MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የግብረ ሰዶማዊነት ጥቃት ተጠቂ ነኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 66

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety +18

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መሃሪ ነዉና በንስሐ ህይወት ለመኖር ሞክሪ ሁላችንም ቤት እና ልብስ ሸፍኖን እንጅ ማንም ንፁህ የለም

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እኅታችን ኮሜት ካነበብሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኚ እና እኅቶችሽንም አጠክሪ ሰው ሁኖ የማይፈተን የለም ዋነው ጥፍትሽን ማወቅሽ ነውና ንስሐ ግቢ የሚሰጥሽን ቀኖና በእንባ በጸሎትና በስግደት ፈጽሚ። ከዛ ወደ ወደቁት እህቶችሽ ሂጅና አንሻቸው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይረዳሻል ብርቱ ሁኚ እመብርሃን ወደ ብርሃኑ መንገድ አጠንክራ ትምራሽ። አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ብቻ ነይ ወደ አባትሽ ቤት✝️👏

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +14

    የኔ እናት ተስፋ አትቁረጪ ሰይጣን የመጨረሻዉ ግቡ እኛን ተስፋ አስቆርጦ ሲኦል ማዉረድ ነዉ ፣በንስሃ የማይታጠብ ኃጢአት የለም እና ንስሀ ግቢ ፣ፀልዪ ፀበልም ተጠመቂ ፣እግዚአብሔር የት አለሽ እንጂ የት ነበርሽ አይልም ደግሞ አዉጥቶ ስለማይናገር ነዉ'ንጂ በአሁኑ ሰዓት ይህ የብዙዎች ችግር ነዉ እባክሽ እባክሽ እህቴ የመምህር ተስፋይ ገጠመኝ ተከታተዪ ያንቺን የመሰለ የህይወት ታሪክ ያላቸዉና እንዴት እንደተመለሱ ብዙ ሰዎች በገጠመኙ አሉና መልስ ታገኛለሽ እመብርሃን ትድረስልሽ አሜን(፫)የተዋህዶ ልጆች ገጠመኝ አዳምጡ ብዙ ጉድ ነዉ ያለዉ በሀገራችን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 2 lety +2

    😥ሁሉ ተስተካክሎ በደለ እንደሚል መጽሐፍ 😥በእውነት እያወቅን ከመደፋፈ ሀጢያት ሳናውቅ በከመሳሳት እግዚአብሔር ይሰውረን የንስሐ እድሜ ይስጠን የዓይን ልቦናዊ ያድለን!!

  • @user-hk1ix8um1k
    @user-hk1ix8um1k Před 2 lety

    በእውነት አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በድሜ በጤና ያቆይልን ጥሩ ትንታ ኔ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @shibeshmekonnen7658
    @shibeshmekonnen7658 Před 2 lety +5

    የሚገርም ትንተና ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም እህቴ ሃይማኖቷን ቀይራ አለቅሳለሁ በወንድ ምክንያት በጸሎት አስቡኝ

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ዓይነ ልቦኗ ይክፈትላት እመብርሃን ትድረስላት አሜን (፫)

    • @mebatsionkassaw3119
      @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety

      @@hulubersuhone1356 አሜን ፫

    • @user-nw1ux1lk5d
      @user-nw1ux1lk5d Před 2 lety +1

      አይዞሺ እማ እመብሃን ወደ እቅፏ ትመልሳት😥

    • @user-rq5vl7mm7z
      @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኧረ እኔም እህቴን ሃይማኖትዋ ቀይራ እባክዎት በፆለት ኣስብልን እድትመለስ ወደ ሃይማኖትዋ ያስበኛል ያሃይማኖትዋ ነገር

    • @user-ce7gz2xf9n
      @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ያስብልሽ እኅታችን ጸልይላት የቅዱሳንን ታሪክ አንብቢላት እሷ አላነብም ብትልም ታሪክ እንወቅ እያል አንብቢላት አንድ ቀን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጣታል።

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 2 lety

    ቸሩ አባት እግዚአብሔር ከነፍስ ሞት ያድንሽ የዲያቢሎስን መንፈስ ድልን የምትነሽበትና ወደንስሓ የምትቀርቢበትን ኃይል ያድልሽ የሥጋውስ ዘመን ይገታል ከዘላለማዊው ሞት ያድንሽ

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አተው እግዘኝ😢🤲⛪️🇪🇹🤲

  • @batiseta9371
    @batiseta9371 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    በመጀመሪያ በዚህ በሽታ ለተጠቃችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማራችሁ ይቅር ይበላችሁ እህታችንም አይዞሽ ዉደ ንስሃ ግቢና እራስሽን መልሽ እግዚአብሔር ቸር ነው ይምርሻል። ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እኛምን እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @user-et9sl9rh3m
    @user-et9sl9rh3m Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před 2 lety

    ቃለ ህይትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před 2 lety

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን ቀርቱ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety +1

    እንካን አደረሰን ወደ ማርያም ጽዬን ሰላም ታሰጠን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +2

    በጣም አስቀያሚ ነው ልክ እደዚህ አገር ማለት ነው ግን ኢትዮጵያ መሆን የለበትም

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልሰን እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 2 lety +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን እሺ እንጠብቃለን።

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሽ እንጠብቃለን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እሕታችን ሰላምሽ ይብዛልን በእውነት ጠጋውን ያብዛልሽ መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ማህበር ቅድሳን እፁብ ድንቅ መረሀ ግብር ነው ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ወደቤቱ ይመልሳት ንስሃ ድግልና የለዉን ድግልና ታሰሰጣለችና ንስለ ግቢ ለመምሕራችን ቃልሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሕ አሜን

  • @sige7116
    @sige7116 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የልጅታ መልስ ያገኛች አይመስለኝም እሳ ምናህል እንደተስፍፍና ስለ ህግ አይደለም የጠየቀችው እንዴት ልውጣ ነው መሰለኝ

  • @ayelechalem7622
    @ayelechalem7622 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን ለአስተማሪ ለማመህራች ቃል ህይወት ያሰማልን እንድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንአሜንአሜን

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 Před 2 lety +1

    የክርሥቶሥ ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን🤲🤲🤲🤲

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አመላክ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @HTB2112
    @HTB2112 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ግን ልጅቷን እንደምንም አግኝታችሁ ከልማዷ የምትመለስበት መንገድ ቢፈጠር ጥሩ ነው!!!

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-hc5fx1zf2j
    @user-hc5fx1zf2j Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Mulu941
    @Mulu941 Před 2 lety +1

    Daikon Habtamu kale hiwote yasemalene! Wondemy I am so happy to see you after long time 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የሰይጣጣ ስራ እህታችን ለንስሀ ሞት ያብቃሽ ንስሀ ግባ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛችሁ

  • @tiringoamare2864
    @tiringoamare2864 Před 2 lety +3

    kalehiwot yasmalen.egzio bekedest hager ethiopia? end sedom ena gemora endantefa bezih guday kehulachinem betam bezu sera yetbkebenal.endzih bekelalu yemitalef gudaye aydelem.

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety

    በውነት እንደዚህ ነገር እንዳይስፋፋ ብንጹሕ ሕሊና የሚሰራ ያለ እንቑ መም ዘወይንየ ደረጀ እግዚአብሔር የእጁን ይስጦው እና ለእህቶቻችን ደግሞ እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ያስወጣቾው ሁሉም ሴቶች መተባበር አለባቾው ለፖሊስ ሳይሆን ለቤቴክርስትያን ቢያሳውቅም ከእሳት አዱንዋቾው ኖው የሚሎው በውነት ከባድ ጥፋት ኖው ።

  • @eutimjv
    @eutimjv Před 2 lety

    በስመአ ✝️🙏ሰውረኝ😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meselechzedingilds9618

    ፈጣሪ አለማት ከእርኩሰት ህዝቡን ይታደግ

  • @habtamumengist8450
    @habtamumengist8450 Před 2 lety +1

    Kalehiwot yasemaln

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před 2 lety +1

    ለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእህታችንምእግዚአብሔርይዳሽማህበረቅዲሳንንያስፋልንአሜን3

  • @user-ud5tb5rm7p
    @user-ud5tb5rm7p Před 2 lety

    አምላክ ቅዱሳን ይርዳት

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Před 2 lety +2

    ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ነገር ግን የልጅቷን ጉዳይ በሚቀጥለው ማለታችሁ ይገርማል አምላክ ግድ የሚለው ስለልጅቷ ነው ምን ይሻላችሗል፨ ልጅቷ የፕሮግራም ማዳመቂያ እና ማቅረቢያ ሆነቻችሁ እሺ በዚህ ሰአት አሷ ከናተ የሆነ ሀሳቧን የሚያስለውጣት ቃል ወይ ትምህርት ፈልጋ እያየቻችሁ ቢሆንስ፤ አይዞሽ የአምላክ የፈሰሰው ደም ካንቺ ከየትኛውም ከሰራሽው ሀጥያት ምህረቱ እጅግ የበለጠ ነው፤ እንዲህ በማለትሽ ብቻ አምላክ ይቅር ብሎሻል፤ ዲያቢሎስ እንዳትመለሺ ሀጥያትሽን አግዝፎ እያሳየሽ ነው፤ እጅ እንዳትሰጪ፤ ብላችሗታል???? ከዚህ በላይ ምንም አልልም እንደናተ ከሆነ ልጅቷ ሞታለች ግን እንደእግዚአብሔር ከናተ በታች እጅግ መልካም ምክርና ብርታትን በፃፉ ሰዎች ወይ በአንዳች ምክንያት አምላክ አድኗታል ብዬ አምናለሁ ደግሞም በነፍስም በስጋም አምላክ ይታደጋታል አሜን ፨ እናተ ግን ራስ ወዳድነት እና መሽሞንሞን ይታይባቸሗል፨

  • @abrhamtsegaye9318
    @abrhamtsegaye9318 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።
    ጥያቄ ያለው ሰው በምን አይነት መንግድ ነው እሚያገኛችሁ ?

    • @Love-nr1zp
      @Love-nr1zp Před 2 lety

      በቴሌግራም

    • @abrhamtsegaye9318
      @abrhamtsegaye9318 Před 2 lety

      @@Love-nr1zp eski adrashachew kalewot...ye telegram malet new yilakulign ke kalaschegerkugn?

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 10 měsíci

    ካየሽ እህት ስም ገጠመኝ

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 Před 2 lety +2

    ይህ ልጅ የሰጠው ትምህርት በጣም ጥልቅ አይደለም ብሪፍ የሆነ ሁሉም ሰው የሚያውቀውን ነው:: መነሻውን መፍትሄውን እና በዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ከችግሩ እንዲወጡ እንዴት ማህበረሰቡ ሊረዳቸው እንደሚገባ በስፋት አልተነተነውም:: ይልቁንም ህግ ላይ ያለውን መላላት ነው የሚያወራው:: የሰው ልጅ ፍላጎት በህግ አትከለክለውም:: ምን ልታደርጋቸው ነው:: በመጀመሪያ ይህ ፍላጎት ተፈጥሮአዊ ነው አይደለም:: እኔ ተፈጥሮአዊ አይደለም ብየ አምናለሁ:: ስለዚህ መነሻው ምንድነው የሚለውን ማጥናት :: አንድ ምሳሌ ለመስጠት መነሻው ጥላቻ ዘረኝነት እና እግዚአብሄርን አለማወቅ ነው:: ይህ ችግር የግብረሰዶማውያኑ ችግር አይደለም የኔና አንተ ችግር ነው:: ሃሜት : አሉሽ አሉሽ : በጥላቻ የሚሰነዘር የፆጣ ሃሳባዊ ጥቃት: የሰው ልጅ በተቃራኒ ፆታ ላይ ባለው ፍላጎት ላይ ይግል አስተያየት በአድማ መስጠት:: ይህ እና የመሳሰሉ የመሃበረሰቡ ድርጊቶች ተጠቂውን የስነልቦና ቀውስ ውስጥ ይከተዋል:: በዛ ጊዜ ለማይረባ አምሮ ተላልፎ ይሰጣል :: እነዚህ ሰዎችን እኞው አበላሽተን እኞው አውጋዥ: እኛው ፈራጅ: እኞው መፍትሄ ፈላጊ ሆነን እንነሳለን:: በዚህም ምክንያት ተጠቂዎቹ ማህበረሰቡን: አይቀበሉትም ይለዩታል:: ይህንን ጉዳይ አንስታችሁ ስትወያዩ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ይሁን በተለይ መነሻው ምድነው ::

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 Před 2 lety

      አታፍርም እንዴ መነሻ ምናምን ሥትል፡፡መነሻው ምንም ይሁን ምን ግብረሠዶማዊ ለመሆን በቂ አይሆንም፡፡አውቀው አሥበው በገቡበት ጉዳይ ሊታዘንላቸው አይገባም፡፡ተደፍረው እንኩአን ቢሆን በዛው ለመቀጠል ምክንያት ሊሆን አይችልም!

  • @mesfin818
    @mesfin818 Před 2 lety

    ትንሽ እርማት ብጤ ለመስጠት፡ ኤርትራ ህገ መንግስት የላትም የተወካዮች ምክር ቤትም የላተም።በኣንድ ሰው ኣምባገነንነት የምትመራ ኣገር መሆኑዋ ይታወቅ።

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AbdulAziz-kq1rs
    @AbdulAziz-kq1rs Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @embialeworkineh731
    @embialeworkineh731 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም እህቴ ሃይማኖቷን ቀይራ አለቅሳለሁ በወንድ ምክንያት በጸሎት አስቡኝ

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን