደሆን ለነሱም አልበጀ በጣም ያሳዝናል መነኩሴውም ሳይቀር እረባካችሁ፡፡

  • @meskeremteshome-iv2sk

    አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemtekeba8445
    @lemlemtekeba8445 Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን