መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
Vložit
- čas přidán 1. 12. 2018
- መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና ይሄንንም ትምህርት የተማረው ከቤተክርስቲያንዋ በጎጃም አብነት ትምህርት ቤት እንደሆነ በግልፅ ነግሮናል ወገኖች አጋንንት እንዴት የህዝባችንን አእምሮ እንደያዘ ሚስጥሩንና አሰራሩን ከሚያውቅ ሰው መማሩና ማምለጡ ብልህነት ነው መቼም ይሄንን መልእክት ሰምቶ የማይድን ካለ አስማቱ ወይም ድግምቱ በውስጡ እንዳለ ግልፅ ነው ። ዛሬ የነገረን እንዲሁ ከላይ ከላይ ነው በሚቀጥለው ሳምንት በስፋት አጋንንትንና ስራውን ይገልፅልናል ይጠብቁን እስከዛው ቸር ይግጠመን
ብዙዎችን የምታስመልጥበት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
የዘመኑ ሐዋርያቶች ዘመናችሁ ይባረክ የአባቴ ልጆች
የእየሱስ ወታደሮች እውነት አርነት ታወጣለች የአባቴ ብሩካኖች ትተውልድን ነፃ አውጡ ዋጋችው በሰማይ ነው ፀጋው ይብዛላችው
መሪ ጌታ ሙሴ ዘመንህ ይባርክ ፀጋውን ያባዛልህ
ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ
አሜን አሜን ኢየሱስ ያድናል እሰይይይይይ እልእልእልእልእልእልእልእ ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን መሪ ጌታ ተባረክ!!
ጌታኢየሱስ በብዙይባርካችሁ
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ መሪጌታ
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk 6666666666
@@Newaccount-sr3wh666 yet endale eyayen eko new😂😂😂. Gebriel, Michael yemitilew tawula bemulu aganinint endehone 😂😂😂
የድያብሎስ ስራ ታፈርሱ ዘንድ የጌታ ጸጋ ይብዛላቹ!!!!!!!!
ብትደማመጡ ውይይቱ ጥሩ ነው
Thankyou mregta God bless you
Amazing God's work. God bless you all☝️
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
ሰላም ለናተይሁን አባ ዩናስ & ቢኒ & መሪ ጌታ ተባርኩ 😍😍😍😘😘😘😘😘
Gante Mohammde ምንም ወሬ ብታወሩ ስራችሁ የሰይጣን መሆኑ የታወቀ ነው ተዋህዶ እየተጠናከረ ሰለሆነ አትልፉ መነኩሴው ስታሳፍር ማህሌት በቆምክበት ስትዘፍን በጣም ታሳዝናለህ አለመታደል
ማመፈሪያዎች የሚያወራው የሚያኮራ መንፈሳዊ የኢት ዮጵያ ትውፊት ነው እንጂ የሚያስቅ አይደለም የሉተር ተከታዮች ናችሁ ሉተር ምን እንደሆነ አታውቁትም
Gante Mohammde እግረ መንገዳችሁን የኢት ዮጵያን ኦርቶዶክስን እምነት እየሰበኩልን ነው ጴንጤዎች ፀበል ቲሸርት እየሸጡ ሲሆን አሁን ደግሞ በድለላ እያሸጥህ ተካፈል አዘጋጅ ተብየው
aba alshachew kotetam hula kobachenen mesklachenen kemsachenen kebroachnen tetachehu hdu betkrstyanen yetla yehenenm awelko metal albte begna sem atngdu erasachehun chalu hodam hula yedabulos mechaeecha hunachehual ezaw
@@abiymenze9696Debiteraw😂😂😂. Ye chelema sirah sigelet Luther bileh litimot new😂😂😂.
Pente endante mutanin ayamelkim eko. Pente getan enji manignawunim fıtur ayamelkim.
Giorghis bileh tawula yemitishekemilet ye Rome wotader new 😂😂😂
Yante Arsema ye Armenia 🇦🇲 wotader nat 😂😂😂. Lenegeru silu mesimat enji andım ken berasih anbibeh atawukim 😂😂😂
ቅዱሳን በያላችሁበት የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ እባካችሁ ቅዱሳን በጌታ ፍቅር ልለምናቸው ቤተሰቦች እዚህ እጨለማ ውስጥ ናቸው ሁላችሁም በፀሎታቸው እርዱኝ
እህቴ አይዞሽ ካንቺጋር ያልው በቤተሰቦችሽ ካለው ይበልጣል ።
የሐዋርያት ሥራ 16:30-31
አሜን ተባረኪ
@@hanifkir1555 kkkkkkk ache megemeriya kechelema wechi kehade. bemechereshew zemen besma bezuwechen yemiyasitu yebegn lemidi yelebesu gata hoye geta hoye yemiyabezu hesetega memihiran yemetalu edayasitachuh tetekeku tebilo tetifal alanebebishew yehon?
Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lijkkkkkkk
Amen amen amennmnm
Amen hallelujah
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ የክፍፉን ስራ በግልጽ መግለፃችሁ እስካሁን ክርስትናን መስሎ እዝቡን ትውልድን ሲያስት የንበረ አሁን ግን ጠላታችን ዲያብሎስ እየፈረሰ ነው ተባረክ ወንድሚ መሪ ጊታ ሙሲ ጊታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ወንድም ሙሴ ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባርክ።
Amen tebarku
Be blessed my beloved brothers
ameeeeen haleluyaa I love you jesus
ተባረኩ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናቹ
Yabate brukoch tebarkachuhal
God bless you Muse! Glory to Almighty God!
I love the ge'ez and Yaredawi zema and would love to hear song of praises to the Lord in ge'ez
and Yaredawi zema from people like you.
Amen elilili tebareku
Beni Aba yonase tabaraki sewodachi
የክርስቶስ አምባሳደሮች ዘመናችሁ ይባረክ።ውሸትን በመዋጋት ትውልድን ከአሜን አሜን እምነት ወደ ወንጌል የሚመጣበት ዘመን መጣ ልብ ያለው ልብ ይበል።በደሙ ሸፈንኳችሁ።
Prise God!!
wooow geta ye berkachuu biniyee
Geta ybarkachhu
Y'egziabher Tsega yabzalachu, lebzu medan honachuhal,tihonalachu degmo, yemenfes kudus Esat benante yihun!!
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩልን እናንተን በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ያደረገ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያመጣ እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር በእናንተ ብዙዎችን ስለሚያስመልጥ ክብር ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን እናንም በክርስቶስ በርቱ በደሙ ተሸፈኑ
Elelelelelelelele isaaayyyy ye dabilos sira yifiras
God bless you Bini
Meri geta Musiye enkan desss alehh ke chelema wede. Yemidenq brhane wende EJESUS krstos ewntaja adanj enken metahh. Endante ewnetn yeminagru ybzhu anten Egziabher abzto ybarkhhh Binyam & Aba teberku !
የሱስ ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ ሙሴ
Saba Tekle what?
ያ የሚለውን ቃል ተወው በተረፈ የሜሰጠው ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው
@@SUNSHINE-hg5ozDebiteraw 😂😂😂. Yemitamelkewun Haymanot ayeh ? 😂😂😂
Orthodox taot amiliko nat yeminilew yale mikinyat aydelem 😂😂😂
Amen tebreku
Thank you, I come to understand the hidden aspects behind past suffering. We are called to destroy the work of satan - You guys are doing just that!
Amen
AMEN AMEN AMEN
ቢንዬ ፣ መሪ ጌታ ሙሴና አባ ዮናስ ጌታዘመናችሁን ይባርክ እግዚአብሔር ከእናንቴ ጋር ነው እኛም በጸሎት ከጎናችሁን ነን፡፡
God bless you
hallelujah Jesus is Lord
Denk new wengal endat enedmefet geta yebarkahu
tikikil nachu zamanachu yibarak ameeeebn
So amazing,it's a great blessing to hear your discussion,at same time it's so sad what is going on in orthodox Church.
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ! ገዳም ውስጥ እንጀራ እንደሚበላ አላውቅም ነበረ
תבורכו מפי האדון אמן ❤❤❤❤
Thanks for sharing bini.
God bless u all!
Amennnnnnnnn elilllllllllllll
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞች ቢንዬ welcome እንኩዋን ደህና መጣችሁ ተባረኩ
Expose what is in the dark brother, stay strong may God's grace be upon you
May God Bless You!!!
እችን እንጊልዘኛ አወክና አክና አስሬ may God Bless you! ሀሀሀሀሀሀሀ ክክክክክክክክ ኮኮኮኮኮኮኮኮ በጣም ያስቃል
ጌታ ሆይ አደራ ሳላገለግልህ ዘመኔ አይለቅ።
Where can we get meri geta muse·s books around Seattle ? Or do you have online versions?
Thanks!
@Yalewlet Wase inbox me too please. Thanks
ጌታ የሱስ ይባርካቹ የጻፍከውን መጽሃፉ የት ነው የምናገኘው።
አቤት ምድራችን ተዋርዳለች እዉነት ነዉ ሰማንያ ከመቶ ወደጥንቆላ የሚጐዝ ነዉ
Awo be 44 tabot sim yetederaje aganinit yemimelekibet hager new .
የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዛብሔር ልጅ ተገለጠ የዳቢሎስሰራ በኢየሱስ ስም ይፍረስ🎉አሜን
Tabaerkuuuuuu babibizu tabarikealo eyesus yadinali yitadagali sila enate geta yibarki enaten ysgagna geta lelochinm yagagn tabaerki
Selam binyam Egzabher amlak yebarkeh
ተባረኩ ሁላችሁም
በጭባጮች እግዛብሔር ልቦና ይሰጣችሁ መናፍቃኖች
Gita Eysuse Zmnachun ybarkwe
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ጌታ ይባርክህ
tebareku yegziabher wetaderoch, mirkuwachu yisfa
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከደብረወርቅ አንድሰው ወጣ ገና ህዝብ ወደ ጌታ ይመጣል እናርጅ እናውጋ ወረዳ የኢየሱስ ወታደር መጣልሽ
እናንተ ወገኖቼ ጌታ ይባርካችሁ በጨለማ ላለው ህዝብ ብርሐን ስለምትሆኑ ።
Musiye tebarekilgi ye ega fire nehi er geta sew yaderigal
Menifesawe lijachin nehi sil anit getann ejig adirge ameseginalehu
Wires tebekelew yihen aganit eyetebekelikew new genam tibekelewalehi
የሃሰት መምሃራን ህዝብን የምትጠፉ ካህናት ኣስተውሉ ተመለሱ
czcams.com/video/JShoxLbEjxg/video.html
አብራሪው እንዴት?
ሞጎሳቸው እየሱስ ነበር ኣሜን
እኛ አረብ ሀገር ያለን እንዴት ማግኘት እንችላለን? ቢኒ
አምላኬ ሆይ የመጨረሻው ሰአት ላይ ደርሰናል የእውነት በጣም ያሳዝናል የበግ ለምድ ለብሠው ይመጣሉ ያልከው ይህው ዛሬ መተዋል ለዚያው በግልፅ በጣም ያሳዝናል ለናተ እኔ አፈሩክ
አይደለሁም ዛሬ እንደትላንቱ
አድኖኛል ይኸው በምህረቱ።
በጌታ ያልሆነ ሰው ይህንን ሁሉ ጥንቆላና ድግምት ተቛቁሞ መኖሩ ይገርማል
Ya eyesus sim endete mitafiti marrrrrrrr wolala kamarim balayi yahona sim eyesus yibarki
Gonder gojam yalu tenikoyochi geta yimelisachihu
ተባረኩ ያባቴ ልጆች ጌታ ተናጠቀን እንጂ ዘመናችንን ወደ ሲኦል ተዳርጎ ነበር ይህ ሁሉ ኣጋንንታዊ ሚስጥር ህዝባችን ኣያቅም በሃይማኖት ስም ተደብቆ ስለሚሰራ ኣሁን ግን ዘመን መጣ የሚሰማ ሁሉ ሊያመልጥ ጊዜው ነው ከዛው ከጥንቆላ ኣለም ኣውጥቶ እነ መሪ ጌታ ሙሴን የመሳሰሉ ጀግኖች ተነሱ።ሃሌሉያ ኣሜንንን
Enkwan kristos mehiretun lakelot.
Kalun kemesbek belay yetseset mekfeya menged yelemna. Tadia Egeremengedoten kemetu ayker wede tintawiwa orthodox tewahido Enji wede andis metew
Mekeyerot lersome ena lezih haymanot teketayoch enkwan himanotachin yetnitu kerto zare nechoch d.n.a wede egnaw ager yitekumal.
Adadadis hamanot teketayoch wede tintawi haymanotachihu enditasibu emegnalehu. Amen
ተመስገን
አሜንአሜን አሜንንአሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ግን መዝሙሩ የት ይገኛል
Tabarkulk
Amezig tebareku
ዝም ብለን ቤተክርስትያን ኣትሳሳትም እያሉን ትክክለኛ ሃይማኖት መስሎን ተከትልን ጌታ ይቅረ ይ ይበልልን ይስተት ትምህርት ብዙ ሰው ጠፍተዋል
Awo orthodox sihitet kalhonech man sihitet linorew new ? Orthodox taot amiliko nat 😂😂😂
GETA KEMIDERACHILAY YETRGEW
የመሪ ጌታ ሙሴን መፅህፍትን ለመግዛት ስልክ ቁጥር ብታክፍሉን ? እግዚአብሔርይባርካችሁ::
Tebareku be ewinet
Yadabilosin sira lihafaris zande ya E /R liji eyesus tagalitohali yasetan sira bamidirachin ethiopian kahun buhala Ayisaram
አጋንንት ሥጋ የላቸውም፡፡ ዕውነት ነው፡፡ መላዕክትም ሥጋ የላቸውም ዕውነት ነው፡፡ ነገር ግን ወደ ሎጥ ቤት የገቡት መላዕክት ስጋ ለብሰው ሰው መስለው ነበር፡፡
Ellllllllllll er eyesus eyesus ellllllllll
Migarim new yigilitati lahulachin yigalati tabaerkuuu babibizuu sew liji lisama yamigaba timirti new
Merigeta muse wedime new musiye tebareki be ewinet sil anit geta yikiber
Entenyos mawartega now yanabrowe
እዉነት ህዝቤ በጨለማ ነዉ የቃሉ እዉነት ያብራላቸዉ
Aba muse Godbless
Metetam
Seyitan gudu felabet uuuuu bichawin yikatel seol
መዝሙሩ የት ይገኛል
abo tersachehu yergef betam new emtgrmut egzabeher yegstsachehu bewnte
Merto le eyesus
Bitmot yishalhal kehadi tenkuay