ሰናይት በሌዝብያን ህይወት አንዴት እንዳሳለፈችና ጌታስ እንዴት ነፃ አወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • እግዚሃብሄር እንዴት ድንቅ ተዓምረኛ አምላክ ነው

Komentáře • 266

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 Před 6 měsíci

    ማህብረ ክርስቶስ ዘመንበረ ፀባኦት ሰባ የሚደርሱ መዘምራን ጴንጤ ጴንጤ ሸተታችሁ ተብለው ሲባረሩ ነበርኩ አማኑኤል ባብቲስት___ የነ ሰናይት አጎናፍርን ቤተሰብ አስታውሳለሁ አሁን እኔም ወጥቻለሁ እንኴን ጌታ ፍጻሜሽን አሳመረው ተባረኪ

  • @Kidem1975
    @Kidem1975 Před 6 lety +11

    Thats amaising story Senye, You are honest !!! Most of us played a drama in a church than playing a real Christianity.....ohh Jesus bless you,

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 Před 6 lety +19

    ትልቅ ምስክርነት የእግዚአብሄርን ፍቅር ያየንበት፣ ክርስትያን ነኝ በቃ ድኛለሁ ብሎ የተኮፈሰውን ሁሉ መዳኑን መፈጸም ያለበትን መንገድ የሚያሳይ ነው ተባረኩ!!!

    • @kinfetseggai5214
      @kinfetseggai5214 Před 5 lety

      Azeb Tesfaye ይህ ምን እብድት ነው:: የስው ምስጢር አደባባይ ማውጣት:: ይህ ጅልነት ሸይር ማድረግ ብልግና ማደበር ነው::

  • @aklilulemma7273
    @aklilulemma7273 Před 6 lety +7

    በእውነት እግ/ር አይጥልም፤ አይተውም፤ እንዴት ያለ የፍቅር አምላክ ነው። እኛን የወደደን በፍጹም ፍቅር...ለዘላለም ስሙ ይባረክ! እህት ሰናይት እና ወንድም ቢንያም ጌታ አምላክ ዘመናችሁን እና አገልግሎታችሁን ይባርክ። ብዙ ትምህርት አግኝችያለሁ። ለሀገራችን ኢት/ያ እባካችሁ እጃችሁን ዘርጉ ሳይታወቅ በህዝባችን ውስጥ ለውስጥ ስር እየሰደደ ስለሆነ ሁላችን ቢንረባረብ - ጌታ ይረዳናል።

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 Před 6 lety +3

    this is amazing testimony!!! i can't stop crying!! :'( :'( :'( እንደሰው ያልሆነ ጌታ እርህራሄው ብዙ የሆነ አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን!!! ሰኒ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው wow

  • @muluachamelah259
    @muluachamelah259 Před 6 lety +2

    እህቴ ተባረኪ በጣም ደስ ትያለሽ በእ/ር ፊት አክሊል አለሽ በጣም ወደድኩሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 Před 6 lety +11

    ሻሎም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ቢኒ ሰላም ይብዛልህ እህቴ ሰናይት በእውነት ጌታ ፍቅር ነው ጠብቆ ወደጉያው ያስገባሽ ስሙ ይባረክ አሁንም ለብዙዎች ባንቺ አልፎ ይድረስ በርቺ እህቴ ፀጋው ይደግፍሽ ብዙ ስራ ባንቺ ጌታ ይሰራል ተባረኪልኝ ቤተክርስቲያን እባክሽ ልጆችሽን ከዚህ ጉድ የሚወጡበትን መንገድ ሁሉ ተጠቅመሽ አለሁ ሲሉ ወደሞት የሚነዱትን አስመልጭ

  • @ameleworkalemayehu5602
    @ameleworkalemayehu5602 Před 6 měsíci

    Betam gerum mesekerenet new ,geta eyesuse yechelal ,yadenal yetadegemal besemayem bemederem denkochenena teameratochen yaderegal .eresu hulem ayenochu belejochu bemeretochu laye new ayetewem ayetelem .waw geta asedenaki mefetate new yaregeleshi ehetye zemeneshi yebarek zemeneshu Hulu bekeberew demu yeshefen .betam asetemari mesekerenet new .❤

  • @rutebegata9772
    @rutebegata9772 Před 6 lety +2

    ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር። ይሁን ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ በብዙ ይባረክ.. ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ስሙ ይክበር

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 7 měsíci

    ኖ ኮሜንት ብል ደስ ይለኛል:: ሰኒ እያልሽው ያለሽው 75% በላይ የቀመስኩትን ህይወት ነው ጌታ ግን ስንቱን ቻልከው?? ጌታ ግን ምህረቱ አያልቅም በብዙ ተናገረኝ ለኔም አመሰግናለሁ:: እንክዋን ጌታ ረዳሽ ይህንንማ ደጋግሜ መስማት አለብኝ ምስክርነቱን!! ❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 Před 6 lety +6

    Wow it's wonderful testimony blessed u more our dear sister

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Před 4 lety +1

    ቢኒዬ ተባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው እውነትም እንደቃሉ በበጉ ደም ድል መንሳት አለ

  • @user-uk6lm3qw3t
    @user-uk6lm3qw3t Před 6 lety +5

    ሰኒዬ ዘመንሽ ይባረክ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ውድ ያባቴ ልጅ እንወድሻለን

  • @rutebegata9772
    @rutebegata9772 Před 6 lety +1

    Wow...ክብር ፍቅር ለሆነው አባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን ትልቅ አዳኝ የሆነ ምስክርነት ነው የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ሰኒ ዘመንሽ ይባረክ በእንባ ነው የሰማሁት ተምሬበታለሁ..ዋው እግዚአብሔር ይገርማል በአንድም በሌላ ይናገራል ያድናል..ተባረኩ

  • @blessedb362
    @blessedb362 Před 6 lety +4

    This is amazing testimony, God love is unconditional ,,God bless you both!

  • @serkalemkebede6950
    @serkalemkebede6950 Před 5 lety

    በጣም የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው በሙሉ ያለ ምክንያት አይደለም ከፍቼ ያየውት ፈጣሪ እያስለቀሰ ነው ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ በተለይ ጥሩ ያልሆኑ ፊልሞች ማየት እንደ ቀልድ እየታየ ለካስ መንፈስ ነው ማየት በእራሱ ፣እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ በርቺ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር የሚያስተምር ስለ ክርስቶስ ፍቅር የሚያሰማኝ ሰው ሁሉ አዳምጣለው በክርስቶስ ክርስትያን የተባልን ሁሉ አንድ ነን ብዬ ነው ማምነው ተባረከ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před 5 lety +1

    የኔ ጌታ እኮ ሲለቀን ዝም ብሎ አይለቀንም ሲለቀን እግራችንን በገመድ አስሮ ነው የሚለቀን ምክንያቱም አቅጣጫ ስንስት አጎት ደሞለቅ ገደል ልንገባስንል ደግሞ እደገና ጎተት ምክንያቱም የደገና አምላክ ስለሆነ እዳትፈርዱ እዳንፈርድ ልንጠነቅ ያስፈልጋል ጌታ ምህረቱ ብዙ ስለሆነነው እጂ ሁላችንም በድለናል እህቴ የረዳሽ ጌታ ይባረክ በርቺ ጌታን ብቻ እያየሽ

  • @eysusya.ewadklw7884
    @eysusya.ewadklw7884 Před 6 lety +2

    በእውነት ተባረኪ የፍቅር አባት የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሡሥ ስሙ ይባረክ ተመሥገን ተመሥገን የሚገር ምስክርነት

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x Před 6 lety +2

    የሀጥያተኛውን ሞት የማይወድ ጌታ ምህረቱን ያበዛልን ስሙ ይባረክ። አይዞሽ እህቴ በርቺ በጌታ የተወደድሽና የተመረጥሽ ነሽ ዋጋሽ ታላቅ ነው ። የእ/ር ፀጋ ይብዛልሽ ምርኮን እንድትበዘብዢ መንገዶችን ይክፈትልሽ መከናወንን ይስጥሽ እየሱስ ብቻ ንፕው የነፍስንም የስጋ እስራት መፍታት የሚችለው ወንጌል ነው የሰውን ህይወት የም0ለውጠው እንወድሻለን

  • @aseagebriel4848
    @aseagebriel4848 Před 6 lety +3

    ሰኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ይብዛልሽ አሁንም የፈቃዱ ሀይል በአንቺ ይገለጥ ።

  • @sol7108
    @sol7108 Před 6 lety +5

    Egzabher Alfa na omega yemaysasati huluni yadergi zendi chay amlaki yemsgen amen amen amen.Thank you for sharing your story...God bless you.

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před 6 lety +6

    Sister Senayit, thank you for obeying the Spirit of God to work through you in this way. I know how tough it is to expose your past life style for the sake of others unless the grace of God helped you. It's so amazing testimony! I'm sure God is touching many lives those who still struggling with sexual immorality in the house of the Lord & outside the churches. May God extended His grace & favor upon you to reach out more souls. Your presentation is very clear & in order . Thanks for sharing! God bless you both.

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 5 lety

    እህታችን ይህ ቃል ነው በህይወትሽ ፣ የተፈጸመው። ጌታ ስላዳነሽ ፣ ስላተረፈሽ ስሙ የተባረከ ይሁን!!!! በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን!!!!!!!!!!!!!
    (1 ጢሞ 1 )
    ------------
    12 ; ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤
    13 አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን፥ ይህን አደረገልኝ፤ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምህረትን አገኘሁ፥
    14 የጌታችንም ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ካሉ ከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ።
    15 ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤
    16 ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ።
    17 ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 6 lety +7

    ይገርማል ከትልቅ እስራት ነው ጌታ የፈታሽ የኔ ውድ የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ

  • @memezenebe8009
    @memezenebe8009 Před 6 lety +3

    Wow, I'm crying Jesus is wonderful. He is Love.

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 6 lety +5

    Betam ymitegermi jegena set nesh geta abezeto yibarekesh bewnet getan tazesh raseshen legeta bmesetetesh adebabaye lay bmemeskeresh betam tedenekialesh bizuwoch netsa wetewal bezi meskerenet ymigerem new bsew fit meskereshalna geta selanchi yimesekereleshal tebareki bebezu tsegawn yabzalesh talak set nesh bruk hugni .

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 7 měsíci +1

    ,ኧረ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሌላ የምለው የለኝም ተባረኪ ጸጋው ይብዛልሽ !!!

  • @glorytogod454
    @glorytogod454 Před 6 lety +5

    Oh amazing testimony...my God bless you mom and bro

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 7 měsíci

    Wow wow amaizing ማስጠር ጠባቂነት። አቦ ተባረኪልኝ

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 Před 6 lety +4

    God bless you sister I really learn a lot what can I say my god bless you more and more.

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደስ እያለኝም እያለቀስኩም እየተገረምኩም ስማሁት ዘመናችሁ ይባረክ በዚህ ህይወት ውስጥ የሚኖሩ እህት ወንድሞቻችን እጅግ ይማሩበታል

  • @fikretmoges4407
    @fikretmoges4407 Před 6 lety +14

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ አናት ይህ መስክርንት እራሴን በደንብ አርሴን እድጠይቅ አድርጉኛል ይህ ሚድያ ባኖር ናሮ ችርች ባለሁበት እገር የለም ቤት ውስጥ ያማልፍልገውን ፈልም ላማይት ልመምደ ስላውድ አሁንግን ይህ የክርስቲያን ፕሮግራምCZcams ማይት ስጀምር በፍጥንት ነው አርኩስ ከውስጤ ውልቅ ብሎ ይውጣው ጌታ ኢየሱስን እጂግ እድርጌ እመስግናለሁ ትባርኩ

  • @Selam694
    @Selam694 Před 6 lety +3

    😭😭😭😭😭😭 እግዝያብሄር፡ግን፡እንዴት፡አይነት፡አምላክ፡ነው፡፡ ላንቺ፡የመጣልሽ፡መልዕክት፡እኔን፡አስለቀሰኝ፡፡ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    ጌታ፡አምላካችን፡እንዴት፡ያለ፡ፍቅር፡ነው፡ለሰው፡ልጆች፡ያለው፡ፍቅር !!! በፍቅር፡ወደራሱ፡የሚመልስ፡ በርህራሄ፡ዓይን፡የሚያይ፡አምላክ፡፡
    ስሙ፡ለዘለዓም፡የተመሰገነ፡ይሁን !!!
    አንቺንም፡የኔ፡እህት፡ለብዙዎች፡መፈታት፡
    ከሀጢያት፡ብቻ፡ሳይሆን፡እግዝያብሄር፡ይወደኛል፡
    የሚለውን፡የእግዝያብሄርን፡አፍቃሪነት፡ሰምተው፡
    ወደ፡እርሱ፡ያለፍርሀት፡እንዲቀርቡ፡መጠቀሚያ፡ያደረገሽ፡አምላክ፡እና፡አባት፡ይባረክ !!!
    ተባረኪልኝ፡የኔ፡እህት 🙏🙏🙏

  • @hanamekonnenahmed3481
    @hanamekonnenahmed3481 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ከ18 አመት እና 16አመት ልጆቼ ጋራ በመሆን ነው ያዳመጥኩሽ የምንኖረው Europe ነው በዚህ ምድር ላይ ሲኖር ከባድ ነው እግዚአብሔር መልካም ነዉ

  • @meseretmarkos4620
    @meseretmarkos4620 Před 6 lety +3

    Baw Ewnat Bini@seni geta zimanchewn yebarkih birikiriki yergachu enda enta Ayenatochun Letweldi yebizalen😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌we love u! !!!

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před 7 měsíci

    Wow! What a beautiful testimony, thank you for sharing . My hats is off to you! God bless you and your ministry.

  • @user-md1qe1nk5t
    @user-md1qe1nk5t Před 7 měsíci

    ❤የረዳሽ የተባረከ ነው ጸጋው ይብዛልሽ

  • @merryayeke6512
    @merryayeke6512 Před 6 lety +4

    በእውኔት ጌታ ለሁሉም አባት ነው
    እሱ የእንጀራ አባት አይደለም
    ጌታ እጅግ የምምር የምራራ አምላክ ነው እንኳን ነፃ አውጣሽ

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበረከት ያድርግሽ በርቺ

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 Před 6 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እርሱ የሚራራ ይቅር ባይ አምላክ ነው ትልቅ ምስክርነት ነው

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 Před 5 lety

    Dear senait lord Jesus bless you, many blessing för you my dear ,we have many Children in Europa, i Will not stop praying about this ,God teach
    Me a lot today,oh haleluya,

  • @genettg2919
    @genettg2919 Před 6 lety +8

    ወይ ጉድ. ትውልዳችንን ጌታ ይጠብቅልን

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 5 lety

    O. My. Go ተባረኪልኝ የእኔ እህት ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሄር ታማኝ ነው
    ቢኒዬም ተባረክ

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 Před 6 lety

    ክብር ለጌታ ይሁን ! ሰንዬ እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ዘመንሽ ይባረክ!! ቢንዬ አንተም በብዙ ተባረክልን !!

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ Před 5 lety +1

    ልክ ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @ssrsbekele1375
    @ssrsbekele1375 Před 6 lety +2

    Haleluya this is the time! Thank you holy spirit

  • @meseretmarkos4620
    @meseretmarkos4620 Před 6 lety +1

    😤😤😤😤😤ኢየሱስ ነፃ አውጥቶናል ሲወድቹ😍😍😍😍😍፡ ብኒ&ሰኒ፡ተባረኩ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-xi8sg7ie1w
    @user-xi8sg7ie1w Před 6 lety

    You are a healing for our generation haleluya God is faithful no matter what we are human that why we need jesus preach a woman of God the world needs you

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 Před 5 lety

    ተባረኪ የኔናት እየሱስ ጌታነው ያንቺ ምስክርነት ብዙዎችን ከወጥመድ ያስመልጣል በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ

  • @genetshume1937
    @genetshume1937 Před 6 lety +4

    Iyesus gooftadha, ijii goofta inni waaqqaa ira si arge namota hunduma haa argu, guddaa ebbifami

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex Před 6 lety +4

    እግዛብሄር አባት ሆይ በ ጌታ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክብር ላአንተ ይሁን ::

  • @LovezTruth
    @LovezTruth Před 6 lety

    Seniye Million times God bless u. I leard too much from u. My mind is changed to wards Guy people. I am going to Love them and pray them. Keep it up

  • @እመቤትኃይሌለምትሮ

    ወይኔ ቢኒዬ አራ ጉድ እኮ ነው በእውነት ጌታ ይበርከችሁ ፀጋ ይብዘለችሁ እህቴ ተነጠቅሽኝ በገደል አፋፍ ነበርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው መንፈስ ቅዱስ በደሙ ከለለኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አሁንም ጥበቀክ በቅዱሳን ላይ ይሁን የድፍርት ኃጢአት እንደይገዘኝ ባርያህን ጠብቅ አሜን ብዙ ተበረኩ ሻሎም

    • @gantemohammde6038
      @gantemohammde6038 Před 6 lety

      Tebarek☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @zelekashnegash1254
    @zelekashnegash1254 Před 7 měsíci

    ተባተኪ እህታችን

  • @user-hq4bu3gl8w
    @user-hq4bu3gl8w Před 6 měsíci

    እግዜአብሔር ይማረን

  • @fekert.shebillfekert.shebi7107

    እግዚአብሔር. ይባረክ.ሀጣቴ.ብዙ.ቢሆንም.እግዚአብሔር የፍቅር.አምላክ.ነው.ይቅር.ይላል

  • @eysusya.ewadklw7884
    @eysusya.ewadklw7884 Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እየሡሥ ጌታነው ያድናል ይታደግማል ኸረ አሜን

  • @affab7606
    @affab7606 Před 6 lety +6

    Bene I love your show god bless you brother

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle7509 Před 6 lety

    እየሱስ አ ባ አባ ተባረክ ስለ እህቴ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ተባረኪ

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 4 lety

    💚💛❤የቅዱስ እግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን!!!እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁላችንም አጢያተኞች ነን የአጢያት ትንሽ ያለውም አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @memezenebe8009
    @memezenebe8009 Před 6 lety +1

    Wow wow wow Geta endet Feker new. Thank you Jesus my Lord, Hallelujah. Aba i belong to you.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 6 lety +2

    Wow ጌታ ይባርካችሁ እየሱስ ጌታ ነው

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 Před 5 lety

    እህቴ አንኳን ጌታ ኢየሱስ ነፃ አወጣሽ።በምስክርነትሽ ትልቅ ትምህርት ተምሪያለሁ።ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @belayethopia9975
    @belayethopia9975 Před 6 lety +3

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባርኪ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Před 5 lety

    ቢኒ ጌታ ይባርክህ የሚገርም ምስክርነት ነው እህታችን ተባረኪ

  • @jenetmorth4464
    @jenetmorth4464 Před 5 lety +1

    Binyey my God bless you so much.

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 Před 5 lety

    ወንድም ቢኒያም ዘመን ይባረክ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህነው፡ እህቴ ሰኒጌታ አብዝቶ ይርክሽ ምስክርነትሽን ከዚህ በፊትም ሰምቼያለሁ ፀጋ ይብዛልሽብርክበይልኝ።

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Před 5 lety +1

    ብዙ አበሻዎች ልጆቻቸውን እንዲጠብቁላቸው ክርስትያን ወንድም ነው በማለት ልጆቻቸውን ትተውላቸው ይሄዳሉ እኔ የማቃቸው ባልና ሚስት ስራ ስለሚበዛባቸው ልጆቻቸውን እየመጣ የሚጠብቅላቸው ገላቸውን አጥቦ የሚያስተኛ ነበር በጣም ትሁት ነው አንዱ ደሞ ቸርች ውስጥ ሕፃናትን በመጠበቅ ያገለግል ነበር ከስንት ጊዜ በውሐላ ተነቃ አበሻዎች ሁሉን ያምናሉ።

  • @mimikelly9156
    @mimikelly9156 Před 6 lety +3

    Seniy god bless you more & more

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 Před 6 lety +2

    Tebareku bezu New ye yetemarnew Egziyabher yanekan . Leteweled enat aregesh zemenesh yebarek.

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 Před 5 lety

    God bless you seni . I pray that our God use more everyday for his glory. God bless you brother.

  • @mercyyohannes1512
    @mercyyohannes1512 Před 6 lety +3

    God Bless You Richly both of You.

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428

    Yadanesh geta yetebarek nw❤❤❤❤

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v Před 6 lety +2

    For your transparency God bless you

  • @hammoudkeberyehunelat1600

    Wawooo.......Megarmenew geta lewulachenem mastawalun yestan .....Tabaraku G B U

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 Před 5 lety +1

    ጌታ የሱስ በብዙህ ይባይክሽ እህቴ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 6 lety +3

    የውነት ይህ ምስክርነት ስሰማው ምን። ያህል እግዜያብሄር ይቅር እንደሜል ተረዳው ቢኒ የናታችን ስልክ ብሰጠኝ ደስተኛ ነኝ

    • @Fay320
      @Fay320 Před 6 lety

      Werkinesh Hailemelekot
      senait
      seyoum
      647 648 2967

  • @birukethio
    @birukethio Před 4 lety

    ሰኒ ተባረኪ በጌታ ፍቅር እንወድሻለን:: ዕድለኛ ነሽ የጌታ ፍቅር ባንቺ በከፍተኛ ሁኔታ ተገልፆብሻል::

  • @senaitisenait8067
    @senaitisenait8067 Před 6 lety +1

    God bless u this is our history....God is big

  • @ellenitassew8984
    @ellenitassew8984 Před 6 lety +1

    So amazing women! Egezeabehere zemeneshen yebarekew

  • @sifennigatu2635
    @sifennigatu2635 Před 5 lety +1

    AMEEN.-AMEEN.-AMEEN.-AMEEN.
    TABARAKU

  • @selammamo954
    @selammamo954 Před 5 lety

    ጌታየሱሰ ይባርክሸ ይሄ ትልቅ ምሰክርነት ነው ለብዝሆች ማምለጫ ነው አንችን እየሱስ ወደራሱ ሲያሰጠጋሸ ለብዙውች መፍትሔ እንድትሆኝይነው

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Před 6 lety +1

    Oooooooo እግዚአብሔር ትልቅ። ነገር ያደርጋል ባንቺ ስሚ አባቲ ትልቅ ነገር አለው ባንቺ እንዲት ተባረኩ

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ Před 6 lety +3

    Seny yemi gerem miskireneti new lanchi yederese geta lehulachinem yederesi tebareku

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 6 lety +2

    God bless you my brother and sister in Christ

  • @user-ov4hd3wo6v
    @user-ov4hd3wo6v Před 7 měsíci

    Yesemal.

  • @birihanuganjebo1201
    @birihanuganjebo1201 Před 4 lety

    ሰናይት በርች እግዚአብሔር ይራደል። ዌንጌልን ለፊጥረት ሁሉ ስበክ

  • @serkalemkebede6950
    @serkalemkebede6950 Před 5 lety

    እሱ ሁሉም ነው ግን የሚገባን ብዛት ገና በልጅነት በሕይወት ፈተና ውስጥ የወደቀ ያለ እናት አባት ፣ሁሉን ሆኖ እንዳሳደገን ፣ በመንገዳችን እየቀደመኖ ጠላትን በስውር እየቀጣልን ፣ዝም ስንል እየተናገረ የሚያሳድግ ጋሻ መከታ ነው ፣

  • @amangher2931
    @amangher2931 Před 4 lety

    ወይነ በጣም ተባረኩ ጊታ አብዝተው ይባርካቹ!!!

  • @ssrsbekele1375
    @ssrsbekele1375 Před 6 lety +2

    Bless the name of Jesus!

  • @tegstizeray7828
    @tegstizeray7828 Před 6 lety +3

    እኔ እኔጃ ምን ብይ እደምልሽ አላውቅም ግን በትክክል መንፈስ ቅዱስ እኔን ሊያስተምረኝ ስለሚፈልግ ነው ዛሬ አንቺን ለምስክርነት ያመጣሽ ብርክክክ በይ ያባቴ ልጅ

  • @GodisGoodalltheTimeAmen

    Yemigerme temherte new yagnehute Tebarekulgne Thank you Ewnte new Yeganente sera new

  • @berukabeba5329
    @berukabeba5329 Před 6 lety +2

    AMEENN..🙏🙏..AMENN AMENN..tebareku

  • @dagmawitmichael3937
    @dagmawitmichael3937 Před 5 lety

    What you are saying is very true I respect you

  • @user-ov4hd3wo6v
    @user-ov4hd3wo6v Před 7 měsíci

    Ysemal tebarku.

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Před 6 lety +2

    Jesus is Lord! ለሁላችንም የሚጠቅም ነው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 6 lety +2

    እየሱስ ፋቅር ነው ጌታ ሰሙብሩክ ይሁን

  • @user-ov4hd3wo6v
    @user-ov4hd3wo6v Před 7 měsíci

    Aysemam

  • @eyuhabesha1998
    @eyuhabesha1998 Před 6 lety +6

    ተባረኩ እውነት ጌታ ፍፃሜአችንን ያሳምርል አሜን

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤ ሠንየየየየ