Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
Entrance exam ለመውሰድ በቀን 16 ሰዓት ቀንና ማታ ሳጠና ነበር። እንደዚም ሆኖ ግን በጣም እጨነቃለሁ ምንም ያክል ባጠና እንኳን የምወድቅ እየመሰለኝ እጨነቅ ነበር፣ ስለዚህ ጭንቀቴን ለመቀነስ እና ምቾት እንዲሰማኝ ለማድረግ ብዬ ያደረኳቸው ነገሮች ሊያሳርፉኝ አልቻሉም። ዛሬ ግን ትምህርቱን ከሰማሁ በኃላ ሰላም ተሰማኝ ተረጋጋሁ ከዚህም የበለጠ አለመፀለዬና 12 አመት ሙሉ ታምኖ ከክፍል ወደ ክፍል ባሳለፈኝን ጌታ ላይ ሳልደገፍ ባጠናሁት ጥናት ለመደገፍ መሞከሬ በጣም ስህተት እና ትዕቢትም ጭምር እንደሆነ ተረዳሁ። እግዚአብሔር እኔ ከማስበው በላይ ለኔ እንደሚያስብልኝ በአንዳችም እንድጨነቅ እንደማይፈልግ ሲገባኝ ሰላም ሆንኩ። አሁንም ከምስጋና ጋር ጸሎቴን እጸልያለሁ ከዚህ በኃላ ሁሉን ለጌታ አሳልፌ እሰጠዋለሁ እንጂ በአንዳች አልጨነቅም። ማሰብና ማድረግ የሚጠበቅብኝን ሁሉ አደርጋለሁ ነገር ግን በራሴ አልደገፍም። ለመፈተን 2 ሳምንት ይቀረኛል ከተፈተንኩ በኃላም ያመጣሁትን ከፍተኛ ውጤት አበስራችኃለሁ። የጌታ ባሪያም ዘመንህ ይባረክ! አዲሱ አመት የፍሬያማነት ዘመን ይሁንልህ! አሜን!!! ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
Ameen ameen
ይህ መልዕክት ለኔ ነው በተጨነኩ ሰዓት ነው የሰማሁት 9/2/2016 2:42 ሰዓት ላይ ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእግዚአብሄር ባሪያ ።
አሜን
Amen...❤
Ameeeennn
ጌታ ይባርክህ በእዉነት እኔ እምነቴ ሆርቶዶክስ ነዉ ግን አንተን ስሰማ በጣም ነዉ እየተማርኩ ያለዉት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፣አሁን
tebarke
Ene betam nber mechenanekew ahun gen gebtognal oh haleluya
Tank you Good bills you ,❤
God bless you
amnnn
Tank you so much good❤
Ameeeeen
Amen
Dadiyee I am blessed abundantly by this marvelous teaching. I Love you so much.
Thank you
እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ አልልም ተባረከሃል
ዳዲ እንደዚህ በ እ/ር ቃል እንዳሳረፍከን ዘመንህ ነእረፍት ይሁን
ጌታ ይባርክህ የዩጋንዳ ወንድሞች
You are our blessing sir
Thank you Daddy!Wonderful message! wow
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤
ለማነኛው ነገር አልጨነቀም አሜንንንንእየሱስዬ አለይኝ ገታ እግ/ር ይባረከው♥♥♥
Thaank you
አሜን አሜን ተባረክልን የእግዚአብሔር ሰው
እውነተኛ አስተማሪ
መልክቱ ለኔነውውውው አሜንንንንንን ተባረክ አባቴ
Amen you are so blessed
God bless you more and more and more and more i am soooooo apricuts you pastor 🙏 🙌
Wow Part 2 Please
Oh it is very very good my bro
Yes
Thank you so much daddy I really needed this I was worried about my mom not accepting jesus but now I know what to do .I'm gonna pray about it and leave it to my God .
Thank you so much man of God God bless you
አሜንነብይ ተባረክ የሁሉሰላም እግዚአብሔር አለ አሜን
Wonderful teaching!Thank you Daddy!
Geta yebarkih ante teleyaleh yalek tsga derebo yestik Dadi ene bebizu fetena lay negn be kirestenaye Tsleyelgn
Nice teaching 👍
God bless you!!!!!❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤
Wow amezeng the gad of werd
Prophet Tezera God bless you.
Amen amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ይህ ምልክት ለኔ ንው እግዚሐብሔር ይባርክህ
Ameeeen 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
amen amen amen❤❤❤💕💞
AMEN AMEN eyesus geta tebareki 🙏🙏🙌🙌🥰🥰🥰
Amen. You are so blessed
God bless you tebarikiyalehu
አሜን አሜን ዳዲየ ተባረክልኝ
𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗚𝗲𝘁𝗮 𝘆𝗶𝗯𝗮𝗿𝗲𝗸𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂😢❤❤
Thank you Daddy!
"""""
Amen❤❤❤
anite lebba busheti
Dady አባቴ ተባረክልኝ በዚች አለም ዋጋ እንዳለኝና ስለ ምንም መጨነቅ እንደማይገባኝ አስተምረኧኛል አመሰግናለሁ
Geta keante gar yihun ewunet yegeta sewu mehonihin teredichehalewu yemitisetewu timihrt astemar newu ahunm bertalign ewdhlwu
በአማርኛ ብታረጉልንስ?
አንተን ፣በማወቄና ፣በማግኜቴ ፣እ፡ርን ፣አመሠግናለሑ
Wooooow
አማርኛው ላልገባው ማሀበረሰብ እንግለዘኛ አይነስረውም ሌባው ተዘራ
ሌባ ቤቱን መልስ !!!
No
Entrance exam ለመውሰድ በቀን 16 ሰዓት ቀንና ማታ ሳጠና ነበር። እንደዚም ሆኖ ግን በጣም እጨነቃለሁ ምንም ያክል ባጠና እንኳን የምወድቅ እየመሰለኝ እጨነቅ ነበር፣ ስለዚህ ጭንቀቴን ለመቀነስ እና ምቾት እንዲሰማኝ ለማድረግ ብዬ ያደረኳቸው ነገሮች ሊያሳርፉኝ አልቻሉም። ዛሬ ግን ትምህርቱን ከሰማሁ በኃላ ሰላም ተሰማኝ ተረጋጋሁ ከዚህም የበለጠ አለመፀለዬና 12 አመት ሙሉ ታምኖ ከክፍል ወደ ክፍል ባሳለፈኝን ጌታ ላይ ሳልደገፍ ባጠናሁት ጥናት ለመደገፍ መሞከሬ በጣም ስህተት እና ትዕቢትም ጭምር እንደሆነ ተረዳሁ። እግዚአብሔር እኔ ከማስበው በላይ ለኔ እንደሚያስብልኝ በአንዳችም እንድጨነቅ እንደማይፈልግ ሲገባኝ ሰላም ሆንኩ።
አሁንም ከምስጋና ጋር ጸሎቴን እጸልያለሁ ከዚህ በኃላ ሁሉን ለጌታ አሳልፌ እሰጠዋለሁ እንጂ በአንዳች አልጨነቅም። ማሰብና ማድረግ የሚጠበቅብኝን ሁሉ አደርጋለሁ ነገር ግን በራሴ አልደገፍም።
ለመፈተን 2 ሳምንት ይቀረኛል ከተፈተንኩ በኃላም ያመጣሁትን ከፍተኛ ውጤት አበስራችኃለሁ።
የጌታ ባሪያም ዘመንህ ይባረክ! አዲሱ አመት የፍሬያማነት ዘመን ይሁንልህ! አሜን!!!
ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
Ameen ameen
ይህ መልዕክት ለኔ ነው በተጨነኩ ሰዓት ነው የሰማሁት 9/2/2016 2:42 ሰዓት ላይ ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእግዚአብሄር ባሪያ ።
አሜን
Amen...❤
Ameeeennn
ጌታ ይባርክህ በእዉነት እኔ እምነቴ ሆርቶዶክስ ነዉ ግን አንተን ስሰማ በጣም ነዉ እየተማርኩ ያለዉት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፣አሁን
tebarke
Ene betam nber mechenanekew ahun gen gebtognal oh haleluya
Tank you
Good bills you ,❤
God bless you
amnnn
Tank you so much good❤
Ameeeeen
Amen
Dadiyee I am blessed abundantly by this marvelous teaching. I Love you so much.
Thank you
እግዚአብሔር ዘመን ይባረክ አልልም ተባረከሃል
ዳዲ እንደዚህ በ እ/ር ቃል እንዳሳረፍከን ዘመንህ ነእረፍት ይሁን
ጌታ ይባርክህ የዩጋንዳ ወንድሞች
You are our blessing sir
Thank you Daddy!
Wonderful message! wow
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤
ለማነኛው ነገር አልጨነቀም አሜንንንን
እየሱስዬ አለይኝ ገታ እግ/ር ይባረከው♥♥♥
Thaank you
አሜን አሜን ተባረክልን የእግዚአብሔር ሰው
እውነተኛ አስተማሪ
መልክቱ ለኔነውውውው አሜንንንንንን ተባረክ አባቴ
Amen you are so blessed
God bless you more and more and more and more i am soooooo apricuts you pastor 🙏 🙌
Wow Part 2 Please
Oh it is very very good my bro
Yes
Thank you so much daddy I really needed this I was worried about my mom not accepting jesus but now I know what to do .
I'm gonna pray about it and leave it to my God .
Thank you so much man of God
God bless you
አሜንነብይ ተባረክ የሁሉሰላም እግዚአብሔር አለ አሜን
Wonderful teaching!
Thank you Daddy!
Geta yebarkih ante teleyaleh yalek tsga derebo yestik Dadi ene bebizu fetena lay negn be kirestenaye Tsleyelgn
Nice teaching 👍
God bless you!!!!!❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤
Wow amezeng the gad of werd
Prophet Tezera God bless you.
Amen amen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ይህ ምልክት ለኔ ንው እግዚሐብሔር ይባርክህ
Ameeeen 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞
amen amen amen❤❤❤💕💞
AMEN AMEN eyesus geta tebareki 🙏🙏🙌🙌🥰🥰🥰
Amen. You are so blessed
God bless you tebarikiyalehu
አሜን አሜን ዳዲየ ተባረክልኝ
𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗔𝗺𝗲𝗻 𝗚𝗲𝘁𝗮 𝘆𝗶𝗯𝗮𝗿𝗲𝗸𝗮𝗰𝗵𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂𝘂😢❤❤
Thank you Daddy!
"""""
Amen❤❤❤
anite lebba busheti
Dady አባቴ ተባረክልኝ በዚች አለም ዋጋ እንዳለኝና ስለ ምንም መጨነቅ እንደማይገባኝ አስተምረኧኛል አመሰግናለሁ
Geta keante gar yihun ewunet yegeta sewu mehonihin teredichehalewu yemitisetewu timihrt astemar newu ahunm bertalign ewdhlwu
በአማርኛ ብታረጉልንስ?
አንተን ፣በማወቄና ፣በማግኜቴ ፣እ፡ርን ፣አመሠግናለሑ
Wooooow
አማርኛው ላልገባው ማሀበረሰብ እንግለዘኛ አይነስረውም ሌባው ተዘራ
ሌባ ቤቱን መልስ !!!
No
አሜን
አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen
አሜን
አሜን