“በእንባ የታጀበ የፍቅር ቃል” ኮከብ አለማየሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2023
  • የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: Getabalewbest@gmail.com
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    Kokebe Alemayehu #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ጌቱአማረ #kokebe Alemayehu #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Komentáře • 494

  • @user-db7tz2qo6d
    @user-db7tz2qo6d Před 8 měsíci +34

    እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ነገር ግን ይሄን ቲዩብ በጣም ነው የምከታተለው በጣም አስተማሪ ነው የብዙዎቻችን ችግር ይሄ ነው ያለመቁረጥ ከሀጥያት ጋ ተደላድሎ መኖር አንድ ቀን ሁሉም ይሰለቻል እግዚአብሔር ይዳብሰናል ከእግዚአብሔር ጋ መኖር መታደል ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 8 měsíci

      እናመሰግናለን። እግዚያብሔር ይረዳናል።

    • @cristinaperilli9125
      @cristinaperilli9125 Před 2 měsíci

      You can't live in harmony without Jesus

  • @user-je3ut4tm3b
    @user-je3ut4tm3b Před 8 měsíci +23

    እኔም ተስፍ አለኝ ማለት ነዋ አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልሽ

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 Před 3 měsíci +1

      Praise mighty name of Jesus he is for you love you and he want repent truly to him you have hope 100% .

    • @seberzare
      @seberzare Před měsícem

      አዎ በደምብ ተድፋ አለሽ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩክ❤

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před 8 měsíci +87

    ጌታ ኢየሱስ የነካው ሰው ለሌላ ነገር መሆን አይችልም።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 8 měsíci +3

      አሜን ….

    • @user-be8lo5lb8n
      @user-be8lo5lb8n Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ enkuan Des alesh

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před 8 měsíci +1

      ጌታችን አምልካችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሉንም ይንእካል እኛ አልነክ እያልን እየተዝበራረቅን እንጂ ብካልቾ በቲራ እሚመታውን ስለሚከተል!!!

    • @mihretfeysa25
      @mihretfeysa25 Před 8 měsíci

      Exactly

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 8 měsíci +61

    ለወደደን ከኃጢአታችን በደሙ ለጣበን ክብር ምስጋና ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል የህይወት መሰረቱ ኢየሱስ ነው

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 8 měsíci +16

    What a beutiful way to explain Holy Sprit.... መንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚባል ሳይሆን ሙላት ነው ስሙ ይባረክ
    ተባረኪ ብዙዎችን ዉረሺ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 8 měsíci +3

    እኔ ግን የጌታ ነገር ይገርመኛል ስንት ከእኛ የተሻለ ጨዋ የተባለ የተማረ ፡ ብቻ ብዙ ልገልፀው ከምችለው በላይ የሆኑ እያለ በሰው ዘንድ የማይታየውን አይቶ ማምጣት ልጁ ማድረግ መውደዱ ና መዳኔ ያስደንቀኛል ፡ እህቴ ምስክርነትሽ በጣም ደስ ይላል ጌታ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ ።

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 8 měsíci +19

    wow ጌታ ይባረክ በተነካሽበት መነካት ቀጥይ ስታገለግይ ፍፁም በሆነ ቅንነትና ትህትና አገልግይ ኢየሱሴን ብቻቻ ስበኪ ስለእርሱ ብቻ አውሪ ሌላ ቀጠና ውስጥ አትገኚ ጌታ ከአንቺ ብዙ ይጠብቃል በተለይ ከሰው ግርግር ውጪ እና ጌታን ብቻ ስሚ

  • @eluforgiven3201
    @eluforgiven3201 Před 8 měsíci +19

    You are lucky to get your dad saved 😍. My entire prayer is to see my family saved.

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Před 8 měsíci +36

    Nothing like Jesus. I came back to him after many years. Glory to him , he saved me.

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 8 měsíci +16

    የኔ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እወድሀለሁ

  • @handofgod1042
    @handofgod1042 Před 8 měsíci +19

    እያለቀስኩ ያየሁት ምስክርነት ፣ጌታ ይባርክሽ ❤❤

  • @DereKedir
    @DereKedir Před měsícem +3

    ኮኮቤ ጌታ ይባርክሽ ደስ የሚል አገላለፅ ነው መንፈስ ቅዱስን የገለፅሺው

  • @salamawetsalamawet3874
    @salamawetsalamawet3874 Před 8 měsíci +7

    አሜን እንኳን ጌታ ረዳሸ በምሰክርነትሸ በጣም ተፅናናው ጌታ ክብሩን ይሁሰድ❤❤❤❤

  • @thaddaeusbeyene4065
    @thaddaeusbeyene4065 Před 8 měsíci +5

    ስላንቺ ደግሞ ጌታ ኢየሱሴን አመሠግናለሁ ።በሱ የተነካ እንዲሁ ነዉ።

  • @enush7338
    @enush7338 Před 8 měsíci +7

    ደሞ ቆንጅዬ ነሽ ስታምሪ የጌታ ልጅ❤

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 Před 8 měsíci +15

    እህቴን ኮከብን በልጅነቴ አውቃታለው የሰፈሬ ልጅ ነበረች ጌታ ስለረዳት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቸር ነው!!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 8 měsíci +5

    የኔ ጣፍጭ ዋናውን ይዘሻል ከዚህ በላይ ምን ያምረሻል ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 13 dny +2

    > ጌታሆይ

  • @ea5516
    @ea5516 Před 8 měsíci +5

    የጌታ ፍቅሩ አስደናቂ ነው!!!!

  • @laveleable
    @laveleable Před 7 měsíci +5

    እየሱስ ሁላችንም ይታይ ይክበር አሚን። ✝️🙏

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 8 měsíci +4

    የእግዚአብሔር ቃል ህያውና የሚሠራ ነው!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 8 měsíci +3

    ኡፍ እየሱስዬ በትክክል ሁሉን ቦታ ይሸፍናል የናት የአባት የእህት የወንድም ኤረ ሁሉን ቦታ ይሸፍናል የኔ ጌታ

  • @againhope9751
    @againhope9751 Před 8 měsíci +10

    ኢየሱስ ጌታ ነው ወደ እርሱ የሚመጡትን ፈጽሞ ያድናል!!!🙏amen

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Před 8 měsíci +5

    ትምህርት የሚሰጥ ምስክርነት ተባረኪ። እርጋታሽ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 13 dny +2

    የዚህ ሚዲያ አዘጋጆች አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚይስፈልጋችሁን ሁሉ ይሟላባቾሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 12 dny

      አሜን 🙏🙌 እናመሰግናለን 🙏

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 Před 8 měsíci +4

    ኮኪ የእኔ ውድ ተባረኪ ይህ ፍቅር ከአንች አይወሰድ

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Před 8 měsíci +5

    ufffffffff እውነት የሱን ፍቅር በምንም መግለጽ አንችልም እኮ ።ጌታ ሆይ እወድዳለሁ

  • @user-rf8rv6bc6m
    @user-rf8rv6bc6m Před 8 měsíci +2

    እውይ እውይ እንዴት ነው የገለጽሽው መንፈስ ቅዱስዬ ጌታ ደጋግሞ ያብራልሽ አባቴ!!!!! አይሻለሁ በቅርብ ግዜ በሌላ የክብር መገለጥ !!!!!!

  • @bekibez
    @bekibez Před 8 měsíci +7

    በቃ ምርጥ ነሽ ጎበዝ ሴት ጌታዋን አባትዋን ጠንቅቃ እምታውቅ. ተባረኪ ለምልሚ❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 16 dny

    ❤❤እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንካን ጌታ ደርስልሺ እህቴ❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 8 měsíci +4

    ዋው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብርና ምስጋና ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት እንኳን ጌታ ረዳሺ በጣም ታድለሻል ጌታ ከሚውጥሸ አውሬ አሰመለጠሺ
    ጌታ ከአንቺ ጋር ነው የጌታ ምስክር ትሆኛለሽ በርቺ 😇😇😇😇❤❤❤

  • @samieg2561
    @samieg2561 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ድንቅ ነው ፍቅርህ ❤በምን ቋንቋ ልንገር ቤትስ አንደበቴ አንተ ያረክልኝ በህይወት ዘመኔ ጠላት ሳለሁ ያኔ እንዲህ ወደኸኛል በፍቅር ኃይል ማርከህ ያንተ አርገኸኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilikebede7986
    @lilikebede7986 Před 8 měsíci +3

    በእውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እየሱሴን በምን አይነት ቃላት እየገለፅሽው እንዳለ በእውነት የተለየ ፍቅር በበለጠ በውሰጤ ጨመርሽ ተባረኪ በብዙ።
    ማለት እየፈለኩ ቃላት ያጣሁበትን ካንቺ ተዋስኩ😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 8 měsíci

      እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 8 měsíci +4

    እውነት ነው ጌታ ሆይ እንድወድህ እርዳኝ

  • @user-mt8sz2be7v
    @user-mt8sz2be7v Před 2 měsíci +1

    What inspiring testimony it is ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 Před 8 měsíci +2

    ኮክዬ ነፍስም አልቀረልኝ በጌታ መንፈስ የተነካ ያስታውቃል ደግሞም አገልግሎትሽን እንደቀመሰ ሰዉ በደንብ ነው የምረዳው ተባርኪልኝ ጌታ ዘመንሽን በቤቱ ያስጨርስ አንቺ የኛ በረከት ነሽ love you sis 🙏❤️🙏❤️🙏🙏

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 Před 2 měsíci +1

    The most important person on this earth THE HOLY SPIRIT

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Před 8 měsíci +3

    እውነትም በእንባ የታጀበ የፍቅር ቃል ተገቢው ርዕሰ በተገቢው ቦታ አቅራቢዎቻችን ተባረኩልን ኮኪዬ ዘመንሽ የተባረከ ኑሮሽ ሁሉ የምስክርነት ይሁን

  • @betesaydanigussie5850
    @betesaydanigussie5850 Před 8 měsíci +3

    ኢየሱስ ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 8 měsíci +3

    Uuuuffffffffooooooyyyy,,,,inideat sweeet yehone misikirinet new,,,,,,nigigirishi kimem new,,,,,demo sitamire,,,, you are blessed ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 Před 5 měsíci +2

    "መወደጃዬ...ኢየሱስ ሁሉ አለኝ" አሜን መግለጫ ቃላቶችሽ የተዋቡ መልዕክቶች ናቸው።

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 Před 8 měsíci +2

    ኮኪዬ የኔ ብሩክ ድንቅ ምስክርነት ተባርከሽ ቅሪ አንቺ ለትውልድ በረከት ነሽ።

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪልኝ እህቴ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 8 měsíci +10

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ።አ🙏🙏🙏 እኔም ተመሣሣይ ሕይወት ነበር በአለም ሣለሑ ሣደነጋግር ሥደነጋገር የነበረ ግን ጌታ እየሡሥ ደርሦልኝ ሒይወቴ ሢቀየር ከዚያ ጨለማ ሣመልጥ , ሠይጣን ከነ ጭፍራዉ መጣ አንደኛው ,ልጀ ጌይ ሖነ። ሌሎች 2,ኛ ልጆቸ አዉቲዝም ኦዴሖዴ, አላቸዉ አሉ።3,ኛ ትዳሬ ፈረሠ በቃ በጣም በሐይለኛ ጠላት በጣም መጣ ግን ሑሌ የናዝሬቱን እየሡሥ የሚቋቋም የለም ፀንቸ አለሑኝ።።።አሑንም ተባረኪ ለብዙ ሠዉ ማፅናኛ ነዉ ምሥክርነትሽ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 8 měsíci +1

      Thank You 🙏

    • @yandabatlijochshow
      @yandabatlijochshow Před 8 měsíci +1

      አይዞሽ አሁንም በርቺና ፀልይ ጌታ ምርኮሽን ይመልሳል እንፀልያለን።

    • @fikruaberra3757
      @fikruaberra3757 Před 8 měsíci +1

      My dear sister. We will pray for you. To have the Lord is a victory by itself. The Lord will see you through on his time. Do not stop praying. God bless.

    • @jemo5716
      @jemo5716 Před 8 měsíci

      @@fikruaberra3757 Amen Amen Amen.
      በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክልኝ።ተባረኩ።ልጀ ሣሙኤል ይባላል ጌይ የሖነዉ ጌታን ያዉቅ ነበረ እኮ።

    • @jemo5716
      @jemo5716 Před 8 měsíci +1

      @@yandabatlijochshow አሜን አሜን አሜን። ያ ሑሉ ዉጅብር ሢደርሥብኝ ከባድ ነበርና በሚያየኝ ጌታ ተጠናክሬአለሑ።የደረሠብኝ ወጀብና መከራ በአለሑበት አገር በተለየ ነጮቹ ከደረሠብኝ ከባድ የትዳር መናወጥ መፍረሥ የልጆቸ ጤና የሣሙኤል ልጀ ጌይ መሖን አለ አይደለ ጌታ እየሡሥ ደግፎኝ አቅፎኝ ፀንቸ ሥቆም ጠንካራ ሤት ነሽ ይሉኛል ግራ ይገባቸዋል እኔም አረ እንደ እኔ የፈተናዉ ጋጋታ የደረሠብኝ ጌታ ባይዘኝና ባይደግፈኝ የእብዶች ሐኪም ቤት ነበር የሚያሥገቡኝ።የእየሡሤ ደገፋዉ አፀናኝ።።ግራ እሥከሚገባቸዉ።ጌታ እየሡሥ ሥሙ ፀንቶ ይኖራል።

  • @user-li9th4mo6g
    @user-li9th4mo6g Před 8 měsíci +2

    ጌታን ስላንቺ ይባረክ እኔም ባንቺ ተፀናናሁ

  • @tsedypaul1179
    @tsedypaul1179 Před 3 měsíci +1

    አቤት ኢየሱስ አንተ እኮ ልዩ አባት ነህ
    አመሰግንሃለሁ
    አንተ መልካም ነህ
    ፍቅርህ እኮ ያንገበግበኛል
    ኮኪዬ እወድሻለሁ
    ሰማይ ትዩቦች ተባረኩን።
    ❤❤❤❤❤

  • @christiankirubel287
    @christiankirubel287 Před 8 měsíci +3

    አሜን ጌታ እንደልምምዳችን ይሄ ነው ወይ እንደዛ ብቻ ነው የሚለው አይበቃውም አይገልፀውም አይብራራም ገና ገና ብዙ መገለጥ ብዙ መረዳት ይቀረናል አሜን ሃሌሉያ ክብር ለስሙ!!!

  • @surraMD
    @surraMD Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ! ድንቅ ምስክርነት❤

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Před 8 měsíci +2

    ጌታ ይባርክሽ ከሱውጭ ማናለን ተባረኪልኝ ❤

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 Před 8 měsíci +10

    I don't know how to say thank you for giving us the privilege and opportunity to listen to this precious sols testimony. Wow, wow, her testimony touched my soul and spoke to my heart. Bless her!!! Rev. Kebede

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 7 měsíci +1

    wowowoደስ የሚል ምስክርነው እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር😢😢😢😢😢😢😢ተባረኪ

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Před 8 měsíci +1

    እየሱስን ማወቅ መታደል ነው ስለወደደን ስሙ ይባረክ

  • @aster3798
    @aster3798 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር እኳን አገኘሽ እረዳሽ እህቴ እየሱስ ሂወት ነው ሰለም ፍቅር በረከት ነው መታደልል በየሱስ ፍቅር መያዝ እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶን የመግስቱ ወረሻ ያድርገን

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 8 měsíci +2

    እሰይ የኔ ትሁት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Před 8 měsíci +4

    የሚያስደንቅ ምስክርነት ❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 8 měsíci +2

    ብርክ በይ ዘመንሽ ይባረክ❤❤😊😊

  • @anandebela
    @anandebela Před 8 měsíci +1

    አንደበትሽ ሲጣፍጥ 😊እህቴ ተባረኪልኝ ድንቅ ምስክርነት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ይብዛልሽ🙌

  • @ZelalemShimelis
    @ZelalemShimelis Před 8 měsíci +2

    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤❤❤

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 Před 8 měsíci +2

    መንፈስ ቅዱስ አጽናኙ መካሪ መሪ ጓደኛ ሚስጥረኛ አሳልፎ ማይሰጥ የማይጸየፍ የሚያስረዳ ታጋሽ ውበት ብዙ ነው............ ጌታ ይባርክሽ!!!ሰማዮች ተባረኩ በብዙ!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 8 měsíci

      አሜን እናመሰግናለን። ተባረኪ

  • @elshadiageta9954
    @elshadiageta9954 Před 12 dny

    I wish pastor David increased that true and real prophetic grace.

  • @dawittadesse2548
    @dawittadesse2548 Před 8 měsíci +2

    ጌታዬ ሆይ እኔንም አስበኝ🙏🙏🙏

  • @hellymel8848
    @hellymel8848 Před 4 měsíci +1

    Geta baynor mn nebrr yemnehonw eyesusye ewdehalehu sentochachenen kechelema yawetahen semh yebarek yne eyesus aba ewedhalhu❤❤❤

  • @Sammywandeofficial
    @Sammywandeofficial Před 5 měsíci

    ድንቅ ምስክርነት🔥🤗

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 8 měsíci +6

    “እየሱስ መወደጃዬ ሙላቴ ድምቀቴ” ተባረኪ❤

  • @biriktihabte7581
    @biriktihabte7581 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ እህቴ ተናገሪ ስለእየሱስ ዝም ብለሽ መንፈስ ቅዱስ የሞላብሽ ወዳጅሽ በጣም ተባርረኪ

  • @blessing1923
    @blessing1923 Před 5 měsíci +1

    Sle holy spirit explain yaregechibet way a lot of time semchewalew still eysemahut nw blessed girl❤❤❤❤

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 8 měsíci +1

    አቤት ምህረትህ🙏🏼🙏🙏🏼 ኢየሱስ ተባረክ🙏🏼🙏🙏🏼

  • @bolereviewstudio2020
    @bolereviewstudio2020 Před 6 měsíci

    ጌታ እንዴት ድንቅ ነው!!

  • @user-iy5rk2id1z
    @user-iy5rk2id1z Před 8 měsíci +1

    yemayegemet denq amlak endezi new geta yebarek tebareki koki ehete

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg Před 8 měsíci +1

    Wuyyyiii getaye ante melkam abat nh ene gabizgn wede helwunak

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 8 měsíci +1

    አሜንንንንንን ሰ😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥መንፈስ ቅዱስ እወድሃለው❤

  • @eteneshmekonene6881
    @eteneshmekonene6881 Před 8 měsíci +2

    ኮከብዬየኩሪዬ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 8 měsíci +2

    ኮኪዬ እንኳን አገኘሽ እንኮን አመለጥሽ እንወድሻለን❤🎉

  • @abenezerdeselegn1632
    @abenezerdeselegn1632 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Glory to Jesus ❤❤

  • @Beryaa
    @Beryaa Před 8 měsíci +15

    ምስክርነቱ መልካም ነው, ቲክቶክ ላይ ግን ሰው ባትዘልፍ እና እንዲሁ ትሁት ብትሆን እንዴት መልካም ነው, ከእሷ ተቃራኒ የሆነ ሁሉ ደስ በማይል ስድብ እና በብሎክ ባይሸኝ ምክር ብትሰጣት ጥሩ ነው ይሄ የኔ ሀሳብ ነው :: ተባረክ

    • @bethelhemdagne9441
      @bethelhemdagne9441 Před 8 měsíci +1

      ትክክል

    • @kokialemayehu5676
      @kokialemayehu5676 Před 8 měsíci +1

      ጌታ ይመልሳ ይህንን ተባረኩ ❤

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 8 měsíci

      @@kokialemayehu5676 እንዴ ይሄንንማ አንቺ መልሺ እንጂ እህታለም ስድብ እኮ ሀጥያት ነው እኔ ስለሰው አይደለም ማወራው እኔን ራሴን በክፉ ቃላት ስለተናገርሽኝ ነው በጣም ልቤ ያዘነብሽ እና የፃፍኩት ,ይቅርታ ማለቱ አይቀልም ነበር anyways ህይወት ይናገር 🙏

    • @kokialemayehu5676
      @kokialemayehu5676 Před 8 měsíci +1

      ምክንያቱም ተጋድሏችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ ከሥልጣናትና ከኀይላት እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው።
      ኤፌሶን 6:12

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 8 měsíci +2

      @@kokialemayehu5676 😂😂ጥቅስ ያለ አውዱ ያለ ቦታው 🤔 ስድብ ሃጥያት ነው የተባለው ሚታረመው በይቅርታ ነው done:: እንካሰላምታም አያስፈልገውም , ከጌታ የተማርነው እውነትን በ ትህትና እና በፍቅር መግለጥ ነው::

  • @user-ey9gr4rd1y
    @user-ey9gr4rd1y Před měsícem

    Zem belseh saki setameri tabarki❤❤❤❤

  • @entertainmentabyssinia7898
    @entertainmentabyssinia7898 Před 8 měsíci +1

    Thank you Jesus....

  • @meseretgmichal9572
    @meseretgmichal9572 Před 8 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን

  • @selamselam366
    @selamselam366 Před 8 měsíci +2

    ስምህ ይባረክ ጌታ ሆይ ❤❤❤❤

  • @Anany298
    @Anany298 Před 8 měsíci +1

    አሜነ❤❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 8 měsíci +2

    Amen Amen Amen hallelujah Jesus is Life hallelujah bless you

  • @yohanistigisitu631
    @yohanistigisitu631 Před 8 měsíci

    words can't explain HIS love .thank you JESUS. GOD bless you my sister.

  • @Itif649
    @Itif649 Před 8 měsíci +2

    ዝማሬሽን ቲክቶክ ላይ እወደዉ ነበር አሁን ግን ድንቅ የሆነዉን ምስክርነትሽን በመስማቴ ደስብሎኛ ተባረኪ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 8 měsíci +2

    OMG, I LOVE YOUR 👩‍🦳SILVER HAIR!!!! THANK YOU FOR SHARING THIS VIDEO!!!

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 8 měsíci +2

    እሰይ ጋታ ይባረክ ያቺ ጌታ የኔም ጌታ ነው ስሙ ይባረክ❤❤❤❤

  • @ersamedesta7863
    @ersamedesta7863 Před 8 měsíci +2

    ኢየሱስ ፍቅር ነው ሀሌሉያ!!

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Před 8 měsíci +1

    Wow እንባዬ ወረደ አገላለጽሽ ተባረኪ ufff❤

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 Před 8 měsíci +1

    አገልጋይ ኮኪዬ ስወድሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ከምር ይሄ ትኩስ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ከአንቺ አይወሠድብሽ አንቺ ለቤተክርስቲያናችን እና ለትውልዱ ሁሉ በረከት ነሽ።

  • @yodittaressa3186
    @yodittaressa3186 Před 8 měsíci

    AMAZING TESTIMONY!! Thank you!
    Tebarekilgn 😢😍

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 8 měsíci +2

    በእዉነት ጌታ የነካሽ እህት እያንዳንዱ ቃል በነፋሰ ዉሰጥ ይገባል አይ ጌታሰንቶቻችን ከቆሻሻ ሰፍራ አነሳን ተባረኪ።

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 8 měsíci +1

    Yes yes Holly spirt is Gentl love ,freind always stands for Us He is Amasing ,the spirit of truth and peace thank God father you given us your spirit Amen.

  • @miriam7682
    @miriam7682 Před 8 měsíci

    Wow am blessed by you testimony bless you. I love you Lord❤❤❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Před 8 měsíci +1

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ሆይ! 🙏🏽

  • @tenagetahun8612
    @tenagetahun8612 Před 8 měsíci +1

    I cried while watching this video 😢

  • @LomiArgaw-qh4ml
    @LomiArgaw-qh4ml Před 8 měsíci +1

    Egziabher ahunim chemro yastinash be Menfes yakumish

  • @PromiseLubisi-bf8rd
    @PromiseLubisi-bf8rd Před 8 měsíci +1

    wow Amazing

  • @teruyieademe3111
    @teruyieademe3111 Před 8 měsíci +1

    የእምነት ጀግና ቆስጣና ነሽ ልጀ ተባረኪልኝ ብዥ ስፊ ገና ብዙዎችን ታስመልጫለሽ በርች

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q Před 8 měsíci +1

    Kokiye. Geta. Bebzu. Ybarksh. Zare. Bedmtsish. Tebareku. Geta. Ymesgen

  • @Itslukey-luke
    @Itslukey-luke Před 8 měsíci +1

    Kikiye Tebareki Egzibher Yibarkish

  • @tesfayehailu6041
    @tesfayehailu6041 Před 8 měsíci

    WOW! what a God we serve. God bless you koki