አራዳው ጴንጤ .... ብዙ አሳልፊያለሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

Komentáře • 594

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Před rokem +54

    ይህ ምስክርነት መፀሀፍ ቢታተም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም በዚህ ምስክርንት ብዙዎች ጌታ እንዴት ከውድቅት እንዴት እንደ ሚያነሳ የሚማሩበት ተስፋ ለቆረጡት የሚፂናኑበት ነው።ቢንያም የሚያብራራበት መንገድ እጅግ በጣም ይገርማል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +5

      እግዚአብሔር ድንቅ ነው።

    • @amslosany6153
      @amslosany6153 Před 8 měsíci +1

      እውነት ነው❤

    • @lidumoh9938
      @lidumoh9938 Před 4 měsíci

      ልክ ነህ ግን ተስፍ ስትቆርጥ መፅሐፍ ማንበብ ትዝ አይልህም

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 4 měsíci +4

    በእባ ጨረስኩት 😢ዘመንህ ይባረክ አተውጥ የጌታን በጣም አየው የመንፈስ ቅዱስንም ሀይልና እርህርዬውን አው እኳን የጌታ ሆኩ! ጌተን ስላተ እጅግ አከርኩ እምነቴን ጨርክልኝ ተባረክ ጸጋይበዛል በደሙ ተሸፈን በየሱስም!!

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 Před 11 měsíci +9

    እንዲህ አደርጋለሁ ሳይሆን አደርግ ነበር ወይም በጌታ ቤት አድጌ ባክ አርጌ ነበር አሁን ግን ንስሐ ገብቼ ሕይወቴ ተስተካክሏል ስንል እንኳን የማይቀበሉን ባለፈው ማንነታችን እግዚአብሔር የሚቀጣን አስመስለው የሚሰብኩ ናቸው የዚህ ዘመን ፃድቃን ተብዬ አገልጋዮችም ሆኑ ምዕመናን። በራሴ ስለደረሰ ነው ይህንን የፃፍኩት እንደማንኛውም ሰው የሕይወት ፈተና ሲደርስብኝ እንኳ የዘራሁትን እያጨድኩ እንደሆነ አርገው ከማፅናናት ይልቅ በቁስሌ ላይ እንጨት እየሰደዱ ያደሙኝ ብዙዎች ናቸው ግን የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል ዳግም ዕድልን ሰጥቶ ያቆማል። የቀድሞዎቹ ክርስቲያኖች ግን ሰውን ከነድካሙ እየተሸከሙ ስለዛ ሰው መዳንና መበርታት ዕለት ዕለት በእግዚአብሔር ፊት የሚያነቡና ገመናን ሽፍን አርገው በፍቅር የሚያቅፉ ነበሩ እንደነሱ እንዲያደርገን ፀሎቴም ምኞቴም ነው ።

    • @happiness-z-b2x
      @happiness-z-b2x Před 5 měsíci +2

      Ehete btmm ewedeshalew geta mlkam nw ayezosh sw fiten yayale egeziabehere gn leben yayal awo lk nsh fkr ke bete Christian yetefabet 😢season nw gn egeziabehere ke Hulum abeleto yewedenal Abraham bayaweken Israel bayegenezeben egeziabehere abatachen ❤ menegesete semaye eskenegenage berechilege ehete 😊 be geta wendemesh neg ehete bless you

  • @user-gr1kj6pk6q
    @user-gr1kj6pk6q Před 9 měsíci +4

    Wow እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 Před rokem +11

    ሁለቱንም ክፍል ዛሬውኑ ነው አይቼ የጨረስኩት የሚገርም ታሪክ ነው በመጽሐፍ መልክ ቢጻፍ ጥሩ ነው ፤በተረፈ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ህብረት በጣም አሳዛኝ ነው ጌታን የምናውቅ ሁላችን ከጥቅስ ማነብነብ ባሻገር በህይወት መቆረስን መልመድ አለብን ብዙ ወንድምና እህቶቻችን በብዙ ዋጋ ነው ቸርች እንኳን የሚመጡት እናም አጠገባችን ያሉትን ሰዎች በጌታ አይን ማየት ይሁንልን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ….

  • @tirhasfeshation5006
    @tirhasfeshation5006 Před rokem +23

    ኣንተ ስትመሰክር እኔ ድግሞ ያን መንፈስ ቅዱስን እየጠራሁ ውስጤ ታደሰ ስለዚ ትረካ ኣይደለም እውነትኛ ምስክርነት ነፍሳትን ያንጻል እኔ በዚ ምስክርነት ታነጽኩ ታደስኩም ኣይኖቼ ወደ ጌታ እንዲዞሩ ባንተ ኣልፎ ተናገረኝ ተባረኩ ብሩክን ናቹ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን እንኳን እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ አገኘሽ ። የዚ ፕሮግራም ዋና አላማም ይህ ነው ። እናመሰግናለን ። ተባረኪ ።

  • @rollnati
    @rollnati Před rokem +9

    ጌታ የገባዉ ደህንነት አስተማሪ ጌታ ይባርከዉ

  • @fantucherna
    @fantucherna Před rokem +8

    አቤት መንፈስ ቅዱስ አሰራርህ ድንቅ ነው
    ጨዋነትህ ደሞ ፍቃዳችንን ጠይቀክ ነው ምትሞላን
    አንተ ምትገርም አምላክ ነህ ተባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Před 3 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ አንተን
    የምገልፅበት ቃላት አጣሁውልህ
    ልዩ አባት ነህ፣ልዩ ወዳጅ
    የወደቀውን የምታነሳ
    የተረሳውን፣የተናቀውን የምታከብር፣ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ❤❤❤❤
    አስተማሪ ምስክርነት፣ ብዙ ወጣቶች የሚማሩበት ድንቅ
    ምስክርነት፣ተባረኩ❤❤❤

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před rokem +17

    አባት እናት አላውቅም ለኔ አባቴም እናቴም ዘመድአዝማዴም እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው። የእውነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      እግዚያብሔር እንደዛ የቅርብ መሆን ያቅበታል ። እንኳን የቅርብሽ ሆነ ።

    • @stylemeup1
      @stylemeup1 Před rokem

      ​@@Encounter_endat enantu ga lgba

  • @yaynegirma3313
    @yaynegirma3313 Před rokem +20

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም !!!!

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 Před rokem +4

    ተባረክ የሚገርም ምስክርነት ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +9

    POWERFUL::

  • @azebtades649
    @azebtades649 Před rokem +13

    እናመሰግናለን በጣም እንዴት የሚያንፅ ነው በጌታ ተባረክ ለምልም አይወሰድብህ❤❤❤

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před rokem +10

    እኔ ሙሉ ሰዉ መሆኔን ያወኩት ጌታን ካገኘዉ በኋላ ነዉ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @EtsubAbayneh-ym9sm
    @EtsubAbayneh-ym9sm Před 10 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ ሁሉ ሰው ሊያየው የሚገባ ምስክርኘት

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +5

    ፈጣሪን በሚገባ ገልፀኸዋል

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 Před rokem +17

    የማይጠገብ ምስክርነት ::
    እየሱስ ግን በምን ቃል ይብራራል ቃል አልተፈጠረም ❤የኔ ውድ ጌታ እንኩዋንም አገኘኸን ተባረኩ በጣም እየሱስን ብቻ ስለምታወሩን 😇

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን። ኢየሱስ ብቸኛው ርዕሳችን ነው።

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 Před rokem +35

    በጉጉት እየጠበቅ ነው የጌታ ማዳን ድንቅ ነው

  • @eyerusalemtilahungebir224

    ወይ እሄ እግ/ር የወደደውና የመረጠውን ሰው መስመር ማስያዝ ያውቃል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አዎ እግዚያብሔር ያውቃል ። ተባረኪ ።

  • @kalkidanteshome193
    @kalkidanteshome193 Před rokem +3

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ተባረኩ😊😊

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 Před rokem +10

    ድንቅ ነህ አንተህ ጌታ ይወድሀል!

  • @hiwotina26
    @hiwotina26 Před rokem +3

    Wow በጣም በርቱ የሚገርም አገልግሎት ነው ብዙ እየጠቀመን ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Thank you . God bless you

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Před rokem +15

    Hebrews 4 (አማ) - ዕብራውያን
    15: ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። 💞

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን ። እናመሰግናለን ።

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Před rokem +2

    Hallelujah 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌

  • @feventeferi105
    @feventeferi105 Před rokem +29

    ሰማይ tube ላይ እየሠራችሁ ያላችሁ፣ በሁሉ ጌታ ኢየሱስ በእውነት በብዙ ይባርካችሁ! በፍሬ ተባረኩ! ይህ ለብዙ ወጣቶች ማስተማሪያ ፕሮግራም ነው፡፡ ቢኑዬ ጌታ በብዙ ይባርክህ! ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🥺😭 በጉጉት ስንጠብቀው ነበር፡፡
    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
    ፍቅር ግድ ብሎት ከሰማይ ሰማያት ስለእኛ ወርዷልና፡፡ አምላክ ሰው የሆነበት ድንቅ ሚስጥር ጥበበኞችን ሊያሳፍር ለሞኞች ተገልጧልና፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን አንቺም እግዚያብሔር ይባርክሽ ። እናመሰግናለን ስለ ማበርታትሽ ። እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰሽ ።

  • @user-qf4yp9yb2w
    @user-qf4yp9yb2w Před rokem +3

    ፍቅር ከምህረት ትበልጣለች ፍቅርም ምህረት ትገልጣለች ምህረት ግን ፍቅርን አገልፀዉም!

  • @yonasseifu1471
    @yonasseifu1471 Před rokem +3

    ድንቅ ምስክርነት !

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před rokem +3

    አይ የኛ ጌታ በየትኛው ቃላቶች ልግለጽክ ጌታን የማመሰግንበት ቃላቶች ሁሉ ቀለሉብኝ 😢ጌታ❤ አመሰግንካለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xg6ot7iw4b
    @user-xg6ot7iw4b Před rokem +6

    እጅግ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ። የሚገርመው ነገር በአብዛኛው ከእኔ ህይወት ጋር መመሳሰሉ ነዉ።

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 7 měsíci +2

    አቤት በዙፋኑ አለ ፓዉሎሥን የወደደ የመረጠ ጌታ ኤሥከመጨረሻ ያፅናክ ወንድሜ ዉለታዉን አትርሣ ከሞት በቁም ያዳነክን

  • @meseretseboka8834
    @meseretseboka8834 Před rokem +3

    Ameeeeeen thanks lord!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MelkamHonelegn
    @MelkamHonelegn Před rokem +7

    በጣም መሳጭ ታሪክ ነው፤ ተባርከኬበታለሁም፤ ልጆቼ ላይ ምን መናገር እንዳለብኝም ተምሬበታለሁም፤ ተባረክ!! ነገር ግን ወንድሜ ከአባትህ ጋር የነበረህን አሳዛኝ ህብረት በጣም እንዲገባኝ አድርገህ ነግረኸኝ፤ የጌታን ፍቅር ገብቶህ ነግረኸኝ፤ አባትህ ወደጌታ መምጣቱን ነግረኸኝ፤ ከዚህ ሁሉ ነገር ይቅር መባላችንን ስታስበው አባትህን እንዴት ይቅር እንዳልካቸው ሳትነግረኝ…

  • @yordanosmebrahtom9670
    @yordanosmebrahtom9670 Před rokem +3

    Essey Essey Egziabihier ymesgen Lju laregen Lewedden bedemu lekedesen

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ይህን መልእክት ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @bolereviewstudio2020
    @bolereviewstudio2020 Před 7 měsíci +2

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት!👏👏👏

  • @zenashhaile
    @zenashhaile Před rokem +2

    መንፈስ ቅድስ አንተ ትልቅ ነህ ክብር ለአንተ ይሁን

  • @youngangel6811
    @youngangel6811 Před rokem +18

    ጌታ እኮ አያልቅበትም የአንተን ቤተሰብ የወረሰ ጌታ የሁላችንንም ቤተሰቦች ይውረስ ብሩክ ነህ ወንድሜ

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Před rokem +9

    በጣም ትሁት የሆነ ወንድም ። ይህን ሁሉ ከባድ የሆነ የግል ህይወቱን የዘረገፈልን ለትምህርታችን ነው። የሰው ልጅ በብዙ ከፍታና ዝቅታ ውስጥ ቢሆንም ጌታ ምን ያህል ከማንም የበለጠ ቅርባችን እንደሆነ ተምሬበታለሁ። ማንም የቆመ ቢመስል እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንደሚል ቃሉ እንዳንወድቅ ጌታ ላይ ጥብቅ እንድንል ጌታ ይርዳን። ብዙ ግዜ ሰው መልካም ጎኑን ብቻ ነው የሚያወራው፣ ከዚያ የተነሳ ድንገት በሀጥያት ውስጥ ብንወድቅ እኛ ብቻ የወደቅን ስለሚመስለን እራሳችንን እንኮንናለን ከክርስቲያኖችና ከቤ/ክ እራሳችንን እናገላለን፣ ከጌታም እንርቃለን። የዚህ ድንቅ ወንድም ምስክርነት ለፈውሳችን ይሁንልን። ወንድሜ ተባርክ። ዘመንህ ፣ ህይወትህ፣ ስራህ፣ ዘርህ ይባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን ። እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰሽ ።

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 10 měsíci +2

    Amen amen Getayesus ybarkh yhen program ymtazagju egzabher amlk xegawun ybzalchu

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 Před rokem +3

    ዘመንህ ይባረክ

  • @makdes348
    @makdes348 Před rokem +6

    አዎ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም😥

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን.
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed

  • @muleyeachisew9291
    @muleyeachisew9291 Před rokem +2

    ዋው ይሄ መልካምና ደግ ጌታ ስሙ ይባረክ የእንደገና አምላክ! ህይወትህ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው።

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před rokem +30

    ስለ ሁሉም ኢየሱሴዋችን ይባረክ
    ዘላለማችንን እንወደዋለን ❤️💯
    Pls ነቢይ ዘኔን አቅርቡልን ስወዳችሁ ❤️🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን ኢየሱሳችን ይባረክ።

    • @gdhxdh8108
      @gdhxdh8108 Před 9 měsíci

      ነብይ ዘኔ ብዙም በጣም ብዙ ቦታ ስለተናገረ አንፈልግም

  • @helenseyum3362
    @helenseyum3362 Před rokem +8

    ክፍል አንድን ለቤተሰቦቼ ነግሬ አድርጌ ክፍል ሁለትን አብረን ነበር የተመለከትነው ።ይለያል ይሄ መርሀ ግብር አስተማሪ ፣የሚያፅናና እና እግዚአብሔርን የምናይበት ነው።ጌታ ቢኒን ሲያየው በእርሱ ደግሞ ቤተሰብን ጕብኝቷል የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ።አዘጋጆችም ተባረኩ በዚህ ምስክርነት ለብዙዎች የመዳን መንገድ እንደሚሆን አልጠራጠርም ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ። እግዚያብሔር አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክ ።

  • @rebeccamathewos2805
    @rebeccamathewos2805 Před rokem +3

    Betam migerm mskrnet new, yaschenekegn lebego honelgn geta ybarkh

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen.
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @simegn8630
    @simegn8630 Před rokem +1

    አውነት ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
      ይህንን መልእክት ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ. Stay blessed

  • @Menkemte
    @Menkemte Před rokem +13

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ድንቅ ምስክርነት ነው በተለይ በአማኞች መካከል ሊገለጥ የሚገባው ፍቅር አፅንኦት ሰጥተን ልንሰማው ክርስትናችን እግዚአብሔርን መውደድ ብቻ ሳይሆን ወንድሞችንም በፍቅር መያዝ ነው ተባረኩልኝ ህብረቶቻችንን እንፈትሽ ወንድሜ የት ጠፋ እህቴ የት ጠፋች ማለት ይሁንልን ተባረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      God bless you . Thank you for watching.

  • @yodittamiru214
    @yodittamiru214 Před rokem +2

    Woooow ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
    አንደበቶቺህ ራሱ ስላንተ ይመሰክራሉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Amen.
      Thank you for watching. Stay blessed

  • @almazteshome9954
    @almazteshome9954 Před rokem +3

    የሚገርም ምስክርነት ጌታይባረክ

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před rokem +10

    ቤቢዬ እንተ ብሩህ ጭንቅላት አስተዋይ ልጅ ያለፍክበት መከራ ከጌታ ጋር ላንተ ድል ሆኖሀል ለስይጣን ለዳቢሎስ ግን ሽንፈት እና ውድቀት ሆኖበታል እንተ ግን ጌታ የረዳህ ጠንካራ ለእናትህ እና ለታናናሾችህ አርያ ሆነሀል ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ቤቢዬ ከቻልክ እንገናኝ እስንዬ በጣም ናፍቃኛለች ቤብዬ ጌታ በዝህ ሁሉ መንገድህ ስለረዳህ ስላገዘህ ፀጋውን ስላበዛልህ አመሰግነዋለሁኝ አስኒዬም ጌታ እረድቷቷል እድለኛ ነች እንተን የመስለ ወንድምም ልጅም የስጣት ጌታ እየሱሰ ክብሩን ይውስድ አንድ ቀን እንገናኛለን ጌታ ይረዳናል ተባረክልኝ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      አሜን ስለሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን
      ይህንን መልእክት ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ፡፡

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 Před rokem +4

    በትክክል መንፈስ ቅዱስ ሲሞላብን የከበረውን ካልከበረ መለየት እንጀምራለን

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před rokem +6

    ዘመንህ ይባረክ ያበርታህ በርታ ተባረክ🤗🤗🤗

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před měsícem

    ስለ እየሱስ ሲወራ እንድት ደስ ይላል የማትጠገብ የማትለመድ እየሱስ እየሱስ ስምህ መዳኒቴ ተባረኩ

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 Před rokem +20

    እውነት ነው ጌታ ትንፍሻችን ነው እየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ከህይውትህ ብዙ ተምረናል

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እናመሰግናለን ። ተባረኪ ።

  • @saras1947
    @saras1947 Před rokem +2

    Amen

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @meazaeshetu713
    @meazaeshetu713 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ ይቀይራል

  • @tewodrosshewangzaw5285
    @tewodrosshewangzaw5285 Před rokem +8

    የሚገርም ምስክርነት ነው። እግዚአብሔር እንዲህ ነው ለካ.......!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      Amen እግዚአብሔር ደግ ነው። thank You for watching.

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Před 4 měsíci +3

    Eyesus geta new hallelujah

  • @ruthadem3697
    @ruthadem3697 Před rokem +2

    Wow it's amazing story

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před rokem +18

    አቤት የእኛ ጌታ ስምህ ይባረክ ኢየሱስ 🙏 እንዲሁም የተቀባህ መሆንህ ፍንትው ብሎ ይታያል በጣም የምገርም ምስክርነት ነው ጌታ አሁንም ፀጋውን እያበዛ ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ 🙏

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 Před 10 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር እኮ ልዩ ነው እንዴት አድርጎ ልጆችሁን አበብሎ ከወደቁብት እንሚያነሳ ያውቃል ስሙ ይክብር ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ የእርሱ ያድርጋው ጸጋው ይብዛልህ❤

  • @betht.8060
    @betht.8060 Před rokem +3

    Elelelelelel 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @alemgashaw3986
    @alemgashaw3986 Před rokem +2

    Tebark Le Bezwoch Temehrt Yehonal Wedko Mensat Endal መጨረሻህ በቤቱ ይሁን ጌታ ይርዳህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ። እግዚያብሄር ይመስገን

  • @betitube5721
    @betitube5721 Před rokem +4

    ቢኒዬ በዚህ አይነት ሁኔታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የጌታ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ተጠቅሜበታለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን ። እግዚያብሔር ይመስገን ።

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před 9 měsíci +2

    What an amazing testimony you have brother Bini .You are so blessed .I am speechless about how Jesus works on every soul . God bless you all. You all are our blessing.

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Před rokem +5

    እንባዬ በአራት መአዘን እየወረደ ነው ሰምቼ ይጨረስኩት የኔ ጌታ በዚህ ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ የሂወት መንገድ እንድትጏዝና በራሱ መንገድ ጠርቦ ቀርፆ ውብ እድርጎ የሰራህ ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰደው እርሱ አይሳሳትም በስራው ሁሉ ትክክል ነው you are so blessed May God bless you more

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +2

      አሜን። እግዚአብሔር ይባረክ

  • @hananayele7728
    @hananayele7728 Před rokem +1

    የሚገርም ምስክርነት ተባረክ❤

  • @axumcake
    @axumcake Před rokem +5

    Rasen enen hiwoten astaweskgn😭❤️🙏

  • @centerchannel1829
    @centerchannel1829 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክ!
    ንስር ኃይሏን እንደምታድስ መንፈሴ ታድሷል፡፡ተባርኳችዋል!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +7

    የአባቴ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ ቢኒ በጣም ደስ አለኝ ትንሽ ሆኜ የሰማሁዋቸዉን ህያው ምስክርነቶች አስታወሰከኝ የቀጠናን የቆርቆሮ አዳራሽ አግዳሚ ወንበር የተወደደውን የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ቤተእምነታችን ሙሉ ወንጌል ለመንፈስ ቅዱስ የነበራትን ትልቅ ስፍራ ኧረ ብዙ ነገር ተነካሁ ትዝ አለኝ ደስ አለኝ አስለቀሰኝ እንደአንተዉ የእኔም መነካት በእንባ ነዉና ምስክርነትህ አስለቀሰኝ ወንድሜ ታድለህ ጌታን የገለፅክበት አገላለፅ ደስ ሲል ዘመንህ በህልዉናዉ ይጠቅለል

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen.
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ይህን መልእክት ለወዳጆችዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Před 7 měsíci

      አባትህን ይቅር ብለክ ዉደደዉ አለዛ ለጌታ ያለክ ፍቅር ያሥጠይቃል እኛን ወንበዴ ይቅር እንዳለን

  • @surafelteshome3532
    @surafelteshome3532 Před rokem +2

    እኔ ፕሮቴስታንት አይደለውም ግን ለመሆን ያዘኝ ነገር አለ በዛላይ የሠማውት ታሪክ መሣጭ ነው እኔንም ለቤቱ ያብቃኝ ይህን ታሪክ እድሠማ ለጋበሽኝ ሄለን አመሰግናለው

    • @hannalulu4576
      @hannalulu4576 Před 3 měsíci

      ጌታ ይርዳህ፣
      ጌታ ጣልቃ ይግባልህ
      ተባረክ ❤❤❤❤

  • @user-iy5rk2id1z
    @user-iy5rk2id1z Před rokem +2

    geta eyesus yebarekeh ❤❤❤❤

  • @efratamelaku1690
    @efratamelaku1690 Před rokem +2

    This is an amazing testimony Eyasus geta nw

  • @cherinetshambel4972
    @cherinetshambel4972 Před rokem +2

    Enide egithabiher yale manin yelem❤❤❤

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Před rokem +3

    ' እንባዬ የሆነ ፊደል ይሆናል. ' ያልከው ልቤን ነክቶታል ... በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ምስክርነት ነው ...

  • @betelihemgarda5878
    @betelihemgarda5878 Před rokem +4

    Eyesuse hiwet eko yalante merara new abate yene estenfas

  • @picacaw5498
    @picacaw5498 Před rokem +13

    wow የሚገርም የእግዚአብሔርን ፍቅር ያየውበት ምስክርነት ነው። ልዘምር በደስታ የሚለውን አቤኔዘር የዘመረውን መዝሙር ስሙት ...ይህን ምስክርነት ከሰማው በውሀላ የሰማውት መዝሙር ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እናመሰግናለን ። ተባረኪ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን እግዚያብሔር ድንቅ አምላክ ነው ።

    • @samriwedajo
      @samriwedajo Před rokem

      Wow

  • @lamrotabebech5259
    @lamrotabebech5259 Před rokem +6

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ጌታ እየሱስ ይባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tirhasfeshation5006
    @tirhasfeshation5006 Před rokem +5

    የሱስ ለኔም ትንፋሼ ኣባቴ ህይወቴ ነው ኣባቴ ውዴ ኦኦኦኦኦኦ ኣባቴ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @meklittsongachoto9850
    @meklittsongachoto9850 Před rokem +2

    Wow bexam denk meskernt nw lebzwoch memrya nw bya elalw

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡
      ይህን መልእክት ለወዳጅዎችዎ በማጋራት አብረውን ያግልግሉ፡፡

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před rokem +4

    ዘመኑ ይባረክ ይህ ታላቅ ወንጌላዊ

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 Před rokem +5

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በጣም እጅግ ደስ የሚል ክብር ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem +1

      አሜን ። ለእግዚያብሔር የሚሳነው የለም ።

    • @tekezemedia6093
      @tekezemedia6093 Před rokem

      @@Encounter_ ኤንወይ እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ሆኖም ግን በልቤ ኢየሱስን ብቸኛ አዳኝና ጌታየን አድርጌ ከተቀበልኩት አመታት አልፎኛል official ቸርች ገብቼ በስሙ መጠመቅ ብቻ ነው የቀረኝ ለዚህም የዘገየሁበት በአንዳንድ ምክንያቶች ነው :
      ሺ በሮችን ማንኳኳት እንደማጠበቅብኝ አውቅያለሁኝ ምክንያቱም ለኔ የሚሆነነኝ መንገድም ህይወትም የሆነችው የኢየሱስ ብቸኛዋ Exit door ስላለችኝ😍
      ኢየሱስ ጌታየ ነው

  • @tigistgmariam1135
    @tigistgmariam1135 Před rokem +5

    ዘመናችሁ ተባርኳል ።አቤት አባባ ኢየሱስ ....

  • @bahar5994
    @bahar5994 Před rokem +3

    በአንተ ውሰጥ እራሴን እያየሁ ነበር። ሰለረዳን፣ ሰለደረሰልን፣ ህይወታችን ከአዳኝ ወጥመድ ያሰመለጣት፣ እየሱሰ አባቴ ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💜

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፡፡

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 Před rokem +3

    እኔ እያለቀስኩኝ ነዉ የሰማሁት በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @Mahletsolomon-vv3ul
    @Mahletsolomon-vv3ul Před rokem +3

    I like this type of show god job! most talk shows in our country dominated by the presenter or the interviewer and most of the time i will have difficulty to watch b/c guests failed to present Maine msg due to z interruption of self show of interviewers

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      thank you for feedback . እግዚያብሔር ይመስገን ።

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Před rokem +2

    Ahunim Ye Egziabiher Fikir Belayi ley naw yelaw, Tedileh!! Kazih akoham endatiword adera!! teberikahel!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚያብሔር መልካም አባት ነው ። እጃችንን ይዞ እስከመጨረሻ ያስኬደናል ።

  • @barnabassamuel432
    @barnabassamuel432 Před rokem +8

    Glory to Holy spirit

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ።

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před rokem +4

    እያለቀስኩኝ ነው የምሰማው ጌታዬን ወደድኩት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር እኮ ይወደዳል።

  • @kassechademture837
    @kassechademture837 Před rokem +7

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      አሜን
      ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz Před rokem +7

    እንዴት በጉጉት እንደጠበኩት ጌታ እንዴት ደስ ይላል መንፈስ ቅዱስ እፈልግሀለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ። መገኘቱ ያኝይሽ

  • @rutaabi3561
    @rutaabi3561 Před rokem

    Wawww amen

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 Před rokem +3

    Beniya wwwwwooooowww you have amazing encounter.....thanks Beya 👍👍👍👍👍😍😍😍❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚያብሔር ይመስገን

  • @birtukan2165
    @birtukan2165 Před rokem +1

    መንፈስ ቅዱስ ሙላን እግዚአብሔር ወደ ማወቅ እንድናድግ

  • @naoldrmas9524
    @naoldrmas9524 Před 9 měsíci +1

    ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤
    ጌታ ይባረክ ጌታ እንዴት ፍቅር ነው!!!!!!!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +4

    AMAZING::

  • @ethiopiangirl447
    @ethiopiangirl447 Před rokem +5

    Wow it’s a motivation for me to go back to my spiritual life

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል።

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Před rokem +4

    በዘለአለም መውደዱ የወደደህ በድንቅ አጠራሩ የጠራህ አምላክህ እግዚአብሄር ይባረክ። ከምስክርነትህ ብዙ ተምሪያለው ተባርክያለው። ስለሁሉ ክብሩ ለእርሱ ብቻ !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      አሜን ክብር ለእግዚያብሔር ብቻ ይሁን ።

  • @nig603
    @nig603 Před rokem +1

    Egziyabher le zelalem semu yekebre yetemesegene yehun esu becha yechelal. Hallelujah