ተአምረኛው ጻድቅ አቡነ ጨጌ ዮሐንስ በአዲስ አበባ አስገራሚ ቦታ (1000385336466) ኢትዮ ንግድ ባንክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 07. 2021

Komentáře • 679

  • @FrhiwotTilahun
    @FrhiwotTilahun Před 2 měsíci +13

    እኔን የሰሙ እጨጌ ሐንሰነ እናተንም ይስሙ በመንት በመንታ ልጅ ባርከውኛል ክብር ለእግዚያቤር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rn3fi2fs1o
    @user-rn3fi2fs1o Před 2 lety +116

    ጻድቁ ኣቡነ እጭገ እኔም ከካንሰር ፈውሶ የልጆቼ እናት አደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን🙏🇪🇷🙏

    • @misikiramel547
      @misikiramel547 Před 2 lety +6

      ፀልይልኝ እኔንም እንዲፈውሱኝ

    • @user-rn3fi2fs1o
      @user-rn3fi2fs1o Před 2 lety +9

      አይዞሽ ትድናለህ ብቻ እምነትህ ሙሉ ይሁን እኔ ያሳለፍኩት ሕመም ቀላል አልነበረም,በሂወት የመቀጠል ተስፋ አልነበረም ግን እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል እንደ እዮብ ከትብያ ኣስነሳን. የሆው ብዛሬ ቀን 3 ዓመት ኣከብራለው. እኔን የደረሰ ኣምላኽ ይድረስልህ 🙏

    • @misikiramel547
      @misikiramel547 Před 2 lety

      @@user-rn3fi2fs1o አሜን

    • @bezawitassefa174
      @bezawitassefa174 Před 2 lety

      Anchin endefewesesh egnanem yifewesen

    • @user-rn3fi2fs1o
      @user-rn3fi2fs1o Před 2 lety

      @@bezawitassefa174 amen ydreslachu.

  • @media542
    @media542 Před 2 měsíci +11

    አባቴ አቡነ ጭጌ ዮሐንስ ሆይ እኔን ልጅህን ጥራኝ እባክህ 🙏

  • @tadessewale8977
    @tadessewale8977 Před 2 lety +161

    እኔም አላውቃቸውም ነበር በህልሜ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ነው የምትድን ብሎ ነገረ መጀመሪያ ነገር ጠፋብኝ ከዛ በዛው ሌሊት ድጋሜ ነገረኝ ክብር ለፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁልን አሜን

    • @yenetubeyene3563
      @yenetubeyene3563 Před 2 lety +8

      lante yederse legnam ydreselen wendemachen

    • @sahaysahay2719
      @sahaysahay2719 Před 2 lety +6

      አሜን የቅዱሳን አምላካቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @mekideschanie3926
      @mekideschanie3926 Před 2 lety +3

      Anten yesemu abstr enenim yitruhne, ፀልይልኝ

    • @yordanosbekana3731
      @yordanosbekana3731 Před 2 lety +3

      የታደልክ ነህ

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 Před 2 lety +3

      Betam edlega neha be ewnet beka Hid wedmachin
      ዘ ፀገሮ ባለውልድ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ብዙ ሰውች ተፈውሰው እሚመለሱበት ነው

  • @etagegntakele8283
    @etagegntakele8283 Před rokem +33

    ጻድቁ ኣቡነ እጭገ እኔም ከካንሰር ፈውሶ የልጆቼ እናት አደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን🙏

    • @semanawitkibrom5430
      @semanawitkibrom5430 Před 2 měsíci

      እናቴ እንኮነ አባታችን መሸሩ ሸ እናቴ ተጠምቀሸ ነዉ ወዪሰ ፀበላቸዉን ጥተሸ

    • @tihutshawel7724
      @tihutshawel7724 Před 2 měsíci +1

      Ebakhsh negrin tetmksh new enkan fetari rdash

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc Před 2 dny

      Enkuan fitari maresh

  • @xotube4060
    @xotube4060 Před 2 lety +18

    እኚህን ጻድቅ አባት በህልሜም በእውኔም አይቼም ሠምቼም አላውቅም ነበረ በቤቴ ውስጥ አንድ ቀን ምስላቸውን አገኘሁና በጸሎቴ ስፍራዬ ላይ አስቀምጬው መጸለይ ጀመርኩኝ ጻድቁ አባቴ አቡነ ጨጌ የምለውን ፈጽመውልኝ ያሉበትን ቦታ ፈልጌ አስፈልጌ ከደጅህ እንድቆም እርዳኝ ብዬ እየጸለይኩ ነው ።
    ጻድቁ አባቴ አቡነ ጨጌ የምልህን አድርገህ ከደጅህ እንድቆም እርዳኝ ።
    አሜን አሜን አሜን ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 6 měsíci +7

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የአምላክ ባለሟል ክብር ይገባቸዋል። የጠየቅሁዋቸውን በ2ሰዓት ባልሞላ ውስጥ ስለፈፀሙልኝ በጣም አመስግኜ፣ ይሄው እየመሰከርኩ ነው።

  • @BirhaneBirhane-ml5yd
    @BirhaneBirhane-ml5yd Před 2 měsíci +5

    አባቴ ያለሁበትን ሁኔታ አንተ ታውቃለህ ድኜ ልደር ከእንቅልፌ ሰነቃ🙏🙏🙏

  • @tigisttoli9598
    @tigisttoli9598 Před rokem +9

    እውነት ነው ጻዲቁ አባታችን ምራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለኔም ብዙ ታምራትን አርገውልኛል ገድላቸውን ታቅፌ ተኝቼ ሞቼ በምልጃቸው ከሞት አስነስተው ለደጃቸው አብቅተው ተጠምቄ ከክፉ መንፈስ እኔንም ልጄንም እናቴን ምረው ውንድ ልጅንም ሰተውኝ ይሄው ዛሬን ደርሻለው ይሄ ካረጉልኝ ከብዙ አንዱ ነው እሳቸውን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ያባታችን በረከት አይለየን ጸበላቸውን ለጓደኛዬ ሰጥቻት ልጅ እንቢ ብሏት የነበረው በሳቸው ምልጃ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamminda2280
    @selamminda2280 Před měsícem +3

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስን በጣም ቅርብ ጊዜ ነው ያወኳቸው የጠየኳቸውን ነገር አደረጉልኝ አሁንም የጠየኳቸው ነገር አለ እንፈፅሙልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሳቸውን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን,እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety +103

    የአቡነጨጌ ቃልኪዳን ሀገራችንላይ ያለውን እርስበእርስ የሚያጫረሰንን ያስጥልልን የኢትዮጵያን ጠላቷን በቃልኪዳናቸው ቀጥቅጠው ይጣሉልን
    በረከታቸው ይደርብን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 2 lety

      ወድሜ ቢፈወስልኚ አይነጥላ ዛር አለበት 22"አመትልጂ ነው ለሱ ያልሞከርኩት የለም ዘጠኚ አመቴ በስደት በሀኪም ጸበል ሞከክሬ ጮኸ አሉኚ እላውላይ ጸበል ግን ደግነው ይሉኛል አያወራኚም የዘጋብኛል እናታችን የሞተች ባምስት አመት ኸጻን እያለ ነው ልኡሌ ጸበሉ እምነቱ ቢወሰድለት ይቻላል እድትተባበረኚ ፈልጋለሁ ከቻልክ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እማማ ትንሳኤሽን በቅርብ ያሳየን እግዚአብሔር መሀልሽን ገነት ዳርሽን እሳት ሀገሬ ኢትዮጵያ የ አድነታችን የመልስልን ሰልችቶናል የወገኔን ሞት መስማት

    • @yordanosbekana3731
      @yordanosbekana3731 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-gp3kb2du4z
      @user-gp3kb2du4z Před 8 měsíci

      Amen

  • @roza-yy3hi
    @roza-yy3hi Před 4 měsíci +4

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤አብነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሆይ እስራታችን ብዙ ነዉና ይፍቱን ለደጁ ያብቃን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 Před 2 lety +5

    አቡነ እጨጌ ኮ ድንቅ አባት ናቸው ለኔ በተለይ እንደሰው ነው የሚያዋሩኝ ድኘባቸዋለሁ እኔን የሰሙ አባታችን እናንተንም ይስሟችሁ ወገን

  • @user-tn7zs1fj9o
    @user-tn7zs1fj9o Před 2 měsíci +2

    አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ከሚያስጨንቁኝ እና ከሚፍያሳዱድኝ ጠብቁኝ

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ገዳማቸዉ የረገጠ እኔም በአረብ ሃገር ሁኘ ዝናቸዉን ሰምቼ ተአምር ያደርጋሉ ተብየ በየሳምንቱ የወር አበባ እያስቸገረኝ ለሰዎች ስናገር ባለችበት ትንሽ አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሃንስን ተማፀኝ ብከዉኝ ችግሬ ስነግራቸዉ ከምያስቸግረኝ ነገር ገላግለዉኛል
    አሁንም በረከታቸዉ ለሁላችን ያብዛልን ቃል ህይወትን ያሰማልኝ
    ከቻላቹ ምስክርነቴን ንገርሉኝ

  • @mekerez1820
    @mekerez1820 Před rokem +6

    እንዴት ሰነበታችሁልኝ:- ክብር : ምስጋና : ውዳሴ : አምልኮ : እዘዝ : ስልጣንክ : ክሂል ፅንዕ ለታላቅና ለቅዱስ ስሙ ይሁንልን:: እሜን::
    እኔ በአሜሪካ ነው የምኖረው:: እኔ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እስካለፈው 5(ወር) ድረስ አላውቃቸውም ነበር:: ሆኖም ግን ከዚህ ወደ አዲስ አበባ ሄዳ ስለቦታው አውቃ ስትመለስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ተማፀናቸው ተብለሃል ብላ ስዕላቸውና መልካቸውን አምጥታ ሰጠችኝ::እኔም ስማፅናቸው ቆይቼ ባለፈው 3(ወር) አንድ ቤ/ትያን የማውቃቸው እናት
    ባለቤታቸው በነቀርሳ ክፉኛ ታመው ሀኪሙ ደማቸው እየቀዘቀዘ በመሞት ላይ ናቸው ብለው ነው ቤተሰብ ሁሉም ተሰብሰበው ለቅሶ ብቻ ሆኖ ከቤ/ትያን ካህናት ለኑዛዜ ተጠርተው: ባለበት ሰዓት ሰውየው በጣም መልካምና ደግ ስለነበሩ እወዳቸው ነበርና:- አቡነ እጨጌ አባቴ ሆይ በሰው ዘንድ የማይቻል ባንተ ዝንድ ይቻላል ስለዚህም ይህን ታሪክ መቀየር ትችልበታለህ ብዬ እንባዬን አፈሰስኩኝ:: ከዚያ ቀደም ብሎ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፅበላቸውና መልካቸው ለባለቤታቻው እንዲማፅኗቸው ሰጥቻቸው ነበር :: ከዚያም ደማቸው እየሞቀ እንደገና ነብስ እየዘሩ መጡ:: ሃኪሞቹ እጅግ ተደናግጦ This is So Miracle ነው እያሉ ከሆስፒታል ወጥተው ደህና ሆነው ቤታቸው ውስጥ ይገኛሉ:: እልፎ አልፎም walk ያደርጋሉ:: እኔም ስልቴን ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ወቅድስት እርሴማ አስገብቻለሁ እባታን እጭጌ ዮሐንስ ጨርሰው እንዲምሯቸው በከበረው በፅሉታችሁ እትርሱን...

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm Před 2 měsíci +2

    አባቴ በሰላም ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h Před 27 dny

    አቡነ ጨጌ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አድኑኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባ

  • @samritiahmed7625
    @samritiahmed7625 Před 2 lety +49

    ታላቅ ቦታ ነው በጣም ሁሉም መጥቶ ይባረክ

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +63

    በጣም ደስ ይላል ከስደት በሰላም መልስህ ለደጅህ ያብቃኝ አሜን!!🙏❤

    • @aklilufikadu1436
      @aklilufikadu1436 Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @aklilufikadu1436
      @aklilufikadu1436 Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @amaluaetube7539
      @amaluaetube7539 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @minlikalewdesta7812
      @minlikalewdesta7812 Před 2 lety +1

      Amen

    • @selometube6702
      @selometube6702 Před 2 lety +2

      ሰላም እንዴት ነህ ሉዑሌ በጣም ነው ምንወድህ ከዚህ ክፉ በሽታ አላቆ ለዚህ ላደረሰህ አምላክ ይመስገን እኔም ከአወኩት ነው እንጅ ለ15 አመት የምልህ ከኤርትራ ጀሚሮም ነው በሽታየ ከባቢ 20 ነው መቸም የኢዮጵያን ፀበል ዘርኩን ጠንቋይም በለስ ግን ሳላቅ ነው እጅ ኣላምንም አጥማቅ የሚመስሉት ማለቴ ነው የህመም ነገር እኔ አልነግርህም ሞትን ብለምን እንካ አላገኘሁትም አሁን እኔ ልልህ የፈለኩት የኣባ ዮውሃንስ እጨጌ ዮውሃንስ እምነትና ፀበል ዘብር የሄደ ወንድም ወደ አመሪካን የሚመጣ ሰው ፈልገው ላኩልን ለ4 ወር ተወኝ አልመሰከርኩትን ለልጁ መንገር አፈርኩኝ ስለቴን ግን ላኩለት ድጋሜ አመመኝ ተሰለሽ መስከሪ ብሎኝ ነበር የኔና የወንድሜን 2ት ገዜ በቀኝ የሚገናኘን መንፈስ አለኝ ነፍሴ ላጠፋ አሰብ ነበር ምርር ብሎኛል ምናልባት ስለ ያልተናገርኩት የለን የተመለሰኝ ብየ ነው ሉዑሌ ስትሄድ መስክርልን ቤተክርስቲያን እንዳ ንገባ በተለይ እሁድ ወድሜ ድያቆን ስለ ሆነ ቤት ተኚቶ ይቀራል ፀበል እንካን አይጠጣልኝም ነበር

  • @selamselam151
    @selamselam151 Před 2 lety +36

    በጣም ደስ የሚል ነው ከስደት በሰለም አስገብተክኝ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 Před 2 lety +7

    እኝም በረከታቸው ይድረሠን፡ፃዲቁ ዩሐንሥ አጨጌ ዩሀንሥ ይራዱን

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 Před 2 lety +52

    ኩፍ አሁንስ ጌታሆይ አገራችን ሠላም አድርገህ በሰደት ያለነው ልጆች ህን ለሀገራችን አብቃን
    እደት መታደልነው እደዚህ አይነት የበረከት ቦታ መጎብኘት

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Před 2 lety +17

    ❤️የጻድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጸሎት እና በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን❤️

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 Před 2 lety +48

    እውነት የሚደንቅ ቦታ ነው በሰላም ለሀገራችን በቅታን ቦታው ላይ ኤደን እድን ድንባታ ፀድቁ ይርዱን በፀሎት አስቡን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 2 lety +4

      የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 2 lety +2

      በእውነት ድንቅ ቦታ ነው በረከታቸው ይደርብን ሉሌ እናመስግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @rahelalemayehu3742
    @rahelalemayehu3742 Před 2 lety +5

    በእዉ ነት ገና ማስታወቂያዉን ሳይ ልቤ ነዉ የደነገጠዉ አሞኝ ወንድሜ ፀበላቸዉንና እጣናቸዉ ከደረሰኝ ሳምንት አለፈ ያቡነ እጨጌ በረከት ይድረስብን

  • @etabezegulilat2085
    @etabezegulilat2085 Před 2 lety +25

    ሉሌ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +26

    እግዚአብሔር አምላክ ኢ/ያን አሰባት በጣም ደሰይላን ለደጁያብቃን ክሰደት መለሰ 😥🤲🤲

  • @meazameles7307
    @meazameles7307 Před měsícem +1

    በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: ክርስትና ስሜ ገብረ መስቀል የምባል ስሆን ፃድቁ አባታችን እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ተአምር ይህ ነው በመጀመሪያ ሆፕራሲሆን ልኖን ፀበላቸውን ጠጥቼ እምነታቸውንም ተቀብቼ ገብቼ በሰላም አጠናቅቄ ወጥቻለሁ ከዛ በኃላም ገድላቸውን በመተሻሸት ከተለያዩ የሚያስጨንቁ በሽታዎች ተፈውሻለሁ ይህ ምስክርነት በስማቸው ለሚማፀን ሁሉ ይድረስ ለእኔ የደረሱ ለእናንተም ይድረሱ በቀጣይ ደሞ ካለብኝ ጭንቀት ሁሉ ገላግለውኝ ስማቸው በሚጠራበት ቦታ ቆሜ ምስክርነት ለመስጠት ያበቃኝ ዘንድ ፀሎታቹ አይለየኝ እያልኩኝ ምስክርነቴን ሰጣለሁ

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከትዎ ትድረሰኝ ለደጅዎ ያብቁኝ አባቴ🙏🙏🙏 እናቴ ቅድስት አርሴማ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 Před 9 dny

    አባቴ አቡነ እጨጌ ዬሐንስ እቤቴ ግቡ የጎለዉንም በህይወቴ አሟሉልኝ ለደጆም አብቁኝ

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Před rokem +3

    አብነ ዮሀንስ ለጸበልህ ያብቃነኝ አሜን

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew Před 2 lety +8

    እግዚአቤር ከፈቀደ ለሀገራችን ከበቃን አድራሻ አስቀምጡ

    • @Wise888
      @Wise888 Před 2 lety +1

      Botaw weyra sefer kidest ARSEMA belu manem yasayal. Ketor hayloch transport yegegal hulachenem ledegachew yabekan Hamlets 29 beale negisachew new yechal edegu bemehed Bereket un yekafel.

  • @tsigemariamdebessay3864
    @tsigemariamdebessay3864 Před 2 lety +3

    አቡነ ጨጌ ዩሀንስ ሆይ የነገርኮትን ነገር አደራ ታምሮትን ቆሜ ለመመሰከር አብቁኝ

  • @oynshte4984
    @oynshte4984 Před 2 lety +23

    በእውነት መተደል ነው የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጂ መሆነ የአባታችን እርዴት በርከት አይለየን መምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @tesfaneshtilahun384
      @tesfaneshtilahun384 Před 2 lety

      ድቅ ቦታነው ሁሉም ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +43

    እጅግ የሚገርም ስፍራ በጣም ያምራል የአባታችንበረከት ይደረብንና እመ ብርሃን ፈቅዳልን ከስደት ስንመለስ ደጆቸዉን ያስረግጡን ፈጣሪ ይፍቀድልን

  • @hhff9887
    @hhff9887 Před 2 lety +8

    እናቴን ያምብኛል በፀሎታችሁ አሥቡልኝ አቡ ነ እጨጌ ዮሀንሦ ቅድሥት አርሤማ እናቴን ማሩልኝ እኔ እምኖረው በሥደት አገር ነው እናቴን ማሩልኝ እኔንም በፀሎታችሁ አሥቡኝ እደጃችሁ ለመርገጥ አብቁኝ

  • @user-tn7zs1fj9o
    @user-tn7zs1fj9o Před 2 měsíci +1

    አባቴ አቡነ እጨጌ ታምርዎትን አሳዩን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን❤ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለደጃቸው ያብቃን❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +19

    እውነት መታደልነው እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥችሁ ለኛም የአባታችንበረከትበሁላችንምይደርብን🙏🙏💚💛❤⛪💒

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq Před rokem +2

    ፃዱቁ አቡነ እጭገ ዮሐንስ በረከታቸው ይደረብን
    በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před měsícem +1

    አባቴ ፃዲቁ እኔን ስደተኛዋን ልጅዎትን ጠብቀውኝ ዳግመኛ ለደጆት ያብቁኝ

  • @asteraster5682
    @asteraster5682 Před 2 lety +5

    የጻድቁ በረከት አይለየን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አባ እጬጌ ዮሀንስ ምልጃ አይለየን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረ በጣም የሚያምር መንፈስን ያድሳል ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑረን

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 Před 6 měsíci +2

    ፃድቁ አባቴ ለኔ ባርያህም ጎብኘኝ👏❤

  • @meseret8838
    @meseret8838 Před rokem +2

    የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን። እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ቋንቋየነሽ ምንጊዜም ከአንተ ጋር ትሁን ።

  • @bezamoges2017
    @bezamoges2017 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን ፃድቁ ለኔም ብዙ ተአምር አድርገውልኛል ለኔ የደረሱልኝ ለናተም ይድረሱላችሁ

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 Před 7 měsíci +2

    አቤት ይእዚእብሄር ድንቅ ስራ🙏አቤቱ ይህችን ቅድስት አገር ጠብቅልን የፃድቁ በረከት በምህረት ይጠብቀን🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 Před 2 lety +11

    እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ደሥይላል ዘማሬ ዲያቆን ልዑልስገድ እድሜና ከጤና ይሥጥልን እገራችን አሳሕን ቃለሕይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před rokem +4

    እጨጌ ዮሀንስ የልቤን ታውቀው አለህ የተዘጋውን በሩን ክፈትልኝ ጭንቀቴን አቅልልኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +2

    የአቡነ ጨጌ ዬሀንስ በረከታቸው ይድረሰን ለደጁ ያብቃን

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 Před 2 lety +8

    በውነት ልኡሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሀን ቦታ ስላሳየህን እኛንም ከስደት መልሶ የበረከቱ ተካፍይ ያድርገን አሜን🙏🙏

  • @muluanteneh5297
    @muluanteneh5297 Před 2 lety +10

    ለደጃቸው ያብቃኝ እልልል አልልል እልልል

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እኔንም ለአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘጠገሮ ለደጃቸው ያብቃኝ ለምስክርነት ያብቃኝ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ ሐስቡኝ የታይሮድ ዕጢ ተብዬ ጭንቅ ብሎኛል ያለውት አረብ አገር ነው አስቡኝ በሰላም ለአገሬ እዲያበቃኝ

  • @user-zp7lh9xe4u
    @user-zp7lh9xe4u Před 2 lety +7

    ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንልን። የሰራዊት ጌታ እንዴት ያምራል መታደል ነው ስለሁሉም። ነገር እግዛብሔር። ይመስገን አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ የፈጠረከኝ አምላክ

    • @tilahuntadesetale65
      @tilahuntadesetale65 Před rokem +1

      ጻድቁ አባታችን ደጅዎት ለመርገጥ ያብቁን አሜን

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር አምላኬ በሰላም ከስደት መለሶን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 Před 2 lety +2

    የተዋህዶ ድንቅ ስራ ተነግሮ እምያልቅ አደለም ሁሌም በምሰማው ነገር እደነቃለው እንኳንም ተዋህዶ አድርጎ ፈጠረኝ የጻድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ጻድቁ አባታችን አገራችንን ካለብን መከራ ይሰውራት ሰላምን ይስጣት

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety +4

    ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን አቡነ ጨጌ ለደጀዎት ያብቃን የናፈቀኝ ከስደት አገሬን ገብቼ ቅድስት የክርስቶስ ቤት መርገጥ ህመሜ መፈወስ ብዙም ባያመኛም ስደት በራሱ እርኩስ መፈስ ነው ህመምም ነው የፈጣሪ ስራ ድንቅነው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +22

    ፈጣሪያችን አገራችንን ከእምነታችን ጋር ጠባቂ መላክ ላክላት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 2 lety +2

    የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የሰማእቷቅድስት አርሴማ የቅዱሳኑ በረከታቸው። ረድኤታቸው አይለየን ይደርብን አሜን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 2 lety +9

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና ለመፈወስ ይርዳኝ🤲 ቦታው እራሱ መንፈስ ያድሳል🤲🤲❤️

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 2 lety +3

    ኡፍፍ ጌታ ሆይ ከስደት መልሰኽኝ ለንሰሃ አብቃኝ
    የአባታችን የጻዲቁ እና የሰማዕቷ እናቴ ቅድስት አርሴምዬ አማላጅነት አይለየን ለደጃችሁ አብቁኝ
    የሚስጨንቀኝን ደዌ አርቁልኝ 😥😥😥😥🤲

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 2 lety +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የቅዱሱ በረከት ይደርብን እኛንም በተቀደሰው ቦታ ለመገኘት ያብቃን

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 2 lety +12

    አቤቱ፣አምላካችን፣ሀገራችንን፣ቅድስት፣ኢትዮጵያን ፣አስብልን፣ሰላሞን፣ስጥልን፣

  • @emeneshyimer5092
    @emeneshyimer5092 Před rokem +2

    ወለተ ማሪያም እባላለሁ ፃዲቁ እኔም ለደጃቸው ያብቁኝ

  • @user-ii9zp9oi9z
    @user-ii9zp9oi9z Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ያዝብህ ወንድሜን. የወላድተ አምላክ ምልጃ አይለይክ

  • @SaRa-qt8ww
    @SaRa-qt8ww Před 2 lety +2

    አባታችን ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እባኮትን በስደት ያለነውን ልጆቾትን ባርኩን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን አብቁን

  • @helloohelooo310
    @helloohelooo310 Před 2 lety +5

    በረከታቸው ይደርብን በጣም ደስ ይላል

  • @aryamy6177
    @aryamy6177 Před 2 lety +10

    ግሩም ያንተ ሥራ ጌታሆይ ቦታዉ ሲያምር

  • @MuleBeyenebishu
    @MuleBeyenebishu Před 2 měsíci +1

    ለ ደጀህ አበቃን አባቴ አናቴ ይጀ አንደመጣ አርዳኝ

  • @user-iz8gc5ej5d
    @user-iz8gc5ej5d Před 2 lety +4

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ለዚህ ታላቅ የተቀደስ እና የበረከት ቦታ ለመባረክ አብቃን የቅዱስን አባቶቻችን ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ስላስየኽን ፣ ስላበስርከን ከልብ እናመስግናለን ኑሮህ ፣ልጆችህ የተባረኩ ይሁንልህ ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Před 3 měsíci +1

    ሶስት ቁጥር ማዞሪያ ወይራ ሰፈር ከ20 ዓመት በፊት ሔጄ ነበር አንድ አባት ንብረት ተስብስበን ይጠምቁን ነበር አርሴምዬ ብቻ ነበር የሰማሑት ሐገራችን ስላም ከሆነልን መጥተን በድጋሜ ቦታዋን ለመርገጥ ጌታ ይርዳን ደጎ እናቴ ቅድስት አርሴማ ትርዳን❤❤አቡነ ጨጌን ለመጠመቅ ለንሳኃ ያብቃን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የጻዲቁ አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀሎት በረከታቸው ይደርብን

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt Před 2 lety +4

    የተ ነው ቦታው
    መንዝ ያለው ወስደውኛ አባታችን
    ቃልኪናቸው ቦታውን የረገጠው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም።እግዚአብሔር ይመስገን 💕 አሜን

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 Před 2 lety +6

    የግዛብሔር ሥራ ድንቅ ነው.. አሜን ለዘላለም ስምህ ይቀደስ..
    ለደጅህ አብቃኝ🙏
    እባካችሁ ለኔም ጸልዩኝ🙏

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አምልክ አገራችን ሰላማን ፍቅርን ይላክላት

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የፃድቁ ገዳም አአ እንዳለ አላውቅም ነበር ተባረክ ወንድማችን !!! የማጀቢያው መዝሙር ግን ከኢንተርቪው ድምፅ በልጦ በጥራት ለመስማት ያስቸግራል ብታሻሽሉልን ከምስጋና ጋራ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 2 lety +9

    አቤት የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ለደጁ ይብቃን

  • @fritatube6034
    @fritatube6034 Před 2 lety +5

    የእውነት ድንቅ ስፍራ ነው አአ ውስጥ መሆኑን ለማመን ይከብዳል ስፍራውን ሲረግጡ ውጡ ውጡ አይልም ፃድቁም ተዓምረኛ ፀሎት ሰሚ ናቸው በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu Před 2 lety +8

    አባታችን ለኛም በረከቶ ይድረሰን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ጠብቁልን

    • @xftsdt2323
      @xftsdt2323 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን በረከራቸው ይድረሰን

  • @bertymuluneh3416
    @bertymuluneh3416 Před 2 lety +5

    ቅል ህይወት ያሰማልን አባቶቼ።
    የቅዱስ ሩፋኤልን ምስል ያሳያችሁን የተለየ ነው እያየሁ ካደኩት። እባካችሁ ትክክለኛውን ምስል ለልጆቻችን አሳዩልን፡ ፈረንጅ የሚመስለውን ሳይሆን።
    አመስግናለሁ፣🙏

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 2 lety +4

    እግዚአብሔርይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር በፃድቃንና በሰማዕቱ ላይ ስራውን ከእስከ በሌለው ይሰራል🙏💚💛❤️🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +2

    የጻዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ይሐንስ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️
    እልልልልልልልልል ልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ታህምር ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏

  • @-debreamintube6564
    @-debreamintube6564 Před 2 lety +14

    በገንዘብም ሆነ በመንገድ መራቅ ለቀረንወች ለእኛ ለሀጢያተኞች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን በረከቱን ይላክልን

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před 2 lety +22

    እስኪ በፀሎት አስቡን በስደት ላለነው ለሀገራችን በቅተን ለቅዱስ ስፍራው እድንበቃ💔😥

    • @samritiahmed7625
      @samritiahmed7625 Před 2 lety +1

      እመብርሀን ሁላችንንም ታስብ

    • @aban8367
      @aban8367 Před rokem

      እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 2 lety +8

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሉሌ ወንድማችን አይዞህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @mulualemalemayehu6026
    @mulualemalemayehu6026 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር የመረጠው ነዉ እመሰክራለሁ እኔም አንድቀን ሄጄነበር አርብቀንነው ማይግሬን የሚባል የራስምታት እታመም ነበር ቅበዐቅዱስ ተቀባሁ በረከታቸው ይደርብን ተፈውሻለሁ።

  • @user-ds8wm8tz6k
    @user-ds8wm8tz6k Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ለደጃቸው ያብቃኝ

  • @user-le8uk1ml1f
    @user-le8uk1ml1f Před 3 měsíci +1

    አቡነእጨጌ የኔአባት ለደጆት አብቁቁኝ

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መልእክ ያስማልን !! ለደጃቸው ያብቄን ኢትዮጵያን ይብርክ አምላክ ሆይ

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መልይክት ያሰማለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እእእልልልልልልልልል

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj Před 2 lety +2

    እልልልልልልል የሚገርም ነው አዲሰ አባ አይመሰልም እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ የተሰወሩ ፅላቶች እየተገለጡ ነው💕💕🙏

  • @firehwotatewo14
    @firehwotatewo14 Před 2 lety +4

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ይሰማልና እግዚአብሔር ለደጁ ይብቃን ህዝብ ክርሰቲያን ሁሉ ለደጁ ይብቃን በረከታቸዉ የደረሰና አሜን አሜን አሜን

  • @eyrus8180
    @eyrus8180 Před 2 lety +6

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Před 8 minutami

    እኔም አይቼዋለዉ በረከታቸዉ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏 ።