#ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 02. 2024
  • ምስራቅን በዚ ሶሻል ሚዲያ ታገኟታላችሁ ተባረኩ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    Facebook 👉🏽👉🏽 Mesrak A Eshetu
    CZcams 👉🏽👉🏽 Mesrak & Destiny
    TikTok 👉🏽👉🏽Maranatha Jesus
    Instagram 👉🏽👉🏽 Mesrak A Eshetu
    #ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
    ሮሜ 13 - 14
    ከእህት ምስራቅ እሸቱ ጋ ከአውስትራልያ
  • Zábava

Komentáře • 50

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Před 5 měsíci +2

    እናንተ ድንቅ የእግዚአብሄር ሴት ባሪያዎች ብርክ በሉ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t Před 5 měsíci +1

    አሜን እረ እግዚአብሔር እኔንም ከቀለም ይገላግለኝ በነገር ሁሉ የረዳሽ ጌታ ይባረክ

  • @abelbela-wx9ph
    @abelbela-wx9ph Před 5 měsíci +9

    ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ። ብዙ ዓመታትን በጌታ ቤት ሆናችሁ የዓለምን ህይወት የምትቀላዉጡ ሴት እህቶቻችን ክርስትና ስርዓት ካለዉ አለባበስ ይጀምራል

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen ewnet new❤ yibzalish

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 Před 5 měsíci +6

    አለባበሳች መስተካከል ይገባል በጣም ያሳፋራል ወደ ቤተክርስትያን ስንሔድ የምለብሰው በጣም ያሳፋራል የቤተክርስቲያን መሪዎች ሊያስቡበት ይገባል ትምርት ሊሰጥ ይገባል

  • @tigistaffine2546
    @tigistaffine2546 Před 5 měsíci +3

    Ewinet new, our kids can be our soldiers. I am aslo sometimes speechless by what comes out of my kids’ mouth 😊

  • @Salemhiyabu
    @Salemhiyabu Před 5 měsíci +3

    Wooww amazing testimony more blessing ❤

  • @user-ok8kz5og8o
    @user-ok8kz5og8o Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን ምስሪ እንደምን አለሽ ስማችን ሞክሼ ነው ተባረኪ ምስክርነትሽን ተከታትየዋለሁ ተምሬበታለሁ ። እህቴ እባክሽን እንድትጸልይኝ እፈልጋለው በምን አድራሻ ላግኝሽ ተባረኪ።

  • @KalkidanJotie
    @KalkidanJotie Před 5 měsíci +2

    ተባረኪ በጣም ውብ ❤🎉

  • @bethy5447
    @bethy5447 Před 5 měsíci +2

    39 or 40

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 5 měsíci +3

    እሚገርም ነዉ እኔም የሙሴ ፀጉርና ያግሬስሁሌ ዉስጤ ነዉ ኖህም እንደዛዉ። ይሄን ተገንዝበሽ ስላሳሰብሽን እግዚአብሔር ይ ባርክሽ እኔ በየሁለት ስምንት እየተጨነቅሁ አንዳንዴ ኮፍያ እያረኩስራ እገባለሁ ለሁሉሰዉ ጭንቀቴ ስለሽበቴ ነዉ። ባለቤቴ ይወደዉ ይሆን መጀመሪያ በስፕሬ ልሞክር እያልኩ በምጨነቅበትሰዓት ያንቺ ምክር ጌታ ለእኔ እንደተናገረኝ እንደተጨነኩበት ሰላወቀ በርግጠኛ ቀስ እያልኩ እሱ የስጠኝን ደጋ ለመቀበል እሞክራለሁ ጌታ አንቺንና ቤተሰ ብሽን ይባርክ። ረቂቅም በጣም ጌታ እየተጠቀመብሽ ነዉ ጌታን ሰላንቺ አመሰግናለሁ። 🥰🥰

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐👐👐

  • @WoinishetKabtyemer
    @WoinishetKabtyemer Před 4 měsíci

    55

  • @aynalemadera7117
    @aynalemadera7117 Před 5 měsíci +3

    GOD BLESS YOU MY SISTER GOD IS LOVE

  • @user-qs8ks6dv8w
    @user-qs8ks6dv8w Před 5 měsíci +1

    ባለን ባቅማችን በመጠኑ መኖር ነው በመጠኑ ኑሩ ተብለናልና ደግሞም
    ለወንድሞቻችን መሰናክል እንዳንሆን ወደ ክ/ቶስ በመጣን ጊዜም ዓለምን ክጃለሁ ያልነውንም ባንዘነጋው ጥሩ ነው
    ረቂቅ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤

  • @user-su1pm5cs7r
    @user-su1pm5cs7r Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው የኢሉሚናት ሃሳብ አስፈፃሚውች አተሁኑ እህቶች በተለየ ቤተክርስቲያን የምትመጡ ሴቶች !!!

  • @Htelele
    @Htelele Před 5 měsíci +1

    God bless you my sister. Thank you for the word.

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 5 měsíci +1

    ተባረኩ እህቶቼ 👐👐👐👐

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 5 měsíci +1

    AMEN AMEN Ewinet yeni Eht geta abizeto yibarkachu, Edimen xega new kibir legeta yihun ❤❤❤

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před 5 měsíci +2

    ተባረኩ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 5 měsíci +1

    berche ehete zemnshe yebarek😍😍😍😍😍😍😍

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 Před 5 měsíci

    50

  • @hewangetachew4126
    @hewangetachew4126 Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏Bless you all

  • @winanawimaranata
    @winanawimaranata Před 5 měsíci +1

    waw Ehtoch Benante Yemiseraw Egzaberher Yebark Ahuenm Benante Geta Yetay Tebarku❤❤❤❤

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 5 měsíci +1

    Wow God bless yoou

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 5 měsíci +1

    👍

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 5 měsíci +1

    Hi Rekiki,hope your husband will not get mad, if you will interview men.

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  Před 5 měsíci +4

      He doesn’t get mad. If you look on my channel I interview men and women because he understands that I am serving God.

  • @kidistashagre673
    @kidistashagre673 Před 5 měsíci

    50+

  • @alem8640
    @alem8640 Před 5 měsíci

    Setochi edeme yemikenisut silalinorubet aidelem limid new .balefew lidetwan yakeberechiew ehit ewunet edimewan tetekimalechi? Altetekemwchim .bizu temirew bizu sira lwogen sira sertew minim edime saiabakinu gin ewunetun ainagerum yihe limid new

  • @alem8640
    @alem8640 Před 5 měsíci

    Kelem alemetekem beras metemamen new malet yichalal ? Ene k 5 amete jemiro shibet alechi andim ken asibew tizi bilochi aiawukim tekebiche alawukim gin ende balemoia yihe beras metemamenen aidelem

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 5 měsíci +1

    "መጽሐፍ ቅዱስ ከማንበብ ባለፈ"? ኧረ እሱም በጣም ከብዶአል...

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 Před 5 měsíci

    Minalbat 58

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 5 měsíci

    የምር ግን ቸርች የመጣ ሁሉ የደህንነት መንገዱ የገባዉ ይመስላችሁዋል ሴክስ እያረጉ ከትዳር ዉጭ ከዛ አንዳዱ ይጋባል አንዳዱ ይላያያል ለሰዉ ሰርግ ለማሳየት ብር እስከሚያጠራቅሙ ስጋ ሲፈትናቸዉ አብረዉ ይተኛሉ ከዚህ ይልቅ በድፎ ዳቦ ተጋብታቹህ ብትኖሩ ጌታ ቢከበር ይሻላችሁዋል አንተ ትዉልድ ብዬ እመክራለሁ

  • @user-dg9oo8of8v
    @user-dg9oo8of8v Před 5 měsíci

    መንፈስ ቅ ውስጣችን እንዳለ የሚታወቀው በረዘመ ቀሚስ ነው ወይ? አጋንትስ የሚመተው በሰውች ቀደስና ላይ የተመሰረት ነው አይደለም ። በእየሱስ ሰም እንጂ!

    • @user-vn7xj2qf5h
      @user-vn7xj2qf5h Před 5 měsíci +4

      አይ እራቁት በፓንት በመዞር ነው ሚታወቀው 😂 የኤልዛቤል መንፈስ እዩት ሲቆጣ እንግዲ ሴሰኝነትን መደገድ መብትሽ ነው በፓንትም መዞር መብትሽ ነው ግን ለኛ ለክርስቲያኖች እንዴት መልበስ እንዳለብን አትንገሪን ነውረኛ አህዛብ እኛ ጌታን የተቀበልን የወንጌላዊ ክርስቲያኖች ነን በስርአት እንለብሳለን ልክ እንደ ድሯችን አሁን የመጣችሁት ኤልዛቤሎች በእምነትም በምንም አንገናኝም እናም አትነግዱብን በስማችን እራስሽን ቻይ

    • @user-dg9oo8of8v
      @user-dg9oo8of8v Před 5 měsíci

      የሚቆጣ የእልዛቤት መንፈስ የለብኝም የሚመክር የእግ/ር መንፈስ እንጂ! እኔ ይልኩት በሰው ማንነት ላይ የተመሰረተ ወንጌል የለም ነው ይልኩት: መንፈስ ቅ ያለበት ሰው ያስተምራል እንጂ እንደዚ አይስደብም!

    • @user-vn7xj2qf5h
      @user-vn7xj2qf5h Před 5 měsíci +1

      @@user-dg9oo8of8v የዳነ ሰው እንደዳነ አማኝ ይመላለሳል ይሄን ነው ከእግዚአብሔር ቃል የተማርኩት

    • @MesrakandDestiny
      @MesrakandDestiny Před 5 měsíci +2

      መንፈሰ ቅ የሚባል የለም። መንፈሰ ቅዱሰ በሙሉ በክብር ሰሙ እንጥራው። የእግ/ር የሚባል ሰም የለም። የእግዚአብሔር ብለን በክብር ሰሙ በሙሉ ሰሙ እንጥራው። ሙሉ ሰሙን ለመፃፍ ከረዘመብን ሙሉ ማንነታችንን መሰጠት በጣም ከባድ ነው ...,,,

  • @user-ok8kz5og8o
    @user-ok8kz5og8o Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን ምስሪ እንደምን አለሽ ስማችን ሞክሼ ነው ተባረኪ ምስክርነትሽን ተከታትየዋለሁ ተምሬበታለሁ ። እህቴ እባክሽን እንድትጸልይኝ እፈልጋለው በምን አድራሻ ላግኝሽ ተባረኪ።

  • @darookootube4715
    @darookootube4715 Před 5 měsíci +3

    40

  • @asterjaletajafero1028
    @asterjaletajafero1028 Před 5 měsíci

    65

  • @user-ok8kz5og8o
    @user-ok8kz5og8o Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን ምስሪ እንደምን አለሽ ስማችን ሞክሼ ነው ተባረኪ ምስክርነትሽን ተከታትየዋለሁ ተምሬበታለሁ ። እህቴ እባክሽን እንድትጸልይኝ እፈልጋለው በምን አድራሻ ላግኝሽ ተባረኪ።

  • @asterjaletajafero1028
    @asterjaletajafero1028 Před 5 měsíci

    65

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před 5 měsíci +2

    38

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 5 měsíci

    55