#የወላጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2022
  • የቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ Amen Immanuel Media
    Please like share and subscribe my channel
    #አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ// Amen Immanuel media
  • Zábava

Komentáře • 57

  • @zewdiea
    @zewdiea Před rokem +5

    ከልብ የሆነ ድንቅ ምስክርነት ነው ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድም አማኑኤል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን። ❤❤❤

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Před rokem +7

    እንዴት ደስ ይላል እናቶች ጌታ ገብቷቸው ስሙለዘላለም ይባረክ አሜን

  • @elizabethmedia3812
    @elizabethmedia3812 Před rokem +7

    የእማማ ምስክርነት እጅግ ያጽናናል እጄን ያዘኝ ያሉት ጌታ ለዘለዓለም ይዟችኋል🖐
    እስከ ሸምግልና እሸከማችኋለሁ የሚለው ቃል በእናትሸ በግልፅ ይታያል🖐ለጌታ ክብር ይሁን👏

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 2 lety +9

    ክብርን ሁሉ ለእግዝአብሔር ይሁን 🙏ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ እናትናልጅ 🙏❤️

  • @selam484
    @selam484 Před rokem +5

    Wow it's a blessing !!!

  • @tigistgofar13
    @tigistgofar13 Před 2 lety +3

    በጣም የሚገርም ምስክርነት እንኳን ጌታ እረዳዎት ሁሉን ክብር እርሱ ይውስደው። ለብዙ ሰው ፈውስ የመንፈስ የስጋ ፈውስ ለታመኑበት ጌታ ቅርብ እንደሆነ ሕይወት የሚሰጥ ተስፋ ለተቆረጠበት በጌታ ተስፋ እንዳለ የጌታን ኤልሻዳይነት ሁልቻይነቱን የታየበት ምስክርነት አሁን ዘመኖትን ጌታ በዘይቱ ያለምልመው ። ተባረኩ። ዋው

  • @hirutkibruyisfa3169
    @hirutkibruyisfa3169 Před 2 lety +7

    ደስ የሚሉ መልካም እናት፣ ከምንም በላይ ለእግዚአብሔር ያላቸው ክብር ፣ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ሲሉ የባርካሉ።

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 2 lety +4

    ረቂቅ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ለበረከትም ሁኚ የሚያምሩ እናት ዉስጣቸው ዉጪያቸዉ አስለቀሳችሁኝ የፍቅር አምላክ እድሜያቸዉን ያርዝምልሸ እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እሠይ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +2

    ወይጌታኮነው ይሄ ታሪክ የኔነው አሜን እግዚአብሔር ይባካረክ ለዘላለም እንካን ጌታ ረዳችሁ ተባረኩልኝ በውነት ነብስ አልቀረልኝ ደስብሎኛል

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 2 lety +4

    GOD blessed all the family again

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před rokem +2

    ክብር ሁሉ ለእየሱስዬ ለአምላኬ ይሁን 😍ማሚ የእርሶ አይነት እምነት ለሁላችንም ይስጠን

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Před rokem +3

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @mululemma7409
    @mululemma7409 Před rokem +3

    This is very touchy I love your mom She reminded me my mother God-bless your family

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-vt4nk7it7i
    @user-vt4nk7it7i Před měsícem

    በመጀመሪያ ጌታ ክብሩን የውሰድ አማኑኤል ዘመንህ ይባረክ ለናቶች እንዳንተ አይነት ልጆች ይብዙልን

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Před 2 lety +3

    Egziabher tiliq new!

  • @mihrettefera9627
    @mihrettefera9627 Před 2 lety +3

    እረቄቅዬ ጌታ ስለረዳሼ ስሙ ይባረክ የሚገርም ዴንቅ ምስክር ነው

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před rokem +3

    እህቴ እንደ ስምሽ ረቂቅ ነሽ ሁላችሁም ተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች

  • @seble848
    @seble848 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና,ጤና እና ፀጋውን ያብዛሎት❤

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem +2

    Esu erasu ehyawe eg/r new hulune ymichiele keberu hulu tetekelelo lesemu yeune hallelujah 🙌 👏 eg/r lelejochu endeh new tebareku yalote emenete yebezalote

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem +2

    Esssssy kbr hulu leegzeabher amlak yhun amennnnnn

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +1

    ወንድሜ አማንኤል ዘመንህ ይለምልም አንተን አለመባረክ አልችልም ልጄ እንዳንተነው ያስታመመኝ ዛሬ እንደአዲስ አለቀስኩኝ ተባረኩልኝ

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 Před rokem +2

    Mother በጣም ነው ደስ ያለኝ ዘመኖት ይባረክ
    ስለሆነው ነገር ሁሉ አምላኪን አመሰገንኩኝ የሚገርሞት እኔም ለእናቴ የቻልኩትን አድሪጊያለሁ ግን የወንድ ልጆች በጣም ተለየብኝ ሲመረክ በጣም ደስ አለኝ አሜን ያልኩት ለእሱም ለእራሴም ነዉ አማን ሲመረቅ አሜን አልኩኝ እናቴም እርሶን ነበር የምትመብለው እውነት እርሱን ሲመርቀት አሜን ያልኩት ለእራሴም ነው በእንባ ነው አያቼ የጨረስኩት
    በላውቆትም በጣም የወደድኮት ቀሪ ዘመኖት ምድራችንን እየባረኩ ይላቅ ተባረኩ እናቴ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před 11 měsíci +1

    e/r ybrkot ema edme yktlot e/r ymesgen❤❤

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před rokem +1

    ይቺ ምድር ሺ አመት አንኖርበትም ዋስትናችን በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው ዘላለማዊ ህይወት መፍራትም ያለብን ዘለዓለማዊ ሞትን ነው እንጂ መወለድ እንዳለ መሞትም አለ ብዙም ሞትን አንፍራ ክርስቲያኖች ሁላችንም ሟቾች ነን

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před rokem +2

    ረቂቅዬ እንዴት እድለኛ ነሽ እዲህ የሚባርኩአችሁ የሚጸልዩላችሁ እናት ስላላችሁ እግዚአብሔርን ባርኪ

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  Před 11 měsíci

      እውነት ነው እግዚአብሔር እረድቶኛል

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 Před rokem +2

    kibir Hulu Le Egzabher Yihun !! Enatachin Enkwan Lezi Ken Abekawot . Rekikye Enkwan Enatishin Dagmegna Lemayet Ena Ye Getan talak Madan Lemayet Abekash Ehite .

  • @alexadnew1984
    @alexadnew1984 Před rokem +2

    God is good

  • @shegitukebede
    @shegitukebede Před 10 měsíci +2

    What a powerful testimony!! May God bless you my sister Rikre!!!

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 Před 2 lety +2

    የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች ሲያልፉ እንደዚህ እንደተረት ይወራል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን ለልጆቿ ተረፈች ልጆቿም የተባረኩ ናቸው በእናታቸው አይደራደሩም

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před rokem +2

    God is good 😊

  • @mesfindebebe9572
    @mesfindebebe9572 Před rokem +5

    አማንኤልንም ብታቀርቢው ጥሩ ነበር ምንያቱ ለወጣቱ ትልቅ አርያ ይሆናል የሚመረቅ ትውልድ እንዲኖር በወላጃች ስር መሆን ደስታው ጥቅሙን እንዲያውቁ በመመረቅ ውስጥ ያለውን ደስታ ከምድር ፍሪ መብላት እንዳለ ከወላጅ ምርቃት የተነሳ ሁሉም መልካም እንደሆነ ያስተምራል የተመረኩትን ሳስብ ምን ያህል ደስ ይለኛል

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  Před rokem

      ሞክሬ ሚዲያ ላይ መቅረቡን ፈቃደኛ አልሆነልኝም ለዛ ነው

  • @salasbishtedla1093
    @salasbishtedla1093 Před rokem +1

    የኔም እናት ምነው በኖረችልኝ ብዬ ቀናሁ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem +2

    GBU more and more

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Před rokem +1

    wawwwwwwwwww wonderful God is good all the time

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 Před rokem +2

    Welajishin endakebersh ljochish endhu yakbeush. EGZIABIHER AMLAK yebarekachu des ymtlu beteseb.

  • @fanachurch9365
    @fanachurch9365 Před rokem +2

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Před rokem +1

    Keber legeta yun

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 7 měsíci

    Egziabeher Endih Ydergal!!!

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abebatsiga2640
    @abebatsiga2640 Před rokem +1

    Bateriye Geta enedet denek Nagar adaregelshe Amaneye adego lazihe mabekatu yegaremal Rekikeye anechinm tabareki zamanachuhu yebarek Rakikeye Amanen akeribiw Lanam telek senat honogal

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  Před rokem

      ይሄ የቤተሰብ አጠራር ነው ባትሪ የሚለው ማን ልበል ባገኝሽ

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 Před 3 měsíci

    Geta yehen edel selestesh semu biruk yehun. Begeta bet zemenesh yelek.

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 7 měsíci

    Yaletebasa Yefewsal

  • @salasbishtedla1093
    @salasbishtedla1093 Před rokem +1

    ታድለሽ

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před rokem +2

    አይ "መሰረት" እሳቸው የሰጡሽን ቃል እረስተሽ ውሰዷቸው ብለሽ ፀለይሽ?እግዚአብሔር ግን ታማኝ ነው

  • @MangekyoSharingan245
    @MangekyoSharingan245 Před rokem +2

    ረቂቂ በጣም ነው የሚወድሽ የሚታቀርቢውን ፕሮግራም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ቅር ያለኝን ጥያቄ ልጠይቅሽ አንቺ ሴት እንደመሆንሽ እናትሽ ሞተዋል ቢባል መሄድሽአይቀርም በዬ አስባለሁ አንቺ ያለሻቸው ብቸኛ አንድ ሴት ይመስለኛል ወንድምሽን እግዚአብሔር ይባርከው እኔም እንደዚህ አይነት ወንድም ስላለኝ እድለኛ ነኝ እንደአንድ ሴት ልጅና ብዙ ገበናን የሚትሸፍነው ሴት ልጅ ነችና ምን እንደከሌከለሽ ባላውቅም በጭንቃቸው ጊዜ ባጠገባቸው ባለመሆንሽ ቅር ብሎኛል እንደአኔም ምክንያቱን የግድ ማወቅ ባይገባንም ጥያቄ እንደእኔ የፈጠረባቸው ይጠፋሉ ብዬ አላስብም።

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  Před rokem

      በወቅቱ ነገሩ በተፈጠረ ግዜ እኔ ጋበረራ አልነበረም የኮቪድ ወቅት ነበር በረራ ሲፈቅድ ደግሞ ለ2 ሳምንት ኳራንቲን ይባልነበር ለዛ በወቅቱ እዛ ያልሆንኩት በጣም ማወቅ
      ከፈለግሽ Rekik Kebede ብለሽ ፌስቡክ ሜሰንጀር መልክት ላኪልኝ መደዋወልም እንችላለን

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  Před rokem

      ካስፈለገምለሌሎችም መልስ እንዲሆን ሚዲያ ላይ መናገር እችላለው ተባረኪ

    • @MangekyoSharingan245
      @MangekyoSharingan245 Před rokem

      @@AmenImmanuelMedia Amen ስለቀና አመለካከትሽ ጌታ ይባርክሽ።

    • @MangekyoSharingan245
      @MangekyoSharingan245 Před rokem

      @@AmenImmanuelMedia እኔም ጠርጥረያለሁ በልቤ ቅር ስላለኝ ዝም ብዬ ላለማለፍ ብዬ ነው ተመልሶልኛል። ተባረኪ!

  • @wendeyebelaye7732
    @wendeyebelaye7732 Před rokem +3

    ደስ የሚል ምስክርነት በእናቶች አና በአባቶች እግዚአብሔር ሲመሰገነን በጣም ደስይላል የተወደዱ እናት ናቸው ።