🛑 በአረብ ኤርፓርት የገብርኤል ፅላት ምን ፈጠረ! ወደ እሳትነት ተለወጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 292

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y Před měsícem +46

    ለኔ ቅዱስ ገብርኤል ከቃላት በላይ ነው እኔ የሚኖረው በስቅለትና በጣም ነበር ሐኪሞቹ ተስፋ አስቆረጠው ተው ሃገር ግቢ ያሉኝ እኔም የቅዱስ ገብርኤልን ፀበል ጠጣሁ ከዛ ተመልሼ ወደ ቤቴልኩኝ ሐኪሞቹን መርምሮኝ አሁን ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በኋላ እየሰራሁኝ ነው ለኔ ደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችሁም ይድረስ አማላጅነቱም ጥበቃውም አይለየን ማርያም ቃላት የለኝም ስለ ቅዱስ ገብርኤል ለዘላለሙ የቅዱሳን መላእክት አማላጅነት ጥበቃቸው አይለየን ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንም እንደዚህ እያዘጋጀ ወደኛ ስለምታመጣ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +26

    ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ምሻት ነግሬዉ ፈዕሞልኛል ክብር ምስጋና ይግባዉ❤❤❤

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui Před měsícem +19

    የራማዉ ልኡል ገብርኤል የራማዉ ልኡል ገብርኤል ተመላለስ መሀላችን ስምህ ጠርተን ና ስንል😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤ ዕልልልልልልልልልልልልልል🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍😍😍😍

  • @tariqtemesgn1669
    @tariqtemesgn1669 Před měsícem +25

    ቅዱስ ገብርኤል ብዙ ነገር አድርጓልኛ ምጥ ሳምንት ቆየብኝ የቅዱስ ወራዊ በዓል ነበር ከዛ አልቅሼ ለመንኩት ዶ/ር አስፈራርተውኝ ነበር ግን በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት በመዳንያለም ምህረት ምንም ሳይነኩኝ በሰላም ተገላገልኩ

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +14

    ቅዱስ ገብርኤል በተጨነኩበት ሰአት ጭንቀቴን ሰምቶ ተረቶኛልና ውለታውን በምንም ልመልስለት አልችልም

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 Před měsícem +4

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ስነግረው ሣማክረው በፋጥነት የሚረዳኝ የሚያበረታኝ አባቴ ነው

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አብሳሪው መላክ ለሃገራችን ድረስላት የኔአባት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Miheret-bh5cu
      @Miheret-bh5cu Před měsícem

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +8

    ቅዱስ ገብሪኤል❤ኣባቴ❤ሁሉ❤ግዜ❤ጠባቂ❤ነዉ❤❤❤የእግዚኣብሔር❤❤መልኣክ❤ቅዱስ❤ገብሪኤል❤❤❤

  • @user-ux1yh6wy8d
    @user-ux1yh6wy8d Před měsícem +2

    መላእኩቅዱስገብረኤልአባቴየጭንቄደራሽ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před měsícem +5

    የራመው ልኡል ቅዱስገብሬል የኔፈጥኖደራሽ ❤❤❤❤❤❤❤በቅዱስገብሬል የተደረገልኝ ታምር በጣም እጅግ ብዙ ነው ሲጨቀኝ ሲጠበኝ ስሙንስጠረው ፈጥኖይደርስልኛል ዙሬውንገደል ጨለማ ሁኖብኝየነበረው ስሙንስጠረው ብረሀንይሆንልኛል ያሰረጨነቀኝሁሉ ይቀለኛል❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt4ky1pt2e
    @user-bt4ky1pt2e Před měsícem +8

    መለአኩ ገብርኤል ሰሚ እኮነዉ በሐምሌ ንግስ ላይ ከኪራይ ቤት ሐሳብ አዉጥተህ አምላክ የራሴን እንዲሰጠኝ ንገርልኝ አልኩት በአመቱ የራሴን ሰርቼ ገባሁ:: አመስግኑልኝ

    • @user-ei1hc9zj6p
      @user-ei1hc9zj6p Před měsícem

      እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 Před měsícem +7

    ለኔ ቅዱስ ገብረኤል ያደረገልኝ ነገር ሙሉጤናየን መለሰልኝ ሂወቴን ቀየረው
    6

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr Před měsícem +1

    ለእኔ ቅዱስ ገብርኤል ያላደረገልኝ ነገር የለም ሁሌም የልቤን መሻት እንደሞላልኝ ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይሙላልን ክብር ምስጋና ለገብርኤል❤❤❤

  • @BetlhemSentayue-w7g
    @BetlhemSentayue-w7g Před měsícem +21

    ለኔ ቅዱስ ገብረኤል ያደረገልኝ ነገር ሙሉጤናየን መለሰልኝ ሂወቴን ቀየረው

    • @messsimesssi2869
      @messsimesssi2869 Před měsícem +1

      ለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ 😢

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před měsícem +6

    ቃለ ይህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 Před měsícem +7

    ገብርኤል.ለእኔ.ብዙነገር.አድርጎልኛልልልሌ

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 Před měsícem +7

    ልብ ይስጣት እህታችን ማሃተባችንን ለማጥበቅ ይህያክል መማል የለባትም በእውንት ለሁላችንም ልባችንን ያብራልን

  • @user-rs3nz9py5d
    @user-rs3nz9py5d Před měsícem +3

    የኔ ውድ አባት ቅዱስ ገብርኤል በእግዚአብሄር ፊት ስለኛ የሚቆመው ለኔ ያደረገልኝ እፅብ ድንቅ ነው ቃላት የለኝም በሰፊው ለመመስከረ ያብቃኝ የሱ ያደረገኝ እሱን የሰጠን ይክበር ይመስገን ❤❤❤

    • @user-dd7jm4pt2p
      @user-dd7jm4pt2p Před měsícem

      “ግንዱን፦ አንተ አባቴ ነህ፤ ድንጋዩንም፦ አንተ ወለድኸኝ ይላሉ ፊታቸውንም ሳይሆን ጀርባቸውን ሰጡኝ፥ በመከራቸው ጊዜ ግን፦ ተነሥተህ አድነን ይላሉ።”
      - ኤርምያስ 2፥27 yehen yalew Egzyabher new
      meleak endet new abat yemihonew?
      “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”
      - ሆሴዕ 4፥6
      “ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።”
      - ሮሜ 10፥8

    • @user-ei1hc9zj6p
      @user-ei1hc9zj6p Před měsícem

      ❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤👏👏👏

    • @user-rs3nz9py5d
      @user-rs3nz9py5d Před měsícem

      @@user-dd7jm4pt2p የስጋ አባትህን እንኳ አባት ትለዋለህ መልአክ ያክል አባት ማግኘት መታደል ለኔ ነው አንተን /አንቺን አይመለከትም ስትፈልገው ይፈልግሃል

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ልዑል ገብርኤል አባቴ ከሞት ያተረፍከኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +4

    4/2 መልሻለሁ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄዎቹ በጣም ደስ ይላሉ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před měsícem +4

    እጀግበጣደሰአለኝየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ በመሆኔ😍😍😍

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před měsícem +2

    Egziabher yimesgen ! Kidus Gebreal tamirun sertual!❤❤❤

    • @ckh8256
      @ckh8256 Před měsícem

      አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁለት ጥያቄ መልሻለሁ

    • @user-dd7jm4pt2p
      @user-dd7jm4pt2p Před měsícem

      yemen teamer? ye kalkidanu tabot kehone melaku G men yeseral? lebona yestachu...

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Před měsícem +1

    ቅዱስ ገብርኤል ያለእናት ያሳደከኝ መለአክ❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +3

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem +3

    4ቱንምመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před měsícem +1

    ቅዱስ ገብርኤል ለኔ በጣም ረዳቴ ነው በሁሉም ነገር ምስጋና ይድረሰው ❤

  • @user-pt2rv9vg3l
    @user-pt2rv9vg3l Před měsícem +1

    ገብርኤል ተአምሩ ብዙ ነው ለኔማ እንባ ጠራጊዬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +9

    ቅዱስ ገብርኤል ለኔ አባቴ ነው ከአባትም በላይ ነው ብቻ በህይወቴ ያረገልኝ በጣም ብዙ ነው ይህ ነው ብዬ ለገልፀው አልችልም

  • @WondmagegnchrotawBe
    @WondmagegnchrotawBe Před 10 dny

    በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልኝ አባቴ

  • @yohannesali2761
    @yohannesali2761 Před měsícem +5

    እባክዎን በስመ አብ ብለው በእግዚአብሔር ሥም ይጀምሩ።

  • @user-vq7xu6ty5r
    @user-vq7xu6ty5r Před měsícem +1

    የኔ ጊታ ቅዱሥ ገብሬል የልቤን መሻት አይቶ የተሣልኩትን ሁሉ የለመንኩትን አሣክቶልኛን እናቴ በብዙ ግዜ ታማብኝ ነበር ግን አሁን እግዛብሔር ይመሥገን ፈፀመልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏የቅዱስ ገብኤል በረከቱ ይድረሰኝ🙏

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde Před 12 dny

    ቁዱስ ገብረኤል ኣባቴ ሁሌም ጠብቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! እጅግጠቃሚ ነው ጥያቄና መልሶ ትምህርት እያገኘሁበት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ብርታቱ ን ይሰጥህ!!!!

  • @user-vr9uj5qs1c
    @user-vr9uj5qs1c Před 20 dny

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን የእውነት ከልብ አለሙ ሁሉ የተቸገረበት ሰሀትለይ ነን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg Před měsícem +2

    ቅዱስ ገብርኤል የዉድ አባት ወድልጂ ምልጃወ አግቻለሁ በቅርቡ በጣም አሞኚ ከጂቡቲ ወደድሬደዊ መጣሁ ከህክምና በፊት ቁሊቢ ገብርኤል ሄድኩ ደጁን ተሳልሜ ፀበል ይዤ ሄድኩ ድሬደዊ ማለት ነዉ ህከምናም ሄድኩ ሰት ብር አዉጥቼ ምርመራ አደረኩ ምንም በሸታ የሜባል የለም የነ አባ ያረገል ብዙ ነዉ ይህበጣም ትንሹ ነወ እሰኪ አመስግኑ ???

    • @user-ei1hc9zj6p
      @user-ei1hc9zj6p Před měsícem

      እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před měsícem +1

    ❤❤❤qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤,

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 Před měsícem +2

    ተባረክ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ አሜን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před měsícem

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před měsícem

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹👍🌹👍🌹

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 Před 28 dny

    ክብር ምስጋና ለአምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለመድሀኒአለም

  • @EndaleAbere
    @EndaleAbere Před 5 dny

    ቅዱስገብረኤ❤አባቴ❤ሁልጊዜጠባቄነዉ❤❤

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Před měsícem +1

    Aemennnnnnn yekiuds gebrael xelotna bereket yiderbin🙏🛐🙏🛐🙌🙌🙌🛐🙏🛐🙏🛐❤️🌹❤️🌹👏👏👏👏👑👑👑👑👑

  • @user-xx5yw6mu5e
    @user-xx5yw6mu5e Před 12 dny

    ቃሊህዎትያሰማሊኒአመንአመንአመን❤❤❤❤

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před měsícem +3

    ሰላም፣ ስለማተብ የተናገረችው ፍጹም ስህተት ነው። ማተቧ ካረጀ ልቀይረው ቆረጥኩት ወይም ቀጥሼ በአዲስ ክር ቀየርኩት ማለት ስትችል እሷም በጥሳ ከሃምሳ በላይ አስበጠስኩ በማለት ተመልካችን ለመሳብ የቸጠቀመችበት መንገድ ፍጹም አሳፋሪና ስህተት ነው። ከስህተቷ ተምራ ብታስተካክል መልካም ነው።

  • @user-ht3wz8fy8l
    @user-ht3wz8fy8l Před měsícem +1

    አበሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እኔን ከሞት አድኖኛል

  • @mikiyasendale6546
    @mikiyasendale6546 Před měsícem

    አባቃለሂህወትያሳማልን

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI Před měsícem

    Liqe melaku kidus gebireli tibeqawu
    Kesudari bereha kebizu negeri Awutoghali❤❤❤

  • @user-nb9tk2ww3o
    @user-nb9tk2ww3o Před 16 dny

    Weyine Setiche Alawukim Bewuneet Kalehiwet Yasemalin

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před měsícem +1

    Kale hiyoten yasemln ❤❤❤❤❤4/3❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem +2

    ቅዱሰ ገብርኤል.አባቴ ሁሉ ግዜ ጠባቄነው

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před měsícem +1

    ርግጥ ነው ልብ እንዲሰጥህ እንፀልያለን ብሎ ማለፍ ብንሞክር ሁሉ የተዋህዶ ልጆች የተመሣደቁ የመሰለው ሁሉ ይመለሳልና እናስብበት።❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን 🌷🌷🌷

  • @geneteshetu-iz1lm
    @geneteshetu-iz1lm Před měsícem +1

    እኔ ቅዱሰ ገብርኤል አይኔን አብርቶልኛል ክብር ለሱ ይሁን እሱብቻ አይደለም ሀይለኛ የሆነ የጨጓራ ህመም ነበረብኝ እሱነው ያዳነኝ

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @MikiHaftu
    @MikiHaftu Před 11 dny

    ቅዱስገብርኤል ኣባቴ ጠብቀኝ

  • @user-kd3xv3yl7k
    @user-kd3xv3yl7k Před 25 dny

    እግዚአብሔረሰ ይመሥገን/ 4/

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před měsícem

    ማህተቤን ልበጥስ ነዉ ስትል አንገትሽ ይበጠስ እያልኩ ስራገም ወዲያዉ ቀየረችዉ ሆ አናዳኝ ነበር ፈጣሪ ሆይ ታጋሽ አርገኝ
    የኔ ቅዱስ ገብርኤል ሀያሉ መልአክ ተመስገን የኔ ፈጥኖ ደሬሹ የዘብሩ ጌታ ሁሌም ክበርልኝ አባቴ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ ስምህ ይመስገን አብሳሪዉ መላክ ታምርህን ቀጥል🤲🤲

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před měsícem

    አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን

  • @HayatGenet-s8c
    @HayatGenet-s8c Před měsícem

    ቃለ ይህወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ayelech-zf2qu
    @Ayelech-zf2qu Před měsícem

    ቃለሕወትን የልን

  • @Salam-ke5sv
    @Salam-ke5sv Před měsícem +1

    አንሰጥም ምክንያቱም ጥቅሙንና ጉዳቱን ስለማናውቅ ብናውቅም ስስታም ስለሆንን በረከታችንን ስንነጠቅ

  • @user-ei1hc9zj6p
    @user-ei1hc9zj6p Před měsícem

    የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የህይወቴ መሪ ዋስ ጠበቃዬ ለኔስ ልዩ ነህ አባቴ ክብርና ምስጋና እስከዘለዓለም ላንተ ይሁን🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @user-tq7xd4hp7f
    @user-tq7xd4hp7f Před měsícem +4

    .በተዋህዶ ውስጥ መኖር መመረጥ ነው

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y Před měsícem +1

    በእውነት ቃሎትን ህይወትን ያሰማልን 4/3❤

  • @birqeekabadaa543
    @birqeekabadaa543 Před měsícem

    amenamen❤❤❤❤

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru9984 Před měsícem +1

    ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ እሳት ብትለወጥ የኔ አባቴ ገብርኤል አገሪታን የሚያምሱትን ብትፈጅልን

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 Před měsícem +2

    ሊቀ፡ መልአክ፡ ቅዱስ፡ ገብርኤል፡ ስሙን፡ ጠርቸ፡ አልጠግብም። የልጅነቴ፡ ከጥቱ፡ ዛሬም፡ በምሽቱ፡ አልተለየኝም። ቅዱስ፡ ገብርኤል፡ አብሰራ፡ ለድንግል፡ ማርያም። ቅዱስ፡ ገብርኤል፡ሰላም፡ ለከ፡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😃

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před měsícem

    Kidus gebirel abati kekifu hulu yisewuren❤❤❤❤

  • @WeynshetBirhanu
    @WeynshetBirhanu Před měsícem

    Kalehiwot yasemalin 3/4

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před měsícem

    Lane mihretin yelakeligni lenantem yidresilachu ke hatiyat beker ye libachun meshat yimulalachu ❤❤❤

  • @SelamWondye
    @SelamWondye Před měsícem +3

    ቤተክርስቲያን ያስናቋት ኢትዩቦች እና ቲክቶከሮች ናቸው የቤተክርስቲያን አባቶች ደካማ ግን በውስጥ እንደመምከር በአደባባይ ይወጡታል ስለዚህ እኛ ነን ያስናቅናት

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 Před měsícem

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Gabriel.eii abate ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asefuusefuu2592
    @asefuusefuu2592 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን (3)ከጥያቄ ከ4//3ሶስት እናመሰግናለን 👏👏👏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾

  • @user-tv6nv9mu1i
    @user-tv6nv9mu1i Před měsícem +1

    Yeramaw absari kidus gebrieal min yisanewal teamiru yemayalikibet yikiber yimesigen

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před měsícem +1

    እኛተዋህዶዎችበእግዚአብሄርየምንመካን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniboy1001
    @daniboy1001 Před měsícem

    Kdus gebrel ykber ymesgen hule tebakiye kekfu yemitebkegni tebakiye new❤❤❤

  • @eyobdaniel5709
    @eyobdaniel5709 Před 10 dny

    ❤tnagire yemalcherisew tamir 🙏 nw

  • @bezaalemyehu
    @bezaalemyehu Před měsícem

    3 AMEEN AMEEN AMEEN

  • @user-bk7xz1uy1d
    @user-bk7xz1uy1d Před měsícem

    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před měsícem +1

    እንዴት ነህ? ጭራሽ ከመናፍቃን ጊዚያች
    ንን ማባከን የለብንም የአንተን ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያለው አቀራረብህ ደስ ይለኞል ተባረክ

    • @Alemyehu-m9v
      @Alemyehu-m9v Před měsícem

      Batame asetawye agalalese yamechele laswu bamegaba maleku adenekawolhu

  • @user-vr9uj5qs1c
    @user-vr9uj5qs1c Před 20 dny

    ተየይዞ ገደል ሆኖብናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před měsícem

    አሜን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @NbsGtub
    @NbsGtub Před měsícem +2

    15:40 ባለ ማተቧ አይ መጃጃል ስንወድሽ እንድንጠላሽ እያደረግሽ ነው እንደበፊቱ ስርዓትሽን ብትይዥ ይሻልሻል!!! እባታችን እድሜ ከጤና ይስጥወት ኑሩልን!!!

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem +1

    Kidus Gebriel Bereketuw Yideribin Abate Gebriel Yasadekeyin Yetebekeyin Ke Abatem Belayi Neh Ye Hananiya Ye Hazariya Ye Misaeli Abatachew Hoyi Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před měsícem

    የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ስነግረው ፈጥኖ የሚረዳኝ ያሚያፅናናኝ አባቴ ነው ቅዱስ ገብሪኤል ለእኔ እዉነተኛዉን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንገድ መሪዬ እርሱ ነዉ ባለዉለታዬ ምስጋናችን ይድረሰዉ፡፡ እንዳልጠፋበት ይጠብቀኝ ዘንድ እረሱን የሰጠኝ ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @sara-xt9gg
    @sara-xt9gg Před měsícem

    Egziabher ymesgen

  • @rollarolla281
    @rollarolla281 Před 26 dny

    Abatocha.kaleheywet.yasmalen

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Před měsícem

    ❤️🌹🙏❤️🌹🙏❤️🌹

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před měsícem

    በርታልን ወድማችን 4/3 እግኝቻለሁ

  • @user-tr4sz3oy7e
    @user-tr4sz3oy7e Před měsícem +2

    ሁለት መለስኩ

  • @kibru-rj5gl
    @kibru-rj5gl Před měsícem

    መላአኩ ቅ ገብርኤል እሱ ምን ያቅተወል ሁሉም ያከነውነል የእርሱ ውለታ ብዙ ነው

  • @bisratwoldegebriel9700
    @bisratwoldegebriel9700 Před měsícem +1

    ከእሳት ነው ያዳነኝ የጎረቤቴ ቤት በሙሉ ነው የነደደው በቀኑ ቅዱሰ ገብርኤል አድኖኛል ከነቤተሰቤ እልልልልልልልልል ሁላችሁም አመሰግኑ

  • @Banchu-qj7tb
    @Banchu-qj7tb Před měsícem

    ለእኔ ቅዱስ ገብርኤል ማረፊያ ቤት ሰጥቶኛል አመስግኑልኝ እልልል

  • @Glskjshw111
    @Glskjshw111 Před měsícem

    በጣም ደስ እምል ስራ ነው ወንድማለምየ ኦርቶደክስ መሆን መታደልንነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru9984 Před měsícem

    መላኩ ገብርኤል ለኔ በአማልጅነቱ ያደረገልኝን ሳታውሰሰው ሁሌ እንባዬ ይመጣል አሁንም ሁሌም ከጎኔ ነው

  • @user-oj8xn6wy7q
    @user-oj8xn6wy7q Před měsícem

    4 Melshalehu

  • @GetinetMengesha-oq6le
    @GetinetMengesha-oq6le Před 10 dny

    እዉነት፡ነዉ፡

  • @Tsedalabebe
    @Tsedalabebe Před měsícem +1

    አልልልልልልልልል

  • @user-ng6ss2pj1m
    @user-ng6ss2pj1m Před měsícem

    ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ቡታጋዝ ፈንድቶብኝ ፍንጣሪም ሳይነካኝ ከእሳት አውጥቶኛል 🙏