ስላሴ የሚለው ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም… ? /ትምህርተ ስላሴ #1/ በመምህር ጌታቸው ምትኩ
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- ስላሴነት የመሆን እንጂ የእግዚአብሔር የመጠሪያ ስሙ አይደለም..!! መምህር ጌታቸው ምትኩ #Nikodimos_Show - #Tigist Ejigu Memeher Getachew Mitku
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019
ውድ ተመልካቾችን በጉጉት ስትጠብቁት የነበረውን ትምህርተ ስላሴ ክፍል #1 እነሆ ብለናል!
ሁለተኛውንና የመጨረሻውን ክፍል ያልተመለሱ ጥያቄዎችን አካተን በቅርቡ ስለምናደርሳችሁ ጥያቄዎቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አኑሩልን::
Nikodimos Show
አንዳንድ ሰዎች ስላሴዎች እያሉ ሲጠሩ ይሰማል ::ለምሳሌ ቀኑ ዛሬ ስላሴዎች ናቸው :ይላሉ ይህን እንዴት ይታያል?ስላሴ ሶስትነት ነው ካልን ስላሴዎች ስንል ደግሞ ወደ ዘጠኝ ማንነት አይወስድም ትላላችሁ?
ሰላም ላንቺ ይሁን አንዳንድ ነገሮችን ማሻሻያ ይፈልጋሉ። አንዳንድ ትምህርቶች አገላለጻቸው ካልተስተካከለ ብዙዎች ይስቱበታል። የፕሮግራም ክፍላችሁን ስልክ ብናገኝ ጥሩ ነው። ስልኬ 2404959803 ነው። I don't want to post it here. ቢቻል የሳቸውን ስልክ ብናገኝ
ስለስላሴ ብዙ ጥያቄ አለኝ ስለ አብ ምንም አይነት ጥያቄ የለኝም ስለ ወልድ 1ኛ ቆሮ 15፥28 ላይ ይብራራልኝ መፀሐፉ "ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል ይላል" ....ስለዚህ ወልድ ለአብ ይገዛል ማለት ነው ? መፀሐፍን ስናነብ ግን ከሁሉ የበላይ አብ እንደሆነ ነው የሚያሳየን እና እኩልነታቸውንም ቢያብራሩልን ይሄ እና ስለ መንፈስ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሚወጣ መንፈስ እንደሆነ ብዙ ግዜ እናያለን እና አካል እንዳለው እንደ አብና ወልድ.....ካለ በደንብ ቢብራራልኝ እላለው ....እሱ ስለ እኛ ይቃትታል ከሚለው ውጪ ....ተባረኪ በብዙ
ፈቃደኛ ብቶኙ ከአንቺ ጋር ስለ ስላሴ ፊት ለፊት መከራከር እፈልጋለው ስላሴም እንዴት በፈላስፋዎች እንደተደረሰ አሳይሻለሁ፡፡
ገራሚ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይበርክላችሁ🙏🙏❤❤❤
ቲጂ አንቺ እራሱ ለትምህርቱ ያለሽ መሰጠት በጣም ደስ ይላል ልኡል እግዛብሔር ይባርካችሁ እኛ የታደልን ህዝቦች በነፃ ባለንበት ሁኔታ ቁጭ ብለን
ይህን ተምረን ስንጨርስ አለ መለወጥ የኛ ምርጫ አይደለም የገባው ቅድስ ትምህርት ቅርፅ ይሰጠናል አምናለሁ የማምነውን በደንብ እገልፀዋለሁ ደሞ ፀጋው ይረዳኛል ተባረኩ
የተከበሩ መምህር ያለወት መረዳት እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነው እዳይገደቡ እዳይደክሙ ብትን ዝርዝር አድርገው ለትውልድ ለመስጠት ለማድረስ ለማስተማር የጌታ ፀጋ ይብዛለወት ተባረኩ
ተበራኩ ይህን ትምህርት ማግኘት መተደል ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ቲጂዬ በታላቅ ጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው ከእኚህ አባት ብዙ የምንቀዳው እውቀት አለ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክልኝ ቲጂዬ በርቺልን
ደግሜ ዛሬ ስማሁት ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛለወት መምህር ጌታቸው
ትጂ ፀጋው ይብዛልሽ
ሰላሴ የሚል ቦታ አስኪ ጠቁሙኝ
ምርጥ ትምህርት በተለይ ስለስላሲ ወይም ስለሱስት አድ አምላክ ያስዱበት ምሳሊ በጣም ይሜደነቅ ነው ጌታ አብዝቱ አብዝቱ ይባርኩት ወድማችን እታችንም ትግስ ከዚህ በበለጠ ታባረኪልኝ እደዚህ የሜያስደንቁ አስተማርውች ስለምታቀርቢ እውነተኛ ትክክለኛ የግዛቢሒር ቃል ጥርት ባለ መልኩ ስለአስተማሩን ውስጢ አሲት አርጓል ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
Appreciate your well rounded teaching
God bless you
This should be written as a book
Wow በስመአብ በጣም ደስ የሚል ትምህርት wow መማር የምፈልገው ነው እወዳችኋለሁ የአባቴ ብሩካን ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ❤️🥰😍
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ መ/ር ጌታቸውና ትዕግስት
ግልጽ ትምህርት ነው፣ ጌታ ይባርካችሁ
wow it is amazing Memhri. More & more blessings.
And TG you are amazing.
You know what I like most about you "you listen".
God bless you and your channel.
What a wonderful grace it is !!! God bless you more &more
A wonderful explanation by a wonderful teacher & philosopher! Thank you, Tigist, for this presentation!
እንደዚህ ጠንካራና ጤናማ ትምህርት ያስፈልገናል፤ ተባረኩልን፡፡
Wow ጌታ ይብርክ መሃምህር ❤❤❤ ትጂ ጌታ ይብርክሽ
Bless you
Tebarekulgn das yamil timirt new bertu
እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ኑው።
ተባረኩ 😍😍
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
በጥሩ መገለጥ ነው የሚያብራሩት
Bless you Both
Betm betm tebarku 👍👍👍😍😍
Pls kiristen ande lemarge seru
Geta zemanachun yebarek
Ke endezih aynet sewoch lememar edilun magnet Metadel new. Betam enamesegnalen 🙏
God bless you! It is wonderful and powerful explanation.
Aytihawtit hawey Sega selam amlak misska yikun i medemdemta higi iyesus llka miraf iyou kanka in keybzahina. Wengel matwos 15; 1-11
Thank you, for helping me get answers to some of my questions.
እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤
ኦሪት ዘዳግም 6 : 4
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥
የማርቆስ ወንጌል 12 : 29
በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 4
አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 5
ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 6
እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።
ትንቢተ ዘካርያስ 14 : 9
ስላሴን እራስህ ለማብራራት እንደዚህ ስትቸገር ሳይህ በጣም አዘንኩ።ስለ ስላሴ አንድ ማስረጃ ጥቅስ የለውም።ቢኖርማ አንተ እራስህ አንድ ጥቅስ ትጠቅስ ነበር! ምክንያቱም የስላሴ አስተምህሮ የጀመረው በ 325 AD በሐይማኖት ሊቃዉንት ተብዬዎች በንቂያ ጉባኤ ላይ ነው።
ወንድሜ ዴቭ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እኛ ሀዋርያትዎች መለያችን ስላሴን አንቀበልም ጥምቀት በእየሱስም ብቻ
ድቅ ትምህርት!
መጽሐፈ ሲራክ 44 ቁጥር 10 39 ቁጥር 21 ምዕራፍ 3 ቁጥር 22 ከብዙ በጥቂቱ ስለ ቅድስት ስላሴ ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን ብለን ዘወትር እንፀልይ ለእርሱ አምላካችን ጌታችን መድሐኒ ዓለም የሚሳነው ነገር የለምና አሜን አሜን አሜን !!!
መፃፈ ሲራክ ብሎ ነገር የለም ትክክለኛውን መፅሃፍ አንብቢ እህቴ
እኒህ መጋቢ የኔ አስተማሪ ቢሆኑ እንዴት በወደድኩ
We need more teachings on marriage
ይኸንኑ ጥያቄ መሪጌታ ፅጌን ጠይቂልን እስኪ።
Bless you both keep it up
Memhir Getachew betammm madenkew memhir new. Tebarkehal
blessing!
ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስለ እኛ ሲሞት ከነመለኮትነቱ ነዉ የሞተዉ? ወይስ ሰዉነቱ ብቻ ነዉ?
May my God blesses you both of you
Gbu Brother
Meri Geta Tsige Sitotaw bitamechlin demo eindet des balegn. Esachewum dink astemari nachew
Thank you for aportunity please ask the teacher to explain about Mary mother of Jesus is she the way to the father because Jesus thought us he is the only way to the father.
ነጌታይቦርኮችሁ
Timihirtu birtu atkurot yemisha nw ene gn kedimom tegetolignal gn laltegeletelachew betikuret biketatelut tetekamiwoch nachew tebareku
Tg thank you
Memeher you should have a serious of teaching you don't know how much we need you you answered alot of questions ints video based on the bible a
Eyasuse. Bake naw
Abe weld menfas kideus. Selasen men yagenanewale ?????
ማርቆስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ ከጻፎችም አንዱ ቀርቦ ሲከራከሩ ሰማና መልካም አድርጎ እንደ መለሰላቸው አስተውሎ፦ ከሁሉ ፊተኛይቱ ትእዛዝ ማናቸይቱ ናት? ብሎ ጠየቀው።
²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥
³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
³¹ ሁለተኛይቱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም።
³² ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤
³³ በፍጹም ልብ በፍጹም አእምሮም በፍጹም ነፍስም በፍጹም ኃይልም እርሱን መውደድ፥ ባልንጀራንም እንደ ራስ መውደድ በሙሉ ከሚቃጠል መሥዋዕትና ከሌላው መሥዋዕት ሁሉ የሚበልጥ ነው አለው።
³⁴ ኢየሱስም በአእምሮ እንደ መለሰ አይቶ፦ አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም አለው። ከዚህም በኋላ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።ምንም ፍልስፍና አያስፈልግም
ዘዳግም 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤
⁵ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ።
⁶ እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።
⁷ ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው።
⁸ በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ።
⁹ በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።
Sle slasie snawera lemn tnkakei yasfelgal? Slasie meche tegemere?
Egziabhier megemerija alewu?
Betam tyakie slemihonbn new.
የትኛው ቤተክርስቲያን ነች አካሉ የሆነችው እርሱም ራስ የሆነላት ቤተክርስቲያን የገሀነም ደጆች አይችላትም።ቤተክርስቲያን አደጋ ላይ አትወድቅም ።አዎ አደጋ ላይ ልትወድቅ ትችላለች መሰረቱ ክርስቶስ በሐዋርያት ቱፊት እና በቅብብሎሽ የመጣ ከአልሆነ በስተቀር።
ልጁ የማይታየው አምላክ ምሳሌ ነው ማለት ከአርፍተ ነገሩ አገላለፅ ብቻ ልጁ ራሱ ያ አምላክ እንዳልሆነ ይመሰክራል። ልጁ የአምላክ(ያህዌ) ልጅ እንጂ ራሱ ያህዌ አይደለም ማለት ነው። የማይታይ ሲል በስጋ ዓይን የማይታይ ለማለት አይደለም። እንደዚያ ከሆነማ ራሱ ወልድ እኮ ሰው ሆኖ ከመምጣቱ በፊት የማይታይ መሆኑ አይካድም። የማይታይ ሲል በመንፈሳዊውም ዓለም ጭምር የማይታይ ማለት ነው።
ልጁ አምላክ አይደለም እንደ?????
@@habatamhabatam8769 አምላክ ነው
ጆባ ውትነስ ምባሉ ከሃድዎች አሉ አሁን የሥህተት አስተማሪዎች ናቸው
አቤት የስላሴ ተረት ተረት አያልቅም ደግሞ ያሳቀኝ ሀዋርያት ቤተክርስቲያን ምን እንደምታስተምር ባታቅ ቢያን አትጠይቅም ችግራቹ እኮ ስለምትፈሩ የውሸት ተረት ትፈጥራላቹ መቼ ነው ደግሞ አብ ተለውጦ ወልድ ሆነ ወልድ ተለውጦ መንፈስ ሆነ ብለን መስበክ የጀመርነው እድሜ ልካቹን ስትፈሩን እና ሰውን ስታስቱ ትኖራላቹ
ለማይገባው አይገባውም ሰለዚ ጠግ ይዣ እንዳያው እናንተ ናቹ አዲስ ትምህርት እያተካለቹ ለራስ ጠፍታቹ ስውን የምታጠፉ ኦልጆስስች😒😏
የስላሴ ተረት ተረት አያልቅም ሁላቸውም ተጠቅልለው ወደ ሀዋርያት ቸርች እንደሚመጡ የታወቀ ነው