የፓስተሩ አስገራሚው የገሀነም እና የገነት ጉብኝት ብዙዎችን እምባ ያራጨው በዘማሪ ጌታያውቃል የቀረበ 9 March 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

Komentáře • 155

  • @sofoniyasfedesa8812
    @sofoniyasfedesa8812 Před 5 měsíci +74

    ከ 10 አመት በፊት በአንድ ጓደኛዬ አማካኝነት ይሄን ቪዴዮ አይቼ ነዉ ወደ ጌታ የመጣሁት፡ እግዚአብሔር ይመስገን ይህው ዛሬ ኣስር አመቴ ነዉ በብዙ ክብር ሆኜ።ጌታ እየሱስን ጌታዬ አድርጌ ህይዎቴ ላይ ከሾምኩ ቦሃላ ህይወቴን በብዙ እግዚአብሔር ባርኮ እየኖረኩ ነዉ ያለሆነልኝ ነገር የለም ጌታዬ እየሱስ ስም ይባረክ ❤❤❤❤😊😊😊🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏☺️☺️☺️

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Před 5 měsíci +17

    ጌታ ሆይ በቀሪው ዘመኔ አንተን እንዳከብር ፈቃድህን እንድፈጽም እርዳኝ እኔና ቤቴን አግዘን ማስተዋል ስጠን ❤❤❤

  • @mintesinotdejene1458
    @mintesinotdejene1458 Před 5 měsíci +10

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለክብርህ እንድበቃ እርዳኝ✝️🙏 አቅም ስጠኝ✝️🙏

  • @TerefeMate
    @TerefeMate Před 5 měsíci +18

    መልሰኝ ወደ መጀመሪያ
    መልሰኝ ወደ ደንኩበት
    ጌታዬ ሆይ እርዳኝ

  • @Gaze-tq8gb
    @Gaze-tq8gb Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤😍😍😍😍ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ

  • @kelemeworkbasha2433
    @kelemeworkbasha2433 Před 5 měsíci +24

    ጌታዬ ለሽልማት ብቁ አድርገኝ።

    • @NardiSalme
      @NardiSalme Před 5 měsíci

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 Před 4 měsíci

      አሜን 😢🙏

    • @winawina4119
      @winawina4119 Před 3 měsíci +2

      እህቴ ይሄን ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል እያወቅሽ ታድያ አትፍረድ ይፈረድብሀል የሚለውን አላነበብሽውም? ለደከመው መፀለይ እንጂ እኛ ፈራጅ አደለንም

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አምላኬ ሆይ ከመንግስትህ አልጉደል አሜን

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 Před 5 měsíci +5

    ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 5 měsíci +10

    ይህን ድንቅ ምስክርነት ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ። በትክክል ከአንድም ሁለቴ ተመሳሳይ ራዕይ አይቼ አጠገቤ ለማውቃቸው ብቻ መስክሬ ነበር። በእንዲህ አይነት መልኩ መቅረቡ ደግሞ ለብዙሃን እንዲደርስ ስለሚረዳ እኔም በቅርቡ ለማቅረብ እመጣለሁ። ጌታ ሁላችንንም በማስተዋል እያገለገልን እንድንኖርለት ይርዳን። አሜን!!

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 5 měsíci +4

    ኢየሱስዬዬ አባብዬዬ ማረኝ በመገኘትህ እድኖር አግዘኝ
    ኢየሱስዬዬዬ እጠበኝ ወዳጄ

  • @SamuesEdaso
    @SamuesEdaso Před 5 měsíci +7

    ጌታ ሆይ እጣዬ በሰማይ ከአንተ ጋሪ ስላደሬከኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 5 měsíci +15

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከምሰማ ይልክ የምየሾፍ ይባልጣል ግን እኔን ደስ የምላኚ ጌታዬ ሁሎንም የምያሰያ እና የምናግረኚ ደስ ነው የምለኝ መን ፓስተር ማን እውነተኛ አገልጋይ እንደ ሆና የሰያኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @fafawsol3884
    @fafawsol3884 Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔርን በየዋህነት እምነን በሰጠን በዘላለም ህይወት መንገድ ውስጥ ገብተን ፍቃዱን የምንፈፅም ሁላ ሽልማታቸን ምንም መተኪያ የሌለው ከእግዚአብሔር ቀኛ በዘላለም ህይወት መቀመጥ ነው። ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:1

  • @segenlove4142
    @segenlove4142 Před 5 měsíci +4

    Extremely useful information ❗💕. Thank you, and God bless you 🙏🏽💕

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 Před 5 měsíci +9

    Thank you so much!❤

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 Před 5 měsíci +10

    ጌታ ይባርካችሁ።ይህ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ይስማማል።ደግሞ ኢየሱስ ከሞት በኃላ ስለሚገጥመን ሕይወት ተናግሯል።(አብርሃም)

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew Před 5 měsíci +1

      አብርሽ ትክክለ ነው እኮ የእግዚአብሔር ቃል ይደግፈዋል ብዙ ሰዎች ሄድን ይላሉ ጌታ ስፍራን አዘጋጅላችሁ ብሏል ግን እውነት ሰውየው ሄዷል ወይ ዘመኑ ከባድ ነው

  • @user-cx8wz9gq9z
    @user-cx8wz9gq9z Před 5 měsíci +7

    በውነት ተባረኩ!💕🙏

  • @user-mc8mh6ip7c
    @user-mc8mh6ip7c Před 4 měsíci +2

    Amen

  • @TheHighlander007
    @TheHighlander007 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-tm9wo6gn8d
    @user-tm9wo6gn8d Před 5 měsíci +1

    ታድያለው የምጠብቀኝ ክብር እንግድህ ልትጋ ተባረኩ!!

  • @MmMm-fp2fg
    @MmMm-fp2fg Před 4 měsíci +1

    እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፊጸሜ አሳምራኛ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇🤲🙇🤲🙇🤲🙇

  • @AddunyaFix
    @AddunyaFix Před 2 měsíci

    አሜን

  • @obseasrat6200
    @obseasrat6200 Před 4 měsíci +1

    Tebareku

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 4 měsíci +1

    Tebareku Mastewal Yesten

  • @tg9008
    @tg9008 Před měsícem

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣ ጊዜ አስበኝ😭😭

  • @elias2906
    @elias2906 Před 5 měsíci +5

    ቆንጆውን ታሪክ በጎረነነ ድምፅ አሯሯጥከው ሰው ይሄን የመሰለ ታሪክ በፅሞና እንዲሰማ እረጋ በለህ ብተርከው የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር ቢሆንም ግን ተባርኬበታለሁ ጌታ ይባርክህ ብራዘር ባውቀውም ታሪኩን ደጋግሜ ብሰማውም አልጠግበውም አንድ ብሂል አለ
    አይ ሆንምን ትተሽ ይሆናልን ያዢ ! የእግዚአብሔር ቃል
    መፅሐፍ ምሳሌ13:1 ባለ አእምሮ ልጅ የአባቱን ተግሣጽ ይሰማል፤ ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አይሰማም። ይላል!

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 5 měsíci +1

    Tabarak be iyesus sim gate Amen hallelujah ❤️🙋

  • @user-qd4ju4mh2p
    @user-qd4ju4mh2p Před 5 měsíci +1

    አድርሰይን 😭😭😭

  • @user-bn1kl7il5m
    @user-bn1kl7il5m Před 5 měsíci +1

    እጅግ ይገርማል

  • @MeseretBekele-lo7gb
    @MeseretBekele-lo7gb Před 5 měsíci +8

    ጌታ ይባርክህ ጌትሽ
    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 5 měsíci +1

    😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ሃደራ 😢

  • @DemelashDemissie-wp9go
    @DemelashDemissie-wp9go Před 4 měsíci +1

    We all watch this true movies to prepare our right position ❤

  • @user-wt2te6sz1k
    @user-wt2te6sz1k Před 5 měsíci +1

    Trbarekuu ❤❤❤❤❤❤

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Před 4 měsíci

    waw yedanekali geta Hoyi eredangi enana betasebocani ebakhi Abati layengi bewnati betame nw zara yetsamani 🤲🤲 🙏🙏🙏🙏

  • @tadelechwodajo2217
    @tadelechwodajo2217 Před 4 měsíci +1

    Let's download it please.

  • @user-cx8wz9gq9z
    @user-cx8wz9gq9z Před 5 měsíci +5

    ማስተዋል ይስጠን!🙏💕

  • @BekeleSolomon-pn8yv
    @BekeleSolomon-pn8yv Před 5 měsíci +1

    ጌታ ሆይ በምረትህ ወዴ ቤት እገበለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I'm So, Happy❤❤❤❤

  • @user-qd4ju4mh2p
    @user-qd4ju4mh2p Před 5 měsíci +1

    የ ዛሬ 8ዓመት ነው ያየሁት ድጋሚ ሲላ ገይናው ደስ ብሎይናል

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe Před 5 měsíci +2

    አሜን😢😢😢😢🙏🙏🙏📖💒

  • @user-fn4yv2mi2p
    @user-fn4yv2mi2p Před 5 měsíci +1

    ጌታ ይባርካሽሁ፡፤ በታማኝነት እናገልገል፡፡ አገልግሎ ከመጣል ያድነን፡፡

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 5 měsíci +21

    እውነ ት ይሆናል እኔ የያውት ነው የተነገረሁ እኔ መን ይሰማኚል ብዬ አልተነገርኩም ግን ሁሌም በየሁት በሰብኩት አለክሰለሁ ሃሁንም እየሰማሁ በእንበ ነው የለሁት ወንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Shalom-Tube
      @Shalom-Tube  Před 5 měsíci +9

      ይፀለይበት ዘንድ ማድረስ ካለብን እናደርሳለን መልዕክቱን ልታደርሽን ትችያለሽ

    • @user-xp7lc1me2u
      @user-xp7lc1me2u Před 5 měsíci

      Kkkkk

    • @meron5661
      @meron5661 Před 5 měsíci +2

      Share what you have seen please.dont keep it for yourself

  • @user-nz1ib1yp6b
    @user-nz1ib1yp6b Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ በምህረት አሰበን😭😭😭😭😭

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 5 měsíci +8

    ጌታ ያውቃል እራሱ ወደ ስፍራው ሄዶ ከትክክልኛው ስዎች ሄዶ በትክክል አምኖ ነው ታሪኩን በእማርኛ የተረጎመው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 5 měsíci +1

    Geta bebezu yebrekachu konjo temehret ❤❤❤

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 Před 5 měsíci +2

    Wow amzing

  • @rahelmulugeta6036
    @rahelmulugeta6036 Před 2 měsíci

    መፀሀፍ ቅዱስ ግን ማንም ወደሰማይም ወደ ገሃነምም እንዳልሄደ ነው የሚነግረን ተጠንቀቁ 1ኛ ተሰሎ 4 :15-17

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 5 měsíci +3

    Geta yerdan ,Amen

  • @Tsiontolosa-gt7fh
    @Tsiontolosa-gt7fh Před 3 měsíci

    geta abzto yrdan kersu gar zelalem betewabe sfra ennor zend lesewoch wengeln ensebk zend letechegerut enders zend tsegaw ybzaln haleluya🥰

  • @singerandualemasefa3914
    @singerandualemasefa3914 Před 5 měsíci +3

    የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ የማያውቅ ትወልድ ይህን እየሰማ ይፈራል ደግሞም ግራ ይጋባል። የጳውሎስ "እውነትን ከሐሰት ጋር ቀላቅሎ ማውራት" የሚለው ንግግሩ ማለት ይህ ቪዲዮ ነው። የመፅሐፍ ቅዱስን መሰረታዊ አስተምህሮ አለማወቅ በአግባቡ እንኳን እንዳትመዝኑ ያደርጋችኋል።

    • @maranata1484
      @maranata1484 Před 5 měsíci

      ምኑ ላይ ነው ስህተቱ?

  • @LiulKassu
    @LiulKassu Před 5 měsíci +2

    Tebareku shalomoch

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 Před 5 měsíci +1

    Ename endazehi ayechalhu kebire lgata yehune❤❤❤❤

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Před 5 měsíci +1

    Tebareku
    Eyesusye ❤

  • @erbika9657
    @erbika9657 Před 5 měsíci +1

    ❤😢😢😢😢 tebarek ye abate wuddd

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro Před 2 měsíci

    Abaye hadara ebakhin ejen yazsgn lamangesthi abikagn

  • @misganaerkibo6637
    @misganaerkibo6637 Před 5 měsíci +1

    tebarek

  • @user-zk2eo8ww6z
    @user-zk2eo8ww6z Před 5 měsíci +2

    " 2ኛ ቆሮ 12 : 4 '

  • @MekdesMulugeta-vq5qv
    @MekdesMulugeta-vq5qv Před 5 měsíci +2

    ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የተቃረነ ነው እውነት ነው ብዬ መቀበል እቸገራለሁ

    • @lidyayoseph6976
      @lidyayoseph6976 Před 5 měsíci

      endeat?

    • @Fikir-221
      @Fikir-221 Před 5 měsíci

      የእግዚአብሔር ቃል ተቀደሱ እግዚአብሔር በመፍራት ተመላለሱ ለድሆች አብሉ............ነው የሚያወራው ስለዚህ የሰማኸውን ኑር

  • @user-pc1lh9iu6z
    @user-pc1lh9iu6z Před 5 měsíci +1

    May God Bless You!

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani8104 Před 5 měsíci +2

    ጌታ ሆይ እርዳን 😭

  • @MekdesMulugeta-vq5qv
    @MekdesMulugeta-vq5qv Před 5 měsíci +2

    የእግዚአብሔር መንግሰት ውስጥ ልዩነት የለም እግዚአብሔር ያዘጋጀልን የከበረ ስፍራ ነው እኔ በመንግስተ ሰማይ ለኔ የሚሆን መኖርያ በምድር መስራት አልችልም ። በጣም ያሳዝናል ይህ ቪዲዮ በስህተት የተሞላ ነው መንግስተ ሰማይን የምንሰራው በምድር ላይ ባለን እንቅስቃሴ ነው??

    • @hilkiahamen622
      @hilkiahamen622 Před 5 měsíci +1

      በስራችን ስፍራ ይዘጋጃል አልተባለም እግዚአብሔርን ባገለገልነው ልክ ሽልማት ( አክሊል) አለን ነው የተባለው ሽልማቱን እንደወደደ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ታድያ ስህተቱ የቱ ነው? ለምን የተለያየ ቤት ተሰራልን ነው?

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 Před 5 měsíci +2

    Amen!!!

  • @user-rc8gb7jx5r
    @user-rc8gb7jx5r Před 5 měsíci +1

    በጠም ይገርማል😢😢😢😢

  • @AmexDend
    @AmexDend Před 5 měsíci +1

    ሉቃስ ፲፮፤
    27፤ “እርሱም፦ ‘እንኪያስ፥ አባት ሆይ፥ ወደ አባቴ ቤት እንድትሰደው እለምንሃለሁ፤ አምስት ወንድሞች አሉኝና፤
    28፤ እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው፡’ አለ።
    29፤ አብርሃም ግን፦ ‘ሙሴና ነቢያት አሉአቸው፤ እነርሱን ይስሙ፡’ አለው።
    30፤ “እርሱም፦ ‘አይደለም፥ አብርሃም አባት ሆይ፥ ነገር ግን ከሙታን አንዱ ቢሄድላቸው ንስሐ ይገባሉ፡’ አለ።
    31፤ ‘ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም፡’ አለው።”
    __________
    ይህን ከማድነቅ #መጽሐፍ_ቅድሳችሁን አንብቡ። በደንብ አርጋችሁ አጥኑትም።

  • @abenetdadi7672
    @abenetdadi7672 Před 5 měsíci +1

    Logo ያምራል

  • @user-gx6bh5ky8w
    @user-gx6bh5ky8w Před 5 měsíci +9

    Heaven truism, what a winderful trip it is?
    ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌለው ተረት ተረት ነው።
    ጌታ በሉቃስ ወንጌል 16: 27 - 31 የሚለው "ሙሴና ነቢያት አሉላቸው እነርሱን ይስሙ" አለ እንጂ ገነትንና ገሀነምን ጎበኝተው እውነት መሆኑን ያረጋግጡላችሁ አላለም።
    ጎበዝ እንንቃ!!!

    • @user-dc5qe5vt6e
      @user-dc5qe5vt6e Před 5 měsíci +2

      ጌታ በተለያየ መንገድ ይናገረናል እንዳንጎል ከመንግስቱ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር አመሳክሮ መቀበል ይሻላል ወይስ መግፋት

    • @user-gx6bh5ky8w
      @user-gx6bh5ky8w Před 5 měsíci +2

      @@user-dc5qe5vt6e እንግዲህ ከቃሉ ጋር ማመሳከር የኛ ድርሻ ነው፣ እኛ ወደምንፈልገው ካልጣዘዝነው በስተቀር። ሰሞኑን ኢየሱስና መላዕክት በኢየሩሳሌም ሰማይ ላይ ታይተዋል በሚል የ1 ሰራተኞች አካባቢ ቪዲዮ ለቅቆ ነበር፣ ኢየሱስ የሚመጣው ለሽርሽር ነው ወይስ የመጨረሻው ዘመን ሆኖ ነው ብዬ ጠየቅሁ።
      ምን እየሆንን ነው ግን?

    • @user-gx6bh5ky8w
      @user-gx6bh5ky8w Před 5 měsíci +1

      *የ 1 ሰዓት አካባቢ

    • @atnafukassatilahun2998
      @atnafukassatilahun2998 Před 5 měsíci

      True!

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 5 měsíci +2

    Part two please🙏🙏🙏

  • @TatekTeklu
    @TatekTeklu Před 3 měsíci

    በአማርኛ ነበር የሚያወሩህ ከሆነ ፖስተር የሚለውን ተርጉመው ታሪኩ ቢሆንም ባይሆንም ደስ ይላል

  • @Gosple234
    @Gosple234 Před 5 měsíci +4

    ይሄንን የኮርያዊ ፓስተር ታሪክ ህፃን ሆኜ ነው ማቀው በdvd ሳየው

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 5 měsíci +5

    ጥያቄ ኣለኝ፡ ከሞት በኋላ ፡ ንስሓ ኣለ ወይ? በመጽሃፍ ቅዱስ ኣልተጻፈም፡ ካለ በመጽሓፍ ቅዱስ በየትኛው ሞራፍ ይገኛል? ተባረኩ።

  • @AdmiringMoss-qy9hd
    @AdmiringMoss-qy9hd Před 5 měsíci +1

    Ebakhin erdagn ahun ewesnalehu😢

  • @user-qc8hk9cf4s
    @user-qc8hk9cf4s Před 5 měsíci +3

    ከዚህ የበለጠ መልክት የለም በማስተዋል እናድምጥ ይጠቅመናል

  • @teferiberhanu5457
    @teferiberhanu5457 Před 5 měsíci +3

    ሉቃስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ እርሱም፦ እንኪያስ፥ አባት ሆይ፥ ወደ አባቴ ቤት እንድትሰደው እለምንሃለሁ፤ አምስት ወንድሞች አሉኝና፤
    ²⁸ እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው አለ።
    ²⁹ አብርሃም ግን፦ ሙሴና ነቢያት አሉአቸው፤ እነርሱን ይስሙ አለው።
    ለመሆኑ እግዚአብሔር ከተናገረው ቃሉ የተሻለ ምስክር አለ? ይሄ እኮ አምላካችን ከቃሉ የተሻሉ ምስክሮችን እየፈለገ ነዉ ልትሉን ነዉ በፍጹም ቃሉ በቂና እውነት ነዉ ተጨማሪ የሰው ምስክር አይሻም ! ተው የጉብኝት ወሬ በምድር ይበቃል ።

    ³¹ ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።

  • @AlegnTesfaTesfa
    @AlegnTesfaTesfa Před 4 měsíci +1

    Geta hoy bamangisth asibegn

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 Před 5 měsíci +1

    ፓርት 2የታለ

  • @livefan1021
    @livefan1021 Před 5 měsíci +2

    እኮ በመንግስተ ሰማይ ተሸማቆ አፍሮ ሚኖር አለ ነው ምትለው? ወቸው ጉድ ሀሰት ፤ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው ታማኝ!

    • @TheHhhhhyyyyyy
      @TheHhhhhyyyyyy Před 5 měsíci

      I agree with you, I believe that the source of our joy, is the son of God himself, not our achievements. This video sounds unbiblical q

    • @user-jw6kz1rd7t
      @user-jw6kz1rd7t Před 5 měsíci

      ቤቱን በገለባ እንደሠራው ሠው.... አንብቡ

  • @yosephshega5961
    @yosephshega5961 Před 5 měsíci +1

    Part two please .

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 Před měsícem

    ወገኖች እንንቃ ውሸትም ቢሆን ይህ ለእኛ መንቂያ ነውና እንንቃ ፣ እንንቃ እንንቃ😮😮😮

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp Před 4 měsíci

    Enem be siga bayew dassyleng nbr gn kalu end yilal
    ነገር ግን፡- ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንድተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 4 měsíci +1

    እናንተስ ቤት እያፈረሳችሁ የዜጎችን ንብረትና መሬት እየተካፈላችሁ ሪል ስቴት እያላችሁ ስትዘሉ ሰው ስታደነቁሩ የምትውሉ ምን ተማራችሁ??

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h Před 4 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 5 měsíci +2

    Joro yalew yesma especially False profits Neseha gebu yasferal

  • @user-xh3vh8oq4s
    @user-xh3vh8oq4s Před 5 měsíci +1

    egiabher paster bilo eyiteram

  • @user-uf4ed5cm1k
    @user-uf4ed5cm1k Před 4 měsíci

    የደቡብ ኮርያ ሲዖል ?

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 5 měsíci +2

    Where is the next part?

  • @feyineabdisa8730
    @feyineabdisa8730 Před 5 měsíci +1

    Sew hulu indemote wagawun yemiyagegn kehone Yesus lemin yimetal tadiya?

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew Před 5 měsíci +8

    ያስተምራል ግን እውነት መሆኑን በምን አረጋጣችሁ

    • @zedonutube
      @zedonutube Před 5 měsíci +3

      Ewinet yeEgzeabher kal bicha new.

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew Před 5 měsíci +1

      @@zedonutube በትክክል 👍👍👍👏👏👏

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 Před 5 měsíci +2

      ቦታው የት አካባቢ ይሆን🤔

    • @MisrakTassew
      @MisrakTassew Před 5 měsíci

      @@asterbekele9478 የምን ቦታ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci +3

      በእግዚያብሄርና በቅድሳን ፌት ያወራው ውሸት ከሆነ አምላክ ይጠይቀዎል

  • @NahomShimelis-ge9hl
    @NahomShimelis-ge9hl Před 5 měsíci +1

    Eskahun kayehut liben yasarefew miskirnet yehe new bezih amnalew mknyatum marega chaw kalu new

  • @user-uf4ed5cm1k
    @user-uf4ed5cm1k Před 5 měsíci +2

    ህፃናት! ምነው አስራት ቀነሰባችሁ?

  • @FebenAlemu
    @FebenAlemu Před 3 měsíci

    Getaa hoyii inee baa haxiyat Yaa qoshashku saw nagn ba saw zandii yataxalaw nagn abate hoyii yantan sim inkuan maxirat yamayigabagn nagn yane yikir bayii amlak hoyii maragn maragn maragn ihenin text yamitanabu Yaa getaa betasabochii tsaliyulign inee matsalayii aqitognl

  • @helina5990
    @helina5990 Před 5 měsíci

    እሱ የትኛውን ኢየሱስ ተከትሎ ነው ገነትና ገሀነምን የጎበኘው ? ሰይጣንም ያስጎበኛልኮ ! ጨረቃን በእጁ ይዞ ያሳያል ! የትኛው ኢየሱስ አስጎበኘህ ?
    1) በቅርቡ ቀይ ጥጆች የተወለዱለት
    2)የስጋ ወንድም እህቶች ያሉት
    3) የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በድንግልና ያሳደገችው ?
    የትኛው ኢየሱስ ?

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 5 měsíci +1

    🤔🤔🤔🤔so why does Jesus have to come to judge if judgement already took place 🤔🤔🤔🤔

  • @b.d.c1292
    @b.d.c1292 Před 5 měsíci +1

    ye geta eyesus mehon endet metadel nw.

  • @yonadesu1336
    @yonadesu1336 Před 5 měsíci +2

    😂🤣🤣😂🤣🤣😂😂🤣🤣🤣

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 5 měsíci

    የሉቃስ ወንጌል 16፣27፣30 ይነበበብ መልሱ እዛ ላይ ነው ኮሬያዊወ ምንም የተለየ የነገርን ነገር የለም መፀሀፍ ቅዱስ ላይ እያንዳንዱ ነገር ተፅፎልናል እንድንነቃቃ ካልሆን በስተቀር

    • @wehaveabiggod5673
      @wehaveabiggod5673 Před 5 měsíci

      ሉቃስ 16 መንግስተ ሰማይንና ሲኦልን ነው የሚያሳየው ደግሞ አዛ ያሉ በቂ ናቸው ይላል እንጂ ሙታን ተነስተው ወንጌል ይስበኩ አይልም
      ሉቃስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁸ እነርሱ ደግሞ ወደዚህ ሥቃይ ስፍራ እንዳይመጡ ይመስክርላቸው አለ።
      ²⁹ አብርሃም ግን፦ ሙሴና ነቢያት አሉአቸው፤ እነርሱን ይስሙ አለው።
      ³⁰ እርሱም፦ አይደለም፥ አብርሃም አባት ሆይ፥ ነገር ግን ከሙታን አንዱ ቢሄድላቸው ንስሐ ይገባሉ አለ።
      ³¹ ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 Před 5 měsíci +1

    መባና አስራት?😅😅😅 ጌታ ሲጠራን በማእረጋችን ልክ መቶ አለቃ ሻምበል ኮሎኔል እንደሚባለው ፓስተር እከሌ ነብይ እከሌ ሃዋርያው ምናምን እያለ ነው ? ወይጉድ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ተዉ ተዉ ተዉ ግን መንፈሳዊው ዓለም ላይ አታስቁን 😂

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 Před 5 měsíci +1

    ኧረ ተጃጃልን።የማይሰማ ነገር የለ? ነገ ደግሞ የኛዎቹ ምን ያሰሙን ይሆን?

    • @kasechmessele9966
      @kasechmessele9966 Před 5 měsíci +1

      መቼም በምድር ስትኖር ሞት እለ ስትሞ የት ትሄዳለህ ሲዖል ያ መንግስት ስምያት ነው ሲዖልን ስላላየሁ ግንዛቤው የለኝም ግን እስከፊ እንደሄነ እዊቃለሁኝ መንግስተ ስማያት ግን የሚድንቅና ልትናገረው ቃላት ያጥርሃለ በወርቅ የተስሩ መንግዶችና ቤቶች የሞላባት ናት ስው ለምን ይዋሻል ካልገባህ ዝም በል ይህ ሁሉ እውነት ነው ጥቂቱን ጌታ እሴይቶኛና እውነት ነው

    • @negashahmed1970
      @negashahmed1970 Před 5 měsíci +1

      ሰው ሞትን ፈርቶ የሰይጣንና የጠንቋይን ሀሳብ አይደግፍም ።

  • @NardiSalme
    @NardiSalme Před 5 měsíci

    አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ

    • @user-jw6kz1rd7t
      @user-jw6kz1rd7t Před 5 měsíci

      ከትረካው ጋር ምን አገናኘው? አብይና ዝናሽ????

  • @masti1612
    @masti1612 Před 5 měsíci

    አስራትህን ከፍለሀል?🤣🤣🤣🤣