ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት!|ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2023
  • @ርቱዓ ሃይማኖት

Komentáře • 11

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 4 měsíci

    🙏ስለ ቃሉ ልሁል እግዝያብሔረ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን🙏 በእውነት እንደ እንስሳት ከመነዳት
    🙏 ከህሊና ባርነት እግዝያብሐር አምለክ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Před 6 měsíci

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn Před 6 měsíci

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ።ያብዛልን

  • @user-sd6ff3lr2o
    @user-sd6ff3lr2o Před rokem +3

    መምህራችን የህይውት ቃል ያሰማልን❤💝💘

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 10 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን መዳኒያለም ክርስቶስ ይታደን የራሱ ባርያ ያድርገን 🙏ለሁላችን ይሁንልን አሜን!!!

  • @smadit3729
    @smadit3729 Před 10 měsíci +2

    ስውር ባርነት የስሜታችን ብቻ ባርያ እንድንሆን የተሰራብን ከእግዚአብሔር ተፈጥሮ ከመንፈሳዊ ነት እንድንወጣ የሚያደርገን ሴራ ነው እንጠንቀቅ ።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 Před 8 měsíci +1

    1፡በመረጃ ውስብሰብነት አመኔታ ማሳጣት
    2፡በመዝናኛና በብልጭልጭ ማማለል
    3፡ልቅ (ወሲባዊ) ትዕይንቶችን ማዘውተር
    4፡አደንዛዥ እፆችን በብዛት ማሰራጨት።

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 Před 9 měsíci

    ግሩም ድንቅ

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před 6 měsíci

    ሲጀመር ኦርቶዶክስ አምላክም የላትም። እግዚአብሄርን ታውራው እንጂ አትኖርበትም። ኦርቶዶክስ በኢየሱስ የሚያምኑትን መናፍቃን ትላቸዋለች። መናፍቅ ለመባል ማርያም የመጀመርያዋ ናት። በኢየሱስ ስለምታምን። ልብ በሉ። ኦርቶዶክስ በማርያም ታምናለች። በሌላ አባባል ኦርቶዶክስ በመናፍቅ እንጂ በእግዚአብሄር አታምንም። ጻድቁ ጊዮርጊስ ጻድቅ የተባለው በኢየሱስ አምኖ ነው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ መናፍቅ ለመባል ጊዮጊስ አሁን ካሉት ጴንጤዎች ይቀድማል። ኦርቶዶክሶች በጊዮርጊስ ያምናሉ። በሌላ አባባል ኦሮቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ ጊዮርጊስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 3ኛ) ቅዱስ እስጢፋኖስ በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ እስጢፋኖስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 4ኛ) ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ አባባል ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም።