♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • (ምቅዋመ ማርያም ) እመቤታችን ቆማ ያለቀሰችበት ቦታ

Komentáře • 58

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Před 3 dny +8

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔ ክፉ ኀጢአተኛ ልጅኽ ለደጅኽ ታበቃኝ ይኾን😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 dny +4

    እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ምልጀዋ አይለየን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ልዑልሰገድ

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 3 dny +7

    ልዑሌ የእመብርሀን ልጅ በፀሎትህ የስበን

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před 3 dny +6

    እመቤታችን የፍቅር እናት ፍቅር እኮ ናት🙏❤❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 2 dny +4

    ለድጅሽ አብቂኝ እመብርሃን ከነቤተሰቦቼ
    💙💙💙💙💙
    💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulualemtamirat8414
    @mulualemtamirat8414 Před 2 dny +2

    ልዑልሰገድ እንኳን ለቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በሰላም ገባህ
    በባለፈው ፅፌልህ ነበር የበረሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን እምነት ወይም ፀበል ብታመጣልኝ ብዬ።

  • @user-yo9my8tz8g
    @user-yo9my8tz8g Před 2 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ለኛ ለሀጥያተኛ ደሞ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @user-gw9ph7jr7u
    @user-gw9ph7jr7u Před 2 dny +18

    እኔም ከ እስልምና ወደ ክርስትና ተመልሻለው በቅርቡ ክርስትና እኑሳለው መርሀባ በሉኝ ❤

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m Před 2 dny

      አሜን ያድርግልሸ እመቤቴ ትጠብቀሸ

    • @kidumedia-
      @kidumedia- Před 2 dny

      በቤቱ ያፅናሽ🎉🎉🎉

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi Před 2 dny +1

      እንኳን ወደ እውነተኛይቱ ቀጥተኛይቱ ቤትሽ መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምረው

    • @uaes-hr1pi
      @uaes-hr1pi Před 2 dny +1

      እግዚአሄር ይመስገን

    • @user-vt9ib5hk3o
      @user-vt9ib5hk3o Před 2 dny +2

      ነይ በፊቅር ነዉ ምንቀበልሽ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 2 dny

    ወይ ምንኛ መታደልነው ይሄን ቦታ እንድንረገጥ መዲኃኒአለም ይፍቀድልን በረከታቹ ይድረሰን አሜን ፫

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 3 dny +6

    እኔም ይሔንን ቅዱስ ቦታ እረግጥ ይሆን ጌታሆይ 😢

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 Před dnem

      ❤❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅሽ እናት ድንግል ከአንች ጋር ትሁን እግዚአብሔር እስከቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 3 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን እመብርሀን መለሠችሽ

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q Před 3 dny +4

    ኣብ የማኑ በዚ ምቅዋማ ተቁመና ድንግል ኣዴና

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 3 dny +1

    ሉዑሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታቹ ትድረሰን አሜን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 2 dny +1

    እናቴ ማርይም የጌታችን እናት የኛምናት እኔ ናልቅስልሽ😭😭😭

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 3 dny +1

    አሜንንንንን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 3 dny +1

    እግዚያብሄር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምርው❤❤❤❤

  • @user-oj2zs7if8k
    @user-oj2zs7if8k Před 3 dny +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 3 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 2 dny

    ማርያምን በጣም ነው ምወዳት በስቱ እርዳችኝ ስንቴ ወድቄ አነሳችኝ 😢❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před 3 dny +1

    መታደል ነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 dny

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k Před 3 dny +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ❤❤❤

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 Před 3 dny +1

    መታደል እኮ ነው !!!

  • @Kalkidansamuel1
    @Kalkidansamuel1 Před 3 dny +1

    Egzihabher Amlakachen zelalem yetmsgn yehun

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 3 dny +1

    Amen 🙏 elllllllele emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před 2 dny +1

    እዚህ የተቀደሰ ቦታ አባቴ ቢሄድ ደስ ይለኝ ነበር የምር መምህር ልኡሌ ስንት ይፈጃል ንገረኝ እስኪ

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Před 2 dny

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Před 2 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደው እናቴ መለኩሴ ናት እኔ ውጭ ሀገር ነኝ እናቴ ግን እንድትሄድ እፈልጋለሁ ሉሌ እንዴት ነው መሄድ የሚቻለው የእናቴን ምኞት ማሳካት እፈልጋለሁ ❤

  • @sebsibieabera5038
    @sebsibieabera5038 Před 3 dny +1

    lucky elelelelelelelelel

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 2 dny

    Egezbehre yimesegne

  • @yashica5085
    @yashica5085 Před 2 dny

    ❤❤

  • @kidumedia-
    @kidumedia- Před 2 dny

    መታደል እኔ መሄድ ፈልጋሎ ስንት ይፈጃል ልዑል😢

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 Před 2 dny

    ማዕተብሽ የታለ

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ይላለሸ

  • @marukadigitalstudiomaruka

    selam zemari liule seged keljnete jemro yantene mezmur eyesemahun new yadekut bchil bemuyaye betekrstiyanene benetsa bagelegl des yleghal camera mane negn yeteghawunem betekrstiyane benetsa lagelegl fkadegha negn egzabhir kefekedelgn

  • @user-ne4ts7ey7z
    @user-ne4ts7ey7z Před 2 dny

    Medaniyalem enen bedelengawin lijiken ledeji abikang😢

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 Před 2 dny

    የረዳችሽን እመቤቴን አመስግኝ ሻማ መሳም ለምን?

  • @sewbigegn1837
    @sewbigegn1837 Před 3 dny +1

    እነኝህ ሴቶች በውነት ትርፍ ለሌለው ከማልቀስ ይልቅ ከኔ ጋር ቢመጡ በተሻለ ተፈውሰው ደስታን በምድር ቀምሰው ይሄዱ ነበር

    • @dawitkasa5632
      @dawitkasa5632 Před 2 dny +1

      ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል (ብሏል ጌታ)።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k Před 3 dny +1

    እስኪ ላዳምጥ❤❤❤

  • @MobilyPhoneshop-uw1du

    እና-እሥክ-ጫማችው-ንው-ሜገብት