Video není dostupné.
Omlouváme se.

ክፍል 2 📌የእህታችን ምስራቅ እሸቱ 📌የሒወት እና የአገልግሎ 📌ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2024
  • Facebook 👉🏽👉🏽 Mesrak A Eshetu
    CZcams 👉🏽👉🏽 Mesrak & Destiny
    TikTok 👉🏽👉🏽Maranatha Jesus
    Instagram 👉🏽👉🏽 Mesrak A Eshetu
    ክፍል 2 📌የእህታችን ምስራቅ እሸቱ 📌የሒወት እና የአገልግሎ 📌ምስክርነት

Komentáře • 55

  • @zaidtiquabo7584
    @zaidtiquabo7584 Před 6 měsíci +5

    Waw yemigerim miskirnet des yilal yitemirelisi. Einkaei des beleki❤

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Před 6 měsíci +4

    Eyesus geta nw

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 Před 6 měsíci +5

    Waw wonderfull testimony ❤

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 Před 5 měsíci +5

    ዋው እግዚአብሔር ን መስማት!

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q Před 4 měsíci +2

    Mira anbesa neshi yegetan kibir tenagershi tebarekiy

  • @tsedaytilahun9043
    @tsedaytilahun9043 Před 6 měsíci +6

    Geta yibarkachu ,❤

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před 6 měsíci +8

    ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 6 měsíci +4

    ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይጠገብ ምስክርነት ጌታ ይባረክ እባክሽ ሁልጊዜ እየመጣሽ ሼር አርጌን❤

  • @alemtsehaykenea9858
    @alemtsehaykenea9858 Před 6 měsíci +7

    እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን! እሱ በብዙ በእህታችን አስተማረን ሌሎችም እንዲሰሙ እናጋራ:: ረቂቅዬ live ባልገባም ሁለቱንም ሰምቻለሁ ተባረኪልን❤️❤️
    እህታችንንም ጌታ ፅጋውን ያብዛላት!!!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 6 měsíci +6

    Eyesusye geta new Tbareki❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 6 měsíci +12

    በእግዚአብሔር ቃል ላይ ትኩረት እንድናደርግ የሚያነሳሳ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ph2ri1ii4o
    @user-ph2ri1ii4o Před 6 měsíci +6

    ጌታ እንካን ረዳሽ

  • @belaytulutadese1802
    @belaytulutadese1802 Před 6 měsíci +4

    ሰለ መፅሀፍ ቅዱስ የጀመረችው አስጨርሻት እባክሽ

  • @haymijesus9011
    @haymijesus9011 Před 6 měsíci +6

    You are amazing , stay blessed sister

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q Před 4 měsíci +2

    Eyesus geta new

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 Před 6 měsíci +5

    Ammen Ammen, it's very blessed testimony &God bless you more.

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před 6 měsíci +4

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @user-vs9ic3hl2r
    @user-vs9ic3hl2r Před 6 měsíci +5

    በጣም በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ልሳን ቃል ያለማንበብ ስትል እኔ በጌታ 7 አመቴ ነው ነገር ግን ልሳን አልተሞላሁም ብዙ ግዜም ተፀልዮልኛል አሁን ደግሞጭራሽ ቃል ማንበብ አልቻልኩም ብቻ ጌታ ይርዳኝ የንቺ ምስክርነት ግን እኔን እንድፈትሽ አደረግሽኝ ተባረኪ ረቂቅዬ ሁሌም አንቺ የተባረክሽ እና በጣም የምወድሽ የተረጋጋሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ የምታቀርቤያቸውም ሰውች በጣም የሚገርሙ ናቸው ብርክ በይ

  • @birtukant3979
    @birtukant3979 Před 6 měsíci +7

    አንች ለእዉነት ለመመስከር ተጠርተሻልእ/ር ይባረክ የታመነ አምላክ መራሽ ተባረኪ

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 Před 6 měsíci +6

    ተባረኩ የንጉሱ ሴት ልጆች 🙌🥰

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 6 měsíci +3

    I love the way you used your book for bible study. ❤❤❤

  • @marybahta7448
    @marybahta7448 Před 6 měsíci +5

    I don't have any word just bless you more enini tenagershg bibile manbebe ❤❤

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před 6 měsíci +4

    I thought your hair is fake too😅. Ow Glory to God to the most High. He is beyond measure! I love your testimoney!❤

  • @redietarage
    @redietarage Před 6 měsíci +6

    በጣም ነው የተባረኩት በዚህ ምስክርነት ይህንንም ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ነው የተደሰትኩት እህቴ ረቂቅ ጌታ ይባርክሽ እህቴ ምስራቅ ዋው የጌታን ምህረት እጅ ጥበቃ ባንቺ ላይአየነው ::እንዴት እግዚአብሔር ከስንቱ ከልሎ ለራሱ ገንዘብ ማድረግ ይችልበታል ድንቅ ነው ሃሌሉያ❤️🙏

  • @alemtewelde123
    @alemtewelde123 Před 6 měsíci +6

    Tebareku❤❤❤❤

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 Před 6 měsíci +5

    Betam yemibarik misikirinet ehete tebareki❤❤❤❤

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Před 5 měsíci +3

    የሚገርም ነው እኔ ስለጸጉሬ መቼ ነው ጌታ ሆይ እል ነበር ሁሌ ጸጉሬን በ አርተፊሻል መሰራት እጅግ በጣም ሰልችቶኝ እግዚአብሔር ሆይ ሁሌ ጠይቀዋለሁ መቼ ነው ከዚህ ምላቀቀው ለምን ፀጉሬ ቆንጆ ሆኖ አልተፈጠረም? ምናልባት እግዚአብሔር ለኔ ይሁን መልእክቱ ተባረኩልኝ እጅግ በጣም አስተማሪ ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Před 6 měsíci +5

    እድለኛ ነሽ

  • @user-km2mm6ll2u
    @user-km2mm6ll2u Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @beth95104
    @beth95104 Před 6 měsíci +6

    Des setel!! Enekuwan geta redash! Ene betam temereyalw kezi! Thank you for sharing your story and I really do admire your honesty, It is truly inspiring! Can't wait for part 3

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q Před 4 měsíci +1

    Saba negn

  • @user-km2mm6ll2u
    @user-km2mm6ll2u Před 6 měsíci +5

    Glory to God ❤❤❤

  • @tihuttadios4963
    @tihuttadios4963 Před měsícem

    God answers my questions today through this testimony.
    God bless you both.

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Před 5 měsíci +3

    በጣም ብዙ ግዜ መጽሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ነገር ግን ጥቅስ በውስጤ የመያዝ ነገር ወይም ደሞ ለጠየኩት ጥያቄ ጥቅስ ጠቅሶ የመመለስ ነገር የለኝም እና እግዚአብሔር ባንቺ የተናገረኝ አንድ ነገር እንዳለ አስባለሁ

  • @hannagossaye4536
    @hannagossaye4536 Před 6 měsíci +5

    Tebarekulgn betam!!!

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 6 měsíci +5

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Před 6 měsíci +5

    God bless you Rekikya🙌🏽💝

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 6 měsíci +6

    እውነትሽነው ምስራአቅ ስልክሽን ማማክርሽ ጉዳአይ አለ አስቀምጭልኝ

  • @helen36124
    @helen36124 Před 6 měsíci +4

    Where is part three I’m waiting…….

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 6 měsíci +5

    ሰላም

  • @tigstmekonen3428
    @tigstmekonen3428 Před 6 měsíci +3

    እግዝአብሔር። አመሰግናለወ

  • @bizumolla9693
    @bizumolla9693 Před 6 měsíci +6

    እህቷ ቤት ነበረች የአእህቷ ባል ጓደኞ እንደመጣ ነበር ያቆመችው I guess that is her turning point!!

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang Před 6 měsíci +4

    ክርስትና ግን አሰልቺ አይደለም ለማንኛውም ተባረኩ

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 6 měsíci +8

    በጣም ተባርኬብሻለሁ ጌታ ይባርክሸ ለእኔ የተናገረኝ ያህል ነዉ መፅሃፍ ቅድሱን እንዳንቺ አርጌ እንዳነብ እግዚያብሔር ይርዳኝ እኔም በጌታአዲሰ ነኝ ጌታ ያግዘኝ ቃሉን እንዳነብ። ልጅሽን የረባርክልሽ ጌታ ትልቅ ነዉእሱ ክብሩን ጠቅሉ ይዉሰድ

    • @tsedaytilahun9043
      @tsedaytilahun9043 Před 6 měsíci +2

      Berchi eyesusin tetabeki ,bible anbibi ,pray adergi

    • @alemtsehaykenea9858
      @alemtsehaykenea9858 Před 6 měsíci +2

      በርቺ, እንኳን ወደ ጌታ መጣሽ እንደሱ ያለ ማንም የለም!
      ተባረኪ!!

  • @beth95104
    @beth95104 Před 6 měsíci +5

    Yerasewa chanal alat enede please? I want to be fam

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 Před 6 měsíci +1

    እንደጸጉርሽ ጥፍርሽንም የራስሽን ነጹሁን ጥፍር አሳዪ

  • @meserettefera149
    @meserettefera149 Před 6 měsíci +4

    Tebareku ❤❤❤❤