#አባ_መአዛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #አባ_መአዛ እና #የኔታ_ትዩብ ፍጥጫ #Yeneta_Tube #Pastor_Tizitaw_Samuel

Komentáře • 393

  • @mahiethiopian2226
    @mahiethiopian2226 Před rokem +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው። እኔም በዚህ ጭለማ ውስጥ ነበርኩኝ ፥አሁን ጌታን አግኝቻለው🙏 ለእናት አባቶቻችን ፣ለእህት ወንድሞቻችን ነፃ መውጣትን ዘወትር ቃል እያወጣን ለ ትውልድ ነፃ ነፃ መውጣት መፀለይ አለብን ወገኖቼ። እውርን እውር አይመራውም።

  • @Metimeti697
    @Metimeti697 Před 2 lety +43

    ትዝዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታን የተቀበልኩት ባንተ ምክንያት ነዉ አንተ እዉነቱን በማጋለጥህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ኑርልን

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 Před 2 lety +49

    በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው።...ተባረክልን ወንድማችን...

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Před 2 lety +38

    አሜን እግዚአብሔር ብቻውን አምላክ ነው!!!❤

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +92

    አባ መዓዛ የወንጌል አርበኛ ናቸው ሁልጊዜ ስብከታቸው ወንጌል ነው ሰለ ኢየሱስ ነው ::

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Před 2 lety +63

    እኔ እምለው ጌታ ሆይ ሳላውቅ በስህተት ስላደረኩት ይቅር በለኝ እናም የወንጌልን ብርሀን በልቤ ስላበራሀው አመሰግንሀለሁ እላለሁ ትዜ እናንተም ተባረኩ ❤

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 2 lety +79

    ጌታ እዉነትን የሚናገሩ አባቶችን ያብዛልን ።

    • @wellcome6505
      @wellcome6505 Před 2 lety +1

      Amen👍👍❤❤❤🙏🙏🙏📚📚📚✝️✝️💯💯✅

    • @minasewagga5028
      @minasewagga5028 Před rokem +1

      ጌታ ሆይ እንድህ ያሉትን አጌልጋዮች ስላስነሳህ አመሰግንሀለሁ ።

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 Před 2 lety +31

    ወንድሜ ትዝታው ሰላም ለአንተና ለቤተሰቦችህ እንዲሁም ለአለህበት ምድር ይሁን 👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      ወንድሜትዝታውሰላምለአንተናለቤተሰቦችህእንዲህምለአለህበትሞድር
      ይሁን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +11

    አባ መዓዛ እጅግ በጣም የሚወደዱ ትልቅ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እንወዳችኋለን እውነት ኢየሱስ ነው ! አባ መዓዛ የሚያስተምሩበት ቤተ ክርስቲያን ያሉት ምእመናን እንዴት የታደሉ ናቸው አባ እጭቅ ያለ የሚናገሩትን የሚያውቁ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው ወንጌል ይሰበካል በቅርቡ ጌታ ኢየሱስ ይመለሳል ! እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ዓይናቸውን ክፈትላቸው እውነቱን እንዲያውቁ ምህረት ያድርግላቸው ...ግራ ገብቷቸው ግራ ያጋባሉ የሰው ስም ያሰቃያል ገልተኛ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ ብቻውን ይመስገን እግዚአብሔር ብቻ ሊሰገድለት የሚገባው

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před 2 lety +15

    ፓስተር ትዜ የሰማሁት ቀን ነበር አንተ ትዝ ብለከኝ አይተከው እንደዚ ቪዲዮ እንድትሰራ ፅፌልክ ነበር ተባረክ!! ጋዜጠኛው ለአሻጥሩ ነው የኢየሱስን አማላጅነት ማብራሪያ ጋር ሲደርሱ የአባን አቋም ሲያየው ስላስፈራው ሰአት አለቀብን ሌላ ቀን ብሎ ያንሸራተተው!! ሁለተኛ ቢሞት አያቀርባቸውም እንጂ ቢያቀርባቸው ደና አርገው ጭንብላቸውን ይገፉላቸው ነበር!!

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +44

    ዘመኑ የወንጌል ነው ገና ብዙዎቹ ይወጣሉ ኢየሱስ ብቻ የዓለም መድሃኒት ነው

  • @user-sc1ki6qq4k
    @user-sc1ki6qq4k Před 2 lety +25

    ገና ነው ገና ገና ............እየሱስ ያድናል።

  • @destalemu5843
    @destalemu5843 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ! እንደ እናንተ ያሉ እውነትን የሚረዱ አይናቸው የተከፈተ የተገለጠላቸውንም ለመናገር ደፋሮች የሆኑ ወንድሞችን እና እሂቶችን ያብዛልን።

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 2 lety +25

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛሎት

  • @adanealemu2084
    @adanealemu2084 Před 2 lety +22

    የነ ዘበነ የነ ምህረት አብ መንፈስ በኢየሱስ ስም ለዘላለም ይመታ!!!!!!

  • @user-ip8ro5ln9x
    @user-ip8ro5ln9x Před 2 lety +9

    ውይ እንዴት እንደምወዳቸው አባ መአዛን ለየሱስ ያረሩ የተጠበሱ ሰው ናቸው

  • @ayiguwagu
    @ayiguwagu Před 5 měsíci +1

    ኢየሱስ ያድናል!! ጌታ ይባርካችሁ ወንድም ትዝታው እና አባ መአዛ

  • @user-nf8cq9fl1p
    @user-nf8cq9fl1p Před 5 měsíci +1

    አሜን እየሱስጌነው ዘመኑ የየሱስ ወጌልነው እየሱስጌታነው ወጌል ያሸንፍል።

  • @samuelshonga6466
    @samuelshonga6466 Před 2 lety +7

    ፓስተር ትዝታው እና አባ መዓዛ! ይህንን ጥልቅ ውይይት በዚህ ሁኔታ ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ይህ ግሩም የሆነ የወንጌል ምስክርነት ነው:: ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ::

  • @zerfuzemba4611
    @zerfuzemba4611 Před rokem +4

    አባ መዓዛ በእርግጥ ትክክለኛውን የክርስቶስን ወንጌል የተረዱ ትልቅ አባት ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህራን ዓይናቸውን ይክፈትላቸው፤እውነትንም ይግለጥላቸው!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 Před 2 lety +46

    Jesus Christ is always answer for all questions.

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před rokem +2

    እግዚአብሄር በራሱ ሀይል እየተገለጠነውእግዚአብሄር ህዝቡን ነፃ ያወጣል

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 2 lety +8

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ! ጸጋ ይባዛልህ!!

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před 2 lety +12

    ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን 🙏🙏 እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ✝️✝️✝️✝️

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      ዘመንህይለምልምወንድማችንኢናንተንየሰጠንእግዚአብርሰሙይባረክ
      💒💒💒💒💒💒💒
      🌱🌱🌱🌱🌱🌱

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      30/60/100
      📖📖📖📖

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 2 lety +9

    ወጋሁ!!!! ኢየሱስን ዞር የሚያደርግ መንፈስ!

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 Před 2 lety +8

    አግዚአብሔር በሺህ እጥፍ ይባርክህ፡፡

  • @ygms1300
    @ygms1300 Před 2 lety +29

    Jesus is always answer for all questions.

  • @ygms1300
    @ygms1300 Před 2 lety +21

    GOD 🙏❤️ BLESS YOU PASTOR TIZITAW SAMUEL AND EVANGELIST ERMIAS ABEBE, BROTHER PAWLOS ZEYESUS AND ABA MEAZA AND OTHERS BROTHERS AND SISTERS.

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot Před 3 měsíci +1

    በእውነት ወንድሞቼ ጥሩብላችኋል እየሱስናአርሴማበአንድቀንሲከበር አርሴማእንጂእየሱስየሚጠራየለም ለማኞችእንኳን ሰለእየሱስ ብለውአይለምኑም!!ይቅርይበላቸው።

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před 2 lety +3

    ኢየሱስ ህይወት መንገድ እውነት ነው ።
    ተባረክ ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ዘንድሮ ጠላት ጉዱ ፈላ ጣኦት አይሰራም በሀገሬ 🇪🇹🇪🇹ላይ

  • @bergenaolamo947
    @bergenaolamo947 Před rokem +2

    በዘመን ፍጻሜ ሕዝቡን ከስኦል ለማስመለጥ እግዚአብሔር አስነስቶሀልና በርታ ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎት ከጎንህ ነን በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ።

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci +1

    መዳን በሌላ በማንም የለም ኢየሱስ እኔ መንገድና እውነትም ሕይወት ነኝ ❤

  • @zenizenu1299
    @zenizenu1299 Před rokem +1

    የጌታ እናት ማርያም ያማነች ብጽዕት ነች የተመሰገነች ነች የእግዚአብሔርን ቃል ስላመነች ተመስግናለች (መጽሐፉ ያመነች ብጽዕት ናት ነው የሚለን) ይህ በትውልድ የሚቀጥል ነው...ነገር ግን!!! በምስጋና፣በመዝሙር ፣በትምህርት ፣በስብከት ፣በእልልታ፣በጭብጨባ፣እና በስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ሊቀርብለት የሚገባውን አምልኮ በፍጹም ለማርያም አይቀርብም።

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +17

    አባ መዓዛም ተወግዟል አይ ኦርቶዶክስ በጣም ያሳዝናል ቤቱ ባለቤት የለውም አሁን ቤቱን የወረሱት ጣኦታት ብቻ ናቸው ::

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      Awo ye mutan menfes new yemolaw 😝.

  • @mekdeschanyalew5008
    @mekdeschanyalew5008 Před 2 lety +11

    ኢየሱስ ለዘለአለም ያድናል!!!ተባረኩኝ!!

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      ኢየሱሰለዘለአለምያድናል!!!ተባረኩኝ!!

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +29

    እውነት ነው ኦርቶዶክስ ለፍጡራን ስግደት አምልኮ ታቀርባለች በደንብ ታቀርባለች ይሄ ምንፍቅና ነው ::

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety +1

      Min tiyake alew orthodox Taot nat .
      No question about it.

    • @wellcome6505
      @wellcome6505 Před 2 lety

      👍👍👍🙏🙏

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před rokem +5

    ትዙዬ ጌታ ኢየሱስ ያለምልም እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ህዝቦችን ያስምልጣል እግዚአብሔር የፊቱን ያብራላችው ኦርቶዶክሶች።

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Před 2 lety +12

    🤌🏾 Very fundamental teaching!
    Stay blessed bro ✋🏾

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 2 lety +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ትዝታው እውነትን በፍቅር ስለምታስተንር ዘርህ ይባረክ።

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 2 lety +8

    ወዶች ማስታወቂያ ሲመጣ አታሳልፉት እንታገስ ለኛ ባይጠቅመንም ለትዜ ይጠቅመዋል አንከፍልበትም 🥰🙏

  • @selamu7655
    @selamu7655 Před rokem +2

    ትዝታ ሣሙኤል እና አባ መአዛ ጌታ ይባርካችሁ በዛሬ ኦርቶዶክስ ውስጥ የገባው ጣዖት ኢትዮጵያን የደም ምድር አድርጎታልና ሕዝቡ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ እንድመለሱ የጀመራችሁትን እውነት መግለጥንና ሐሰት ማጋለጥን ቀጥሉበት ጌታ ኢየሱስ ይረዳችኋል አሜን።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +8

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ስ

  • @WasKan-cp8cj
    @WasKan-cp8cj Před měsícem +1

    ተባረክልን ፓስተር ትዜ

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +3

    በትክክል።

  • @Canada404
    @Canada404 Před 2 lety

    ተባረክ የእግዚአብሔር አምባሳደር ትዜ እውነት እንደ ጠዋት ፀሀይ በኢትዮጵያ ላይ ገና ትወጣለች እግዚአብሔርን የሚፈራና እርሱን ብቻ የሚያመልክ ትውልድ እየመጣ ነው ዘመንህ ይባረክ አሁንም እግዚአብሔር የብዙዎችን የልቦና አይን እንዲከፍት እንፀልያለን 🙏🥰

  • @emuyemoges3428
    @emuyemoges3428 Před rokem +1

    I really appreciate you for the energy and put to teach us God's way and to reveal the truth God Bless u brother Tizitaw.

  • @ruthpromis9232
    @ruthpromis9232 Před 2 lety +8

    አባ መዓዛ ግን በቃ ጀግና ናቸው 😇

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 Před 2 lety +5

    May the lord bless you abundantly!! Dear brother Tizitaw!! እውነት ክርስቶስ ነው ተረት ተረት ህይወት አይሆንም እውነት የሆነው የህይወት ቃል መቀበል ይሁንልን!!

  • @selina4190
    @selina4190 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +2

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥fairytale of orthodox is endless

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +35

    እነ ዘበነ ምህረተአብ እኮ እውነቱን ያውቁታል ነገር ግን ለሆዳቸው ብለው ቃሉን ያጣምማሉ

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Před 2 lety +1

      that right !!

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +1

      ምንም አያውቁትም! ብዙ ጊዜ ይባልላቸዋል፣ ግን የእነ ምህረተአብ ትምህርት በሀይማኖት የተሸፈነ የፖለቲካ ሴራ ስልጠና ነው። ብዙዎች ምዕመናን እግዚአብሔርን መፍራት አለባቸው ግን የክርስቶስን ወንጌል እንዳያውቁትና የክርስቶስ ባህሪይ እንዲኖራቸው አያደርጉምና ህዝቡ በጭፍን ሀይማኖቴን እያለ እነርሱ ግን የዲያቢሎስን ግብ እውነት ለማድረግ ይታገላልሉ። የወንጌል አማኞችን በጥላቻ እያብጠለጠሉ የገዛ ቤተሰቦቻችን ፊት የጥላቻ ትምህርት ሲያስተምሩ፣ በቤተሰብ መካከል ጥልና ጥላቻን እየዘሩ ያሉት አንድነት ካለ የማፍረስ ዓላማቸው ይከሽፋል።
      ዘበነና ምህረተአብ ብቻ አይደሉም፣ ይሄ ሚዲያ ብቻም አይደለም ብዙዎች ሚዲያዎች ሀይማኖት አስመስለው ሰዎች ወንጌልን ሳይሆን ወንጀልን እያስተማሩ ነው። እየሆኑ ነው፣ ቁንፅል ቃላትን ለፖለቲካ አላማቸው ከሚጠቀሙ ቀሪውን እድሜአቸውን ወደ ቅዱስ መፅሀፍ ቢመልሱ፣ ኢየሱስን የህይወታቸውን ጋር አድርገው ቢቀበሉና ፍቅርን ቢሰብኩ መልካም ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      @@abebatafesse1515 Thank you 🙏. Aimiro yelachewum Donkoro nachew .

    • @johanaesah2329
      @johanaesah2329 Před rokem

      Tebarek

  • @Abdulqadr13
    @Abdulqadr13 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትዜ ዘመንህ ይባረክ

  • @kerriemollallegn8228
    @kerriemollallegn8228 Před 2 lety +14

    Dear brother, I have been following your programs for a long time and I am very much encouraged that you have stood boldly for the name of our Lord Jesus Christ. I am also very much thankful to God and His Son Jesus Christ, for giving us such a person like you and those who truly follow the true Gospel with you. My prayer is with you.Thanks and God bless.

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Před 2 lety +6

    ጋዜጠኛው እሳቸውን ለሞገት የቃል እውቀት ንፁህ ህሊና ያስፈልገዋል ግን ኦርቶዶክስ መሪ አለው ? ምረት ሃብ እና ዘበነ በኦርቶዶክስ ስም የ ደብተራ ሃይማኖት መስርተዋል ፀረ ክርስቶስ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 2 lety +8

    I wish long live To Aba Meaza!

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Před rokem

    እግዝያብሔር ይባርክህ፤ሞገስህ፣አስፈሪነትህ፣ገዢነትህ በምድር ላይ ይጨምር፤ግዛ፤ብዛ፤የጠላቶችን ከፍታ እርገጥ፤
    ኢትዮጵያ አንተን ስላገኘች እልል ትበል እልል በይ አገሬ!!!!!!!!ምክንያቱም በጭለማላ ብራን በራ ጭለማን ከቶ አላሸነፈው አሜን አሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @bk7202
    @bk7202 Před 2 lety +2

    ትዙዬ ስለ ጫጫታው ስትናገር አሳከኝ
    አቤት ከዝህ የሰው ኮተት መገላገል ቀላል አይደለም ተባረክ

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 5 měsíci

    Thank you my brother God bless you and your family's 3

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 Před 2 lety +4

    More blessings and grace upon your life. Your teaching will be opening many people’s spiritual eyes. Keep going beloved brother!

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety +5

    Well come pastor Tizu💌😍❣️❣️💐💐💐

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    ትዜው ውዳችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ፓስተር ትዝታዉ ።ዘመንህ ይባረክ🙏⛪🙏

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      እጌዚአብሔርአብዝቶይባርክህዉድፓሰተርትዝዉ::ዘመንህይባረክ
      💒💒💒💒👏🙏👏🙏

  • @destaf.mijena1538
    @destaf.mijena1538 Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @newtestamenttubeephrem9305

    God bless you brother pastor Tizitaw

  • @ygms1300
    @ygms1300 Před 2 lety +12

    The BIBLE IS THE LIFE 💕💕💕 OF ALL ETHIOPIAN AND ALL THE WORLD 🌎🌍

  • @me3403
    @me3403 Před 2 lety +7

    May God bless you and your family

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety

    ፓሰተር ትዜ አንተ ጀግና የወንጌል አርበኛ ተባረክ አባ ማአዛ ጌታ ይባርክዎ እንደርሰዎ እውነት ተናገሪ ያብዛልን ጌታ ይባርክዎት❤❤!!!!

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው።

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q Před 2 lety +5

    ፀጋይብዛላችሁ አባ እና ትዜ 🥰🥰🥰🥰

  • @elroigospelmissionaries114

    God bless you Tize

  • @Abdulqadr13
    @Abdulqadr13 Před 2 lety +2

    Bold and straight forward , you are blessing to us MEGABI TIZE

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před 2 lety

    አባ መአዛ አንደኛ ተሠብሥበዉ ካሕንነትን ስልጣን ቢከለክሎቸዉ እየሡሥ በዘላለም የሒወት መዝገብ ላይ ጽፏቸዋል በስብሰባ ሊሠረዝ አይችልም

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 Před 2 lety +3

    Omg I’m so laky ye gata selhonko thanks 🙏

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Před 2 lety +14

    All glory to God !!!

  • @tsyontesefaye9195
    @tsyontesefaye9195 Před 2 lety +2

    🙏ጌታ ይርዳህ ተባረክ

  • @akliluzawga4082
    @akliluzawga4082 Před 2 lety +8

    And you will know the the truth, and the truth will set you free!
    John 8:32

  • @blenalemayehu5049
    @blenalemayehu5049 Před 2 lety +4

    God bless you Tize! Perched well!

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 Před 2 lety +2

    አንድ ዘመን ነበረ በብርቱ ያዘንኩበትና ያለቀስኩነት። ያኔ የመዳን,የመጽደቅ,ልቤን የሚያሳርፍልኝን እዉነት የተጠማሁበት ሞት እና እብደት ወደኔ በብርቱ ያስጨነቁኝ ጊዜ👉ታድያ ኦርቶክስ እንደመሆኔ መጠን ከሌሎች መስማት የማይታሰብ ነበር።
    ዘመን ካስቆመረችዉ ከኦርቶዶክስ ፡ .የማልጎረጉረዉ ስብከት ,አሉ የተባሉ ገድላት,ድርሳናት ጾሙ,ስግደቱ,መቁረቡ, ወይጉድ 🤔😁😁 ምን ልበላችሁ ታድያ ኦርቶዶክስ ለምዶባት ወንጌልን ብቻ የሚሰብኩትን ታባር፣ታወግዝ የለ? አንድ ሰባኪ አገኘሁ። ያኔ ጠርጥረዉት በብርቱ ይቃወሙት ጀምረዉ ነበርና እኔ ደግሞ ሳልሰማ አልፈርድም በማለት መጽሀፍ ቅዱስ ይዠ መከታተል ጀመርኩ ለምን? እዉነት ስተተኛ ነዉ?ወይስ ማነዉ የዋሸዉ ብየ ? ታድያ ምን ቢሆን ጥሩ ነዉ??? ሲኦል እንዳልገባ እያነባሁ የለመንኩት አምላክ ፡ .እዉነቱን አበራልኝ ,መልሱን ,የመንግስተሰማይን መንገድ በዛ ሰዉ አሳወቀኝ። ሞት ፣እብደት ቀርቶ ,እስካሁን በህይወት አለሁ🙏🙏👋👋ክብር ለስሙ ይሁን🙏🙏🙏🙏 እዉመተኞችን እየመነገለች ገፍታ ታስወጣለች አይ ኦርቶዶክስ🤔🤔🤔

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 3 měsíci

    ሳይመሽብኝ እውነት የገለጠልኝ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏

  • @selamawitt2012
    @selamawitt2012 Před rokem

    አሜንንንን ፓስተሬ በኢግዚያብሄር ሥራ ላይ ዬሚነሱት ይደቃሉ ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @Bright_tube
    @Bright_tube Před 2 lety +3

    ተባረክ ወንድም ትዝታው በርታ😍

  • @zedonutube
    @zedonutube Před rokem

    Great ministry! እግዚአብሔር ከአባ መአዛ ጋር ይሁን!

  • @meklitsime7994
    @meklitsime7994 Před 2 lety +1

    የአርሴማ መንፈሰ የተመታ ይሁን

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry Před 2 lety +1

    God bless you Tizeyachen! Keep preaching the Pure Gospel, Jesus is the only way the truth and the life!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 2 lety +5

    Dear pastor Tizitaw, if it is possible, please make an interview with Aba Meaza.
    Thank you and God bless you more.

  • @Dog_huger
    @Dog_huger Před 2 lety +4

    Thank you pastor 🙏❤️

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Před 2 lety

    ትዜ እኔ አንድ የሚገርመኝ ነገር እግዚአብሔር የሰጠውን የልጅነት ስልጣን እና ፀጋውን ሰዎች ቢያነሱትም የልብ አምላክ እግዚአብሔር ያከብረዋል ከፍ ከፍም ያደርገዋል ። በወንጌል አናፍርም ኢየሱስ ያድናል ።

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt Před rokem

    ልድኑ ያሉትን እግዝአብር በማይጠበቅ መንገድ ያድናቸዋል በርቱ እግዝ/ ይረዳቸዋል እኛ ደግሞ እንጸልያለን ስለናንተ።

  • @alemtsehayberasso7395
    @alemtsehayberasso7395 Před 2 lety

    ተባረክ ትዘ በጨለማ ላለው ህዝብ ወደ ብርሃን መምጣት ምክንያት ስለሆናችሁ

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Před 2 lety

    ወንጌል ያሸንፋል።

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před 2 lety +2

    God bless you Pastor Tizitaw!

  • @mulu706
    @mulu706 Před rokem

    ክርስቲያን ነኝ። እውቀት ያለው በጣም ደስ ይላል። እንዳነብ በጣም ያደርገኛል።

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Před 2 lety +1

    👍እግዚአብር ይባርክሕ

  • @zelalemmideksa2914
    @zelalemmideksa2914 Před 2 lety +1

    ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +2

    ቤ/ክ. ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! መልእክቶቹንም በዚሁ ገጽ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @ygms1300
    @ygms1300 Před 2 lety +7

    We are believe strongly on GOD.

  • @elsamokonen9821
    @elsamokonen9821 Před rokem

    አብርሃ አጽብሃ መል አክ ተብሎ
    አስመራ አከባቢ አል
    እኜ ራሴ ሕጀበት አለሁኝ
    ይገርማል

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 2 lety +2

    ፓስተር አንተ ጋብዛቸው እባክህ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::