MD | ኦርቶዶክሳዊ የመዳን ትምህርት በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ | Ethiopia | Deacon Yaregal Abegaz sibket 2022 | EOTC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2022
  • ኦርቶዶክሳዊ የመዳን ትምህርትበዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ኢንስታግራም
    Instagram / mikhadenagi. .
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም የዩቱብ ቻናል
    CZcams czcams.com/channels/IiC.html...
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ቴሌግራም ቻናል
    Telegram t.me/Mikhadenagil​​​
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ኢንስታግራም
    Instagram / mikhadenagi. .
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም የዩቱብ ቻናል
    CZcams czcams.com/channels/IiC.html...
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም
    | sibket ethiopian orthodox | ethiopian orthodox sibket new 2022 | mezmur orthodox ethiopia | ethiopian orthodox kidase full | Ethiopia & Ethiopian Ortodox Tewahdo chruch documentary
    ሰልክ ቁጥር +251975424242 | Megabi haddis yosef hailu
    #MikhaDenagil​​​ #EOTC​​​#Ethiopia​​​ #yaregailabegaz
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Mikha Denagil
    #Ethiopia​​​ #EOTC​​​ #Ethiopia​​​&EthiopianOrtodoxTewahdochruch

Komentáře • 58

  • @yetnayetayelebezabih6567
    @yetnayetayelebezabih6567 Před 2 lety +21

    ውድ ወንድማችን ይህን ቁልፍ የሆነ የህይወት ትምህርት የማይጠገብ አድርገህ ስላስተማርከን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።

  • @eliashabtemariam7039
    @eliashabtemariam7039 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ሰው አለው እንዲነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንደ ማርና ወተት ይጥማልእግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥልን

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před 2 lety +3

    Orthodox =truth=❤❤❤❤

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏👏እርሶ ቀለል አርገው ነው የሚናገሩት እንደእኔ ያለው ልቡ የተደፈነ ደሞ ቃሉን ከማዳመጥ ውጪ ማስተዋል አጥቻለው😥😥😥ጌታ ሆይ የልዲያን ልብ እደከፈትክ የእኔም ክፈትልኝ🤲😥

  • @tilahunalegn8322
    @tilahunalegn8322 Před rokem +3

    Yet, I am grateful to the almighty God to be among an element of this group.

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Před 2 lety +3

    Kale hiwot yasemaln, dn Yaregal your teaching is very special, I never get bored to listen you, Egziabher yabertah

  • @alekidane7169
    @alekidane7169 Před 2 lety +2

    ኣሜንንን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!

  • @janbodesta-jl7oi
    @janbodesta-jl7oi Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤

  • @etaguteke4857
    @etaguteke4857 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @birukgetu3345
    @birukgetu3345 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před rokem +1

    Kale hiwot yasemaln

  • @henocklema2847
    @henocklema2847 Před 2 lety +1

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን መምህር

  • @user-ln5qv4dv3k
    @user-ln5qv4dv3k Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 8 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይሰጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የእመቤታችን ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን!!

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Před 10 měsíci

    በውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በልባችን ሴለዳ ይጻፉልን የስደተኞች ብርታት ተስፋ ስንቆርጥ ተስፋ የምታለመልሙልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetnegatunure9632
    @genetnegatunure9632 Před rokem +1

    God bless you

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Před rokem

    ቃሎት ያሰማልን።

  • @zerishteshome6965
    @zerishteshome6965 Před rokem +1

    Tebarek wendime

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 9 měsíci

    መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 6 měsíci

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @esubalewasefa6956
    @esubalewasefa6956 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @user-yb6pg2ne7f
    @user-yb6pg2ne7f Před 3 měsíci

    ተባረክ አንተስ

  • @HayelegbrealDinka-uk2ln
    @HayelegbrealDinka-uk2ln Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!
    መሠረታዊና ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተማሩን።

  • @user-hz3di8uc9v
    @user-hz3di8uc9v Před 2 lety +1

  • @user-gf3rd4cb7l
    @user-gf3rd4cb7l Před 8 měsíci

    Amen mamherchn kal hewet yasemaln ❤❤❤

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 Před rokem

    ቃል ህይዉትን ያሠማልን አባታችን

  • @sisman2798
    @sisman2798 Před 5 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @gulilatabebe
    @gulilatabebe Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamassefa7260
    @abrahamassefa7260 Před rokem

    Betam yemibarek ena yemilwete temhiret

  • @yididyaabate77
    @yididyaabate77 Před 5 měsíci +2

    መምህር ተባረኩ
    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ
    እስካሁን ያስተማሩት እስካሁን ስለክርስትና በተረዳሁበት ልክ ከመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ፈቅ ያላለ መሰረቱንም ያለቀቀ ትክክለኛ ወንጌል ነውና ሙሉ በሙሉ ተቀብዬዋለሁ።
    ነገር ግን አንድ ነገር ከኦርቶዶክስ የሚጎድልብኝ እና እንደመፅሀፍ ቅዱስ ይህ መሆን አልነበረበትም የምለው እውነታ አለኝ
    ይኸውም ኦርቶዶክስ አማኟ ስለምን በመንፈስቅዱስ አይሞሉም ስለምን በማይነገር ቋንቋ በውስጣችን ሆኖ የሚቃትተው መንፈስን አልተቀበሉም የሚል ጥያቄ ያድርብኛል🤔
    ሲቀጥል ኦርቶዶክስ በቤቱ ውስጥ ተወልደው ከሚጠመቁት ውጪ እንደዚህ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ መሆኑን እያስተማረች ልጆቿን ስታስተምር ያላመኑ የምትላቸውንም እያስተማረች ደቀመዝሙር ስታደርግ ብዙ ግዜ አናይም
    አሁን ያስተማሩት እምነት ከስራ ጋር ከሚለው ትምህርት ጋር በተያያዘ ያስተማሩት መልካም ሆኖ ሳለ ለመፅደቅ በሚደረግ ተጋድሎ, የገዳማት ጉዞ , በጭለማ ዋሻ በማለፍ የሚገኝ የፅድቅ አይነት እና ተራራ እየቧጠጡ ዳገትን በመግፋት የሚገኝ መዳን , ድንጋይ ሸከማ, እና ሌሎች ልምምደዶችን በቀኖና ስርአቷ ደንግጋ ብታስቀር, በውሀ ብቻ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ ጥምቀትም ብታጠምቅ, አማኞቿን በተለያዩ ስእላቶች ፊት ባታሰግድ, የገድላት አፃፃፎችን መስመር ከለቀቀ የተረት ተረት ታሪኮች አፃፃፍ ብትቆጣጠር , እንዴት መልካም በሆነ ነበር

  • @MNAAAEthio
    @MNAAAEthio Před 9 měsíci

    Great sebeket

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 2 měsíci

    ወደ ሮሜ ሰዎች 3:21
    አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል
    ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22
    እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 Před rokem +1

    Beka yemiasflgew yhe new
    Eysus geta new

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před rokem +2

      Hule yemnamrew eko yihe new gize seto yemisema tefa enji yebetekrstyann tmhrt yemnsema metshafkdus yemnaneb orthodoxoch yihen enawukalen egziyabher yimesgen

    • @user-pd2ce1np6q
      @user-pd2ce1np6q Před 9 měsíci

      Man aydelem aleche

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 2 měsíci

    ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
    ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና
    ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
    ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

  • @tilahunalegn8322
    @tilahunalegn8322 Před rokem +1

    But I always bother when and how this generation learn from Dn Yaregal, Dn Birhanu and their close students? Other wise how do this generation heals/saves?

  • @wegayehunegese
    @wegayehunegese Před rokem

    ይህን ትምህርት ግሩም ነው

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem

    መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው፡ ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ጥሩ ነበር፡

  • @tigistnida5100
    @tigistnida5100 Před 10 měsíci

    ዲያቆን ያረጋል በትምህርቶት በጣም ነው የምመሠጠው.አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይሁዳ ለምንድን ነው የሚወቀሰው ?እግዚአብሔር በፈቃዱ ተሰቅሎ ካዳነን

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 7 měsíci

    ጥያቄ አለኝ ፣ ጥያቄውም በሰውነቱ ኢየሱስ ዛሬ የት ነው ያለው?

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 Před 11 měsíci

    My professor, Dr Yaregal , thank you for your teaching. You are the highest academic in Addis Ababa University and you also teach Bible.

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 8 měsíci

      What the heck he’s crazy he’s not professor 😡

  • @tilahunalegn8322
    @tilahunalegn8322 Před rokem

    If I listen to Dn Yaregal, My arrogance and adultery goes down. My disorder of suspicions declines. Especially before I deny the holy ways.

  • @amanueltekeste7352
    @amanueltekeste7352 Před rokem

    dinq tmhrt

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 Před 4 měsíci

    ቅሥና ዲቁና ሥራ ከሆነ እኮ ይኸው 100 አመታት አለፈ

  • @nekirkin2844
    @nekirkin2844 Před 2 lety +2

    ዛሬ ልደታዬ ነች፡ ፡ የልደታ ለማርያም መዝሙራትን እነሆ ተጋበዙልኝ፡፡ czcams.com/video/4qqdHrkzTIk/video.html

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 Před 2 lety

    ኑ አረ ኑ
    እስትንፋሻችን ሳይቀዘቅዝ ለምጋናዋ እንፍጠን!
    czcams.com/video/52VURr7YfFE/video.html

  • @lomilemi4818
    @lomilemi4818 Před rokem

    ማቴዎስ 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል።
    ³ ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ።
    ⁴ ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።
    ⁵ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥
    ⁶ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥
    ⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
    ⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
    ⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።
    ¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
    ¹¹ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።
    ¹² ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።
    ¹³ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
    ¹⁴ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ፥ ወዮላችሁ፤ ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ።
    ¹⁵ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ።
    ¹⁶ እናንተ፦ ማንም በቤተ መቅደስ የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በቤተ መቅደስ ወርቅ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል የምትሉ፥ ዕውሮች መሪዎች፥ ወዮላችሁ።

    ²³ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።
    ²⁴ እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ።
    ²⁵ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።
    ²⁶ አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።
    ²⁷ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ።
    ²⁸ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።
    ²⁹ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ የጻድቃንንም መቃብር ስለምታስጌጡና፦

    ³³ እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?
    የዛሬዎቹ ፈረሳዊያንና ሸዱቃውያ ምን ይሆናል? ደንቆሮቹ ተከታዮችስ?

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 Před 7 měsíci

    ኢየሱስ የሚለውን ስም መጥራት ተከለከለ እንዴ መምህር?? አንዴም ሲጠሩት አልሰማሁዎትም

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን