Ethiopia - ወደፋኖ የሚላኩት ሽማግሌዎች | (የተሰጠው ምላሽ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 154

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 2 dny +38

    አማራ ሁሉ ፋኖ ነው አታወናብዱ ፋኖ አንድ አላማ ይዞ ነው ሚንቀሳቀሰው የአማራውን በደልና ስቃይ ለማስቆም ብሎ የተነሳ የአማራ ውድ ልጅ ነው

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l Před 2 dny +12

    ብልፅግና ሱሪ አሶልቃለው ብሎ ገብቶ ሱሪውን አወለቀ ።

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 Před 2 dny +13

    ድርድር፣የለም፣እስካሁን፣የተገደለው፣ፋኖ፣ዋጋ፣አለው፣ስለሆነም፣ብልፅግና፣የሚባል፣የእንሰሳ፣ስብስብ፣መውደም፣አለበት🎉🎉🎉🎉

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Před 2 dny +20

    ፋኖ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያበሥራል 🎉🎉🎉

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Před 2 dny +1

      ኢትዮጵያ ፈርሳለች በኦሮሞና በትግሬ። አማራ ለአማራ መሬትና ህዝብ ነው ትግላችን። ኢትዮጵያ የኅላቀሮች የእንስሶች ሀገር ነች።።።ድል ለአማራ።

    • @user-ji1xs3fl1x
      @user-ji1xs3fl1x Před 2 dny

      ኢትዮጵያ ና አማራ ተለያይተዉ አያቁም ሊለያዩም አይቺሉ።

    • @be-liever
      @be-liever Před dnem

      ​@@user-ji1xs3fl1x ፅነፈኛው ፋኖ ለኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው። ባንዳ ከኤርትራ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለመውጋት የማያቅማማ።

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr Před dnem

      የደንቆሮ ልጂ ፋኖ የጫትና የአረቂ ሱሰኞች ስብስብ ነው

    • @user-ji1xs3fl1x
      @user-ji1xs3fl1x Před dnem

      ዉጣ ጋላ ምላሣም

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 2 dny +11

    ድል ለአማራ ፍኖ❤❤

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn Před dnem +10

    ትግላችን ይቀጥላል ለፍትህ ለአድነት ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ።

  • @BeletuBeletu-uu1pt
    @BeletuBeletu-uu1pt Před 2 dny +14

    ድል ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

    • @derem107
      @derem107 Před dnem +1

      Tebeda 😂😂😂😂😂😂

  • @MMm-fs7el
    @MMm-fs7el Před 2 dny +16

    ከፈረስ መንግስት ጋር ድርድር የለም

    • @derem107
      @derem107 Před dnem

      Kkkk mesloki nw jilochi

  • @MadinaAlmadinah
    @MadinaAlmadinah Před 2 dny +9

    ድል ለክንደ ነበልባሉ ለጀግናው አማራ ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል💚💚💛💛♥♥💪🐅👈

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Před dnem +2

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před dnem +2

    ሰላምን መፈለግ በተግባር እንጂ ብዙ ስለሰላም በማውራት አይደለም። በአማራነታቸው የታሰሩ እስረኞችን በመፍፍታት ሰራዊቱን ለውጊያ ማጓጓዙን በማቆም ንጹሃንን እያወጡ ባለመግደል ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆንን በተግባር ማሳየት እንጂ ሚሊዮን ወሬ ስለሰላም እያወሩ አረመኔያዊ ድርጊቶችን እየፈጸሙ ለማስመሰል ብቻ የሚደረግ ሴራ ውጤት አይኖረውም።

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun Před 2 dny +1

    አላህ ሆይ ሰላሙን አስፍንልን እረ የሚስኪኑ ህዝብን እንባ እበስልን ያረብ እስከመቸ ተሰቃይተው ይኖራሉ😢😢😢😢

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před dnem

    አላህ ሆይ አንተ ኸይር ነገር አውርደህ አገራችንንሠላምና ፍቅር መልስልንያረብ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před dnem +1

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před 2 dny +9

    ማፊ ድርድር አይጨማለቁ እነ ብልፅግና 😂
    ፋኖዬ ወጥር አባቴ 🥰ይሄንን ልሃጫም ሁሉ ትዕቢቱን አስተንፍስለት

  • @user-ml1yk5le4u
    @user-ml1yk5le4u Před 2 dny +16

    ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @ElshadaiElsae
    @ElshadaiElsae Před 2 dny +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Před 2 dny +2

      ትግላችን ለአማራ ህዝብና መሬት ነው። ኢትዮጵያ አንድ ለማረግ ስልጣን የለንም። ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሶማሌ፣ ውላይታ፣ ቤንሻንጉል፣ ስልጤ አይስማሙም። እባክህን በስሜት ሳይሆን በስሌት ተናገር. ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 2 dny +2

    እንዴት ነው??ፋኖ አንድ ሆኖ እንደራደር የምትለዋ ብሂል?ብልፅግና እውነት ለእውነተኛ ድርድር ወይስ ሌላ ፍላጎት ይኖር ይሆን??ፋኖ በርታ ሀገርህንና ታጋይ ወንድሞችህን አድን !!!

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p Před 11 hodinami

    አማራን የጠላች ኢትዮጲያ ገደል ትግባ ከነሌቦቿ💔💔💔💔👈ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💚💛❤🐅🐅🐅💚💛❤💪💪👊👈

  • @Amhara251
    @Amhara251 Před 2 dny +8

    ድልለፋኖ የሚቃውን ያክል ጨፍጭፎ ድርድር አቤት መናናቅግን

    • @derem107
      @derem107 Před dnem

      Torinetun yasjemerew manew

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před dnem +2

    ድል ለአማራ ህዝብ 🙏

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před dnem

    ድል ለፋኖ ❤❤😊😊

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 2 dny +3

    ወይ ድርድር ገና ምናወራርደው ሂሳብ አለ ወጥር ፍኖ !!ጀ%

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Před 2 dny +1

      ብድራችን መክፈል ግድ ይላል። ይህ ሰው አማራ ነው ካላስባልን እንመለስም።

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh Před dnem +1

    ሽምግልና የሚለው አስብተህ እረደው ነው ።አባቶች አርፋችሁ ስለ ሰላም ፀልዩ

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 Před 2 dny +1

    መዋቅር እና አደረጃጀት ስለሌላቸው እኮ ነው አንድ እርምጃ ያልተቀሳቀሱት ወይ አጀረጃጀታቸውን አስተካክለው ወደፊት መጓዝ ካልሆነ ለህዝብ ሰላም ሲባል መደራደር !!! ግን ደግሞ አብዛኞቹ የገቢ ምንጫቸው ስለሆነ ድርድሩን አይፈልጉትም

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj Před 2 dny +2

    ድልለፋኖድልለተጨቆነውህዝብድልለአማራፋኖድልድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehayteshome
    @Alemtsehayteshome Před dnem

    አገኘሁተሻገርሴትነዉየሚገልህጠብቅ

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 Před 2 dny +1

    እባካችሁ ወደ ሰላም ግቡ 5 አመት ሙሉ ተጎድተናል😢

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun Před 2 dny

      ትክክል ወላሂ ለፍቶ አደሩ ህዝብ ምንም የማያውቀው ነው የተሰቃዬው እረ የሰላም ያለህ😢😢😢😢😢

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Před 2 dny +1

      አንተ ምን ሆንክ አማራን ገደላቹህ ዘረፋቹህ አሰራቹህ አፈናቀላቹህ ጥቁር ጣልያኖች።።።

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Před 2 dny

      አማራን ገላቹህታል ዘርፋቹህታል። እናጠፋቹሃልን። መጥፋት አለባቹህ።

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun Před 2 dny

      @@yghezudenku8734 አረብ አገር ሁነን እቦከርያ ማለት አላዋጣንም አላህ ሰላሙን ያስፍንልን ደክሞኛል ሶስት አመታችን በተለይ የወሎ ህዝብ ተገላተዋል ይበቃል ሰላም ይስፈን።

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo Před 2 dny +1

      ትክክል ምንም ቢሆን ሰላም ይቀድማል ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሀገራችን

  • @user-dt2op6mr9m
    @user-dt2op6mr9m Před dnem

    በሀገራችን የሥልጣን ሽምያ የሆነው የግል ጥቅምን ለማካበት ለሌብነት ነው።ለሕዝብ ለሀገር አልጠቀመም በልማት ሥም ዝርፊያ በግብር ሥም ቅምያ ነው ።ማስረጃ ለማቅረብ በቅርቡ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የመጣው የግድግዳ ግብር እያለ ከሕዝብ እየተዘረፈ ነው።እውነት ለመናገር በዜግነቱ መሬት የግል በነፃ (ያለክፍያ)ማግኘት አለበት ።አንድ ዜጋ አገሬ ማለት የሚችለው መሬት ያለ ክፍያ ማግኘት ሲችል ነው።አለበለዝያ ሀገሬ ማለት አይችልም ከውጭ ጠላት ቢመጣ እንደራሱ እንደ ሀገር ከጠላት ጋር የሚዋጋው የራሱ መሬት ከቤተሰቦቹ ጋር የሚያርፍበት የሚጠለልበት መሬት መኖርያ ቤት ሲኖረው ነው የውጭ ጠላት ተዋግቶ የሚያሸንፈው ግብርም የአፈር ግብር ተብሎ ይከፈላል እንደአሁኑ አስተዳደር የግድግዳ ግብር ተብሎ ክገቢው በላይ ቤተሰብ ልጆች ይዞ ለአቅመ አዳም ደርሰው በወር ደመወዛቸው መኖርያ ቤት መሥራት የማይችሉበት ሥርዓት ነው የደረሱት ወላጅ እነሱን ተሸክሞ እያለ የግድግዳ ግብር ከገቢው በላይ ክፈል ተብሏል ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል ።በሌላ በኩል የግዜው ባለስልጣን መሬት በነፃ ይሰጣል ከነመገንብያው(ቤት መሥርያው)ይህ በዜጋ ላይ አድሎ ይደረጋል ይህ መታረም አለበት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።

  • @user-tq8cc3ed3h
    @user-tq8cc3ed3h Před dnem

    እኔ እራሱ የፍኖ ነገር ጥያቂ ሆነብኝ እምኑ ጋር ነው የምዋጋው የራሱን ጉርቤት እየዘርፈ ገበሪውን እያሰቃየ ወዲ ጉጣቸው እኮን አለቀቁም እዚው ሰፈር ለሰፈ እየተወደለደሉ ይዘርፍሉ ደሞ ስላም ፍኖነንን ይላሉ ጉበዝ ከሆኑ ወለጋ አማራ ተልይቶ ሲሰቃዩ ሂደው አያስከብሩ ምናቸውም አልገባኝ ሁሌም ጥያቂ ይሆኑብኛል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 2 dny

    የኢትዮጵያም የፈረስዉትም ክልልንም የሆንዉንም ቢሄሮችንም ሀገራትም ሁነዉ እየተፋለሙንም ያልዉትም በድርድርንም ሀገራትም ቢሄርዎችም ካልተስማምዉ ይበተናልዉም ይገዳደላልዉ አዎ ይገዳደላልዉ ትክክልም ናችሁ አ.ኣራም ህዝብንም ክልልንም እራስውንም ያድም ከቢሄርንም ሀገራትም ጋርንም ያለበትም ያለመስማማትም ነዉ ያለም ሀገራትም ሙመራዉ አብይም አሀመድንም ክልልንም ሀገራትም አሰባስቦንም እራስውንም ይወቅበትም ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 dny

    የፋኖ ትግል የሚቋጨው በትጥቅ ትግል ድል ብቻ ነው ፡እኔ ጉራጌ አማራና ኦሮሞ ቅልቅል ነኝ ግን አማራን እደግፋለሁ ስደግፍም በመስዋእትነት ጭምር ነው

  • @meretwork
    @meretwork Před 2 dny

    ኦኦኦኦ ፈጣሬ እግራችሁን መቅሰፍት ይምታው ግፉ ሰማይ የደረሰውን የንፁህ ደም ፍትህ እንዲያገኝ መስራት ሲገባቸው ምድረ ከርከሮ በቃ ዝም ብላችሁ ተገደሉ ሴቱዋም ገዳሙም ንብረታችሁም ይደፈር ይጥፋ እባካችሂ ለደም አፍሳሹ ግብር ሁኑ እኛም ለግዜው ለአርሳችን ሰላም ስጡን ነው አፈር ብሉ 👺👹👹💂

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg Před dnem

    ተገዳዳሪ ሀይል ይፈጠራል እምትለው ቃል ተመቸችኝ ከተፈጠረ እኮ አንድ አመት ሞላው

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před 2 dny +1

    ጀግናው ፍኖ ከ ሰሜኑ የህወሓት ጦርነት በሆላ ወደ ሰራ ወደ እርሻው ተሰማርቶል
    አሁን ያለው ጃዊሳ በዲያሰፖራ የዶላር ፍርፍሪ
    የደንበጫ አረቄ እየጠገበ ደሀውን የአማራ አርሶ አደር እየዘረፈ ያለ ባንዳ የሰፈር ዱሩዬ ነው።
    አላማ ቢኖረው አንድ ይሆን ነበር።

  • @shegawtafere-ce3vb
    @shegawtafere-ce3vb Před 6 hodinami

    ጀግነትህን አደንቃለሁ ግን አሁን ያለህበት አቃም በእኔ እይታ የአማራን ህዝብ ሠቆቃ የሚያራዝም እና ወደ ማንወጣው ባርነት ሊዳርገን የሚችን ነው ስለዚ የሽዋ ፋኖ ሀይሎች ከእርስ በርዕስ ጥጣቻ ብትወጡ ጥሩ ነው ያ ካልሆነ ግን ከፋሽቱ ለይቸ አላይህም

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi Před dnem

    ድርድር ያልነዉ ለህዝቡ ያልነዉ ለህዝቡ ፕሮፖጋን ነዉ እንጂ አንደራደርም ብለዋል አረጋ ከበደ

  • @fisht8072
    @fisht8072 Před 2 dny

    ለመደራደር ለምን 1 መሆን አስፈለገ ያን ሁሉ ህዝብ አስጨርሰህ የምትደራደር ፋኖ ሞትህን አታፍጥን ::!!!!!!

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před 2 dny +1

    15 ካድሬዎች በህወት መቆየት ከፈለጉ ፋኖ ጋ ባይ ሄድ ይሻላቸዋል. መንግስት ፋኖን ቢያከብረው ነው የሚሻለው ዋ

  • @semerbintbabasusu8220

    በአሏህ ይሁንብኝ ሽማግሌ ሁነው የሚሄድ ሰዎችን አርባ ቢገርፋቸው ጥሩ ነበር ፋኖዎችዬ😏 ከአማራ ክልል ኢትዮ ውስጥ ቀርቶ በሳኡድ በረሃ ላይ የሚሰሩ ወንድሞቻችን ሳየቀሩ እየተከደሉ ዝም ያሉ ሸማግሌዎች ቀሌታም ሰዎች መገረፍ አለባቸው።

  • @super__star6823
    @super__star6823 Před 2 dny

    The war declared by federal, how it going to be solved by the region government

  • @kebadmeda
    @kebadmeda Před 18 hodinami

    ከህዝብ ጋኣ መከራደር አይቻልምስልጣን ለቆ መውጣት ብቻ ነው።

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Před 2 dny

    Fano should hire three outstanding Ethiopian international lawyers to represent them. The issue is not just political; it also involves genocide.

  • @radiology21
    @radiology21 Před 9 hodinami

  • @NewayGebreyes
    @NewayGebreyes Před dnem

    ፋኖ አንድ ኢትዮጽያ ነው❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    Bravo fano victory sooner

  • @WoinshetDesta-ym2xz
    @WoinshetDesta-ym2xz Před 3 hodinami

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ky4pk2do8q
    @user-ky4pk2do8q Před 2 dny

    ሰላም

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 2 dny

    ክክክለመንግስት ጉዳት አለው ማንም አይፈልገውም ገገማ ፋኖ ደሞ ከዛው ከክልሉ አይወጣም እከካም

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    Bravo Amara

  • @BedluTuniso
    @BedluTuniso Před 2 dny

    ,ወይ ጉድ ፋኖ ለራሱ ተስማምቶና ተግባብቶ መሪዉን ምረጥ ያልቻለና እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የሚል እንዴት የሐገሪቱን መሪ መሪ ነህ ብሎ መቀበል ይችላል?

  • @NounareDj-qo2sq
    @NounareDj-qo2sq Před 2 dny

    Ethiopia mana iloobi doono sida famalikeyga u dileen malinta soo kalan somali waxa ku sameyn toono weyba arki doonan mana iloobi doonan insha allah

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 Před 2 dny

    በደሙ እና በአጥንቱ ታሪክ እሚፅፈዉ የአማራ ህዝብ አሁንም ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ታሪኩን በደሙ እና በአጥንቱ ፅፎ ለትዉልድ ያስተላልፍል

    • @be-liever
      @be-liever Před dnem

      መጀመርያ ቢያንስ ትግላቹን የሚመራ መሪ ይኑራቹ እነደዝንጀሮ መንጋ በየቡድናቹ እየተነዳቹ ምንም አታመጡም 😂😂 የፖለቲካ መኒፌሰቶ እንኳን የሌላቹ 😂😂😂 ዝምብሎ በባዶ ቀረርቶ ። አይቆምጬ በሁሉም ነገር ወሬ ቀረርቶ ብቻ

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 dny

    ምን ማለት ኦሮሞ ማለት ስሙን እራሱ ስሰማው ከ40 አመት አይበልጥም?ስለዚህ ታሪክን ማንበብ ግድ ይላል

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    Victory fano

  • @YosepheYehdego-cc8zw

    To solve the between fanno and abiy AHMED government is face to face 🤔 tooking about the problem only. Sanding other family members to bring peace from fanno is not going to work. Thanks 🏡

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 2 dny

    ባማራም ክልልንም የለም መንግስትም ሚባልም ወንበዲም ኦህደድዉም ገድሎም አባርሮም ጨርሳቸላልም ከክልልም አማራም አመራሮችንም ከማን ጋርንም ነዉ ሚደራደረዉ ተዋጊም ህዝብንም ያልተደራጀም መንግስትም ለማጥፋትም ከምድርንም አማራም ሙዋጋም ጅግናም ጠላትዉንም መንግስትምስለሆነንም ሚዋግዉንም ናቸዉ ሙሰማችሁንም የለም የቆሻሻም መንግስትም ሚደራደርምሽበጥይትም በተኩስንም ነዉ ድ5ድርዉም ከወንበዲንም ቢሄርንም ጋርንም እየተደራደርንም ነዉ በጥይም በልዋቸዉ ሊላም ድ5ድርንም አናዉቅም በያዝነዉ ጥይትም ነዉ ድርድርዉንም። ለብሄርንም መንግስትም ድርድርዉንም። ተኩስንም ነዉ ።

  • @user-kc4up4cy3h
    @user-kc4up4cy3h Před 2 dny

    🎉abiy bante eras deha hone enkuan Des alek

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem Před 2 dny

    ይህ ግምባራም በአማራ ሕዝብ ላይ በገንዘብ ይደራደራል 😡

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    Victory fano soon

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 Před 2 dny +3

    ይሄ፣አባጨጓሬ፣ባንዳ፣ሁላ፣ለፍርድ፣መቅረብ፣አለባቸው😮ልክስክሶች

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 Před dnem

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @chak-rw5qh
    @chak-rw5qh Před dnem

    😊

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    No negotiations with galla government

  • @MohmmedBahru
    @MohmmedBahru Před dnem

    ፋኖ አላህ ያጥፋቹህ ሙስሊሙን ገደላቹህት ህዝብን ነዉ የምትወጉት አላህ የስራቹህ ይስጣቹህ እናተክፎወቹ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před dnem

      አንተን ያጥፋህ ፋኖ መቸም አይጠፋም ኢንሻአላህ እውነትን ይዟልና ያሸንፋል

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 Před 2 dny +1

    አይ አራጁ አብይ አህመድ እና ገረዱ ብአዴን ቀልዳችሁ አይጠገብም እኮ😅😅😅

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Před 3 hodinami

    ድርድር ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @animutsolomon-sn6hz

    Jegna

  • @MequanintYimer-gz5nj

    እነዚህን ጀዝባ ሆዳም ባንዳ የአማራ ባለስልጣናት ገድሎ መጨረስ ያስፈልጋል። እነሱ ካልተረሸኑ አማራ ሰላም አይኖረውም። የኦሮሞ እና የትግሬ ጉዳይ የሳምንት እድሜ ነው። አማራ እጣ ፋንታ ማሸነፍና ማሸነፍ ብቻ ነው። ድርድር አያስፈልግም

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg Před dnem

    Fano ychlal abate

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 Před 2 dny

    መንግስት አለ?

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Před dnem

    አብይለአማራዘርለማጥፋት አስቸኳይ አዋጅ አውጆንፁሀንሳይቀር እየገደለነው ፋኖማለትአማራማለትእደሁነማንምያቃን ፋኖማለትየአማራህዝብነው አብይ ሰላም ከፈለገ ድርድር አያስፈልግም መከላከያን ከአማራክልልያውጣ አብይ የሰውደም ካልፈሰሰ ወበርየያዘ አይመስለውም

  • @MohmmedBahru
    @MohmmedBahru Před dnem

    ፋኖ ሊባነዉ እየሰረቀ ነዉ የሚዋገዉ ተሙስሊሙ እየሰረቀ ፋኖ ምስሊሙን አይወድም

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před dnem

      😂😂😂😂ታውጂ የት ነው ይኸ የሆነው

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 2 dny +2

    ፋኖነት ነፆነት ዲረዲረ አያዋጣም ወደፊት መጎዝ ብቻነዉ ዲል ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅ብልፅግና አራጂ አሸባሪነዉ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Před 3 hodinami

    እነዚህ አማራ ክልል ያሉት የብልፅግና ሀላፊዎችን መደምሰስ አከተመ ።እነዚህ ውሾች

  • @MihiretAdis
    @MihiretAdis Před dnem

    .

  • @danielmamo16
    @danielmamo16 Před 2 dny

    ግጭት አትበለኝ አማራ በዘሩ የተፈጸመት ግድያ ጄኖሳይድ ነው ስር ነቀል ለውጥ ነው የምናካሂደው ከአብይ ጋር ድርድር የለም ለፍርድ ማቅረብ ነው

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 Před 2 dny +2

    የገዛ ዜጋውን የሚገድለው የሞት መንፈስ ቫይረስ በቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ የነዛው እና እየነዛ ካለው የኦሮሙማው መሰሪ መሪ እና አስገዳይ ጀሌዎቹ የውሸት ሰላም ፍቅር እና ድርድር በተሰኘው የሐገር ጥፋት እና ሕዝብ ግድያ ከፍተኛ ወንጀል ሽፋን ሰጪ በሆነው አዘናግቶ ገዳይ ፊልሞቹ በአዲስ መልክ ከብይ አህመድ ዋና አክተር ሆኖ የሚተውንበት ተከታታይ ሕዝብ ማወናበጃ ብልጭልጭ ፊልሙን በየሚድያው ከሆድ አደር አጃቢዎቹ ጋር በመሆን በገፍ እየለቀቀ ይገኛል እና ሕዝቤ ሆይ ለዓመታት መሸወድ ይብቃን አንዴ ቆርጠን ተነስተናል ለአማራ ሕዝብ መኖር ወደኋላ የለም ወደፊት እንጂ ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ !!!

    • @be-liever
      @be-liever Před dnem

      ለምንድን ነው የበታችነት የሚሰማቹ ግን🤔🤔 አሮሙማ አሮሙማ እነዲ አረገን እነደዛ አረገን ገለመሌ። ደግሞ እራሳቹ ናቹ የኦሮሙማን መነግስ በ24 ሰአት እነገለብጣል ፤ ግጠመን ፤ እንዋጋ እንዋጋ በለው ብላቹ ጦርነቱን የጀመራቹት 🤔🤔 በቃ ረሳችት short memory 😂🤣😂😂 እናነተ ለኢትዮጵያ ነቀርሳ ናቹ ። የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችን የምትጠሉ በተለይ ትግራወይን እና ኦሮሞን (ኦሮሙማን) እናጠፋለን ብላቹ የምትጋጋጡ ማህበረሰቦች ናቹ እሱን ደግሞ ዳግም ብትፈጠሩ ማድሰግ አትችሉም። ይልቁንም እራሳቹ እነደ ቅጠል ትረግፋላቹ።😂

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před 2 dny

    አይ አብይ አህመድ አንተ ባለጌ ትህቢትህ ተገርማለህ ኦርቶዶክስ የወርቅ ካባ ያለበሱ አባቶችን መዘርጠጥ ስትጀምር መናቅ ውስጥ ስትገባ ይህ ሰው አይሆንም ብዬ ነበር እዳልኩት ሆነ ደም ማፈሰስ ብቻ ወድቅሀል

  • @be-liever
    @be-liever Před dnem

    😂😂😂😂😂ፅነፈኛው ፋኖ የተበታተነ ያልተደረጀ መአከላዊ እዝ የሌለው የፖለታካ መኒፌስቶ የሌለው መሪ ዬለለው እነደዝንጀሮ መንገ በየቡድኑ ዝምብሎ የሚነዳ። እነዲ አይነት የእንስሳ ቡድን እንኳን መንግስትን ሊያነቃነቅ ለራሳቸው መሪ መምረጥ አይችሉም የክልሉን ህዝብ ብቻ መጉዳትና ነው።

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před dnem

    ፋኖያሽንፋልጠላትአብይዝምይውደም

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před dnem

    ድል ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před dnem

    ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያውያን ጦርነት አፍቃሪ ሰላም ጠል ነን !! መገዳደልን ጀግንነት ብለን የምናምን አሳዛኝ ህዝቦች ።

  • @MohmmedBahru
    @MohmmedBahru Před dnem +1

    ፋኖ እንኳን አገር ሊገዛ አደሰፈር ማስተዳደር አይችልም ሊባ ናቸዉ እየሰረቁ መብላት ነዉ የሚችሊ በጣም ነዉ የምጠላቸዉ የጉጃምን ሙስሊም ጨረሱት እየገደሉ እየዘረፉ ፋኖ የሊባ ስብስብ ነዉ አላህ ያጥፋቹህ ተምድር ገጥ

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Před dnem

      ዝም በል ቆርቆሮ አንተ ዘር ና ሀይማኖታቸውን based አድርገህ ነው የምትጠላቸው፡፡ጉፋያ ነገር

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Před 2 dny

    Feta Daily you are Become silly.

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 Před 12 hodinami

    ከየትኛዉ መንግስት? ዉሸታም አራጅ በለዉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 2 dny

    እብድ ካልሆነ በስተቀር ጤነኛ ሰዉ ሽማግሌ ሆኖ አይሄድም እጃችሁን አጣጥፋችሁ ተጨፋጨፉ ለማለት አንኳን በፊት ለፊት ድርድር በስተ ጀርባ ጦር እያስገባ አየታየ አይናችሁን ጨፋኑ ላታላችሁ ይሰራል እንዴ በማንነቱ ዘሩ እንዲጠፋ በተወሰነበት ህዝብ ጋር !!!!!

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před 2 dny

    abiy weredatahm dabilohs geday now schoped Oromo beletsgena weshetem schoped abiy 😂😭😂😭😂😭😂👎👎👎👎👎😭😭😭😭😭😭😭

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    Victory fano

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    No negotiations with galla government

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před dnem

    No negotiations with galla government