ፊልድ ማርሻሉና ተጠባባቂ ኃይሉ፣ ወደ ትግራይ የተላኩ የአማራ ክልል ባለስልጣናት፣ የፋኖ ኃይሎች ጥቃት በከተሞች። ኤርፖርት የተገደሉት አባል ጉዳይ| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024

Komentáře • 223

  • @arayabirhane9347
    @arayabirhane9347 Před 2 dny +75

    ዛሬ 21 ስስት ዓመት ሆነው ሻብያ ፉኖ መከላከያ TDF ከመቀለ ጠራርጎ የወጣበት ቀን ነው❤❤❤

    • @seblet148
      @seblet148 Před 2 dny +5

      👍💪🎊💪💪

    • @user-qv5qn9pi9w
      @user-qv5qn9pi9w Před 2 dny +2

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @MesayeTesfaye
      @MesayeTesfaye Před dnem

      @@seblet148😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @barukgfa5128
      @barukgfa5128 Před dnem +5

      ወራሪዎች ቀስማቸው የተሰበረበት! ክብር እና ምስጋና ለ ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም!

    • @Chlenjertizazu
      @Chlenjertizazu Před dnem +1

      ወያኔም የአማራን ህዝብ እንደ ጨፈጨፈን አንረሳም

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 2 dny +26

    Justice for Tigray💔💔💔

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Před 2 dny +13

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před 2 dny +20

    tigray adey i love you ethio forum is amazing media in the whole ethiopia media infact the whole African media

  • @berndadesta9679
    @berndadesta9679 Před 2 dny +21

    የትግራይ መሪዎች ተው ጦሩነቱ ከየት ተነስቶ መዳረሻው የት እንደሚሆን አይታወቅም ብሌው ነበር ስሚ አጣ እንጂ:: አሁኑም መዳረሻው አይታወቅም

    • @SamiAlesew
      @SamiAlesew Před dnem

      ማን ነው ለዚህ ሁሉ ያደረሰን !እነሱ አይደል እንዴ እስካፍጫችን ታጥቀናል ከታንክ እስከ ሚሳኤል በእጃችን ነው ፣በሀገር ሀብት አብጠው እሸለሉ ማንም አጠገባችን አይደርስም በማለት ለትግራይ ህዝብም ፣ለአማራ ህዝብም መከራ አሸክመውት ያለፉት!አንዳንዴማ እውነት እናውራ እንጅ ህወአት የመከራ ሁሉ ጠንሳሽ ና ወላጅ አባት ነው

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 2 dny +7

    #TDF unmatched freedom fighters. The most principled force in Ethiopian modern history.

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 Před 2 dny +20

    ኢትዮ ኒውስ ግን አንደኛ ነው💪

    • @habtom1983
      @habtom1983 Před 2 dny +5

      ኢትዮ ፎረም!❤

    • @yonasbelay8336
      @yonasbelay8336 Před 2 dny

      @@habtom1983 ኢትዮ ኒውስ ነው ያልኩት።ካልገባህ ጠይቅ።ከትላንት ወዲያና ትላንት ኢትዮ ኒውስ ላይ የሰማሁትን ዜና ነው ተከሽኖ ኢትዮ ፎረም ላይ የምሰማው።በለጠ ካሳ አንደኛ ነው።እነ አበበ ባዩንም አደንቃለሁ ግን ከ ኢትዮ ኒውስ ቻናል ሁለት ለሚወስዱት መረጃ አንድም ቀን እውቅና ሲሰጡና የጋዜጠኝነት ስነ ምግባርን ሲያከብሩ አይቼ አላውቅም።

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x Před dnem +4

    21 ሰነ ያማርሳት የ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ባኣል ለትግራይ ህዝብ ታሪካዊት ቀን ነበረች ♥💛🥰

  • @user-wm1kj8md7e
    @user-wm1kj8md7e Před 2 dny +6

    እኔ የአማራ ባለስልጣናት ከሁለተኛ የአለም ጦርነት በኋላ ንደነበሩት የስርብያ ባለስልጣናት ታሪክ ያስታውሰኛል ዛሬ የሚፎክሩትን ነገ የማይደግሙ ሁሉ የኛ የጎረቤቶቻቸውን መሬት ለፖለቲካ ብለው የኔ የሚሉት ከተማና እና መሬት መብዛቱ ሁሉንም የአማራ ጠላት አድርጎ መወንጀል ስርብያን ሲያስተዳድሩ የነበሩ ባለስልጣናትም ልክ እንደዚሁ የስርብያን ህዝብ ከሁሉም ጋር አባልተው አባልተው መጨረሻ አብራት የነበረቹ ሞንቴኔግሮ እንኳን የስርብያ ባለስልጣናት ወዳጅ እና ጠላት ያለመለየት ሁሉንም የመጥላት ጥላቻ ሞንቴኔግሮም ስርብያ ከሚባል ሁሉንም እንጠቅልል ያም የኛ ያም የኛ ያም የአባቶቻችን ያ የአክስቶቻችን የዚ ከተማ መስራች እኛ ሀጠው ቀጠው ከሚሉት ስርቦች ጋር መኖር ሰለቸኝ ብላ ሞንቴኔግሮም ከስርብያ ተገነጠለች፡፡
    ድሮ ሰርብያ አጋር አገኘሁ ብላ ስታስብ ጎረቤቶቿን በመጥላት በማጥቃት እና በመክዳት በሰራቹ ስህተት በደቡብም በምስራቁም በምዕራብም ያሉት ጎረቤቶቿ ፊታቸውን አዙረው ለስርብያዊ ልብህን እና ጓዳህን አታሳየው በማለት ከበዋት ዝም፡፡
    አሁን በቅርቡ ከውጭ ለሚገቡ ሸቀጣ ሸቀጥ ለማስገባት እንደተቸገረች በማመን ጎረቤቶቿን ብትማፀንም የሚስማት አልተገኘም፡፡
    የዚህ ሁሉ ታሪክ መነሻ የአማራ ባለስልጣናት ናቸው፡፡
    አማራን ያለ አጋር በማስቀረት ያም ጠላትህ ነው ይሄም እንደዛው እያሉ ከሁሉም ጋር ደም እንዲቃባ በማድረግ ከጥቂት አመታት በኋላ ልክ አማራም ልክ እንደ ስርቦች እንዳይሆን እሰጋለሁ፡፡

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi

    This is so much beautiful news

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 2 dny +21

    #ትግራይ 💛❤️21✝️🙏

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 Před 2 dny +3

    Thank you EF

  • @Jiji-ow6iz
    @Jiji-ow6iz Před 2 dny +7

    ሰላም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 2 dny +29

    #በአማራ እና #በፈጣሪ እርዳት #የብል$ግና ሰራዊት እያለቀ ነው።ሞት ለ1ሰው ወንበር ጠባቂው ሰራዊት 👎#አማራ ማለት 🇪🇹ነው።✊✊✊🇪🇹

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před dnem

      Beru!

    • @kassgetan2264
      @kassgetan2264 Před 13 hodinami

      TDF የከብይን ሰራዊት ከነ አሽቃባጮቹ ደባልቆ ወደ ሲኦል ሸኝቷል። አሁን ያለው ውጊያ የሚሊሻና የፋኖ ነው። ቢሆንም ድል ለንፁሃን ህዝቦች እመኛለሁ። የአብይ አህመድ መጨረሻ ተቃርቧል።

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 2 dny +5

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 Před dnem +1

    ድል ለኢትዮጵያ!❤

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 2 dny +17

    እውነተኛ ዜና የምንሰማው ካንተ ነው በርታ ኢት ፎሮም

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 2 dny +6

    My family ethio forum selam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz Před 2 dny +32

    ደል ለ ትግራይ

    • @fatumabest3571
      @fatumabest3571 Před 2 dny +3

      ከየትየመጣድል 😂😂

    • @user-uz2pc4vi8y
      @user-uz2pc4vi8y Před 2 dny

      😂​@@fatumabest3571

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před 2 dny +3

      😂😂😂😂😂ትግራይ፡አልፎበታል

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 2 dny +2

      Ye Tigray telatoch bezih fetnet afer sibelu mayet rasu Telik del newe.

    • @user-qv5qn9pi9w
      @user-qv5qn9pi9w Před 2 dny +2

      ማሬ የትግራይ ጠላቶች ሁሉም በኣሁኑ ሰዓት በየሃገሩ እና በየክልሉ እየተቀበሩ እና ኣፈር እየሆኑ ያሉት ግዜ ነው እና ከዚህ በላይ ድል ምን ኣለ😂😂😂
      ክብር እና ምስጋና ለtdf heros❤🎉💊💪

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Před 2 dny +11

    ሰኔ 21 TDF ጠላቶቹን ቀጥቅጦ ያወጣበት ቀን !!! ጦብያ የተዋረድችበት ‼️📌

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před dnem +1

      ለዛውም 7 ሓይልን ብቻውን አፈር ከድሜ አስበልቶ ከ300 ሺህ ወታደር እንደ ከብት እየነዳ በአለም ፊት ያዋረደበት: TDF ብቻ ሳይሆን ትግራይና ሕዝቧ በአለም ፊት ከፍ ያሉበት ታሪካዊ ቀን ናት። የትግራይ ሕዝብ በማንም ሳይሆን በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች።አራት ነጥብ።።።።

    • @user-mt8sz2be7v
      @user-mt8sz2be7v Před dnem

      😂😂😂😂

    • @wasyihuntesefaye850
      @wasyihuntesefaye850 Před dnem

      የተዋረዳችሁ እናንተ ኢትዮጵያን እኛ ካልመራናት ካልዘረፍናት ኢትዮጵያ ትዋረድ የሚትሉ የትግራይ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ የሰቆቃ ምንጮች እርግማኖች ናችሁ ህወሀቶች

    • @Brook-e7d
      @Brook-e7d Před dnem +1

      አሁን ግን ቅማልህ ተነስስቶብህ ከኢትዮጵያ እርዳታ እየለመንክ ነው
      ትግሬ ማለት ቅማለላም ሳይሆን ራሱ ቅማል ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před dnem

      @@Brook-e7dአይ አለማፈር ከየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው እርዳታ የሚማጣ ዱዝ ምን ኖራት ክክ ነው ትግራይ ከኢትዮጲያ ተገነጠለች ድልብ ማሀይም

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Před 2 dny +12

    ድል ፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለሰሜን ህዝብ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před 2 dny +23

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 2 dny +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 Před 2 dny +5

    ❤❤❤ ፋኖ

  • @eskuema187
    @eskuema187 Před dnem

    ህወሃት ነፃ አውጪ ነኝ ከሚል መጀመሪያ ያለ ፍትህ እና ተጠያቂነት በመሀል መቀሌ ለዛውም በጠራራ ፀሀይ ቤት ንብረታቸውን ከ 30 አመት በፊት የነጠቃቸውን ትግራወይቲ እናት ነፃነት ይስጥ በተረፈ እንደ ተጋሩ እንካን አደረሳችሁ !!!!! ፍትሀ ለትግራይ !!!!

  • @HayatSadam
    @HayatSadam Před 2 dny +3

    Braavoo wel come

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Před 2 dny +5

    ❤❤❤❤

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 Před dnem

    ሰላም ለሰው ልጆች ይሁን🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před dnem

    የአማራ ብልፅግና እንዴት ማመን እንተቻለ የሚያጠያይቅ ነው።ማስተማመኛ ሳይያዝ ከገዳዮች ጋር ተስማማን ማለት የራስን ማንነትና ታሪክ አሳልፎ እንደመስጠት ይቆጠራል።ባንዳው ደመቀ ዘውዱ እየፎከረ ባለበት ሰአት ተፈናቃዮች ከየትም ቦታ መመለስ አጠራጣሪ ነገር ነው።

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 Před 2 dny +2

    Welcome

  • @user-tb3yl4ht4q
    @user-tb3yl4ht4q Před 2 dny +5

    ኢትዮ ፎረሞ ምርጥ የመረጃ ቋት ነው ።የሕዝብ ልሳን

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 Před 2 dny +3

    ❤❤❤

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Před 2 dny +1

    ሰላም ሚዛናዊ ሚድያ❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 2 dny +1

    ይህንን ስራት ካላስወገድ ነው ሰላም የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ማስወገድ ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው የሚሆነው

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před dnem

    ፍትሕ ለትግራይ ህዝብ

  • @klm9872
    @klm9872 Před 2 dny +1

    Selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v Před 2 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtakiltiTadesse-pd8lb
    @AtakiltiTadesse-pd8lb Před 2 dny +1

    Selam lehulum......

  • @metikubeyabele6812
    @metikubeyabele6812 Před 2 dny +3

    👍👍👍👍👍

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před 2 dny

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA Před dnem

  • @user-tb5dd4kf6q
    @user-tb5dd4kf6q Před 2 dny +9

    አደኛ ነኝ ዛሬ ሰላም ለአማራ ለትግራይ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před dnem

    🙏💛❤️

  • @aexum1597
    @aexum1597 Před dnem +2

    21 sene viva TDF 💪💊💊💊

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před 21 hodinou

    💗💗💗🌹🌹

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l Před 2 dny +25

    ፋኖ ሳተናው እናትህ ትውለድ መንታ መንታውን ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 2 dny +2

      Really? You mean that? For what?

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před dnem +1

      ​@@ebsamohamed5845
      he means what he means. Try to understand.

    • @user-kd9lp3ng8l
      @user-kd9lp3ng8l Před dnem

      @@ebsamohamed5845 I Mean Fano They Are Heros They Will Win Abey Ahemed Slave Soldier .

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před dnem

      የወጥቤት ኣይጥ ታንክ መቼ ነው የምትማርኩት? ከሩቅ ተኩሰህ እየፈረጠጥክ ገበሬ ታስጨፈጭፋለህ

    • @user-kd9lp3ng8l
      @user-kd9lp3ng8l Před dnem

      @@uthman9979አንት ቅዘናም ካድሬ የአብይ አህመድን ወታደር እንደ በግ ፋኖ አሰልፎ ሲነዳው አላየህም ።

  • @rttr3992
    @rttr3992 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před 2 dny +27

    አማራ ክልል ከትግራይ ጋ መስማማታቸዉ አሁን እየነቁ ነዉ ማለት ነዉ!!!

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz Před 2 dny +1

      አይ😂😂😂

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před dnem

      ፒፒ እዮም ። ዜሮም ዜሮም ንኣና ቀንዲ ፀላእትና እ3 እዮም።

    • @user-jy4zb7hi5y
      @user-jy4zb7hi5y Před dnem

      ከ ኣማራ ጋ ከተስማማን እማ በቃ ደንዝዘናል ኣልነቃንም ማለት ነው እንጂ የኣማራ ሰው ከሃዲ ጨኻኝ ኣስመሳይ ተንኮለኛ ፍጡር

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x Před 2 dny +11

    ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před dnem

    ንቃ ንቃ ንቃ ወገኔ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před 2 dny +11

    ድል ለፍኖኖኖኖ ሞት ለእረኛዉ አብይ

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před dnem

    የራሱን ህዝብ በመግደልና በመድፈር የተፈረጀው መከላከያ በሌላ አገር እንዴት ይታመናል ?

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před dnem

    እቶ ጌታቸው ተእምር ስርትን ትሪክ ድል በመክላክያው ላይያገኘንበትን ቀን ያሉትን በዘርዝር እስረዳዳን ሁል ጊዜ ግራ ያጋባኝ ጉዳይ ስለሆነ

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 Před 2 dny +1

    ❤️❤️❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️❤️❤️❤️

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Před 2 dny

    በኣማራ የኣሻጥር ኣገር እንደመሆኑ የትኛው ማመን እንዳለብህ ግራ ያጋባል።
    እነሱ ድራማ ሲሰሩ ህዝብ መጎዳቱ ነው ችግሩ።

  • @user-nk7wt9kg1l
    @user-nk7wt9kg1l Před dnem

    Ye sene 21 ye pp firiteta liyu zegeba yasifeligenal ❤❤❤❤

  • @tesfaymehari5308
    @tesfaymehari5308 Před 2 dny

    ዛሬ 2ተኛ ነኝ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před dnem

    ጠላትአብይዝምናግብርአበሮችየጃችሁንታገኛላችሁድልለህዝብልጂለሆነውፋኖፋኖ።

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 2 dny +3

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zs3zb4jj2e
    @user-zs3zb4jj2e Před 2 dny

    The essay of dranker will be read in the tarven.

  • @HamidRopes
    @HamidRopes Před 2 dny +4

    Fano❤

    • @tdf8750
      @tdf8750 Před 2 dny

      2 years of war Fano can't control any place.. fano number 1 running 🏃‍♂️ 😆

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před dnem

    ሰላማዊ ሰውን ከመግደል መቆጠብ ይሻላል በጣም ያሳዝናል እድሜልኩን የስልጣን ዘመኑን በጦርነት ለመጨረሽ ሩጫ ላይ ነው

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Před dnem

    መከላከያ የአብይ ወንበር ተከላካይ የተባለው ለዚህ ነው ነጹሀን አማራ እያለቁ ነው አማራ በጥይት መሞቱ ካልቀረ ከፋኖ ጎን ተሰልፎ ገዳዮችን አንገት ለአንገት ተናንቆ መሞት ዋና አማራጭ ነው

  • @wasyihuntesefaye850

    ይህ የቀጠለው የአማራ የሲቪሊያን ጭፍጨፋ የአማራን ትግል ይበልጥ ያግመዋል ብልጽግና ዋጋ ይከፍልበታል

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před dnem

    ብልፅግና እንኮን 14 ሚሊዮን አነድ ሚሊየን የለዉም

  • @grab3655
    @grab3655 Před 2 dny +2

    የ ኢትዮጵያን አንዱ ና ገለልተኛው ሚዲያ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Před 2 dny

    የተረገሙ😢😢

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 2 dny +1

    Amhara PP can never be trusted. Tigray should proceed with caution

  • @FikaduMom
    @FikaduMom Před dnem

    Still Tigray

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 2 dny

    Ethio Forum ❤

  • @GeytseyGher
    @GeytseyGher Před 2 dny +8

    ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱ እንዴት ትጣ

  • @zenebualemayehu8090
    @zenebualemayehu8090 Před 2 dny +8

    ድል ለፋኖ

    • @tdf8750
      @tdf8750 Před 2 dny

      Ahaha 2 years Fano can't control 1 place lol😂

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 2 dny

    Ye Biltsigna bilgina ayalkim

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před dnem

    Abraha jira, abdelrafe, adi ariqy, limalimo, ras degena, Raya kobo, alewuha milash chimir ye tigray taricawi meretoch nachew

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před dnem

    የሰውልጅ እንደዚህ የረከሰበት ጊዜ አልነበረው አይኖርምም

  • @titi1401
    @titi1401 Před 2 dny

    Minim cheger yelem yesew meret lemewrer tazelo geba enji:: gena Behig frdachun tagegnalachu::

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 Před 2 dny

    የወያኔና የኦነግ ተላላኪ ካድሬዎች ለህዝባችን
    ዘለቀታዊ መፍትሄ ፍጹም ማምጣት አይችሉም ::
    ለኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም ስርነቀል ለውጥ !
    ድል ለፋኖ !!!

    • @Mydotcom
      @Mydotcom Před dnem

      😂😂😂😂😂😂 እምቢ አልስቅም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 Před dnem

    Prosperity never ever lead this country

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před dnem

    የአማራህዝብበስብሠባአይታለልም፡ጠላትአብይአህመድሣናጠፋመቀመጥየለም

  • @mohammedahmedngus9770

    ኢትዮ ፎረም ለፍትህ በመርህ መሰረት የቆመ ሚድያ በርቱ፣

  • @hagrehagre2664
    @hagrehagre2664 Před dnem

    ፋኖ ይዞት ማያቀዉን ባንዴራ ነዉ ምታደርገዉ ስለፋኖ ስትወራ መልክቱ አልገባኝም

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Před 2 dny

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Před 19 hodinami +1

    TPLF will never make Raya Telemt & Wolqait a part of Tigray. These areas have never been a part of Tigray until TPLF came to power. APP is the enemy of Amharas and for sure will get the ultimate punishment. Justice is justice. Raya Telemt & Wolqait belong to Wollo & Gonder.

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y Před 2 dny +6

    ወይ ምርኮኛው ብርሐኑ ጁላ የራሱን ዜጋ እየጨፈጨፈ እንዴት ነው የጎረቤት ሐገራትን የሚጠብቁት ሠላምን የሚያስከብሩት😂

  • @kassgetan2264
    @kassgetan2264 Před 13 hodinami

    የአገው ህዝብ ከአማራ ጨቋኝ ቅኝ ገዢዎች ነፃ የሚወጣበት ቀን ሩቅ አይደለም!!!!!!

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Před 2 dny +1

    14ሚሊዮን ቢኖርም 14ሚሊዮን ባለ2እግር አሳማ በሚል ይጠሩ

  • @Dats09
    @Dats09 Před 2 dny

    PRISONER OF WAR JULA CALLED " FIELD MARSHALL" 😅 ONLY IN TODAY'S ETHIOPIA NO WHERE ELSE !

  • @MintesnotZed
    @MintesnotZed Před dnem

    Yamr hezbi andi gelsb eskri entaglain

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy Před 2 dny +12

    ድል ለ TDF

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 Před dnem +1

    ሰኔ 21በጀግናው ቲዲኤፍ ❤💛💪🐅ነፅ ነው ቀን ነው ወራሪ ያፈረበት 🇪🇷🇪🇹🇨🇬👎👎👎

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před dnem

      እና ምንድነ የኤርትራ ባንዲራው

    • @abebaabeba9508
      @abebaabeba9508 Před dnem

      @@lulalula7120 ሁሉም ኣድ ናቸው የኣዉሬ ስብስብ

  • @PoiuPoiuy-ej8yf
    @PoiuPoiuy-ej8yf Před dnem

    ሰውየ የትግራይ ተፋናቃዮች ወደ ቦታቸው መመለስ ለምን አትዘግብም

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 2 dny

    ተጨራረሱ እና የተረፉ ካሉ ሰው ከሆኑ ከዘረኝነት ወጣችሁ አንድ ስንሆን እንገናኝ ይሆናል😅😅

  • @DeepThoughtsE
    @DeepThoughtsE Před 2 dny +3

    አማራ መሆን፣ ትግሬ መሆን፣ ኦሮሞ መሆን ከ ሞት እና ከድህነት አያድንም፣ ወልቃይትንም ሆነ ራያን ማስተዳደር ለአማራ ወይንም ትግራይ ህዝብ አንንንዲት ሚፈይደው ነገር የለም፣ የሰውንነት መብት አያጎናትጽፍ የተሻለ የኑሮ ደረጃ አይፈጥር እንዲሁ ደም ምቃባት ብቻ፥. ኢትዮጵያ ማህጸኗ ነጠፈን? እውነት እነ አብይ፣ ብርሃኑዎች፣አረጋ፣ ደብረጽዮን እና ሁሉም በሲልጣን ላይ የሚገኙ እርግማኖች እንዲህ መከራ ሚያበሏት?

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před dnem

    የብልግና,ግፍ,ንጹሀንበመግደሉ,ነዉ,አንድጥይት,ሳይተኩስ,በፋኖ,የሚደመሰሰዉ

  • @DesalegnKunchita
    @DesalegnKunchita Před 2 dny +1

    ጉድ እኮ ነው ስዋጉ ጥቃት አድራሽ ስገደሉ ንፁሀን የኛ ድንቀም ዘጋቢ,¡ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před dnem

    የአማራብልፅግናውሻውአርጋይውደም

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Před dnem

    በከተሞች ጥቃት ፈፀሙ ለስብሰባ የዞን አመራሮች ለስብሰባ ወደ ባህርዳር ተጠሩ ኢትዮ ፎረም በዚህ ደረጃ የጦርነት ቲፎዞ ሰጭ መሆኑ በጣም

  • @habtamuhailemeskel6912

    ብርሀኑ ጁላ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ፊልድ ማርሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekibibgeletu183
    @mekibibgeletu183 Před 2 dny +5

    የአማራውን ክልል እየመራ ነው የሚባለውን ብአዴንን የወገኑ ጠላት በድን ማለት አይሻልም? የተጨቋኙ የአማራ እና የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ አውጪ ፋኖ ያሸንፋል።

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před dnem

    ቤትህ ቁጭ ብለህ የምትገደል የአማራ ወጣት የራስህ ጉዳይ ነው እንደ ጓደኞችህ ጠበንጃ ይዘህ ራስህን ብታድን ይሻልሀል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 2 dny +3

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈✊✊✊💚💛❤️