Video není dostupné.
Omlouváme se.

#በእግዚያብሔርን_ቃል_የሆነልኝን_ብነግራችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2024
  • Facebook 👉🏽👉🏽 Mesrak A Eshetu
    CZcams 👉🏽👉🏽 Mesrak & Destiny
    TikTok 👉🏽👉🏽Maranatha Jesus
    Instagram 👉🏽👉🏽 Mesrak A Eshetu
    የእግዚያብሔርን ቃል ለምን ለምን ብቻ እንጠቀመው ?
    📌ከእህታችን ምስራቅ እሸቱ ጋ ከሂወቷ ተሞክሮ የተደረገ ቆይታ

Komentáře • 49

  • @melkamzemelak4712
    @melkamzemelak4712 Před 4 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ነው በእውነት በኔ ህይወትም ይሄ ነው የሆነው😊 የስንፍና ፣ ያለማስተዎል መንፈስ በእየሱስም ይመታ። እግዚ/ር በዘመናት ሁሉ ሰለሚሰራ ስሙ ይባረክ፣ ለኔም ፀልዪልኝ አቅም፣ብርታትን መውረስ እንዲሆንልኝ❤ ተባረኩ

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 Před 4 měsíci +2

    ብዙዎቻችን ረጅም ሰአት መጸለይ ችግር የለብንም መጻሐፍ ቅዱሳችንን ግን ሳንከፍተው ሳምንት ልንቆይ እንችላለን እኔም የዚህ ችግር ሰለባ ነበርኩ አሁን ግንጌታ ረዳኝና ቃሉን ሳላነብ ደበተሪን አስክሪፕቶይን የተረዳሁትን ጫር ጫር ሳላደርግ ወዬ አላድርም አሁንም በቃኝ ማለቴ ሳይሆን ባነብኩት ቁጥርም የቃሉ ጥማት በውስጤ እጨመረ አየተፍለቀለቀ ነው አዲስ ክርስቲያን አይደለሁም ያለ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ባዶ አገልግተሎት ትግል ስለሆነ የማታነቡ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ለማንበብ ከትንሹ ጀምሩ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ተባረኩ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 6 měsíci +4

    ተባረኩ እህቶቸ እህቴ ምስራቅ በእዉነት ስለኔ የምትናገሪ ነው የመሰለኝ እኔም መጽሐፍ ቅዱስ ጀምሬ መጨረስ አልቻልኩም አንችን የረዳ ጌታ ይርዳኝ፡፡

  • @Aregash1477
    @Aregash1477 Před 5 měsíci +3

    ምሰራቅዬ ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክሽ በጣም ተባርኪያለሁ ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ ❤️🙏

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 Před 6 měsíci +6

    እውነተኛ የእግአብሔርን መንገድ በዚህ በክፉ ዘመን እንደት መኖር በቅንአት እንዳለብን ለመግለጽ የተነሣችሁ እህቶች ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @tsegebeyene7982
    @tsegebeyene7982 Před 5 měsíci +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ለአምላካችን ይሁን ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @sewmehon5245
    @sewmehon5245 Před 6 měsíci +3

    Bless you Both ❤

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 6 měsíci +7

    በድጋሜ ስላየሁሽ በምስክርነትሽም በጣም ተባሪካለሁ
    በተለይ በቃል መፀለይ ትልቅ መገለጥ ነው❤❤

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ይባርካችሁ።መሰዊያችንን እንድናድስ ስላነቃቅችሁን ሰማይ ብድራታችሁን ይመልስ!!

  • @bizumolla9693
    @bizumolla9693 Před 6 měsíci +3

    ልጆቸ ፀሎት ያስፈልገኞል
    እኔም እንድበረታ እ/ር በቃሉ ፍቅር እንዲገባብኘ ማንንም መጠየቅ ሳይሆን እኔም ልጁ እንጂ እነጀራ ልጅ አይደለሁም ስለዚህ እንደ አንች ብቻየን መበርታት እፈልጋለሁ ግን ሐይለኞ ውጊያ አለብኘ በዚህ በኩል ፀልዩልኘ ተባረኩ

  • @user-ip1wc3qx2c
    @user-ip1wc3qx2c Před 5 měsíci +1

    ጸሎት እፈልጋለው ተባረኩ

  • @mahikebede6020
    @mahikebede6020 Před 6 měsíci +3

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @abiotdebebe4653
    @abiotdebebe4653 Před 6 měsíci +4

    God bless you my sisters in Christ!

  • @sofoniyassofi2148
    @sofoniyassofi2148 Před 5 měsíci +2

    እኔም እፈልጋለሁ ተባረኩ

  • @user-qj4ub2en1n
    @user-qj4ub2en1n Před 6 měsíci +3

    May God continue to bless you to be blessing for others

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 6 měsíci +2

    ተባረኩልኝ ፀልዩልን❤❤❤

  • @meseretkebede-uk9fn
    @meseretkebede-uk9fn Před měsícem +1

    ረቂቅ አሁን ባልሽው ተይዣለሁ ርቄ መሄድ አቅቶኛል በራሴ እና ልጅ ህመም በኢኮኖሚም እና ፀልዪልኝ

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5q Před 6 měsíci +2

    Tabareku ewodachulhu lenme.stalyulghe.enme tsagure.yelgheme

  • @kiflemariambekele2089
    @kiflemariambekele2089 Před 3 měsíci

    Bertulign

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 Před 6 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ን እጅና ድም ፁን እሰማለሁ በቃሉ እተጋለሁ መዝለቅ አልቻልኩም ወደ ፊት እንዲዘልቅ ፀልዩልኝ ።

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 6 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባ👐👐👐👐

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 6 měsíci +4

    እውነት ነው የ13 አመት ልጄ በፊት በደብ መፅሐፍ ቅድስ ያነብ ነበር አብሮኝ ቅዳሜ ቅዳሜ አብረን ቃል እናጠና ነበር
    አሁን ግን ጌም መጫወት ሲጀምር በቃ
    ማንበብ አይፈልግም ጌታ ይናጠቅልኝ

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 4 měsíci +1

      አሜን ይሄ ሁላችንም ቤት ያለ ችግር ነዉ እንፀልይ ጌታ ይናጠቅልን አሸንፎ ይዉረሳቸዉ ዘመናቸዉ በቤቱ ይጠቅለል።

  • @tiruaynetpetros5672
    @tiruaynetpetros5672 Před 6 měsíci +2

    ፀሎት እፈልጋለሁ ለተጠረሁበት ጥሪ እንድበረታ

  • @kiflemariambekele2089
    @kiflemariambekele2089 Před 3 měsíci +1

    መፀለይ አቅቶኛል ፀልዪልኝ::

  • @beth95104
    @beth95104 Před 6 měsíci +2

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 6 měsíci +2

    አሜን ተባረኩ 🙏🙏

  • @tiruaynetpetros5672
    @tiruaynetpetros5672 Před 6 měsíci +2

    ፀሎት እፈልጋለሁ ለተጠረሁበት ጥሪ እንድበረታ።ጌታ ይባርካችሁ።

  • @wubrst31657
    @wubrst31657 Před 6 měsíci +2

    አኔም አንድወጣ ጸሎት አፈልጋልሁ ጌታ ይባርካችሁ!!!

  • @marthagebremichael2846
    @marthagebremichael2846 Před 6 měsíci +2

    ለሁከት ወንድ ልጆቼ ትዳር ከአእግዚአብሄር እንዲሰጣቸው ፀልይላቸው

  • @user-gm8gv5kr8q
    @user-gm8gv5kr8q Před 4 měsíci

    Stelot efeligalehu geta mindnew alamaw benelay

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Před 6 měsíci +3

    Miskrinet alegne

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Před 2 měsíci

    ልጅ ማሳደግ እፍልጋለው ጸሊልኝ

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Před 6 měsíci +3

    Selam le enante yihun wawwwww betam yemigerm new tebareku

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 6 měsíci +1

    Pente nachihu endeye
    Gets geta malete abexachihu

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 6 měsíci +2

    Selam

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Před 6 měsíci +2

    Misrakye bemin lagnsh

    • @MesrakandDestiny
      @MesrakandDestiny Před 6 měsíci +1

      በዚህ ኑና ቤተሰብ እንሁን ምሰራቅ ነኝ ተባረኩ

  • @belaytulutadese1802
    @belaytulutadese1802 Před 6 měsíci +2

    አስረበበች እባላለሁ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ትግል አለብኝ አይምሮዬ በሌላ ሀሳብ ይያዛል አይገባኝም

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Před 6 měsíci +2

    Min lay new yeminagegnsh

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 6 měsíci +1

    ወይ breakthrough! ብለን ብለን የተውነውን ነገር?

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před 6 měsíci +1

    አሰሪሽ እሱ ያልሰጠሽን ለአዲሱ መዋሸቱ ያሳዝናል ይሄ ከእግዚአብሔር ነው???

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 Před měsícem

      Read your Bible, you’ll find plenty such stories of seemingly illegal happenings taking place in people’s lives. Or the whole book of Romans, which is a very complex and deep book. The law is there to serve God’s purpose in our lives, basically, life is not to serve the law but the law to serve life.

  • @tiruaynetpetros5672
    @tiruaynetpetros5672 Před 6 měsíci +2

    ፀሎት እፈልጋለሁ ለተጠረሁበት ጥሪ እንድበረታ

  • @tiruaynetpetros5672
    @tiruaynetpetros5672 Před 6 měsíci +2

    ፀሎት እፈልጋለሁ ለተጠረሁበት ጥሪ እንድበረታ