አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በየኔታ መምህር ሀይለ ማርያም ዘውዱ 2016 ዓ.ም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 04. 2024
  • አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ
    በየኔታ መምህር ሀይለ ማርያም ዘውዱ 2016 ዓ.ም
    • አዲስ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በየኔ...
    #መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
    Share: / @-mekanehiyawan9645
    «መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (CZcams CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
    በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
    በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
    የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት
  • Zábava

Komentáře • 1