MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ክፍል አንድ || ወደገዳሙ ሲመጡ ቤተአብርሃም የእንግዶች ማርፊያ ጎራ ይበሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 11. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 34

  • @user-zt3lm6qh3l
    @user-zt3lm6qh3l Před 2 lety +5

    ይሄስ ግሩም ድንቅ ነዉ የእናቸቻችን በረከት ይደርብን የእዉነት ከአዕምሮ በላይ ነዉ የሆነብኝ እኛም ደጁን እረግጠን በረከት ለማግኘት የአምላካችን መልካም ፈቃድ ይሁን

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 Před 2 lety +1

    ይሄን የተቀደሰ ቦታ መጥቼ የበረከቱ ተቋዳሽ ለመሆን እመቤቴ ድንግል ማርያም ታብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እኛንም ለደጁ ያብቃል

  • @user-ek6zx4xn4r
    @user-ek6zx4xn4r Před 2 lety +5

    እጅግ መልካም ስራ ነው።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ለማየት ያብቅን ::

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እዴት ደስ ይላል የእውነት እኛም ከስደት በስላም ተመልሰን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s Před 2 lety +3

    እሰይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጅግ የሚደንቅና የሚመስጥ ገዳም ነው። እናመሰግናለን

  • @hananuguse2861
    @hananuguse2861 Před 2 lety +2

    ቃለህይወትያስማልን ለሁላችንም

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንደት ደስ ይላል ለደጃ ታብቃን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +3

    እዲ ከሆነማ ጥሩ ነው እኔኮ ብዙ ሰዎች ያሉ ይመስለኝ ነበር የቀኖና ግዜው

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 Před 2 lety +1

    ምኑን ገዳም ሆነ በእዚህ ምቾትማ እግዚአብሔር ትዝ አይልም

  • @ethiopia6945
    @ethiopia6945 Před 2 lety +3

    ደስ ይላል በረከታችሁ ይደርብን

  • @mekdeszetewahedoegziabherm7438

    በእውነቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቶችን በርከታችሁ ይድረስ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ahati2121
    @ahati2121 Před 11 dny

    ደስ ይላል

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Před 2 lety +2

    እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ሁሉም መልካም ነው በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
    ይቅርታ አድርጉልኝና የእንግዶች ማረፊያ ክላስ ላይ ያለው የአልጋ ልብስ ላይ ያየሁት መስቀል ነው ይሄ አግባብ ነው ማለቴ ትንሽ ግራ ገብቶኝ ነው ከመስቀሉ ላይ እኛ እንዴት እንተኛበታለን ??

    • @user-ui3yj8tr1o
      @user-ui3yj8tr1o Před 2 lety

      ልክ ነሽ እኄ ተገቢ አደለም መስቀል አንኳን በአልጋ በቀሚስም አንኳ ተገቢ አደለም፣

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን እናቶቻችን❤❤

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 2 lety +1

    ለደጇታብቃን እማምላክ እናቶቸ በረከታችሁ ይድረሰኝ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 2 lety +1

    በረከታችሁ ትድረሰን

  • @tigisthselassie873
    @tigisthselassie873 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በጣም ደስ ይላይ እኛንም ለቤቷ ያብቃን አሜን፡፡

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem

    እናመሰግናለን!

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 Před 2 lety

    ወይ ግሩም ፡

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 Před 2 lety

    🙏🙏🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስለአስተዋወቃችኹን ለደጅ ያብቃን እኛንም

  • @ghenetmeshesha2290
    @ghenetmeshesha2290 Před 2 lety

    betam desi yemi neger new thanks God

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 2 lety +1

    Nefsn yemiasdest bota

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 Před 2 lety +1

    Lematawi menekusawiyat

  • @sarawendosen
    @sarawendosen Před 2 lety +1

    እፁብ

  • @samuelgirma2384
    @samuelgirma2384 Před 2 lety

    የእናቶቻችን ጸሎት ትድረሰን።
    የሴቶች ገዳም እንደመሆኑ ወንዶች ለሱባኤ ቢመጡ አይፈቀድ ይሆን?

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety +1

    ድንቅ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያመስገን ለደጅ ያብቃን እናቶቻችን በርከታቸዉ ያድርብን የትዉ ግን ማለቴ ጌተሰማኔ ሰበታ ልዮ ቦታዉ የት ነዉ የምታዉቁ ነገሩኝ

    • @samuelgirma2384
      @samuelgirma2384 Před 2 lety

      ከአዲስ አበባ ጥቂት ኪሜ ርቀት

    • @user-sb2qm9ty3h
      @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያስጥልኝ