Part 2 መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 400

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 Před 5 lety +19

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምንም ኮተት ሳይፈልግ ሁሉን የሰጠን የወደደን ጌታ ይባረክ ወንድሞቼ ተባረኩ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 5 lety +5

    ጌታ እየሱስ ከዚ እስራት ይፍታና የጥቆላ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ይወጋ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    የክርስቶስ ደም የጠላቴ ቀይ ካርድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባርኩ

  • @samennaxy
    @samennaxy Před 5 lety +7

    Glory to God. God bring Orthodox Church to Kingdom of light. Thank you

  • @salemabebe993
    @salemabebe993 Před 5 lety +5

    እረ እየሱስ ባይኖረን እኛም ተ በልተን ነበር አባት ሆይ ስለታደግከን ተባረክ

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p Před 8 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት የሚደንቅ መገለጥ ይህንን ስጋና ደም አልገጠልህም ጌታ ኢየሱስ አንዳለው

  • @TZ-jk6dn
    @TZ-jk6dn Před 5 lety +3

    እየሱስ ጌታ ነው !!!! ይህ ትምህርት ህይወትን የሚመግብ ትምህርት ነው ሁላችሁም እ/ር ዓብዝቶ ይባርካችው በርቱ በርቱ ህዝብ ጆሮውም አይኑም ይብራ::

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 Před 5 lety +12

    እውነት ትውልድ ታስሮዋል ጌታ ሆይ እያስመለጥክ ስላለ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 5 lety

      ጌታ እኮ ነው ደስስስስ ይላል በርታ ጎበዝ

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 Před 5 lety +2

    abiy menze)በእውነት ትክክል ነሽ እህቴ በደብ ደብተራ ነው ወላዲተ አምላክ ልቦና ትስጣችው በተለይ አይነ ስውር የሚመስለው ሰውዬ መነፅር ያረገው እባብ ናቸው

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před 6 měsíci

    አቦ ተባረኩ ዘመናችሁ ከጤንነት ጋር ይባርካችሁ ይብዛላችሁ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 7 měsíci

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹሁ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 5 lety +8

    ጌታ ይባርክ ይህንን የዲያብሎስን ስራ ያፈረሰ ።ተባረኩ ቢኒ ፣ አባ ዮናስ፣ መሪጌታ ሙሴ የጌታ ፀጋ ይብዛላትችሁ አሜን።

  • @user-yr8vd1mf1p
    @user-yr8vd1mf1p Před 5 lety +1

    አቤቱ አምላኬ የድግል ማርያም ልጅ የሚያዴርጉትን እያውቁምና ይቅር በላቸው የበግ ለምድ ለብስው ከሚመጡ ተኩላውች ተጠንቀቁ ከነዴዝህ እይነቶቹ ካሀድወች ነው

  • @shiwayebelete4960
    @shiwayebelete4960 Před 5 lety +2

    Amen tebareku praise the Lord wow geta eyesus yibark

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 5 lety +5

    ክብር ሁሉ ለጌታ 🙌እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏

  • @lhelen6213
    @lhelen6213 Před 5 lety +25

    ይሄ ትልቅ ወንጌል ብዙዎች ሊሰሙት ሊያዮት የሚገባ ሁሉም አገልጋይ ተቀባብሎ ሼር በማድረግ ብዙዎችን የሚያሰመልጥ ወንጌል ምሰክርነት ነዉ ወይ ሀገሬ በሰንቱ😢 ተተብትበናል እግዛብሔር ይባርካችሁ ።

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 Před 5 lety +3

    God bless all of you. Wonderful testimony. May God use all of you more.

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 Před 5 lety +9

    ጌታ ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ጌታእየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ቢኒ መሪጌታሙሴ አባዬናስተባረኩ

  • @genetetanagena5162
    @genetetanagena5162 Před 4 lety +1

    Amen ameen ameen 🌹🌹 🌹❤️💓 💓👍👍 👍 good mirat

  • @muluyoonas2340
    @muluyoonas2340 Před 5 lety +1

    ድንቅ ነው ጌታ የተደበቀሁን ይገልጣል. በልጆቹ የሱ የሆኑትን ያውቃል አሜን ተባረኩ. በስሜ በሰው የተጠላቹ ትሆናላቹ ተብሏል ግን ከአሸናፍዎች እንበልጣለን ጌታ ከናንተ ጋራ ነው

  • @tsegaberhane2238
    @tsegaberhane2238 Před 5 lety +4

    Every knee shall bow Every mouth Shall confess Jesus is Lord!!
    Amen!!!

  • @habebaas3829
    @habebaas3829 Před 5 lety +2

    አይዞቹ በርቱ ከሀይማኖታቹ ውጡ በርቱ እደኛ ደደቦች አትሁኑ በየአደራሹ እኔፓስተር ነይ ነብይነኝ እያላቹ ጌታ ልኮኛል እያላቹ ውጡ አይዞቹ ውጡ ጀግኖች እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ሀዋርያው አደነገረን በተቀደሰችው በጥታዊት ሀይማኖታችን እንፀናለን

  • @wondwossen6711
    @wondwossen6711 Před rokem

    ትክክል ናቸው ።በርቱ ይህ ትምህርት ካልተሰጠ በሰላ በጤና ሰርቶ መኖር በጣም አስቸጋሪ ነው። ለሰው ልጅ የሚያስብ የተባረከ ነው ተባረኩ።

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 Před 5 lety +1

    ቢኒዬ አባዮናስ መሪጌታ ሙሴ ዘመናችሁ ሁሉ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ እናንተንም ለዛች ምድር ያስነሳ ጌታ ስሙ ከዘላለም እስከዘላለም የተባረከ ይሁን በእውነት እናንተ የብዙ ያልተነገረላቸው ወንጌላውያን መልስ ናችሁ አባታቸው ግን የሚያውቃቸው ብዙ ተለቅሶአል ብዙ ተጮሆአል መዳን ለዛች ቤተእምነት እንዲሆን ሰለዚህ ነው መልስ ናችሁ የምለው አሁንም አባታችን ስሙ ይባረክ በርቱ ጌታ በብዙ ያስወርሳችሁ!!!

  • @abebabeycha9986
    @abebabeycha9986 Před rokem

    አሜንንንን አባቴ

  • @lidiyauliya8282
    @lidiyauliya8282 Před 5 lety +1

    አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መልካሙ እረኛ አስመላጩ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ !!!!

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 7 měsíci

    ጌታ ይባርክ መሪ ጌታ

  • @botossakedidabalcha6295
    @botossakedidabalcha6295 Před 7 měsíci

    እጅግ በጣም ድንቅ መልእክት I mean Information

  • @user-lj9jr8qq7g
    @user-lj9jr8qq7g Před 5 lety +4

    የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ነው። አምላክነቱን ብትክዱ እርሱ ፈጣሪያችን ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      Kehadiw man honena ? Fetarin tito ye mutan menfesin mamilek aydelemini? Teret teretun titesh getan tekebeyi . Eyesus Geta new .

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 5 lety

    ቢኒ እና አባ ዮናስ መር ጌታ ሙሴ በብዙ ተባረኩ የክርስቶስን እውነተኛ ወንጌል እየሰበካችው ህዝቡን ከዝህ ጥንቆላና ክፉ ስራ ማስመለጥ እንድትችሉ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛላችው እኛም ጌቴ እንድረዳችው እንፀልያለን መር ጌታ ሙሴ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ለእውነት እስከሞት ድረስ ጨክን ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል ቅዱሳን ሁላቹም መጸለያቹን እንዳታቆሙ

  • @tsegatekle9002
    @tsegatekle9002 Před 5 lety +7

    Praise the lord

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 5 lety

      Egiziabihar kifu menifesin yiyazilini

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 5 lety

      የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክህ

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 5 lety

      ንግግሩ ከእንጀራ የበለጠ ያጠግባል ሁልጊዜ አቅርቡት ቀጥሉበት

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p Před 8 měsíci

    እግዛብሔር ይባርካቹ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናቹ

  • @kirubelmusse7260
    @kirubelmusse7260 Před 11 měsíci

    Amen AmenAmenAmen

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 Před 5 lety +1

    በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው።

  • @asaasa6463
    @asaasa6463 Před 5 lety

    ድብን ብሎ የተኛውን ህዝብ እየቀሰቀሳችሁ እያነቃችሁ የብርሀን መንገድ እየጠቆማችሁ እጅግ እጅግ በጣም እፁብ ድንቅ የሆኖ ትምርቶችን ለህዝቡ እያስተማራችሁ ስለሆነ በእውነት ዘመናችሁ ለዘላለም ይባረክ በርቱ በርቱ ጌታ እናንተ ጋር ይሁን እንወዳችሁዋለን!!!!

  • @pastormengistunegash9400

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!!!

  • @Joshua-wl2jd
    @Joshua-wl2jd Před 5 lety +2

    May God bless you sir for revealing all this important information to set our people free.

  • @melatwaye4254
    @melatwaye4254 Před 5 lety +1

    God bless you, Merigeta Moosie. I praise God for raising teachers like you!

  • @YosefTesfay
    @YosefTesfay Před 5 lety +2

    This is amazing. May our LORD and SAVIOR JESUS CHRIST mightily bless you.

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 Před 5 lety

    This is good thank God I have been questioned this thing in my mind I learn a lot today Jesus is Lord Amen.

  • @wesenewesene1764
    @wesenewesene1764 Před 5 lety +7

    woow yesus yedinal haleluyaaa

  • @diyabadaryonigennegmoteeda3513

    Eyesus geta new kebere legeta yehon eyesus geta new

  • @olo69100
    @olo69100 Před 5 lety +2

    Thanks N God bless the mission!

  • @muluyoonas2340
    @muluyoonas2340 Před 5 lety

    አምላክ ጌታ ይባርካቹ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን አሜን

  • @ellaaraya9703
    @ellaaraya9703 Před 5 lety +3

    God bless you more and more

  • @botossakedidabalcha6295
    @botossakedidabalcha6295 Před 7 měsíci

    በርቱ በርቱ ሁሉም ይቻላል። አሰከአሁን ባለማየቴ አዝኛለሁ። አሁን ተደስቻለሁ ።
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @hannahzekarias9132
    @hannahzekarias9132 Před 5 lety +14

    በየሱስ ስም የዲያብሎስ ክፋት ይፍረስ።
    ውድ የኣባቴ ልጆች እግዚኣብሄር እየባረከ ይባርካቹ!!!!!!!

  • @mmm1873
    @mmm1873 Před 5 lety +2

    አቤቱ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ ይቅር በለን እነዚህ ሰዎችንም ልብ ስጣቸው አስ መሳይ ሸረኛች ናቸውና ከቤተክርስቲያናች እራስ ላይ አውርድልን

  • @rebkaasfaha1253
    @rebkaasfaha1253 Před 5 lety +1

    Geta Eyesus yikber!!!!
    Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brhanematiwos625
    @brhanematiwos625 Před 5 lety +1

    Egziabhier ybarkachu

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před 4 měsíci

    ነፃ አውጬው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተባረኩ

  • @kirubelmusse7260
    @kirubelmusse7260 Před 11 měsíci

    Bless you for ever

  • @YoNeonStar
    @YoNeonStar Před 5 lety +1

    I don't care what you religion is but, the big topic of lesson is very graceful because every one is living with devil spring. Thank you for your witnesses as well.

  • @tsegaberhane2238
    @tsegaberhane2238 Před 5 lety +6

    God bless you Aba for speaking out the truth!!

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 5 lety

      Zimara Meliakitini Yasemalini

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 5 lety

      KAL Hiwoti Yasemalini Memihirachini behiwetahini yalewoni hulu yetenagerulini beketitami betezewawarimi seliyulini Amen

  • @samuelgemeda6963
    @samuelgemeda6963 Před 4 lety

    TEBAREKU

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 5 lety +24

    እናቴ እንደ እግዚኣብሔር ስው የተቀበለችው ደብተራ,የእግሩን እጣቢ ፀበል ነው ብላ ቤቱን ትረጭ,ልጆችዋን ታጠጣ,.ቤትዋ ውስጥ ከጎጃም ሲመጣ የሚያርፍበት መኝታ ቤት የለየችለት,.በመጨረሻ እናቴን ለመተኛት ፈለገ,.ብዙም በደል ፈፅሞባታል,..እናቴ በነገሩ እጅግ ስላዘነች ስውየውን የወደደቻቸውን ይህል ጠላቻቸው,.ልታያቸውም ኣልፈለገችም,ደብተራውም እኔ ያልኩሽን እምቢ ካልሽ ኣንቺንና ቤትሽን እስልሻለው ብሎ ሄደ,.ከዛም ቆንጆዋ እናቴ አበደች ከሞቀ ትዳርዋ ወጥታ 30 ኣመት ኣስፋልት ዳር ተኛች,.ኣባቴ ሞተ,.እንቴ ከሁለት ኣመት በፊት ሞተች,..ዛሬ 4 ወንም,1 እህት የኣይምሮ በሽተኛ ወንድሞች ኣሉኝ,.ያገባ የወለደ የለም እኔ ከ 10 ኣመት በፊት በጌታ በእየሱ ክርስቶስ በማመን ከዚ ድግምት ተነጠኩኝ,.ያም ሆኖ ከጌታም ጋር ሆኜ የልጅነት ታሪኬ,በቤተስቤ የደረስው ነገር ልቤን ዛሬም እንደስበረው ኣለ,.

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Před 5 lety +2

      በጣም ያሳዝናል እህቴ ጌታ እየሱስ ቤተሰቦችን ከዚ ድግምት ይፈውስልሽ

    • @zoenegash8130
      @zoenegash8130 Před 5 lety

      Yehe yebezu Ethiopian Tarik new. Geta seledereselen keber Lesu yehun Amen.

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Před 5 lety

      @@zoenegash8130 Amennnnnn

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Před 5 lety

      ኣሜን እህቴ፥. betelotesh asbin,... degmö set dalhon wend neg,.tebareki,.@@betelhemgirma9736

    • @godislovegodislove461
      @godislovegodislove461 Před 5 lety +1

      Zo-Ma enkwan geta dereselek lemelaw betesebek beyesus sim mefetat netsa mewtat yehunelek።

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 Před 5 lety

    ጌታ ይባርካቹህ

  • @etetubahru6060
    @etetubahru6060 Před 5 lety +5

    Jesus is lord!!!.

  • @diyabadaryonigennegmoteeda3513

    Tebareku

  • @zowzowa1109
    @zowzowa1109 Před 5 lety

    Jesus jesus jesus

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Před 7 měsíci +1

    የሱስ ጌታ ነው

  • @senaitkidane7525
    @senaitkidane7525 Před 5 lety +2

    God bless you

  • @hawihawi8698
    @hawihawi8698 Před 5 lety

    Amen Amen Amen
    elelllllellelllle.....

  • @user-ml4uu4ss8o
    @user-ml4uu4ss8o Před 5 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-vx8mt5oi3f
    @user-vx8mt5oi3f Před 5 lety +1

    አቤት አቤት ይቅር ይበላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ እየሡሥ እንደናንተ ከክርሥትና ወድ ምንፍቅና እናንተዋናዎቹ መተታሞች ቅጠላሞች ናችሁ እግዚያብሄር አምላክ ልቦና ይሥጣችሁ

  • @fekadugudeta5444
    @fekadugudeta5444 Před 5 lety

    እግዛብኤር ይባርካቹ እንዲ አይነት መንፈስ ከፈጣሪ እየመሰለን ተዘናክተን ነበር ፈጣሪ በብዙ ይባርካቹ

  • @nuhaminbekele8489
    @nuhaminbekele8489 Před 5 lety +3

    It’s rly amazing especially this man is wonderful!

    • @Newaccount-sr3wh
      @Newaccount-sr3wh Před 5 lety

      6666666666 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ተጫወተባችው ሰይጣን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 2 lety

      @@Newaccount-sr3wh Anten bilo sew .
      666 min endehone atawukim silu semiteh new. Edime likkihin Taot Ena ye enchet tabot eyamelek Bewunet 666 tilaleh ? Fetarin Ena fiturin leyiteh yematawuk Denez.

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x Před 5 lety +10

    ኢትዮጵያ በስንት ትብታብ ተተብትባ ብዙ ዘመን አሳለፈች አሁን ግን ኢየሱስ ደረሰ
    እናንተን እግዚያብሔር አስነሳ ጌታ ይመስገን
    በጣም ይገርማል
    ይህን መልክት የምትሠሙ ወገኖች ሼር አርጉትና ያልዳኑ በጨለማ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችሁን አስመልጡ

  • @bacuutolasa3593
    @bacuutolasa3593 Před 5 lety

    Amenii tebarekuu

  • @jo4801
    @jo4801 Před 5 lety +4

    Geta eysus abezeto yibarkachew.

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety

    e/r yebarek Aynochachin yabera geta twlidn yetadeg

  • @alamoalamo3495
    @alamoalamo3495 Před 5 lety +1

    ሟርተኛበምላው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላቢ የጥልቅ አሉ ምድሪቱ እርክሳለች አባቶችን እግዚአብሔር ይባርክችሁ የአጋንት ሰራ ገለጣችሁ ስለአሰተማራች ጌታ ይባርካችሁ

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 Před 5 lety

    መሪ ጌታ ሙሴ ተባርክ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው

  • @user-qf9sh3lv4m
    @user-qf9sh3lv4m Před 10 měsíci

    ሀይ ሰላም አቶ መርጌታ ሙሴ

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 5 lety +1

    Tebareku EGZIABHER ENKUAN TADEGEH ZEMENEHEN EGZIABHER YETEBEK BEDEMU YESHEFENEH EGZIABHER HEZBUN KEZI CHELEMA YETADEG.... EGZIABHER AGELGELOTACHEHUN YEBAREK YEMISEMUTENEM JORO YEKFET TEBAREKU!!!

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ መዳን በኢየሱስ ስም ብቻ

  • @sisaymoges112
    @sisaymoges112 Před 5 lety +1

    መሪጌታሙሴ እግዝብሄር ልብ ይስጥህ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před 5 lety +3

    God bless u all!

  • @cell2416
    @cell2416 Před 5 lety

    ይሄን ትምህርት ያቀረበ ሰው እውነት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ነው

  • @jfjfd7668
    @jfjfd7668 Před 5 lety +3

    Migarimi new tabaerkuuuu

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 5 lety +1

    ይሄ ሰው የሚናገረው ከእውነት በላይ ነው እኛም እያየን እየሰማን ነው ያድግ ነው :: ጎንደር ደብረብርሀን ስላሴ ያሉት ቢጫ በቢጫ የለበሱ አደባባይ እየሱስ ያሉት አስማታም ባጠቃላይ የጎንደር አድባራት ሁሉም ላይ አሉ :: በእውነት ጌታ አምላክ ይባርክህ::

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +2

    መድሀኒያለም ያፍርስህ አተ መተተኛ ሰውዩ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድግምት የምትለውን የሰይጣን ስራ አትሰራም አተው እራስህ ሰይጣን ስለነበርክ ነጠላ ጠምጥመህ ሰይጣን ትስብ ነበርና እኛ ምንአገባን ታድያ ሰይጣን እኛላይ ስልጣን የለውም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ነጻ አውጥቶናል የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል አተ አጋንታም ስለሆንክ ቃሉን እዳሰማ ተጋርዶብሀልና

    • @soljatube127
      @soljatube127 Před 5 lety

      ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም ችግርህ ከስምህ ይጀምራል አንተም ልክ እንዳባትህ ተራጋሚ ነህ ! ሲሆን ከተሳሳተ ወደ እውነት እንዲመለስ መጸለይ እንጂ አንዴት ያፍርስህ ትላለህ ''እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።"
      (ዮሐ 8: 44)

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 Před 5 lety +1

      ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የተናገሩት ትክከለኛ ነገር ነው ግን ሁሉንም አላሉም።በኔም ሁለት ጊዜ የደረሰብኝ ነገር አለ። ትሳደቢያለሽ የሚሳደብ የሰይጣን መንፈስ ያለበት ነው።ቢሳሳቱ እንኳን እውነተኛ ክርሰቲያን ብትሆኚ ሰለ እሳቸው መፀለይ ነው ያለብሽ።ደግሞ በዚህ ዘመን ተገኝቶ ነው የሚገስፅና ስህተትን የሚነግር?? እንዴ እዛ ከሚጠብቀን የዘላለም እሳት መሰደብና መደብደብም ይሻላል። አባቶቻችን መልካምን ስራ እንዲሁም ቤተክርስቲያናችንን ጠብቀው እንዳቆዪልን ያህል የተሰሩ ስህተቶች አሉ።አይ ምንም የለም ብሎ መሸፋፈንና መሳደብ እኛንም ትልቅ አጢያት ውስጥ ይከተናል ወንጌልንም ማንበብ ተገቢ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልብ ያብራልን።

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +1

      ሰለሞን አያሌው እኔስ ተሳደብኩ በተናገረው ከእውነት የራቀ ንግግር ተናድጄ አተም ሰደብከኝ ስድብ ሀጢያት ነው ብለክ ከተሳደብክ ማነው ትክክሉ ከስሜ ይጀምራል በማርያም ስም ስለተሰየምኩ ነው ከስሜ የሚጀምረው ሌላው እንደአባትህ ተራጋሚነህ እኔስ ሰይጣን እኳን አባቴ ሊሆን የደረስኩበትም አይደርስም ምክንያቱም በመስቀል ላይ ተሰቅሎ አምስቱ ችካሮች ተቸክሮበት ደሙን አፍስሶ ስጋውን ከስክሶ መራራን ጠጥቶ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ በ3ስተኛው ቀን የተነሳው እግዚአብሔር ወልድ በደሙ ያጠበኝ ነኝ ወድም ስድብ ሀጢያት እንደሆነ አውቃለው ግን የተናገረው ስህተት ካፊ ክፍ እንዲወጣ አደረገኝ ስጋው በሚቆረስበት ደሙን በሚቀዳበት በቤተ መቅደሱ ተሳለቀ ጌታ ስጋዩን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም ብሎናል ይህ ያለው በቅድስት ቤተመቅደስ ነው ክፍ ሰሪወች አጋንት የሚጎትቱ ቃሉን የማይፈጽሙ መጋውን ያልጠበቁ አባቶች ቢኖሩም ግን ወደ ቤተመቅደሱ ሲገቡ ያክፍ ስራ የሚያሰራቸው አጋንት አብሮዋቸው አይገባም ምክንያቱም የጌታ ስጋና ደም ያቃጥለዋል ያኮማትረዋል እነሱ የሚያደርጉትን አታድርጉ የሚሉዋችሁን ግን ስሙ ይላል ቃሉ ምክንያቱም የሚሉትን አያደርጉትምና በስንትርም አይነኩትም ብሎናል ይጠየቁበታል እያወቁ የአጋንት ስራ የሚሰሩ ሁለት አምላክ ማምለክ አይቻልም ብሎናል በሻሽና በቀሚስ የተሸፈኑ አሉ ያናደደኝና ካፊ ስድብ የወጣው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምሮ አጋንት ጎትቱ አይልም አጋንትን ለመቃወምና ለማጥፋት በፀሎትና በጾም በስግደት እድንበረታ ታስተምራለች እጂ ይቅርታ ስለተሳደብኩ ጌታዩ ይቅር ይበለኝ ይለኛልም አልጠራጠርም ለኔ ሀጢያን ልጁ እራሱን የሰጠ

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +1

      ሌላው ሳልናገር የማላልፈው ይህ ሰው አጋንት ጎታች ነበር ግን በግልጽ ለምእመኑ እኔ አጋንት እጎትታለው የሱ ስራ ሰሪነኝ ብሎ በአደባባይ ምእመኑ እያወቀ ነበር ይሄን የሚሰራው??? በድብቅ በየቤቱ እየሄደና አባት መስሎ አይምሮዋቸውን ካሳታቸውና የጠቋይ አምላኪወች ካልሆኑ በስተቀር ይሄን ተግባር ቃሉ የገባው ምእመን ያውቅ ነበር ልጠይቅ ቤተክርስቲያንን ከመክሰሳችን በፊት

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety

      lela Tube በመጀመርያ ስለተሳደብኩት ይቅርታ አው ስድብ የሰይጣን ነው ግን ንግግሩ ስላናደደኝ ነው ማለት አልነበረብኝም ሌላው እኔም አጋጥሞኛል ላልከው ወይም ላልሽው አው አሉ ይኖራሉም ምክንያቱም ጌታ ብሎናላ በተቀደሰ ቦታ እርኩሰት ታያላችሁ ቃሉ ይፈፀም ዘድ ነው እኔ የማውቀው ታሪክ አለ ደብተራ አባት ነበሩ ብዙ ተከታይም ነበራቸው እኔ እስከማውቀው ጥሩ አባት መሆናቸውን እጂ ደብተራ አጋንት የሚጎትቱ እደሆኑ ብዙወቻችን አናውቅም ግን ከልጆቻቸው ይሄን ክፍ አምልኮ የሚሰሩላቸው ባለሀብት የሆኑ ነበሩ ለካ ይሄን ያወቅነው ልክ በህመም ሲያዙ ነው እቤት ክርስቶስ አባቴ ከንደዚህ አይነት ቅጣት ይሰውረን ለእረጅም አመታት ማቀው ማቀው እደህጻን ትንሽ ሆነው ተልተው ነበር ያን መተት የተሰራላቸውም ክፍኛ በመሰቃየት አሳየን እግዚአብሔር እድንማር ለንሰሀ እድንዘጋጅ መንገዱን ሲከፍት ሞቱ እኝህ አባት የሰማዩን እራሱ ባለቤቱ እግዚአብሔር ያውቃል እና እኔ የለም ሳይሆን ያልኩት ስጋው ደሙ በሚፈተትበት ክቡር ቤተመቅደሱ በመዋሽቱ ነው የተናደድኩት አጋንት የጌታ ስጋና ደም እደሚያቃጥለው ስለማውቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አጋንትን አታመልክም ትቃወማለች እጂ በድብቅ ተሽፍፍነው ይሄን የሚያደርጉትን እንደዚህ ያጋልጥልን ለንሰሀ ያብቃቸው

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 Před 5 lety +1

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ።
    ኦ እግዚኣብሄር ካብ ኩሉ ዝጻኣና ሰይጣናዊ ኣጋንንት ሓሳብ ሰውረና ኣሜን።
    እዞም ሰብኡት እዚኦም እንታይ ኮይኖም ይመስለኒ መጀመርያ ኦርተደክስ ተዋህዶ ኔሮም እምነቶም እሞ ዝቀየሩ ናብ መናፍቃን ተሓድሶ። ነዞም ከምዚኦም ዝምልሰሎም መን እዩ እንተ በልና እግዚኣብሄር ወይ መጽሓፍ ቅዱስ እዩ። እቲ ሓይለ ቃል ከምዚ ይብል።
    ቅዱስ የሃንስ ወንጌላዊ ኣብ መልእክቱ ዝጻሓፎ ከምዚ ይብል።
    1ይ ዮሃንስ 2 (1 John)
    18፤ ደቀየ፡ እዚኣ እታ ዳሕረይቲ ሰዓት እያ። ከምቲ፡ እቲ ጸረ ክርስቶስ ከም ዚመጽእ፡ ዝሰማዕኩምዎ፡ ካብ ሕጂውን ብዙሓት ኣጽራር ክርስቶስ ተንሲኦም አለዉ። እዚኣ እታ ዳሕረይቲ ሰዓት ምዃና በዚ ኢና እንፈልጥ።
    1ይ ዮሃንስ 2 (1 John)
    19፤ ካባና ወጺኦም፡ ግናኸ ካባና ኣይነበሩን። ካባና ነይሮም እንተ ዚዀኑስ፡ ምሳና ጸኒዖም ምነበሩ ነይሮም። ግናኸ ኵላቶም ካባና ዘይምዃኖም ምእንቲ ኺገሀድ እዮም ዝወጹ።
    20፤ ንስኻትኩም ድማ ቅብኣት ካብቲ ቅዱስ አሎኹም፡ ንዅሉውን ትፈልጥዎ ኢኹም።
    21፤ ነታ ሓቂ ትፈልጥዋ ስለ ዘሎኹም እየ ዝጸሐፍኩልኩም እምበር፡ ስለ ዘይትፈልጥዋስ ኣይኰንኩን፡ ኵሉ ሓሶትውን ካብ ሓቂ ኣይኰነን።1ይ ዮሃንስ 2 (1 John)
    22፤ እቲ ንየሱስ፡ ንሱ ክርስቶስ ምዃኑ ዚኽሕዶ እንተ ዘይኰይኑኸ፡ መን እዩ እቲ ሓሳዊ፧ እቲ ነቦን ወድን ዚኽሕዶም፡ ንሱ እዩ እቲ ጸረ ክርስቶስ።
    23፤ ነቲ ወዲ ዚኽሕዶ ዘበለ ዅሉ፡ ንእኡ እቲ ኣቦ የብሉን፡ ነቲ ወዲ እተኣመነ ግና፡ እቲ ኣቦ አለዎ።
    24፤ ንስኻትኩምሲ፡ እቲ ኻብ መጀመርታ ዝሰማዕኩምዎ ኣባኻትኩም ደኣ ይንበር። እቲ ኻብ መጀመርታ ዝሰማዕኩምዎ ኣባኻትኩምዎ ዚነብር እንተ ዀይኑስ፡ ንስኻትኩም ድማ ኣብቲ ወድን ኣብቲ ኣቦን ክትነብሩ ኢኹም።1ይ ዮሃንስ 2 (1 John)
    25፤ እታ ንሱ ዘተስፈወና ተስፋ ኸኣ እታ ናይ ዘለኣለም ህይወት እያ።
    26፤ ብዛዕባ እቶም ዜስሕቱኹም እየ እዚ ዝጸሐፍኩልኩም።
    27፤ ንስኻትኩምሲ፡ ከምቲ ቕብኣት ብዛዕባ ዅሉ ዚምህረኩም ዘሎ፡ ሓቂውን እዩ፡ ሓሶት ኣይኰነን፡ እሞ ኸምቲ ንሱ ዝመሀረኩም ኴንኩም፡ ኣብኡ ኽትነብሩ ኢኹም። እምብኣርከ እቲ ኻብኡ እተቐበልኩምዎ ቕብኣት ኣባኻትኩም ይነብር አሎ እሞ፡ ሓደ እኳ ኺምህረኩም ኣየድልየኩምን እዩ።1ይ ዮሃንስ 2 (1 John)
    28፤ ሕጂ ድማ፡ ደቀየ፡ ንሱ ኺግለጽ ከሎ፡ ትብዓት ምእንቲ ኽንረክብ፡ ብምጽኣቱውን ኣብ ቅድሚኡ ኸይንሓፍርስ፡ ብእኡ ንበሩ።
    29፤ ንሱ ጻድቕ ምዃኑ ትፈልጡ እንተ ዄንኩምሲ፡ ጽድቂ ዚገብር ዘበለ ዅሉ ኻብኡ ኸም እተወልደውን፡ ፍለጡ።
    ስለዚ መልኣከ ሰብን መልኣከ ሰይጣንን በዚ ኢና ንፈልጦም።
    ብቋንቋ ኣማርኛ መጽሓፍ ቅዱስ።
    1 ዮሐንስ 2 (1 John)
    18፤ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
    19፤ ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።1 ዮሐንስ 2 (1 John)
    20፤ እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።
    21፤ እውነትን የምታውቁ ስለ ሆናችሁ፥ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳልሆነ ስለምታውቁ እንጂ እውነትን ስለማታውቁ አልጽፍላችሁም።
    22፤ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።1 ዮሐንስ 2 (1 John)
    23፤ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
    24፤ እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ጸንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ቢኖር፥ እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ።
    25፤ እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።
    26፤ ስለሚያስቱአችሁ ሰዎች ይህን ጽፌላችኋለሁ።1 ዮሐንስ 2 (1 John)
    27፤ እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥ እውነተኛም እንደ ሆነ ውሸትም እንዳልሆነ፥ እናንተንም እንዳስተማራችሁ፥ በእርሱ ኑሩ።
    28፤ አሁንም፥ ልጆች ሆይ፥ በሚገለጥበት ጊዜ እምነት እንዲሆንልን በመምጣቱም በእርሱ ፊት እንዳናፍር በእርሱ ኑሩ።
    29፤ ጻድቅ እንደ ሆነ ካወቃችሁ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከእርሱ እንደ ተወለደ እወቁ።
    እምበር እዞም ሰባት ሰለስተ እዮም ብፊደል ትክክል ብቁጽሪ ግን ብዙሓት እዮም መክንያቱ ባዕሎም እዮም ዝላፋለፉ ዘሎው ንሕና እስኪ ኣጋንንቲ ኢና ይብሉ ኣለው ኣብቶም ሰባት ኮይኖም እዚም ሕጂ ናብ ቅዱስ ቦታ/ገዳም ትወስዶም ኡይ፡ ኡይ፡ ኡይ ንበሉ ኔሮም።
    ስለዚ እዚኣቶም ውሉድ ናይ ድያብሎስ እዮም።
    1ይ ዮሃንስ 3 (1 John)
    10፤ ጽድቂ ዘይገብር ንሓዉ ዘየፍቅርን ካብ ኣምላኽ ኣይኰነን፡ ውሉድ ኣምላኽን ውሉድ ድያብሎስን በዚ እዮም ዚግለጹ።
    ብኣማርኛ ኦርቶደክስ
    1 ዮሐንስ 3 (1 John)
    10፤ የእግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው፤ ጽድቅን የማያደርግና ወንድሙን የማይወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።
    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም መሓረና ክርስቶስ።
    ካብ ሃይማኖት ዝዘርጉ ኣድሕነነ ክርስቶስ።
    ካብ እዞም ኣቦታትና ዘይማህርዎን ዘይነገሩና ዓይነት ትምህርቲ ሓልወና ።
    ካብ ኣጋንንት ሰውረና
    ካብ መናፍቃን ሰውረና
    ካብ ተሃድሶ ሰውረና
    ካብ መስሓቲ ሰውረና
    ኦ እግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲት ኣምላክ ኣደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣብ መንገዲ ሓጥኣን ሰብ ኣይተቁምኒ መክንያቱ ንረሲእ እግዚኣብሄር ስለ ዝቀጽዖ። ዝተረፈ ብኣፈ መልኣክት ይትኣረም።

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 5 lety

    Abetu marn Jesus Christus

  • @muhmadmuhmad9560
    @muhmadmuhmad9560 Před 5 lety +1

    አለባበስህ የክርስትያን አሜን ስትል እንደአሀዛብ ነው እር አትቀላቅሉ።

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 Před 5 lety

    Yesus ybarkh, abzto ysrah

  • @Agent-qd9oz
    @Agent-qd9oz Před 5 lety +2

    ተሀድሶ: መናፍቃን ናቸው ማለት ይህ ነው።

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 Před 5 lety

    They speak the truth am orthodox Christian this is the problem and most of people can't find out.

  • @simegnbirhane6276
    @simegnbirhane6276 Před 5 lety +1

    ጌታ ይባርካችሁ ወንጌል ያሸንፋል ወይ ጉድ ወንጌልን ስለተሰበከ ኮሚቴ ማቋቋም ይገርማል ዋናቸው ትርፍቸው ጥቅማቸው ሌላ ሌላም ጥቅማቸው ስለተነካ ነው ምንጭቸው ሊቋረጥ ስለ ሆነ ወደዱም ጠሉም ወንጌል ይሰበካል ውሻ አጥንት ሲይዝ እንደሚጮኽ ይህ ጩኸት አያዋጣም ትውልዱ ነቅቷል የመበለትን ቤት መበዝበዝ የጥንቆላ ሌላውም በጌታችን በእየሱስ ሥም ዘበንህ አልቋል

  • @edenmunro9460
    @edenmunro9460 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንዲህ ለብሳችሁ እውነትን እንድትገልጡ እንደ ጳውሎስ ቀብቶ ስለስሙ ያቆማችሁ ጌታ ያበርታችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ወንድሞቼ ኦርቶዶክስ መልስ ካላት የሚለውን አይቼ ነበር የጨከናችሁ መሆናችሁን አይቻለሁ ጌታ ከኔ ዘመን እናንተላይ ይጨምር ብዙልን ተባረኩ ።።

  • @abiymenze9696
    @abiymenze9696 Před 5 lety +4

    የሉተር የዘማዊውን የሉተር ሀይማኖት ሀግ ያፈረሰ ፈረንጅሀይማኖት ተተብትባችሁ ግራ የገባችሁ ናችሁ አንድ ሀይማኖት አለች የህችም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት በአሁኑ ጊዜ እኛ ተዋህዶ አማኞች በእምነታችን ፀንተን ለመኖር እግዚአብሄር ይጠብቀናል አሜን

    • @mahiletmahilet5528
      @mahiletmahilet5528 Před 5 lety

      Abiy Menze እውይ ብትሰሚ አይሻልም ጉድን ዝም ብለሽ

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Před 8 měsíci

    ቋራ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠመቁ

  • @TadeleTamru-ch2pv
    @TadeleTamru-ch2pv Před 6 měsíci

    I'm not qualified to comment on this one. But thanks for sharing it.

  • @MaranataJesus-bg2bk
    @MaranataJesus-bg2bk Před 7 měsíci

    Yasazenal esk ahun yihen video balmayete Geta Eyesus redtogn zare ayechalew kiber le ersu yihun

  • @prontinoloulou4662
    @prontinoloulou4662 Před 5 lety

    Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety

    Wey eske zare salakchu yasalifkut gzat kochugn sit negere Asitemarachugn tebareku lamne hulu yemitkim new kemir tebareku

  • @hawihawi8698
    @hawihawi8698 Před 5 lety

    Hale luya geta tarikm yekyral amen
    madan byasuss becha new::

  • @jfjfd7668
    @jfjfd7668 Před 5 lety +1

    Ameeeeennnnnnñ Ameeeeeennnnnnn Ameeeeeeeennnnnñn Ameeeennnnnn digimit ayisaram bane layi

  • @gizubekele102
    @gizubekele102 Před 5 lety

    Zra ena bezih tmehert tefetchalhu

  • @bezounechbezounech5137
    @bezounechbezounech5137 Před 5 lety +5

    አባ ዮናስ ወንድም ቢኒ ዘማናችው ይበረክ መሪጌታ ፅጌ ያስመለጠህ ጌታ ይመስገን አሁንም በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው!!!!

    • @madesign21
      @madesign21 Před 5 lety

      Bezounech Bezounech እውነት ለመናገር ጠንቋይን እኛም አንፈልግ አየህ ሰውየው ግን ለብር እንደሆነ ታያለህ እርግጠኛ ነኝ አምኖ አልመጣም