ስንት አስታራቂ አለ ? ክርስቲያን Vs ኦርቶዶክስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 10. 2023

Komentáře • 60

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Před 9 měsíci +9

    ተባረክ ሜላዬዬዬ አንተ የወንጌል ጀግና ወንድም እንዴት እንደምወድህ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Před 9 měsíci +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 9 měsíci +6

    ሜላ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před 8 měsíci +2

    2ኛ ቆሮንቶስ 5
    19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።

  • @user-hl9xf9oh6u
    @user-hl9xf9oh6u Před 4 měsíci +1

    ልደትዬ የእውነት ግልፅ የሆነ መልስ ነው የሰጠኸው እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏!!!!
    ሜሎስ ደሞ ጥሎበት መረዳት ሳይሆን ሚፈልገው መቸቸት ስለ ሚወድ አሜን ብሎ መቀበል አይወድም ለሱም እውነቱ የሚቀበልበት ይስጠው

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před 8 měsíci +1

    2ኛ ቆሮንቶስ 5
    21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před 8 měsíci +1

    2ኛ ቆሮንቶስ 5
    20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።

  • @holyland2835
    @holyland2835 Před 7 měsíci +1

    ለሃይማኖቱ ቀናዊ ነው ነገር ግን መፃሃፉን አይረዳውም ተባረክ ሜሎስ ድንቅ መልክት 1:18:03

  • @user-uh2vt4em4l
    @user-uh2vt4em4l Před 9 měsíci +4

    Melos God bless you

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před 2 měsíci

    እስቲ እየሱስ ብለህ ጥራው ክርስቶስም ብለህ ብትጠራውም የከበረ ስም ነው ነገር ግን እየሱስ ብለህ ብተጠራው በስሙ ሀይል ትልቅ ፈውስ አለው ወንድሜ ብርሀኑን ያብራልህ አሜን

  • @tigistmulualem3899
    @tigistmulualem3899 Před 9 měsíci +2

    ልደተ ቃል እውነቱ ከተፃፈው ከአውዱ አንፃር መወያየትን ሲሸሽ ታዝቤዋለሁ። የገዛ ስሜታችንን አንናገር ወንድሜ እውቀትን እና እውነትን አትሽሽ።

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Před 8 měsíci +2

    ተባረክ ሜሎስ 🥰🥰🥰

  • @howtotech355
    @howtotech355 Před 9 měsíci +1

    ልደት ከልብህ እንዳልሆነ ያስታውቅብሀል እውነቱን እያወክ ትርጉም የምታጣምመው። አትፍራ ስደትም ሆነ መጠላት ከኢየሱስ ጋር ይሻላል። አለም ከምታቆላምጥህ ስለ ኢየሱስ ተገፋ ወንድሜ። ትውልድ ይጠብቅሀል።
    ልደት በጣም Nervous ሆነሀል። መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ በራስ መወሰን ስለማይቻል።
    ብቻህን ደሞ አታውራ ሰው አስወራ። ከርዕስ አንወጣም ብለህ ከርዕ የወጣ ጥያቄ አትጠይቅ ወንድሜ። ተባረኩ❤

  • @adenalii3385
    @adenalii3385 Před 9 měsíci +3

    Melayeee❤❤❤tebarek wendeme. U r so genius bzw❤❤

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 6 měsíci

    ታምራላቹ ✝️ ሜላ እግጅ በጣም ድንቅ ነበር በንተ የሚናገረን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ በርታ

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤ሜላ 😘🙏😊

  • @danielabebe9236
    @danielabebe9236 Před 5 měsíci

    የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ሜሎስ

  • @glorypicturesofficial
    @glorypicturesofficial Před 9 měsíci +1

    ልደተቃል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ስም ብሎ ምክያስ አለማዊ ስም ብሎታልና የተኛው ይሁን ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ስም? ስቀጥል መላዬ ተባረክልኝ።

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 9 měsíci +1

    Tebarekelen Melosye tebarekelen tesgawen yabzaleh🙏❤👍

  • @betselottenker1479
    @betselottenker1479 Před 6 měsíci

    What a great debate it is!!!! Your formal, full of respect, well educate personality influence others who have fought in this media.
    Blessings!

  • @geremewsherifo3243
    @geremewsherifo3243 Před 8 měsíci

    ሜሎስ ወንድሜ ተባረክልኝ እንኳንም ተወለድክልኝ በጣም ተረጋግቶ እያብራራህ ስለሆነ ተባረክልኝ

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 Před 9 měsíci +2

    😍😍😍😍Melos sile ante igizhabher yimasgen

  • @alemliul9339
    @alemliul9339 Před 9 měsíci +2

    ሜላዬ በርታልን የጌታ ልጅ❤

  • @AyelechAyelech-lq4ux
    @AyelechAyelech-lq4ux Před 2 měsíci

    Yetewagido liji. Xegawin Egziabiher xegawun yabzalik Emebirehan titebikik❤❤❤

  • @sebd9092
    @sebd9092 Před 5 měsíci

    ይኦርቶዶክሲ ልጅ ልብ አውልቅ ፌዘኛ እንድ አይነት ነገር መደጋገም የሚያወራውን አያውቅም :: ችግር ይለውም ማለት ብቻ አሱ ነው ኦርቶዶክስ ላይ ችግር ያመጣው :: ሜሎስ አንተን ጣለበት😅😅😅 እርጋታህ እራሱ ሲያስደስት ተባረክ ::

  • @betttim1826
    @betttim1826 Před 9 měsíci +1

    የቆየ ውይይት ነው? ሜላም ለደትም ተለውጠዋል። ልደትዬ ዙርያ ጥምጥም ስትዞር ዋልክ እኮ ሜላ ግን ትግስትህ የሚደነቅ ነው።

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 Před 6 měsíci

    ወንድማችን ሜሎስ እድለኛ አይደለህም! ከወሰደህ ኑፋቄ ተመለስ!

  • @ber5705
    @ber5705 Před 9 měsíci +2

    ❤ tebarek melayeee❤❤❤

  • @michuwereket2711
    @michuwereket2711 Před 5 měsíci

    thank you ledet. God bless you

  • @shewalemmoges8041
    @shewalemmoges8041 Před 9 měsíci +1

    የአማረኛው ትርጉም ከዕብራይስጡና ከግሪኩ ቃል ጋር ካልተሰማማ መቀየር መታረም ያለበት አማረኛው ትርጉም ነው። ስለዚህ ወደቀደመው ትርጉም እንመለስ

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před 5 měsíci

    ሜላ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 Před 3 dny

    ልደት ቃል የውይይት ስርአት አታውቅም መጀመርታ ስርአት መሜር አለብህ መልስ ስታጣ ትንጫጫለህ ይህ ድር አይደለም

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 6 měsíci +1

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏🙏🙏

  • @holyland2835
    @holyland2835 Před 7 měsíci

    48:41 አዳምጥ መፃሃፍን በደም ተረዳ

  • @birukmesfin5991
    @birukmesfin5991 Před 4 měsíci

    Melos besmeham betam tasazenaleh

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před 8 měsíci

    ምላዬ ተባረክ

  • @Emabet4
    @Emabet4 Před 9 měsíci

    Yene miskin lidetiye we love you brother 1nyanaka❤❤❤❤❤

  • @holyland2835
    @holyland2835 Před 7 měsíci

    29:06 አምነህልኛል በግድ አድለም በውቀት

  • @wengeltube7135
    @wengeltube7135 Před 9 měsíci +1

    Mele swedh eko dekikaw gin leante sihon bcha new mitayew lidet siyawera lchers eyale ychemral

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m Před 6 měsíci

    ልደተቃል መፀሀፍ ቅዱስ የሚለውን አይደለም የሚናገረው

  • @anashorani5292
    @anashorani5292 Před 3 měsíci

    Melos eska mache new ewuntun ayatamemek tasatameralek bezu vidio ayichalew ka ewuntet yerake wushet new mistamirew .wondimachin ledetaye EGZIABEHER Edemena tina yestek kali hiwot yasemalin

  • @seble848
    @seble848 Před 9 měsíci +2

    ልደት በጣም ተቀይሯል አሁን❤

  • @geremewsherifo3243
    @geremewsherifo3243 Před 8 měsíci

    ወንድሜ ልደት ተረጋጋ እንጂ ለምን ትረብሻለ ለአለ መሸነፍ ነው የመሸነፍህ ውጤት ነው አላናግር እያልክ ነው

  • @AyelechAyelech-lq4ux
    @AyelechAyelech-lq4ux Před 2 měsíci

    Memeskelu muto erasure astareken esus inamnalen gin ayamalilidem

  • @AyelechAyelech-lq4ux
    @AyelechAyelech-lq4ux Před 2 měsíci

    Tadiya wolde kiristos Amlalk adelem new woys yetadiso timirti

  • @AyelechAyelech-lq4ux
    @AyelechAyelech-lq4ux Před 2 měsíci

    Egiziabeherina amlak leyayiteh new ende mitaminew

  • @user-gx3zf6nx9c
    @user-gx3zf6nx9c Před 9 měsíci +4

    mariam tamalidalech, mariam arigalech, mariam hatyat serta atakm. sostu ye orthodox wishetoch. wishet wishetn yiweldal.

  • @mamomehari6118
    @mamomehari6118 Před 6 měsíci

    ወንድሜ ልደት እስክመቼ በሃይማኖተኝነት ተዘፍቀህ ከእውነት ጋር እየተላተምክ ትኖራለህ ጌታ ይቅር ይበልህ ይራራልህ

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q Před 5 měsíci

      ሃይማኖት ጠል አስተሳሰብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር መጣላት ነው ኤፌ4-4

  • @birukmesfin5991
    @birukmesfin5991 Před 4 měsíci

    Melsun endyaberara lemn atfekedeletem sew eko yetazebehal

  • @bereketbogale8553
    @bereketbogale8553 Před 6 měsíci

    melosiye egr tsegahun yabizalik berta

  • @fikreselssiegonfa1104
    @fikreselssiegonfa1104 Před 6 měsíci

    ፈጣሪ አምላክ እርሱ ብቻ የማይሞት ነው ኢየሱስ ግን ሞትዋል ለምን ሚኪያስ መልስልኝ

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q Před 5 měsíci

      ክርስቶስ አምላክ ነው ሮሜ9-5

  • @fikreselssiegonfa1104
    @fikreselssiegonfa1104 Před 6 měsíci

    ሚኪያስ እንዳለው ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርንጫፎቹ ያሸበረቀ ሳይሆን በራሱ ሙሉ የሆነ የሌሎች መኖር የማያስፈልገው ብቁ የሆነ ጌታ ነው

  • @mesfindesta8599
    @mesfindesta8599 Před 5 měsíci

    ልደት ለምን የእየሱስ ክርስቶስን አማላጅነት፤ አስታራቂነት ትሸሻላህ፡፡ ዙሪያውን ለምን ወንድሜ ትዞራለህ፡፡ ሜሎስ እንዳቀረበው ለምን ማስረጃ አታቀርብም:::

  • @geremewsherifo3243
    @geremewsherifo3243 Před 8 měsíci

    የኦርቶዶክሱ ወንድሜ ተረጋግተህ አስረዳ ሁለታቹም በቃሉ ላይ ስለሆነ የምትነጋገሩት ተደማመጡ ለመማማር ስለሆነ በማስተዋል ይሁን

  • @shewalemmoges8041
    @shewalemmoges8041 Před 9 měsíci

    የተጻፈ ሲነበብ ለማለት ማለት ትርዱም የለም

  • @terefekebede8490
    @terefekebede8490 Před 5 měsíci

    ወንድሜ ልደት በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አይቻልም ለእግዚአብሔር ቃል ተሸነፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ ወንድሜ ሜሎስ ገልጾ እየነገረህ ለሙግት በማይመች መንገድ ተከራካሪ ሆነህ ስትቀርብ ታዝቢያለሁ የያዛችሁት ርዕስ ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል እንጂ የሰው ልጆች ፍልስፍና አይደለም ስለዚህ ቃሉ የሚለውን አሜን ብሎ መቀበል ለእውነት መሸነፍ ማስተዋል ነው

  • @beesimek
    @beesimek Před 6 měsíci

    Ante Melrose.ymlhe.mnfke.erashe.gdle.gbthe.llochenme.gadle.yzhe.lmegbate.almhe.gen.ayhonlheme