እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 11. 2023
  • እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis Nekatibeb Kefyalew 2016/2023
    • እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባ...
    መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (CZcams CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
    በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
    የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Komentáře • 14

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks Před 3 měsíci +1

    ቃለ በሕይዎት ያሰማልን

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን የምስጢሩሁ ሉባለቤ ት እርሱ እየጨመረ ለዎሕወትዎንበሙሉበ ፍቅሩ እስከ ዘለዓ ለም ይቀጥ ልልዎመ ምህራችን❤❤❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @amareweynishet3885
    @amareweynishet3885 Před měsícem +1

    Egzebher hoyi libunayni abralign lezehi kibri abkagn

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 Před 4 měsíci +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን። የምስጢሩ ሁሉ ባለቤት እርሱ እየጨመረለዎ ሕወትዎን በሙሉ በፍቅሩ እስከዘለዓለም ይቀጥልልዎ መምህራችን።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 2 měsíci +1

    መባርክ ከላይ ነው ተዋህዶ ሚስጥር ናት❤❤

  • @metadelgebeye9146
    @metadelgebeye9146 Před 8 měsíci +2

    ስጠብቀዉ የነበረዉ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤

  • @TigistiitigistiTigistitigisti
    @TigistiitigistiTigistitigisti Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለህወት ያስማልን

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 8 měsíci +1

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sene5023
    @sene5023 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር!!!

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 8 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 3 měsíci +1

    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዉነት መምህራችን❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @josephrich9064
    @josephrich9064 Před měsícem +1

    እባካችሁ መዝሙርና ስብከተ አትቀላቅሉ::
    ከሗላ ያለው ዋሽንት ቢቀርስ?
    መዝሙርን በመዝሙር ጊዜ ስብከትን በስብከት ጊዜ አድርጉ