የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር

Komentáře • 267

  • @user-bw6nq7rl5h
    @user-bw6nq7rl5h Před 5 lety +8

    😍😍Amen amennnn
    enaten yasmelete
    ሌሎችንም ያሥመልጥልን
    ተባረኩ ዘመናችሁይባረክ፡፡

  • @asaasa6463
    @asaasa6463 Před 5 lety +7

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በእውነት እናንተ ውነተኛ ጌታን ለማገልገል ቆርጣችሁ የተነሳችሁ ወንድሞቻችን ጌታ ብርክ ያርጋችሁ እንወዳችሁዋለን በርቱ እይዙአችሁ !!!

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 Před 5 lety +15

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይባረክ ህዝቡን የሚያስምመልጥ የሚራራ አምላክ የእናንተ ምስክርነት ደግሞ የብዙዎች አይን ይከፈት ዘንድ በክርስቶስ እየሱስ ስም እግዚአብሔን እንለምናለ
    ቢኒ አባዮናስ ሁላችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ ጌታ ጉልበት ይሁናችሁ

  • @user-vj8lz1yv7f
    @user-vj8lz1yv7f Před 5 lety +30

    እኔ ዱሮም የ ተምረ ማሪያም ሃርሴማ ምንምን ምንም አይመቸኝም ነበር ግን እውነቱ ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊያን እንንቃ

    • @mulumebettilahun9332
      @mulumebettilahun9332 Před 5 lety +1

      ተባረኪ

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace Před 5 lety +2

      አርሴማን ሲጨምርዋት በቃኝ ብዬ እውነቱን መፈለግ ጀመርኩ

    • @mulumebettilahun9332
      @mulumebettilahun9332 Před 5 lety

      @@Haymanotsavedbygrace ጌታ ይርዳሽ እህቴ ከዚህ ተረት ከበዛበት ቤት ነፍስሽን አስመልጭ

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace Před 5 lety +1

      @@mulumebettilahun9332 ካመለጥኩ 5 ሳምንት ሆነኝ እህትዬ።ስሙ ይባርክ!!

    • @sgshhshsh2084
      @sgshhshsh2084 Před 4 lety

      እኔም በ አርሴማ ምክንያት ይሄን ሀይማኖት ልለቅ ነው አርሴማ ብለው ህዝቡን ያሰግዳሉ

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ! የጌታ ብሩካን ፣ ሁላችሁም የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ ፣ ዓለምንና ኮተቷን ንቃችሁ ፣ ለጸጋው ወንጌል ራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ፤ እናንተን ለሰጠን ለሕያዋን አባት ለእግዚአብሔር ፣ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ክብርና ውዳሴ ምስጋናም ይሁን ፣ አሜን !!!

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před 11 měsíci +1

    ያባቴ ብሩካን የጌታ መንፈስ ጨማምሮ ያበርታችሁ እንወዳችዋለን❤❤❤

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 Před 5 lety +23

    ወገኖቻችንን አስሮ የያዘ የጣኦት መንፈስ በእየሱስ ስም ይወጋ። በእውነት ተባረኩልን የአባቴ ብሩካን።

    • @samerasimegn3895
      @samerasimegn3895 Před 5 lety

      እኛ ጣኦት አላሰረንም ለራስሽ አስቢ

    • @mominahassen7580
      @mominahassen7580 Před 5 lety +2

      @@samerasimegn3895 ጌታ ኢየሱስ በምህረቱ ያስብሽ ሆዴ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 7 měsíci

      @@samerasimegn3895Ke tabot belay taot yelem 😂😂😂

  • @hiwothiwot7995
    @hiwothiwot7995 Před 5 lety +5

    በናተ የእውነት ምስክርነት ብዙዎቹ እደሚድኑ እምነት አለኝ ስታምሩ የአባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይባረክ በጣም ደስ እሚል ነው ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +1

    ዎው ጌታ ዘመናችሁ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ ሰሜን ሀገራችን ከተፈዎስች መላ ኢትዮጵያ ትለወጣለች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 Před 5 lety +10

    በረቱ አባቶች ትውልዱ አደኑ በታቡት መዳን ከአለ ነገሩን ወንጌሉ የሚያጨበረብሩ ሰዉች አለ ተባረኪ

  • @kidanegebremedhinkidanegeb1327

    ክብር፡ክብር፡ክብር በመስቀል ላይ ለተሰቀለው ለጌታ ለናዝሬቱ ለእየሱስ ክርስቶስ ኣሜን

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 Před 5 lety +5

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ

  • @user-cz4og4jp3g
    @user-cz4og4jp3g Před 5 lety +4

    ተባረኩልኝ እውነቱ ይሄ ነው ጆሮ ያለው ይስማ::

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Před 5 lety +6

    ጌታ ልቦና ይስጠን እንጂ ምድሪቱ ታዛዝናለች።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ ፅጋውን ይብዛላችሁ ❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 2 měsíci +1

    የእግዚአብሄር ቃል ለሁሉ ጊዜ አለው ይላል ወገኖቼ ይህ ቃል ቀላል አይደለም ቃሉ እየተፈፀመ ነው አባቴም ተስፋ አለው አንድ ቀን ወንጌል ይበራለታል የናዝሬቱ ክርስቶስ እየሱስ ብቻውን ያድናል ተባረኩ ወንድሞች ደሞ አቤት ስታምሩ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před 2 měsíci +1

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ "ቤተክርስቲያን" ነክሳ በያዘቻቸው አጓጉል ትምሕርቶች ለተታለለው ሕዝባችን መንቃት ይሁንለት !

  • @muluzeru
    @muluzeru Před 4 měsíci +2

    የስራኤል አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ኣሜ

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +1

    ወዎ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዝርጋለች አሁን ነዉ ሰዓቱ አሜን ጌታ ይባርካችሁ ሰሜን በዝ ተሞልታለች ኦሮሚያ በጨሎ በቦሮሚትቻ በቃልቻ በእንጨት 🌳🌳🌳🌳በወንዝ🚤🚤 በኢሬቻ በፏሎ የመላእክት ስም በማርያም ስም በስዕል በአጠቃላይ ምድራችን በጣኦትና በሴጣን አሰራር ተሞልታለች እግዚአብሔር ከምድራችን ይግልብጠው አሜን

  • @sisaysisay9141
    @sisaysisay9141 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Před rokem

    ትምህርታችሁ በጣምጥሩና ወንጌል ገብቶአችኃል ግንለን ጠመጠማችሁ እናንተም ጥምጣሙን አንሱ ክርስቶስን ከለበሳችሁ የሙሴ መፅኃፍት በተነበቡጊዜ ያዉአብሮ ይኖራል በክርስቶስ ቢቻየተሻረነዉና ጌታመንፈስ ነው የሀገራችን የድህነትምንጩ በበዓላት የተበተቡን ይህ የሙሴህግ የሚከተሉትናቸው

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 Před 5 lety +6

    እንኳን ብርሃን በራላቹህ ወገኖቼ በጣም ደስ ይላሉ። ነገር ግን በእናንተ ትምህርት ታስረው ያሉት ቤተሰቦች እና ህዝቦች በጋራ ተባብረን እንሰራ በተለይም አማራ ክልል እኔየመጣሁ ከጎጃም ነዉ ብዙ አይነት መርገም አለ ወገኖች አብሮ መስራት እፈልጋለሁ። እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው። ስለዚህ ቢኒያም እና አባ ዮናስ እግዚአብሔር ን እጅግ አከብራለሁ ዘመናችሁ ይባርክ የአባቴ ብሩክን ጳውሎስና ጢሞቲዎስ ናችሁ

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Před 5 lety +6

    አርሴማን ደመሩልን (ጨመሩልን ) በጣም ያስቃል። እውነት ነው እስራኤላውያን እንኩአን ፅላት ታቦት ብለው ሌላ ጣዖት አልስሩም እውነቱን በድፍረት ስለተናገራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-dt2ns2ky8z
    @user-dt2ns2ky8z Před 5 lety +13

    በእኔ ቤተሰቦች ቤት ታቦት ተብሎ የተቀመጠ አለ ቆይ አውጡ ነው የምላቸው ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻውን

  • @thanksthanks5559
    @thanksthanks5559 Před 5 lety +13

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 5 lety +8

    ጊታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ እውነትን በፍቅር ስለምትገልጹ

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 Před 5 lety +8

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹህ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 5 lety +7

    ተባረኩ ወድሞቻችን!

  • @yeshimoges2730
    @yeshimoges2730 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @user-bw6nq7rl5h
    @user-bw6nq7rl5h Před 5 lety +4

    😍😍አሜንን አሜንንንንንን
    እናተን ያሥመርተባረኩጠጌታ
    ሌሎችንም ያሥመልጥልንን
    ፍፃሚያችሁ ይመረ

  • @makediadane1076
    @makediadane1076 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን በትክክል

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l Před 4 lety +3

    ትትክክል ጎበዞች በርቱ ጌታ ይመለክ በቃ

  • @user-hl8bj8dl4y
    @user-hl8bj8dl4y Před 5 lety +6

    ታቦታችን ኢየሱስ ነው ቀልበ አነግሳሎ ተባረኩ

  • @faithson5710
    @faithson5710 Před 5 lety +2

    GOD BLESS YOU. YOU ARE THE TRUE WARRIORS OF THE ALMIGHTY. THE PROBLEM IS THAT NO ONE COULD UNDERSTAND YOU.

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 5 lety +5

    ዋው ጌታ ይባርካችሁ እኔ ምለው እስከመቼ ነው ትውልዱ ልቡ የሚደነድነው

  • @mekonengbermedhin4931
    @mekonengbermedhin4931 Před 2 lety +1

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @ydenekugete7954
    @ydenekugete7954 Před 3 lety +1

    ጌታ እየሱስ የባርካች ድስ ብሎኛል ልልልል እየሱስ የባርክ

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Před 5 lety +9

    አረ ከጥምቀት መልስ ወደ ቢራ ሀረቄ ቤት ነው በሀልሞሪካ ጭፈራ።እኔ የሚያሳዝነኝ ወደ ጨለማ በፍጥነት መገስገስዋ ነው ኦርቶዶክስ።

  • @hawihawi8698
    @hawihawi8698 Před 5 lety +7

    Amen amen amen
    tabarku

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 Před 4 lety +4

    እግዝያብሂር አምላክ ይባርካችኁ እንድህ እውነቱን ንገሩን እንጂ

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před 5 lety +4

    God bless you.

  • @birtukanargamo1552
    @birtukanargamo1552 Před 5 lety +4

    አይ መጽሐፍ ቅዱሰ አለማንበብ ጌታ ማስተዋሉን ይስጣችፉ ! ትውልደ ሆይ ንቃ አስተውል አትፍዘዝ ዘመኑ ተቃርቦአል!

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB Před 5 lety +4

    This is the real temptation what orthodox church face. This guy's are not protestant. They have a message for we orthodox wian to think over it.

  • @minassiekassaye7299
    @minassiekassaye7299 Před 5 lety +3

    God bless you.We are blessed to know the truth.

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 Před 5 lety +8

    Enkuwan dena metachu. Tebarku! ❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 5 lety +19

    ተባረኩ፡መርጌታ፡ሙሴ፡ጓደኛህ፡የት፡አለ፡ፅጌ፡መንበሩ፡በሰላም፡ነው፡የወንጌል፡ጀግና፡ነው

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu6510 Před 2 lety +1

    ተባሩኩ የእውነት

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 5 lety +3

    Bezemen Hulu egzabehare rasun yalmiskerenet altewem , zare le ethiopia hezb enanten yemesel Abatoch asenesalen!!! May God bless YOU!!!

  • @user-hl8bj8dl4y
    @user-hl8bj8dl4y Před 5 lety +3

    ተባረኩ

  • @wesenewesene1764
    @wesenewesene1764 Před 5 lety +8

    kkkkk tabarakulin 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @l.m7401
    @l.m7401 Před 5 lety +3

    ተባረኩ! ዓእይንተ እግዚአብሔር ካህናት መምህራነ ወንጌል ወህሩያን።
    አንትሙሰ ብርሃኑ ለዓለም።
    (እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ።)
    ማቴ 5÷13-16.
    በኦርቶዶክ ተ/ቤተ እምነት እየተፈጸመ ያለውንና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነውን
    በታቦት ስም ከተለያዬ እንጨቶችና ድንጋዮች በደብተራዎች እየተቀረፁና እየተሳሉ የእከሌ ታቦትና ሰዕል የሚል ስምና ስያሜ በመስጠት ሕዝብን የሚያስቱበትን የስህተት አስተምህሮት
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ በመጥቀስ እውነቱን ለሕዝብ በማጋለጣችሁና በማስተማራችሁ ሕዝቡም ከዚህ ትምህርት በመውሰድና እውነቱን በማወቅና በመረዳት ሁኔታውን እንዲያውቅ ስላደረጋችሁ በጣም ልትመሰገኑና ልትከበሩ ይገባችኋል።
    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባረክ።
    አሜን!
    ዘፀ 20÷1-6.
    ዘፀ 32÷15-16.
    መዝ 97÷7.
    ኢሳ 44÷8-20.
    ኢሳ 44 ÷17.
    ኢሳ 45÷20.
    ኤር 10÷1-5.

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780 Před rokem

    Tebareku

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 4 lety +1

    ፈተና መጣ አይኑን አፍጥጦ ኧረመጠጊያ ትንሽ ቁጥቋጦ ይላል ያገሬ ሰው :: በእውነት ኦርቶዶክስ ይህን ሐቅ ምትቋቋምበት አንዳች ሞራል እና ብቃት የላትም:: ባለፈው በኦሮምያ አካባቢ የፈረሰቤተክርስቲያን ውስጥ የተገኘው የታቦት ማት ብዙ ነበር ስእል ብቻ የተሳለበት እምነበረድ ድንጋይ ሚመስል :: ለዘመናት አያቶቻችንን ጋጥ አድርገው በህይወት እስከሞት ድረስ የበሉት ደፍተራወችን ሁልችንም በህብረት ክፉ ትምህርታቸውን ማጋለጥ አለብን :: እንዲያው አንድ ነገር በመፅሀፍ ቅዱስ የለለ ትምህርት አንቀበልም ኦርቶዶክስ እራቁታን ናት አሁን ምንም በማያውቁት ነው የተሞላችው አንድቀን ሁሉም ይነቃል::

  • @adeladlewdubie8743
    @adeladlewdubie8743 Před 5 lety +3

    አይ የሰው ልጅ በገዛ ፈቃዱ አለቀ ፤ ገና ብዙ እናያለን ፡፡

  • @lionheart7429
    @lionheart7429 Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልጌታ ይትባረክ ጊዜው የፈጣሪ ነው

  • @hiwotamnuel9539
    @hiwotamnuel9539 Před 2 lety +1

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 Před 5 lety +6

    Jesus is the Lord

  • @yeshiibacuu7648
    @yeshiibacuu7648 Před 5 lety +6

    Tebarekuu

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 3 lety +1

    ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እየሱስ ጌታነው ሁላችሁም ተባረኩ

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 Před 5 lety +4

    Weddddd tebrkulieghe Egzabher telke nawe batekekle eyasus Geta naw ufffff kkkkk✋✋✋✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏tebrkulighe YAGZABHER SEMO LAZELALEM YEBRKE 👍👍👍👍👍👍✋✋✋

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety +1

    yerdachu geta yebarek

  • @DTK4469
    @DTK4469 Před 25 dny

    ጉባዔ ከለባት እኔግን እላችኋለሁ ይህች አንደበታችሁ ሳትዘጋ ንስሐ ግቡ

  • @lobabamohamed2508
    @lobabamohamed2508 Před 7 měsíci

    አልሀምዱሪላ ሙሥሊም አረገህ ለፈጠረከኝ ጌታ ሙሥሊም አርገህም ግደለኝ

  • @azeb2809
    @azeb2809 Před 5 lety +10

    Ye Ethiopia hezeb hoy sema neka nka

  • @tshayetadesse2409
    @tshayetadesse2409 Před 5 lety +1

    Good bless you

  • @tshayetadesse2409
    @tshayetadesse2409 Před 5 lety +1

    Wowwww Tabarakuuuuuuu Hulachum

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Před 5 lety +2

    Oeotodox nebrkugne gen geta beralgne zary geta becha be hiwoty yekebral😍😍😍💙💙💙💖💖💖💃

  • @Yanakeeraw
    @Yanakeeraw Před 3 lety

    Holy Lord open eyes of Ethiopian orthodox religion followers. Thanks and May GOD bless your for clarification of the truth.

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 Před 5 lety +2

    እረ በእግዚያብሔር ሰም ምነው እንደው ሰውን ማሳሳት አያስጠይቅም ህዝቡን በሙሉ ጣኦትን አምላኪ ያደረጋችሁት ይቅርታ አድርጉልኝና በህዝቡ የምታሾፋ ነው የሚመስለው ሳታሾፋ አስረዱ

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 Před 5 lety +1

      በደንብ መቀለድ ማላገጥ ነው እንጅ በበአል ጣኦታት ላይ።ተባረኩ ትውልድ አትርፉ

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 Před 5 lety +1

      ጌታን ደስ ይላሉ ነፃ የወጡ።

    • @l.m7401
      @l.m7401 Před 5 lety +1

      መሪጌቶቹ የሚሉት በሙሉ ቀልድ ሳይሆን እውነት ነው።
      ነቢዩ ኤልያስም እኮ አሁን እንዳሉትና ታቦት፣ ስዕለ አደኅኖ፣ ገለመሌ እያሉ ሕዝቡን በማሳሳትና በማደናገር እየሰሩ እንዳሉት ካህናት ነን ባዮችና ጣዖት አምላኪዎች ሁሉ እርሱ በነበረበት ዘመንም በጊዜው በእስራኤል በነበሩት የበዓል አስመላኪዎች ነቢያት (ካህናት) ነን ባዮች ላይ እንዲሁ ቀልዶባቸው ነበር።
      በመቀለድም ብቻ አላለፋቸውም ።
      በሞት እንዲቀጡም አድርጓቸዋል።
      ይህን ታሪክ በሚገባ ለማወቅና ለመረዳት 1ኛ ነገ ምዕ 18ን በሙሉ ቢያነቡት ከታሪኩ ብዙ ነገር ለመማር እንደሚችሉ እናምናለን።
      1ኛ ነገ 18÷27.
      1ኛ ነገ 18÷40.
      ዘፀ 20÷1-6.

  • @eleni311
    @eleni311 Před 5 měsíci

    አርሴማ እኮ ታራኳ ወደ አገራችን ሲገባ እኔ ተወልጃለሁ ታሪኳን እኔ እበልጠዋለሁ ማለት ነው ኦርትዶክሰ በአገራቼው የተጣሉትን የአረብ ሸማግሌና አሮጊት እዬለቃቀመች ቢዝነሷን ታጧጡፍ የሚያሳዝነው ይሄ ህዝብ ወይ ከገንዘቡ አልሆነ ወይ ነብሱ አልዳነ

  • @abrono8708
    @abrono8708 Před 5 lety +3

    kip doing this please

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 5 lety +3

    Uefeeee Tebareku Segaw Yebzalachu

  • @user-ss6vz1mu4c
    @user-ss6vz1mu4c Před 5 lety +10

    ደስ የሚለው ግን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆናችሁ ስትሰሩት የነበረውን ክፉ ስራችሁን ግን እንዲህ በአንደበታቸው በአደባባይ እንድትናገሩ ያደረገ አምላክ ይመስገን! ኣሁንም ያልወጡ ብዙ አሉ መሪ ጌታ ሙሴ አሁንም ጎደኞችህን ሰብስበህ አውጣልን

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 5 lety

    (ዘጸአ 25 )
    ------------
    10 10 ከግራር እንጨትም ታቦትን ይሥሩ፤ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።
    11 በውስጥና በውጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠው፤ በእርሱም ላይ በዙሪያው የወርቅ አክሊል አድርግለት።
    12 አራት የወርቅ ቀለበቶችም አድርግለት፥ እነርሱንም በአራቱ እግሮቹ ላይ አኑር፤ በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላው ወገን ሁለት ቀለበቶች ይሁኑ።
    13 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው።
    14 ለታቦቱ መሸከሚያ በታቦቱ ጐን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹን አግባ።
    15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከቶም አይውጡ።
    16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ።
    17 17 ከጥሩ ወርቅም ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ የስርየት መክደኛ ሥራ።
    18 ሁለት ኪሩቤል ከተቀጠቀጠ ወርቅ ሥራ፥ በስርየት መክደኛውም ላይ በሁለት ወገን ታደርጋቸዋለህ።
    19 ከስርየት መክደኛውም ጋር አንዱን ኪሩብ በአንድ ወገን፥ ሁለተኛውንም ኪሩብ በሌላው ወገን አድርገህ በአንድ ላይ ትሠራዋለህ።
    20 ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ።
    21 የስርየት መክደኛውንም በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ፤ እኔም የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ።
    22 በዚያም ከአንተ ጋር እገናኛለሁ፤ የእስራኤልንም ልጆች ታዝዝ ዘንድ የምሰጥህን ነገር ሁሉ፥ በምስክሩ ታቦት ላይ ባለው በሁለት ኪሩቤል መካከል፥ በስርየት መክደኛውም ላይ ሆኜ እነጋገርሃለሁ።
    23 23 ርዝመቱም ሁለት ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ፥ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ገበታ ከግራር እንጨት ሥራ።
    24 በጥሩም ወርቅ ትለብጠዋለህ፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አድርግለት፤
    25 በዙሪያውም አንድ ጋት የሚያህል ክፈፍ አድርግለት፤ የወርቅም አክሊል በክፈፉ ዙሪያ አድርግለት።
    26 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አድርግ።
    27 ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶቹ በክፈፉ አቅራቢያ ይሁኑ።
    28 ገበታውን ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው።

    40 በተራራ ላይ እንዳሳየሁህ ምሳሌ እንድትሠራ ተጠንቀቅ።

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428

    ❤❤❤❤❤❤bertu setan yifer❤

  • @tesfayemohammed4287
    @tesfayemohammed4287 Před 4 lety

    Really God bless you more

  • @enishebekele6767
    @enishebekele6767 Před 5 lety +1

    geta yebarak..........Aeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen.

  • @habtu306
    @habtu306 Před měsícem

    የተደበቀው ሰይጣን የጋረደውሚሰጥር የገለጠላቹ መንፈስ ቅዱስ ሌሎችሁም ይግለጽላቹ

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 5 lety +2

    Kkkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk Birkiye yabate lijoch tebarkachuhal.

  • @habtemeriamfikadu4206
    @habtemeriamfikadu4206 Před 4 lety

    አው እፎ ሐለውክሙ ኩልክሙ አነስ እነበክሙ ምስለ ኩልክሙ ለዘሐለፈ ስሬት ወለይመጽእ እቅበት በሐልክሙ ተመየጡ ባኡ ኀበ ንስሐ ዘኩልክሙ ሊሉይ ሊሉይ ዘቤተክርስቲያን ሐዳፍ አው መምህራን ውእቶሙ በቋዩክሙ ዝውእቱ ክብርንሙ ተመየጡ አኮ ሰናይ ኦሆ ሚጡ ልየኦሆ በደህና ያስተራክበነ በሊሉይ ጦማር።

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 5 lety +1

    Ewenet tenagrachihual,
    Eyesusin mesbek yematfelig betekristian honalech.
    Geta yidresilat hizbu tefa .

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 5 lety +1

    Kkkkkkkkk aye zare @betabotu shinkurit ketefu ere besak memote new. Tebarkachuhal. Arif comedy kkkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkkk

  • @DkDm-wi6mv
    @DkDm-wi6mv Před 2 měsíci

    ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ነው አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።

  • @user-xd1gg9km5i
    @user-xd1gg9km5i Před 8 měsíci

    ክርስቶስ ወይም እዬሱስ ፍጡር ሰው ነው ስንላችሁ እኛ እስራኤላውያን አትሰሙም ወይ ? እግዚአብሔር አምላክ ነው ። ክርስቶስ ፍጡር ሰው ነው አይመልክም ነዉር ነው። ወንጌል ሰው ሰራሽ መፅሀፍ ነው። ኦሪት ግን ህገ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔር በእጁ ፅፎ በቃሉ አንብቦ ለሙሴ ለእስራኤላውያን ነው የሰጠን ። ለክርስቲያን ለእንጨት አምላኪ፥ ለስዕል አምላኪ፥ ለፍጡር ለሰው አምላኪ አይደለም ህገ ኦሪትን የተሰጠው ። እስከመቼ ነው እግዚአብሔር ሥጋ ለበስ፥ ትቸነክረ፥ ተሰቀለ፥ ስላሴ ቃል ሆነ ምናምን ሆነ አያላቸሁ የሌለ ነገር እምትዘባርቁ??? ወይም እምታመልኩ ። እራሳችሁ አዬጨመራችሁ ያልተባል ትርጉም እዬሰጣችሁ ባዶ እምነት እዬፈጠራችሁ ለዘላለም በሃሰት ትኖራላችሁ ትሞታላችሁ። ትንሽ ጭቅላት የላችሁም ወይ ክርስቲያንኖች እረ ህሊና ይኑራችሁ 😂😂

  • @user-ss6vz1mu4c
    @user-ss6vz1mu4c Před 5 lety +2

    ሲጀመር እናንተ የቤተክርስቲያን ትምህርት ልትማሩ ወጣችሁ ግን አግዚአብሔር ስላልመረጣችሁ የክርስቶስንትምሀርት ትታችሁ የሳጥንናኤልን ትምህርት ተማራችሁ እናንንት የተማራችሁት ከሰይጣን ጋር መዋረስ፣ ገቢር ተገቢር፣ ስር ማመስ ቅጠል መበጠስ ከዛ ይህን ምንም የማያውቅ ምስኪይን ህዝብ ማሳበድ አይደል እንጂ የት ቦታ ነው መጸሐፍ ቅዱስ የተማራችሁት መጽሐፍቅዱስ ብትማሩማ ክፉ ባልሆናችሁ ነበር አግዚአብሔር በአርያው እና በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ላይ ለማየትም ለመስማት የሚከብድ እንደዚህ አጸያፊ የሆነ ስራ ባልሰራችሁ ነበር እውነተኛ አባቶችማ ወንጌልን ተሞረው አስተምረው ነው ያለፈተ

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 Před 5 lety +6

    እኔ እንኳን በስተመጨረሽያዬ ገታን ተቀብያለሁ ግን ወንድም እህቶቼን አክራሬ ያደረጋችጟቸው እናንተ ቄሶች ናችሁ ስለዚህ ህዝቡን መመለስ አለባችሁ ።

  • @bettyabc5104
    @bettyabc5104 Před 5 lety +7

    Sewedchu eko tebirek

  • @raheltibebu5680
    @raheltibebu5680 Před rokem

    belw !!

  • @embteembte1275
    @embteembte1275 Před 5 lety +2

    ማስተዋልን ያድለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @DkDm-wi6mv
    @DkDm-wi6mv Před 2 měsíci

    ባዶ ጭቅላት መሆናችሁን ፈጣሪ በአደባባይ እያጋለጣችሁ ስለሆነ አለም እያያችሁ ነው ቀጥሉ።😮😂😅

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 Před 5 lety +1

    It’s only one you are right

  • @raheltibebu5680
    @raheltibebu5680 Před rokem

    አንድ ነገር ትዝ አለኝ ቄስ ዶ/ር ቶሎሳ የተናገሩት እንዲህ ብለው ነበር ይሄንን ሁሉ እግዚያብሔር የማይከብርበትን የውሸት አምልኮና ጣኦት እግዚያብሔር ጠራርጌ አወጣለሁ ብሏል ብለው ተናግረዉ ነበር፡፡ እሱም አሁን ጊዜው የደረሰ ይመስለኛል ጌታ ካለ ደግሞ ይሆናል አሚን፡፡ ታቦታት ይጠፋሉ ጌታ እግዚያብሔር ከብሮና ከፍ ብሎ ይታያል አሚን ይሆናል፡፡

  • @sifennigatu2635
    @sifennigatu2635 Před 5 lety +2

    are.tabaraku.🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍📖📖📖📖👍👍👍👍👍👍

  • @user-dk6zo9vi6l
    @user-dk6zo9vi6l Před 4 lety

    ለዚህ ጉባኤ ቴሌቪዥን ያስፈልገዋል ሁለም እንድያየው

  • @raheltibebu5680
    @raheltibebu5680 Před rokem

    አይ ኦርቶዶክሶች አሁንስ እግዚያብሔር በቃ ያላችሁ ይመስላል እሱ እራሱ የቅጣት ክንዱን የዘረጋባችሁ ይመስላል እግዚያብሔር ያብራላችሁ በቃ ወደ እውነቱ ተመለሱ፡፡ እናተ የጌታ ፀጋ የበዛላችሁ እውነቱ የበራላችሁ ጌታ ይባርካችሁ፡፡

  • @yousifbakri4451
    @yousifbakri4451 Před 5 lety +3

    ተቤረከ ተቤረኩ

  • @user-hl8bj8dl4y
    @user-hl8bj8dl4y Před 5 lety +2

    ምን ታቦት ብቻ ነው በተክርስትያን አላስገቡ ዉጭ ነው ሳዉ ምቆሙ አድስ ክዳን ኢየሱስ ምድር ሳለ በየሙኩራቡ እየሰበከ ነበረ

    • @user-ps9ws5li9l
      @user-ps9ws5li9l Před 5 lety

      ዊይ አለመታደል የትልቅ ጂሎች ሰታሰቀይሙክክክክክክክክክ መሳቃወች እውነቱ የኞነው ክርሰትና ለዘላለም ትኑር

  • @tesfalemmarmacha6351
    @tesfalemmarmacha6351 Před 4 lety

    waw germognal mesekrachu

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem

    Ye Enanten mister teketayochachu biyawkus min gudd yefeter yehone????