💥👉በቅዳሴ ጊዜ ስህተት ናቸው እንዳታደርጉ ይሄን ሳትሰሙ ቅዳሴ እንዳትሳተፉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2024
  • #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize tube / @gizetube28
    #gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
    #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...
  • Zábava

Komentáře • 472

  • @tersite858
    @tersite858 Před 4 měsíci +179

    በአንተ አንደበት ከልጅነቴ ጁምሮ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ፣ ስርዓተ ስለተማርኩኝ ዛሬም ደስ ይለኛል!

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 4 měsíci +10

      ፈጣሪ ያክብረው ብዙ ነገር ያስተምራል

    • @user-wz3ke4ib6c
      @user-wz3ke4ib6c Před 4 měsíci +6

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም

    • @TsionManyazewal
      @TsionManyazewal Před 4 měsíci

      Pte55rt5ge5t4s55t45dtte5tged54rtdr5r5rtr5tefsrftt4tftdtddgrts5gttrgrsrgstgeerttrf5f5eetfs4rttf3😮 30:19 444

    • @tigistabrha3967
      @tigistabrha3967 Před 4 měsíci +1

      Exactly በነሱ ባሰ

    • @hbtomatsebeha1751
      @hbtomatsebeha1751 Před 4 měsíci

      0​@@user-wz3ke4ib6c

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 Před 4 měsíci +27

    መምህሬ ብታስተምር ብታስተምር ሁሌም የማትጠገብ ውድ አባት ነህ ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci +100

    አቤቱ አምላኬ ባለማወቅ እና አውቄ በድፍርት የስራሁትን ሀጥያት ይቅር በለኝ😰😰😰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    መምህር እናመስግናለን

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w Před 4 měsíci +42

    😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታየ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ ቤትህ ጥራኝ ትዛዝህን ልጠብቅ እኔስ ሀፃያቴ ብዛቱ😭😭😭😭😭

    • @TigistHabetamu
      @TigistHabetamu Před 4 měsíci +1

      አይዞን እግዚአብሔር አምላካችን ሀጢያትንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም አይዞን

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 Před 4 měsíci +1

      Hateytgnochn leyaden kerstos Eysus wede alem meta .......🎉

  • @marryajman1377
    @marryajman1377 Před 4 měsíci +13

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እኔ ሀፃተኛ ነኝ እስካሁን ድረስ ስሜየ ኦርቶዶክስ ስራየ ፈርሳዊያን ነበርኩ 😢😢 አቤተ ፈጣሪየ ወደቤትህ መልሰኝ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ሀፃቴኛ ባርያህን ይቅር በለኝ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x Před 4 měsíci +35

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በእውነት የሠማሁትን ለመተግበር የመዲሀኒያለም መልካም ፈቃዲ ይሁንልኝ

  • @swoubshet982
    @swoubshet982 Před 4 měsíci +45

    ይህ ትምህርት ጥሩ ነው።
    ካህናትኔ ዳቆናት መቅደስ ውስጥ ስልክ መነጋገር ለምእመናን ጥሩ አርአያ አይሆንም

  • @user-qc8kp5ld4q
    @user-qc8kp5ld4q Před 3 měsíci +5

    ይህ ትምህርት በሁሉም ቤተክርስቲያን በመምህራን ትምህረት ቢሰጥ ለምዕመናን ያስፈልጋል በጣም።

  • @user-op1zr8tz7s
    @user-op1zr8tz7s Před 4 měsíci +53

    ይህ ትምህርት በተለይ ውጪ ሀገር ለሚገኙት አብያተ ቤተክርስቲያናት እና ምእመናን ይመለከታል!

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 Před 4 měsíci +11

      ምን ውጭ አገር ትላለህ የውጭዎቹስ የሚአስተምር ጠፍቶ ብዙ ቤተክርስቲያን ስለሌለ አብዛኛው ውጭ ያሉ ክርስቲያኖች ከህፃንነታቸው ጀምሮ በቤተክርስቲያን ስላላደጉ ቢሳሳቱ ምንም አይመስልም እዚህ እትዮጵያ እጅግ የከፋ እና የወረደ አሳፋሬ ደረጃ ደርሰን የለ እንዴ
      የራሳችን ግንድ ጥፋት ደብቀን የሰዎችን ጉድፍ አናውጣ

    • @user-op1zr8tz7s
      @user-op1zr8tz7s Před 4 měsíci +5

      ​@@solomontakele7953 ውጭ አገር ሲባል እኮ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ባብዛኛው ማለት ይቻላል ከሀገር ቤት የመጡ ናቸው ስለዚህ ለምዕመናኑ ማስተማር ሲገባቸው እራሳቸው የቤተክርስቲያን ስራአት ሲጥሱ ይታያሉ ፡፡

    • @lilinafkote2267
      @lilinafkote2267 Před 4 měsíci +3

      Lehulachinem new yemihonew

    • @user-nf5dl8hg4c
      @user-nf5dl8hg4c Před 4 měsíci +4

      ከኔ ጀምሮ እድዚህ ያለውን ምርህ ያስፍልገናል

    • @Calebhailu
      @Calebhailu Před 4 měsíci +2

      ለሁሉም ነዉ የሚያሰፈልገዉ

  • @1momona
    @1momona Před 4 měsíci +7

    እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽 ትክክል ካሉት ውስጥ አንድም የሚጣል የለውም እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን አሜን 🙏🏽

  • @beliye1227.
    @beliye1227. Před 4 měsíci +10

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን 🙏🙏🙏

  • @kokab597
    @kokab597 Před 4 měsíci +23

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 4 měsíci +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በማውቅም ባለማወቅም የሰራሁትን ሀጥያት ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭 አባቴ ሆይ የሰማነውን በልባችን ጻፍልን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልንን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewayeatalaye486
    @shewayeatalaye486 Před 4 měsíci +23

    መምህር አዳማ ለሰራ በነበርኩበት ጊዜ ሰአት እንኳን እንዳያልፈኝ የመምህራችን ትምህርት ለመከታተል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን❤❤❤

  • @Milisa11
    @Milisa11 Před 4 měsíci +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Před 4 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው መቼም ይሄን ሰምተን የማንለወጥ የማናስተካክለው ነገር የለም ብዬ አምናለው በተለይ ከሀገር ወተን ላለነው በልምድ ለምንመላለሰው ህይወት የሆነ ቃልን ነው የተማርነው እድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z Před 4 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የዱሮ ነገር እየተሸረሸረነው ወደፊት የሚያስፈራነው ያልገባን ነገር ስላለ ነው እንጂ አልመለስ ስላልን የሀጥያታችንን ዋጋ እየከፈልን እኮ ነው ሴቶቻችን ሱሪ እያደረጉ እያደረጉ መምጣት ጀምረዋል መናናቅ እየመጣ ነው ስንናገራቸው ደግሞ ተዋቸው እንዳይሸሹ የሚባል ነገር መቷል እየባካችሁ አስተምሩልን በደንብ

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 Před 3 měsíci +2

    መምህር የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ ተምሬበታለሁ ብዙ ያላወኩትን አውቄበታለው እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 Před 4 měsíci +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ለቤቱ አድስ ነኝ በዉነት እፁብ እፁብ ድንቅ የሆነ ስብከት ነዉ በዉነት አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እንደ እረስወ ያሉትን ያብዛልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 4 měsíci +11

    ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ ልባችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉🙏🏽❤🙏🏽

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv Před 4 měsíci +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን , ተስፋመንግስተሰማየት ያዉርስልን , እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፆናልን , እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @enteente3714
    @enteente3714 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን ቀለህወት ያሰማልን ከልጅት እስከዛሬ የሚያስተምሩን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Před 3 měsíci +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ የሚደንቅ ትምህርት ነው በልባችን ጽላት ይጻፍልን

  • @user-to3wu9fn2m
    @user-to3wu9fn2m Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናቸዉን ይባርክልን አሜን አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር ሆይ 🤲🤲🤲ሀፆቴ ከምድርአሸዋ በዝቶብኛልና ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @yisalemwendyifraw7407
    @yisalemwendyifraw7407 Před 4 měsíci +5

    በእውነት ቃለ ህውት ያስማልን እድሜና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 měsíci +1

    ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ልክ ኖት መምህር የአእግዚአብሔር ፍቃድ ካሌለ ምነም አይሆንም እኔ በኔ ፈቃድ ብዙ መሰናክል ገጥሞኛል ። ልቦናችንን ያብራልን የህሊና ዝግጅት በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-jk2cw4nn8f
    @user-jk2cw4nn8f Před 4 měsíci +7

    ኡነት እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛሎ ይቅርታ ላማርኛየ

  • @tigistmeshesha7363
    @tigistmeshesha7363 Před 4 měsíci +12

    እናመሰግናለን. ብዙ የማናውቃቸውን ነገር. አሳወቁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 Před 4 měsíci +3

    እውነትን እና ትክክለኛው መመሪያ አስረግጠኽ ስለምታስምር በቃልየማይመራ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል በድን ነው አንተ ግን እረጅም እድሜ ሰፊው የአገልግሎት ዘመን ያድልልን

  • @user-on1dz9ff4q
    @user-on1dz9ff4q Před 4 měsíci +21

    ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም ያገልግሎት ዘመን እና እድሜ ይስጥልን።

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 Před 4 měsíci

      እናመስግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 4 měsíci +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ፈጣሪ

  • @user-on1dz9ff4q
    @user-on1dz9ff4q Před 4 měsíci +8

    ድንቅ ትምህርት፣ ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን እና እድሜ ይስጥልን።

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ህወሓት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣበቅልን

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před 2 měsíci +1

    😢😢😢😢አቤቱ ማረኝ በማወቅም ባለማውቅም የሰራሁትን ሀጥያቴን ይቅር በለኝ ጌታሆይ😢😢 መምህር።ከልብ እናመሰግናለን እዴው የነፍስ አድን ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 4 měsíci +6

    ቃል ህይወት ያስማልን እውነት እኔ ከብዙ በጥቂቱ ከመምህራችን ተምራለሁ ፈጣሪ ክብሩን ይስጥልን

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Před 4 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @tkabate9021
    @tkabate9021 Před 4 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የንፅህና አጠባበቁ ጉዳይ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው በዚህ ነገር ጉዳይ ሌሎች መምህራንም አበክረው ህዝቡንም ሆነ ካህናቶችን ማስተማር አለባቸው የጠነባ ካልሲ አርጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ አይገባም ገላን ሳይታጠቡ ቢያንስ በዋዜማው መግባት ጥርስን ሳይፍቁ ቤተክርስቲያን መግባት በጣም ነውር ነው:: በዚህ ነገር ሙስሊሞቹ ሳይበልጡን አይቀሩም እላለሁ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 4 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před 4 měsíci +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ የማናውቀውን ነገር አሳወከን አናመሰግናለን

  • @user-oc9ws1jx9q
    @user-oc9ws1jx9q Před 4 měsíci +2

    ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ልቦና ይስጠን 😢😢😢

  • @mtt733
    @mtt733 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በጣም ጠቃሚና ሁሌም ልንሰማቸው የሚገቡ ተግሳፅ ነው

  • @user-vi6oq6bo1m
    @user-vi6oq6bo1m Před 4 měsíci +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ይባርክልን እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 4 měsíci +2

    በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ በእዉነት ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን እኛንም ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 4 měsíci +2

    ቃላት የለኝም መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ቤተክርስቲያን ያለ ንፅህና መግባት ከፍተኛ ችግር ነው አምላክ ይቅር በለን ጥሩ ትምህርት የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ።🙏

  • @zelalemtaye9211
    @zelalemtaye9211 Před 4 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ስረአተ ቅዳሴ ትምህርት ላይ የኛ አባት ፀጋውን ያብዛልን ለአባ አባታችን መጋቢ ብሉይ አባ ሀይለ ሚካኤል በደንብ ተንትነው አስተምረውናል ይሄን ስርአት ቅዳሴ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ አለበት እርሶም መምህር በደንብ ተንትነው ስላስተማሩን ፀጋውን ያብዛሎት

    • @aynalemchernet3437
      @aynalemchernet3437 Před 4 měsíci

      በመጋቤ ብሉይ በአባ ኃይለሚካኤል የቅዳሴ ትምህርት ከተማሩት አንዷ ነኝ እድሜያቸውን ያርዝምልን የመምህር ትምህርቱ እጅግ ግሩም ነው እኛም ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን

  • @user-th7vp9ys9y
    @user-th7vp9ys9y Před 4 měsíci +3

    🙇👏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏❤አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙇👏😢 ማስተዋሉን ይስጠን 👏😢

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru Před 4 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 4 měsíci +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናትን ይባርክ ❤❤❤ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @munamulu4998
    @munamulu4998 Před 4 měsíci +2

    ሰለማይ ነገር ሲጦታዉ እግዚአብሔር እመስግን መምህራችን ቃለ ሕዉትን ያሰማልን ዕዲሜ ከጤና ያዲሎት

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 3 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @weleteslase
    @weleteslase Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy Před 4 měsíci +2

    አሜን አባታች ቃለሂወት ያሠማልን የሠማነውን በስመ ልቦና ያሣድርል አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 4 měsíci +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልንአሜን 🤲እዉነት ነዉእግዚአብሔር ይመስገንአሜን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 4 měsíci +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏

  • @mouk3317
    @mouk3317 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥ መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሠማለን❤❤❤

  • @user-gq9iw3yz9h
    @user-gq9iw3yz9h Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ይቅር በለን አያወቅን በድፍሰት ሳናውቅ በስህት

  • @user-yp9gs7tf8k
    @user-yp9gs7tf8k Před 4 měsíci +2

    አሜን (3)ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mule83705
    @mule83705 Před 4 měsíci +2

    አሜን መምህርችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @destadaba3524
    @destadaba3524 Před 4 měsíci +5

    Amen Amen Amen kelehiwot yasemaln me mrachin rejim edmeanae ystiln mastewalin yisten beteley lenea😭😭😭

  • @user-oi8qr5vv7l
    @user-oi8qr5vv7l Před 3 měsíci +1

    እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 አንደበታቸው እንዴት ጣፍጭ ነው

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk Před 4 měsíci +3

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ተባረክ ❤

  • @user-wt6zj8od6d
    @user-wt6zj8od6d Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት አግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን እና እድሜ ይሰጥልን ወንዴማ ልዚልለላልም

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos Před měsícem

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ምንም የማዉቀዉ ነገር እደለለይ አንተ ታዉቀዉ አለህ ዛሬም ከሰደቴም በሰላም መልሰህኝ የአንተን መንገድ ይዘ ም እሆድ ዘነድ አድለኝ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 4 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @user-lm9dp7wc2o
    @user-lm9dp7wc2o Před 4 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 Před 4 měsíci +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 መምህራችን።

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 4 měsíci +4

    ቃልሕይወትን ያሰማልን አሜን ደሰየሚል ትምህርት ነው

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 Před 4 měsíci +3

    አሜን !ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 3 měsíci +1

    ትክክለኛ ተግሳፅ ነዉ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @KafayiTashoma-tr8mm
    @KafayiTashoma-tr8mm Před 4 měsíci +2

    አቤቱ፣አምለኬ፣ባለማወቀ፣እና፣አውዌ፣በድፍርት፣የሰራሁትን፣ለጥያትይቅር፣በለኝ😢😢😢

  • @user-md1kw4rs7p
    @user-md1kw4rs7p Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራች❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 4 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 Před 4 měsíci +2

    ልካችንን ነው ስብከቱ(ቃለ )እግዚአብሔሩ ....ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏❤️

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን

  • @Abrhet-vc9ql
    @Abrhet-vc9ql Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀል ህይወት ይስማልን❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን ባሁንት ባትክክል ሜምራቺን

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před 4 měsíci +3

    አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 Před 4 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንን

  • @user-uy4lq8qi5x
    @user-uy4lq8qi5x Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @lwambeyene1293
    @lwambeyene1293 Před 4 měsíci

    Amen 🙏Qale hiwet yesemalin abat chin yeagelglot zemn ybarikulini 🙏🙏

  • @user-hz4lu3qs1s
    @user-hz4lu3qs1s Před 4 měsíci +1

    መ/ር በጣም እናመሰግናለን ።እውቀትቱን እና እድሜሕን ያብዛልን

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Před 4 měsíci +1

    አሜን❤ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-of4of6yw6x
    @user-of4of6yw6x Před 4 měsíci +1

    ትክክል በእውነት ቃልህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @TemesgenDemelash-os7tv
    @TemesgenDemelash-os7tv Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ስናውቅ በድፍረት ሳናውቅ በስተት የሰራነውን ሀፂያት ይቅር በለን

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 Před 4 měsíci

    ድንቅ ትምርት በእውነት ፀጋው ያብዛልክ ውድ መምህር በጣም ወሣኛ ትምርት ነው በእውነት እተን የሠጠን አምላክይመሥገን❤❤❤❤

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 4 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏

  • @almodafli2703
    @almodafli2703 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen kalht yasemalen Enyam yesemanewn belbonachen yasederben Amen🤲🤲🤲

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FaisAl-gz2py
    @FaisAl-gz2py Před 3 měsíci

    አሜን ቃለሂወት ያስለማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @marryeyasu7941
    @marryeyasu7941 Před 4 měsíci

    ኡነት ነው መምህር እግዚአብሔር መሰተዋሉን ይሰጠን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před 4 měsíci +1

    Kale hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen

  • @almaztewolde4142
    @almaztewolde4142 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 4 měsíci +1

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💕🙏💕