አዲስ ስብከት ነገረ ድኅነት በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2023
  • መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
    Share: / @-mekanehiyawan9645
    «መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (CZcams CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
    በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
    በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
    የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Komentáře • 57

  • @NatiMan-uj7om
    @NatiMan-uj7om Před měsícem +2

    Amen ❤

  • @user-om3nj4cr7r
    @user-om3nj4cr7r Před 4 měsíci +6

    ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅንና የቤተክርስቲያን ዓይን የሆኑ መምህር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @adaneabeza8104
    @adaneabeza8104 Před měsícem +1

    መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ነው❤

  • @user-ds9wl7ms2f
    @user-ds9wl7ms2f Před měsícem +1

    መምመምህ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜ😢😢 በእዉነት ቃለ ህይወት አባታችን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem +1

    ዋናው ነገረ ድህነት ነው

  • @chernetayele702
    @chernetayele702 Před 4 měsíci +4

    በእውነት በጣም ቡዙ ነገር ተማርኩ የማላውቃቸው በዙ ነገሮች ነበሩ ውስጠ ጥያቄ ይፈጥር የነበረው ነገር አሁን ተመልሶልኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @henokmulat1324
    @henokmulat1324 Před měsícem +1

    የምር በጣም የሚያወዛግበኝ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @user-is8mc8jq8q
    @user-is8mc8jq8q Před měsícem +1

    ወንድሜ አባቴ እድሜ እና ጤናውን ያድልልን ከብዠታ ውስጥ ወጥቻለሁ

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před měsícem +1

    ሠንበት ቀን እኮ ነው

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Před 7 měsíci +4

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d Před 2 měsíci +1

    አሜን አምን አሜን

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před 3 měsíci +2

    Wow ❤❤❤❤

  • @user-os8se9hz4m
    @user-os8se9hz4m Před 6 měsíci +3

    የኛ መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @user-gl1xs2fd3g
    @user-gl1xs2fd3g Před 6 měsíci +2

    ቃለህይወት።ያሰማልን።መምህራችን።እናመሰግናለን።

  • @ethiomedia09
    @ethiomedia09 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Před 8 měsíci +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @user-cc5op5ov2h
    @user-cc5op5ov2h Před 4 měsíci +2

    በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @jordites3897
    @jordites3897 Před 11 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን: ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር 🙏❤️❤️

  • @mogeshailu15
    @mogeshailu15 Před 3 měsíci +2

    Kale hiwot yasemalin.

  • @-mekanehiyawan9645
    @-mekanehiyawan9645  Před 11 měsíci +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ! በነብስ በስጋ ይጠብቅልን፡፡

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 8 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-me3bs2gl7k
    @user-me3bs2gl7k Před 9 měsíci +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před 6 měsíci +1

    ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤

  • @natnaelkefale5840
    @natnaelkefale5840 Před 8 měsíci +3

    መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ❤
    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-qu6rf1he5q
    @user-qu6rf1he5q Před 6 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fitsummelkie8252
    @fitsummelkie8252 Před 9 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kasahunwelela2787
    @kasahunwelela2787 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @aynisoly21
    @aynisoly21 Před 10 měsíci +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏

  • @DhjgxgdyAtryu-fc5bt
    @DhjgxgdyAtryu-fc5bt Před 11 měsíci +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን ይሄ ትምህርት ያልተቀረፀ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር

  • @selb6614
    @selb6614 Před 8 měsíci +3

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማል

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 Před 4 měsíci

      መሀረ=አስተማረ |||መምህር = አስተማሪ
      መሐረ=ይቅር አለ|||መምሕር = ይቅር ባይ

  • @AnanyaAshenafi-ew9oi
    @AnanyaAshenafi-ew9oi Před 10 měsíci +2

    🙏🙏🙏

  • @AnanyaAshenafi-ew9oi
    @AnanyaAshenafi-ew9oi Před 10 měsíci

    🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @user-hk4wx4eb7l
    @user-hk4wx4eb7l Před 11 měsíci +1

    መምህሬ❤❤

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Před 8 měsíci +1

    መምህር ግሩም ትምህርት ነው። ከመነሻው ሲያስተምሩን ከዚች ዛፍ ፍሬ አትብላ በበላህ ጊዜ መልካምና ክፉን ታውቃለህ በዚህ ጊዜ ትሞታለህ ብለውን ነበር። ይህ ማለት ደግሞ ሰው መልካምን ሆነ ክፉን አያውቅም ነበር ማለት ነው። ሰው የአምላኩን ትዕዛዝ ባፈረሰ ጊዜ መጥፎን አወቀ ሲሉን መልካምን ግን ቀድሞ እንደሚያውቅ አድርገው ነው ያስተማሩን። አልተጋጨምን?
    ሰው ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ ሲበላ መልካምንም መጥፎንም በአንድነት አወቀ ማለት አይደለምን?
    ሰው ከተከለከለው ዛፍ በበላህ ጊዜ መጥፎን ታውቃለህ ተብሎ ታዞ ቢሆን ኖሮ አዎ መልካምን ቀድሞ ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ ሳይበላም ያውቅ ነበር ተብሎ ሊታመን በተገባ ነበር። ማብራሪያ ቢሰጡበት አመሠግናለሁ።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 5 měsíci

      ወንድሜ የራሱን የዲያቆን ያረጋልን የኦሪት ዘፍጥረት ማብራሪያ ላይ አለልህ ግዛ እና አንብብ

  • @matimantadesse2933
    @matimantadesse2933 Před 9 měsíci +1

    አዳም እና ሄዋንን ሰይጣን እንዴት ገነት ገብቶ አሳሳታቸው እንዴት ገባ

  • @matimantadesse2933
    @matimantadesse2933 Před 9 měsíci +2

    ሰይጣን ገነት ምን ያረጋል ወደ ምድር ወድቆ የለ ገነት ማን አስገባው ማንም ሊመልስልኝ ያልቻለ ጥያቄ???

    • @wendelamore4989
      @wendelamore4989 Před 6 měsíci

      በእንዳንተ አይነት እባብ ተሰውሮ፡፡

    • @sameriyemaretalij2112
      @sameriyemaretalij2112 Před 5 měsíci +2

      ከመሳደብ ማሰረዳት ሰናሰረዳ ከእኛ ወገን ቢሆን ያውቃል ለሱ ሰናሳውቅ ሌላው አንብቦ ያውቃል ብንችል አብሶ መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ለምንጠየቀው መመለስ ካላወቅን ዝምም

    • @wendelamore4989
      @wendelamore4989 Před 5 měsíci +2

      @@sameriyemaretalij2112 ጥያቄው ጤነኛ ከሆነ በእባብ ተሰውሮ ነው በይልኝ የኔእህት አንቺን ይቅርታ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 5 měsíci +4

      ወደ ምድር ወደቀ የተባለው ከእግዚአብሔር መንግስት መውጣቱን ለማሳየት ነው እንጂ በእግዚአብሔር ፊት ቆመ ይላል እኮ ለመክሰስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለዚህ ተረጋግታችሁ አስቡ መምህራንን ጠይቁ

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 Před 4 měsíci +1

      ቅዱስ ጴጥሮስ ከጌታ ጋር ቆሞ ሳለ ሠይጣን የጌታን የማዳን ሥራ የተቃወመው በአንደበቱ ተጠቅሞ ነው ለዚህም ነው "ሂድ አንተ ሠይጣን" ያለው።

  • @user-cg2fr3os4m
    @user-cg2fr3os4m Před 6 měsíci +2

    አርባ ቀን ያልሞላው ህጻን ሳይጠመቅ ቢሞት እንዴት ይሆናል

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z Před měsícem

      አልተፃፈም እግዚአብሔር ነው የሚያቀው

    • @AtsedeMariam-mv3nn
      @AtsedeMariam-mv3nn Před měsícem

      hitsan simin bimot edt yihonal maletim alebeh lemin timiketin bicha tanesaleh

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 Před 8 měsíci +1

    መምህር ስለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ሰው በጸጋ ከዳነ በኃላ እንዴት ድፍረት ያጣል በራሳችን ችሎታ ሳይሆን በጌታ ጸጋ ከዳንን ለምን እንጠራጠራለን ቃሉ ሲናገር በኤፌ 2፤8-10 ያለውን ሊያፈርስ አይችልም ንግግሮት ውስጥ ድህነታችን ተፈጸመ ብሎ ኢየሱስ የተነናገረውን ያፈልሰዋል ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ነው ይላለል

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 5 měsíci +1

      አይደለም በጸጋ የተሰጠንን መዳን የምንጠብቀው በትጋድሎ ነው ጌታም ያለው እስከ መጨረሻ የጸና ይድናል" ነው የማይጸና አይድንም ማለት ነው ስለዚህ የእኛም ድርሻ አለ በመዳናችን ውስጥ ለዛ ነው ቅዱስ ጳውሎስም "በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ"ያለው

  • @user-de3hp5sq3n
    @user-de3hp5sq3n Před 7 měsíci

    @jordites3897
    3 months ago
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን: ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር 🙏❤❤