#ህያው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ወደ ምድር ስመለስ ሁሉም ነገር ያስጠላል፤ ሰዎች ከሞት በመነሳቴ ሲደነቁ እኔ ግን የሚያስጠላ አለምና የሚያስጠላ ሰውነት ውስጥ በመመለሴ አዝኛለሁ አልቅሻለሁ፡፡ አሁንም ያንን አለም እናፍቃለሁ!
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

Komentáře • 474

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel Před 3 lety +65

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ምስክርነት🙏🙏

  • @zelekedunoro8546
    @zelekedunoro8546 Před 3 lety +96

    ዛሬ አምላኬን አየሁ የዘላለም ህይወትን ለመከተል ወሰንኩ

    • @eybags3991
      @eybags3991 Před 3 lety

      Geta bebzu yiberk damo telegrme ley hebrt alen @eyubibleteachings belk gebn tekalkeln

    • @lilygebreselassie8344
      @lilygebreselassie8344 Před 3 lety +3

      Zeleke እግዚአብሔር አይንህን ስለከፈተልህ ጌታን አመሰግናለሁ:: ትልቅና አስፈላጊ ውሳኔ ነው በርታ!!!

    • @user-tt8cj3fx9i
      @user-tt8cj3fx9i Před 3 lety +4

      ወንድሜ በሂወትህ የምትደሰትበትን ውሳኔ ነው የወሰንከው ፀጋው ይብዛልህ ጌታ በብዙ ይረዳሀል ይባርክሃል።

    • @messyzaid5921
      @messyzaid5921 Před 3 lety +2

      ወንድሜ በእውነት ጌታ ይወድሀል እስከመጨረሻ ፅና ! እየሱስ ያድናል!

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +1

      እንኳን ጌታ እየሱስ አገዘህ ወንድማችን our God is so close to us

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 Před 3 lety +35

    ይህንን ምስክርነት ስሰማ ኢየሱስ ነፈቀኝ

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před rokem +4

    ወንድም ገዛኢ የእግዚአብሔር ፀጋ ይገርማል ማንም ባያምንህ የምትናገረው ሁሉ እውነት ስለሆነ እኔ አምንሃለሁ ። ለምልክት በምድር የምትኖር ወንድማችን ነህ በርታ ።

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +68

    የኔ ወንድም በጣም እረደሀለሁ
    ለቅሶህ ለኔ ትልቅ ትርጉምና ሕይወት ሰጠኝ
    አንተ በረከት ነህ ለገባው ሰው !!! ለኔ ትልቅ በረከት ነህ ወንድሜ!!!!!

  • @tinsaetesfaye3716
    @tinsaetesfaye3716 Před 3 lety +14

    ወንድም ገዛኢ ዮሐንስ ኤልሻዳይ መፅሔት በልጅነቴ ጌታን እንዳውቅ እና እንድፈልግ ብዙ ረድቶኛል ፡ ይፃፉ የነበሩትን ምስክርነቶች በብዙ ደስታ በብዙ እንባ አነባቸዉ ነበር ከዛ መፅሔቱ መታተም አቆመ ሚለዉን ስሰማ በጣም ማዘኔን አስታዉሳለሁ ፡ብዙ ግዜ በሶሻል ሚዲያ እንኳን ትፅፍ ከሆነ ብዬ እፈልግህ ነበር ፡በዚህ ሚዲያ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን

    • @hiwotina26
      @hiwotina26 Před 3 lety +1

      ባለቤቴም እንደዚህ ነው የተሰማው መፅሄቱ ሲቆም በጣም አዘነ አሁን በ social Media በጀመር ጥሩ ነበር ጌታ ይርዳዎት የሚገርም ምስክርነት መፅሀፍ እንዴት ማግኘት ይቻል ይሆን?

  • @shewatatek6990
    @shewatatek6990 Před 3 lety +21

    የዛሬ 8 አመት ጥምቀት የወሰድኩ እለት ይህ እጅ እኔንም ከሲኦል ሸለቆ አውጥቶኝ ወደ ቅዱሳን ተራራ አውጥቶኛል፡፡
    ጌታ ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል!!! ተባረኩ!

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 lety +89

    አንድ ፡ ግዜ ጉሮሮየን ታምሜ መናገር አቅቶኝ ፡ ጌታ ፡ እጅ ፡ ሲፍውሰኝ ፡ መጀመርያ ፡ ቤቱ ፡ ጠርን ፡ በጣም ፡ ሊገለጥ ፡ የማይችል ፡ መልካም ፡ ሸቶ ፡ ተቀየር ፡ ለዘለአለም ፡ ተፍወስኩ ፡ እውነት ፡ ነው ፡ 😭😭😭🙌🏻🙌🏻✝️

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 3 lety

      ❤❤❤

    • @Eri-Freedom
      @Eri-Freedom Před 3 lety

      Mejemerya ye nefse gedayu seytan foto ansaw ke profilik ,Nisiha bitgiba new yemishalik

    • @tsegayeabrie655
      @tsegayeabrie655 Před 3 lety

      @@abnett.6429 a Zaza! ZAZA@ZZa@Zaza A!ASA@a@Sz@Zaza@@@Zfs zdx ZAs@--@

    • @tiebegherezgher1230
      @tiebegherezgher1230 Před 3 lety

      Tebarek ezi kulu zerayeka amlak ybarekkkkk🙏🙏🙏

    • @truth2232
      @truth2232 Před 3 lety

      Ammmmmmmen

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Před 3 lety +74

    የሚገርም ነው እኔስ ቃላት አጣሁ ....ወንድሜ ገዛኢ እግዚአብሔር የመረጦት ሰው ደስ ሲሉ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝኮ እግዚአብሔርን ፈራሁት እሱ ትልቅ ነው ምነው ጎረቤቶት ብሆን የሚያጏጉ ሰው ናቸው እንወድዋታለን ገና በምድር ሁሉ ላይ ይህ ምስክርነት በሰፊው ይነገራል አሜን👌❤️🙏

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 Před 3 lety +1

      Me too I am so crying hallelujah eyesuse lezelalem Gata newo amen

    • @waw301
      @waw301 Před 3 lety

      BAYUSHE እንዴ ሲኦል ስላየ ?? ገነትን አላየም እኮ

    • @AhmedMohamed-nb6mk
      @AhmedMohamed-nb6mk Před 3 lety

      እግዛብሔርሽ ቢሆን አይሻልም??ለነገሩ የናንተ እግዛቤር ከ40 በላይ ይሆናል

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 Před 3 lety

      @@waw301 ምነው ?መጀመሪያ ሁሉኑም ማዳመጥ አይሻልም ?ይህ ምስክርነት እኮ ከተጀመረ ቆየ ሁሉንም ማዳመጥ እና አስተያየት መስጠት ይቀላል ብዬ አስባለህ::

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 Před 3 lety +3

      @@AhmedMohamed-nb6mk የኛ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የፈጠረ አንተንም እኔንም የፈጠረ በምድር ያሉትን ሁሉ የፈጠረ አንድ አምላክ ስሙም እግዚአብሔር ነው አንድያ ልጁን ስለኛ በደል ወደምድር ልኮ በደሙ የተዋጀንን እየሱስን እናምናለን አንተም እመን ትድናለህ :

  • @kelemeworkbasha2433
    @kelemeworkbasha2433 Před 5 měsíci +3

    እግዝአብሔር አምላኬ ሆይ ከሰማሁት ከቸርነትህ አታጉደለኝ።"የእግዚአብሔርን ቸርነት በህያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ"

  • @tsigeassefa4832
    @tsigeassefa4832 Před 3 lety +24

    በምድራችን ላይ እንደዚህ ህያው ምስክር በመኖሩ ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ የማምን እንጂ የማላምን እንዳልሆን ፀጋህ ይርዳኝ ጌታ የሱስ ልባችን ደንድኗል ሌላ የምድር ሰራ ላይ ነን ማስተዋላችንን መልስልን እባክህ አይርፈድብን

    • @melesetaye8917
      @melesetaye8917 Před 5 měsíci

      ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ስለእኔ still የሚፈሰውን ደምህን የሚያይበትን ዓይን ክፈትልኝ።

  • @ZelekeYades
    @ZelekeYades Před 3 měsíci

    ይህንን መስክርነት ስሰማ ፅድቅን ኑረው ኑረው አለኝ የፅድቅ ቅናት ገባብኝ ተጠቅመናል እኳን ነገርከን ጌታ ይመስገን

  • @alissd6794
    @alissd6794 Před 3 lety +16

    ቡሩኽ ሰብ ንመጀመርያ ግዜ ሓቀኛ ምስክርነት ብዛዕባ ሞትን ሂወትን ዝሰማዕኩ ተመስገን ጎይታ ትመስገን ጎይታ ሰራዊት ኢየሱስ ክርስቶስ "ማዓስ እየ ዝርየካ ካብዚ ናይ ዓለም ስቃይ መዓስየ ዝርየካ አብ ላዕሊ አብ ሰማይ "

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před 5 měsíci +2

    ስደክም ስደክም ይህን ምስክርነት እሰማዋለሁ ❤ተባረክ ፀጋውን ያብዛለክ አንተ ለሰውች ግፍትድ ነክ❤

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 3 lety +41

    የዛሬ ሁለት አመት በፊት ጌታ እየሱስን የተቀበልኩ ሰሞን በህልሜ እየሱስ ነጭ ብርሀን ከለበሱ መላእክት ጋር በዳመና ሲመጣ አይቻለዉ።
    በእዉነት ጌታ በደጅ ነዉ 😭😭😭😭😭

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Před 3 lety +31

    ይህንን ምስክርነት የሰማሁት ዛሬ ነው በእንባ ጨረስኩኝ ጌታ ሆይ ናፈከኝ 😭

    • @EndaleAbebe-tp1si
      @EndaleAbebe-tp1si Před 5 měsíci

      ሌላም ተአምር አለ ልዩ ምስክርነት

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 Před 3 lety +4

    እያለቀስኩ ነው የሠማሁት እየሱስ ክርስቶስ ያድናል። በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው።

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 Před 3 lety +8

    እባካቹ ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው በክብርና በግርማ ደግሞ ተመልሶ ይመጣል ክብር በሶስትነት ላለው አንድ አምላክ ይሁን አሜን።

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Před 3 lety +10

    ወንድም ገዛኢ እግዚአብሔር ይባርክህ። ይህ ምስክርነት ለእኛ አገር ነው አዲስ የሆነው እንጂ ብዙ የውጪ አገር ነቢያቶች አይተው መጥተው መፅሐፍ ፅፈዋል። እኔ እንዳውም እኛ አገር መንግስተ ሰማይና ሲዖል መኖሩን ስለምናምን ይሆን ከእኛ አገር ሄዶ የመጣ ሰው ምስክርነት የጠፋው? እል ነበር። ከሰማሁት ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነው ተባረክ። መፅሐፉን ለመግዛት እንድንችል የት እንደሚገኝ ይገለፅልን።

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 Před 3 lety +5

    ዘመንህ ይባረክ ፡ ክብር ለየሱስ ይሁንለት ።
    እኔም ከስልምና ወደ ጌታ ስመጣ ፡ ጌታ የመጨረሻውን ዘመን ወይም የምጥ መጀመሪያውን ስቃይ አሳይቶኛል ። ግን አንተ ያዬኸውን ተናገር ስራው የእግዚያብሔር ነው ። ክብር ለየሱስ ይሁንለት ።
    ጌታ በቅርብ ይመጣል ።

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 Před 3 lety +9

    ታድለሃል፣ ልጆችህ ቤትህ ፣ ቤተሰቦቻችህ የታደሉ ናቸው! እንዴት የዋህ አምላክ የሚወድህ መልካም ሰው ነህ! በእርግጥ እግዚአብሔር ንገራቸው እኔም ለልባቸው እናገራለሁ ያለህ እውነት ነው! በእርግጥ ስትናገር ለልቤ ተናገሮኛል!!! ስሙ ለዘልዓለም የተባረከ ይሁን! praise his precious name!

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 3 lety +27

    ድንቅ ነው!!! ወንድማችን ገዛኢ የምትነግረን ነገር እኮ ሰበር መልእክት ተብሎ ዓለም በሙሉ ሊሰማው የሚገባ መልእክት ነበር፡፡ ለነገሩ ሁሉ ቢሰማ ሁሉ አያምንም፡፡ ምስክርነትህ ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና ሰምቶ መንገዱን ያስተካከለ ተጠቀመ፡፡ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው፡፡ ይህንን መልእክት ሰምቶ የማይነቃ ካለ አዝናለሁ፡፡ ለኔ ግን ምንም እንኳን ገዜው እኩለ ሌሊት 6:27 ሰዓት ቢሆንም ለህያው ቃሉና ለፀሎት ብርታት ሆናችሁኛልና አንተንም የፕሮግራሙንም አዘጋጅ አመሰግናለሁ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!!!

    • @zufiabraha9865
      @zufiabraha9865 Před 3 lety +1

      ጌታ ይባርክህ ምስክርነትህ ትልቅ ጉልበት ነው የሆነኝ መጽሐፉን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ፍቃደኛ ከሆንክ ስልክህን ብናገኘ ደስ ይለን ነበር ተባረኩልን።

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 3 lety +9

    አሁን ገና ይህንን ምስክርነት አገኘሁ፡ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። እኔም በዚህች ጥቂት እድሜዬ መንግሥተ ሰማይን እና ሲዖልን አይቻለሁ። ምህረቱን ላበዛልን ጌታ ክብር ይሁን።

    • @fenetikuse1686
      @fenetikuse1686 Před 3 lety +1

      ቆይ ግን አንተ ሞተህ ነፍህን ወደ ሰማይ ቤት ሄዶ በእውነት መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል አይተህ ወደ ምድር ተመልሰሃል ወይ ?????????????????????? ወይም በህልምክ ነው ያየው ወይ ?????????????????????????

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 Před 3 lety +3

      @@fenetikuse1686 ፈኒቲዬ እንዴት ነሽ? እኔ መንግስተ ሰማይን እና ሲዖልን ያየሁት ሞቼ ሳይሆን በራዕይ እና በህልም ነው።

    • @Canada404
      @Canada404 Před 3 lety +1

      @@meleketmedia-5596 you’re lucky 🍀

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 Před 3 lety +1

      @@Canada404 Thank you Tirngo. blessed be the name of our merciful Lord Jesus.

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 Před 3 lety

      ታድልህ

  • @amhategegnework7279
    @amhategegnework7279 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ምስክርነት ነው እኔም ለማየት ጓጉቻለሁ አንዲያውም የኢትዮጵያም ሁኔታ አስጠልቶኛል። በእግዚአብሔር ፊት ብዙ ጊዜ ፀልየ ለውጥ ባለማየቴ የሀገሬ መከራ ሰልችቶኛል ወደ ጌታ ብሔድ ትልቁ ምርጫየ ነው።

  • @jhonyayalew4493
    @jhonyayalew4493 Před 3 lety +12

    Wow this testimony takes me to haven give me a straight. I decided to live for Jesus Christ for the rest of my life !!!!!

  • @zufiabraha9865
    @zufiabraha9865 Před 3 lety +7

    ተስፍሽም እንደዘህ ሕይወት ያለው ምድክርነት እንድታቀርብ ጌታ ስለረዳህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @bettybreaep
    @bettybreaep Před 5 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ዋዋዋውውውውው ተባረክልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እኔ በደንብ አምንሀለው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @YosephEyaa
    @YosephEyaa Před rokem

    ወንድማችን ገዛኢ ዮሐንስ በጠፋህ በስንት ዓመትህ በዩቱብ ህያዉ ምሥክር ፕሮግራም ላይ ስላገኘሁህ በጣም የምወደዉን የሥጋ ወንድሜን ከረዥም ጊዜ በኋላ ያገኘሁት ነዉ የመሰለኝ ።
    እኔ አንተን የማዉቅህ ከ20 ዓመታት በፊት ምትፅፋቸዉ ኤልሻዳይና ያህዌ -ንሲ ጋዜጣና መፅሔትህ ነበር የማዉቅህ ፣እነዚያ ሥራዎችህ ለእኔ ለክርስትና ሕይወቴ እድገትና ለእምነቴ ትልቅ አስተዋፅኦ ስለነበራቸዉ የበር በጠም እወድህ" የነበረዉ ።
    አሁን ደግሞ በግልሕዬትህ ገጠመኝ ምሥክ ርነትህን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል።
    የጌታን ተዓምራትና ድንቅ ሥራዉን ከአንተ መስማት በጣም አስደሣች ነዉ ጌታ ቀሪ ዘመንህን የሐሴት የፍስኃና የበረከት ዘመን ያድርግልህ በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክ ።

  • @weynialex128
    @weynialex128 Před 3 lety +11

    እንዳላጣሕ ሐይማኖቴን መጠበቅ እንድችል ጌታ ይርዳኝ ተዘጋጅቼ ልኑር

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 Před 3 lety +1

    እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ነው!
    ውይይ በጣም ያስቀናል ምንኛ መታደል ነው
    እግርህ ስር ቁጭ ብዬ ብትተርክልኝ ተመኘሁ
    ቅንነትህ የልብህ ንጽህና በመሰከሩ ቁጥር
    ማልቀስ እንዴት ያለ ፀጋ ነው የተሰጠህ? እኔም
    እያለቀስኩ ነው እምሰማህ ብሰማ ብሰማ
    የማልጠግበው ምስክርነት ምነው በአካል
    ባወቅሁህ ኖሮ አንተ እንቁ የእውነት
    የእግዚአብሔር ሰው ምስክርነትህ ህይወትን
    ያድሳል ጌታን እንድናፍቅ ነው ያደረገኝ
    ተባረክ! ተባረክ !,ተባረክ" ተባረክ.!!!!

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 Před 3 lety +2

    እግዛብሄር ይባረክ እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ለሚወደው ነው የሚገለጠው እንዲት ብትወደድ ነው ቀናሁብህ ይሄ ከባድ መልዕክት ነው ቢቻል ለአለም እንዲደርስ ቢደረግ መልካም ነው ይሄ ህያው ምስክርነት ነው ብዙ ሰው ያመልጥበታል አሁንም ረዥም እድሜ ይስጥህ ለማድረስ ሞክር እግዛብሄር ደግሞ ይረዳሀል መታደል ነው

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +5

    ትክክል ወንድሜ እውነት ነው!!? እኔም ሰማይ ተከፍቶ አይቻለሁ!!! ተባረክልኝ ውድድ የማረግህ ወንድሜ! Remain blessed my beloved brother

    • @fenetikuse1686
      @fenetikuse1686 Před 3 lety

      ቆይ ግን አንተ ሞተህ ነፍህን ወደ ሰማይ ቤት ሄዶ በእውነት መንግስተ ሰማይ እና ሲኦል አይተህ ወደ ምድር ተመልሰሃል ወይ ?????????????????????? ወይም በህልምክ ነው ያየው ወይ ?????????????????????????

  • @girmazeleke1889
    @girmazeleke1889 Před 3 lety +5

    እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ነገ ወደፊትም ለዘላለም ሕያው ነው አሜን

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Před 3 lety +4

    እውነት ነው ክርስቶስን የቅመስ ስው እንዲህ ነው
    ምነው እኔም እንደ አንተ ባረገኝ እባክህ ለኔም ፅልይልኝ እኔም እንደ አንተ ያርገኝ አሜን
    🙏

  • @eyorusalemeyasu4774
    @eyorusalemeyasu4774 Před 2 lety

    እግዛአብሄር ይባክካ ጌታ
    ሳሳይህ ሁሉ ያለ አንድ መደብቅ መናግር በጣም ጥሩ ናው

  • @destatekeste716
    @destatekeste716 Před 3 lety +3

    ,በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባረክ ነገር ግን ጌታ እየሱስ ከዚህም በላይ ነው ከሚነገርለት በላይ የሆነ እግዚአብሔር አባታችን ይመስገን አሜን

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 Před 3 lety +5

    ጋሼ ገዚ ጌታ አሁንም ይባርክህ ድሮ ክፍለ ሀገር ሆኜ ኤልሻዳይ መጽሔትህን እከታተል ነበር አዲስ አበባ መጥቼ ቤተሰብ ስለሆከኝ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ግን ጠፍተኸብኛል ። ከነመላ ቤተሰቤ በጣም እንወድሃለን

  • @abrabelbel.4505
    @abrabelbel.4505 Před 3 lety +2

    ወንድማችን ገዛኢ ዮሐንስ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነው። በክርስትናም ሕይወቱ መከራን የታገሰ ክርስቲያን ነው። ሰላም ይብዛልህ ገዛኢዬ። እንወድሃለን ።

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 Před 3 lety +10

    Wow ምን አይነት ምስክርነት ነው በጣም ደስ ይላል እኔም ጌታን ናፈኩት ሁሉም እውነት ነው የተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአል ተባረክ ወንድሜ

  • @meryalemayehu3217
    @meryalemayehu3217 Před 3 lety +3

    እልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
    በጣም ለራሴ በድካሜ መነቃቃት ሆነልኝ
    የውነት ምስክር ህይወትን ያንፃል
    ጌታ እየሱስ ይባርካቹህ❤❤❤❤

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 Před 3 lety +30

    I watch this interview too many times and crying all the time and want to see Heaven’s Glory. Lord you Magnificent my Jesus.

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 Před 3 lety +4

    እንተ የእግዚ ባሪያ ለትውድ ያያስከመትከው የህይወትምክርነት ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው እግዚ እብዝቶ ይባርክህ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 3 lety +5

    ጌታ ኢየሱስ በደላችንን ይቅር በለን በመንግስትህ አስበን።

  • @jamalqtr5885
    @jamalqtr5885 Před 3 lety +1

    ጌታ ሆይ እኔ ምንም ምንም አልፈልግም ብቻ አንድ ነገር ልለምንህ ፅድቅህንና መንግስትህን እንድፈልግ እርዳኝ አሜን ከሀጥያቴ ብዛት የተነሳ በጣም ፈራሁ አምላኬ አንተ ይቅር ባይ ነህና በደሌን ሁሉ በንፁ ደምህ ደምስስልኝ በእዉነት አዛዝኜሃለዉና አባ አባይ የኔ ጌታ በቸርነትህ በምህረትህ አስበኝ ልጅህ አድርገኝ ምስጥሬን ሁሉ ታዉቃለህ እባክህን ማረኝ ንጉሴ ተገለጥልኝ አንዴ ብቻ ልይህ

  • @psalms91b
    @psalms91b Před 3 lety +6

    ነፍሴ በውስጤ ተናወጠች አባ መዐዛህ ናፍቅኝ😢 እየሱሴ ነፍሴን ለሚሹአት አሳልፍህ አትስጥ::

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem

    ብዙ ከሞት የተነሱ ሰዎች ምስክርነት ሰምቼ አንዱንም አላመንኩም ነበር ቅዠት ነበር የሚመስለኝ ይሄንንግን አለማመን አልችልም ጌታ እምነቴንያፅናልኝ

  • @BanchiMleuy
    @BanchiMleuy Před 2 měsíci

    አር በዬሱስ ማሆን ምታደል ነው ጌታዬ እዬሱስ አመስግናሀልው ❤ ዘመኔ ሁሉ እስጣሀልው ።

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 3 lety +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፣ጌታ ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ወንድማችን

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +4

    አንድ ቀን ምስክርነት ጥቅሙ ምንድን ነው ብዬ ጠየቅሁ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሰዋች ደስተኛ አይሆኑምና ጌታም የሙሴ ለዬቶር ነገረው እግር ባረከ ።፪) ስራውን አውሩ ተአምራቱንም ተናገሩ ፫) እግዚአብሔር እራሱ ከግብፅ ምድር ያወጠሁህ እግር እኔ ነኝ እያለ ያስታውሳቸው ነበር ።
    ጳውሎስ በህይወቱ መጨረሻ ጌታ እንዴት እንደተገለጥ ይናገር ነበርና
    ጌታም ይህንኑ የህይወት ታሪኩን በኢየሩሳሌም እንደመሰከርክልኝ በሮሜም ትመሰክርልኛለህ አለው ።

  • @user-tp6up4dr9b
    @user-tp6up4dr9b Před 3 lety +2

    ውይ በኢየሱስም በጣም በእንባ ነው የስማሁት ጌታ ኢየሱስ ሆይ አደራህን ከሚጠፍት እንዳልሆን እርዳኝ አባ አደራህን በቤትህ ጸንቼ የምኖርበትን ጸጋ አብዛልኝ ላንተ መታዘዝ ይሁንልኝ

  • @mebratbiru5741
    @mebratbiru5741 Před 3 lety +8

    ተስፋዬ ለመለመ!ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ!

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 Před 3 lety +1

    ታድለህ እዴት እግዝአብሄር የወደደከ.ነከ አቤቱ ስሙ የከበረ ይመስገን

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 3 lety +1

    So amazing testimony. ጌታ ይባርክህ ወንድም ገዛኢ:: የተናገርከው ሁሉ እውነት እንደሆነ አምናለሁ:: አንተን ባላውቅህም ኤልሻዳይን አነብብ ነበረ:: ለምን መፅሄትን እንደወደድኳት አሁን ግልፅ ሆኖልኛል:: ተባረክ::

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 Před 3 lety

    ይህን ምስክርነት ከሰማው ጀምሮ የሆነ ነገር ውስጤ ገባ፡፡ ለምን ብዬ የምጠይቀውን ጥያቄ ተውኩት ጌታ ናፈቀኝ ወንድም ገዛኢ ተባረክ

  • @user-ce7wl1fs7f
    @user-ce7wl1fs7f Před 2 měsíci

    ዋው በጣም የሚገርም ምስክር ነው። ❤

  • @asmeromasmerom6808
    @asmeromasmerom6808 Před 3 lety +2

    እውነት ነው በሰማይ ጥያቄ የለም፡፡ ገና ስለ አንድ ነገር ስናስብ እናውቀዋለን። ሰውኛ ዓይነት ንግግር የለም ሁሉን ነገር በውስጣችን እናውቃለን፣ እንሰማለን፡፡ በውነት የገጠመህ ነገር እውነት ነው ያየን ሰዎች ባንነናገርም እንኖረለን፡፡ ሠላም ይብዛልህ፡፡

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 Před 3 lety

    Uffffffffffff woooooooooooo betam migerm misikirinat geta hoyi inanranim geta yibarikachiw

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 Před 3 lety +4

    WOW! what kind of testimony is it! glory be to Jesus!

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 Před 2 lety

    እነዚህን የሚያክል ምስክሮች እግዚአብሔር ስለሰጠን ጌታ ኢየሱስ ልዑል ይባረክ ሀሌሉያ በእንባ ጨረስኩ ንስሀ ገባሁ ዛሬም የእግዚአብሔር አብ ልጅ ኢየሱስ ያድናል።
    ዘላለምን ያየ ከዚህ ምድር ኮተት ጋር አያስተካክልም በቅርቡ እንነጠቃለን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ለዘለአለም ከሱ ጋር እንነግሳለን
    ይህንን የእግዚአብሄርን ቃል ያስተማሩኝ የመጨረሻውን ዘመንና ራይን ያስጠኑኝ አይኔንና መንፈሴ እንዲበራ ያረጉኝ ፓስተር አስፋው ካናዳ ቶሮንቶ እግዚአብሄር አምላክ ይባርኮት
    እንዲሁም መሲሁ ኢየሱስ ማን ነው በሚል እየሱስን በልብና በመንፈሴ ተስሎ እዲቀመጥ ያረጉት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን አሜሪካ በርጂንያ እግዚአብሄር ይባርኮት።
    ቅዱሳን ዘመኑን እወቁ መርምሩ
    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k Před 3 lety +16

    አደራህን ጌታ እየሱስ ከሚጠፋት እዳልሁን እረዳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +4


    ጳውሎስ በህይወቱ መጨረሻ ጌታ እንዴት እንደተገለጥ ይናገር ነበርና
    ጌታም ይህንኑ የህይወት ታሪኩን በኢየሩሳሌም እንደመሰከርክልኝ በሮሜም ትመሰክርልኛለህ አለው ።

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před 3 lety +4

    እንኳንም የጌታ ሆንኩ
    ጌታ ይባርክህ

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 Před 3 lety +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ መፀሀፎቶቹን ከንደገና አሰባስበህ ብታሳትማቸው ጥሩነው ተባረክ።

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 Před 3 lety +2

    ሀሌሉያ ዙፋኑ ይባረክ የጌታ :እንዴት ድንቅ ነው ወይ እግዚአብሔር ግሩም እኮ ነህ ስራህ ግሩምና ድንቅ እኮ ነው ተናግረን ተተርክህ የማታልቅ አባቴ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 3 lety +2

    ታድለሕ, ተባርከሐል ይሕን እድል በማግኘትሕ በምንም ሁኔታ የዚሕ አለም ክብር አይታይሕም, አይዞሕ የናፈከው ጌታ ይመጣል!

  • @masimusit2052
    @masimusit2052 Před 3 lety +1

    ሒወት የሚሰጥ ምስክርነት ዋው ጌታ ሆይ በቃልህ እንድኖር እርዳኝ 🙏🙏🙏

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před 2 lety

    የኔ ኣባት የግታ ስራ ይድቃል ብጣም ታል ሚስክሪነት ነው እግዝብሔር ሁሉ ይቻለዋል ብጣም ይግረማል እግዝብሔር ይመሰገን ብጣም ቲልቅ ሚስክሪነትነው

  • @esheituester359
    @esheituester359 Před 3 lety +13

    በእውነት።በመንፋአሥ።ቅደስ።ልቤ።እየተቃጠጠለ።ነው።የሠማሁት።የየምንናፍቀዉ።ተስፈችን።ጌታ። ይባርክ

    • @only7573
      @only7573 Před 3 lety

      Aster zefagnwan Lemin metekem asfelege??????.

  • @Belaya915
    @Belaya915 Před 3 lety +1

    ወንድም ገዛኢ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ምን አይነት መባረክ ነው ጌታን ላየው ናፈቅኩት

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Před 5 měsíci +1

    ኢየሱስ❤❤❤

  • @tigestfesta1953
    @tigestfesta1953 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ሆይእኔንስ እንዴት ታደርገኛለህ ጌ, ደ, ተ ነኝ

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 3 lety +3

    በእንባና በደስታ ነው አይቸ የጨረስኩት! የኢየሱስ መሆን እንደት መታደል ነው።

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 Před 3 lety +7

    "ሊመጣ ነው መሰለኝ ገማ" I like it. That is its nature.

  • @eneyeyigzaw5978
    @eneyeyigzaw5978 Před 3 lety +1

    ይህንን ምስክርነት አንድም ሳጠራጠር ወደልቤ ተቀበልኩ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ!!! መፅሀፍዎን ባገኝ ብዬ ተመኘሁ!!!

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Před 3 lety

      ይሄ ሁሉ ቅዠት ነው ።የማይሆን ነገር

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 3 lety +1

    እውይይይይይይየምወደው ወንድም መጽሔቶችህ ብዙ ሰው ለመዳን ምክንያቶች ናቸው!!!! ብዙ ግዜ ደውየልህ ላገኝህ አልቻልኩም!!!

  • @girmaytekle7231
    @girmaytekle7231 Před 3 lety +2

    ወንድሜ ገዛኢ ጌታ ይባርክህ እድለኛ ነህ GMMTVም አመሰግንሃለሁ!

  • @geteneshguracha9309
    @geteneshguracha9309 Před 3 lety

    ይህ ምስክርነት በዚህ ጊዜና ለዚህ ትውልድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ስለዚህ መነገር መመስከር መወራት ያለበት ነውና በርታ ምንም አታስቀር! መልሼ መላልሼ ሰምቼ የማይሠለች ነው ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Před rokem

    አሜን ነቅተን እንድንጠብቀው ጌታ ይርዳን።በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው።ጌታ የንቃን ተባረኩ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety

    ጌታ እየሱስ ለዚህ አባት ታምራቶችን ያሳየሃቸው ለኛም እንድሁ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏 አባት ሆይ የሚያሰቀና ምስክርነት በእውነት ታድለው

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před 5 měsíci

    Wonderful testimony. God bless both of you!

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 Před 3 lety +3

    God bless you GMM TV. This is priceless testimony with brother Gezai!! It makes people long for the return of our Lord Jesus and not bother too much about this never ending earthly issues which will come to an end though when He( Leoul simeta) comes! Hallelujah maranatha amen geta yesus hoy tolona!! ❤️

  • @sinaeldanatett2119
    @sinaeldanatett2119 Před 2 lety

    O lord u are holy you are my god love u tanks man of god

  • @user-lu6fs2xf1t
    @user-lu6fs2xf1t Před 3 lety

    እባክህ ጌታ ሆይ ና ውሰዴን
    ምድርን ጠለው

  • @zinakebede988
    @zinakebede988 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ የውስጥ አይናችንን ያብራልን እሱን የምንሠማበትን ቃሉን ያብራልን በእውነት ጌታ ኢየሱስ ዘላለማዊ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 Před 3 lety +1

    የእውነት ይናፍቃል ውይይይይይይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ውብ እና ድንቅ ሀገር አለን በኢየሱስ ያመንን ደስ ይበለን!!

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 2 lety

    ወይ ጌታ ሆይ ምን የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር አይኖቻችንን ክፈት

  • @tewodrostesfaye9810
    @tewodrostesfaye9810 Před 3 lety +4

    Every knee shall bow to him...Jesus my Saviour and Lord of lords

  • @hailichii2460
    @hailichii2460 Před 3 lety +2

    God bless you for this wonderful testimony. MARANATHA LORD JESUS.

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety +1

    እንዴት መታደል ነው ቀሪው ዘመንህ ይባረክ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +12

    ሰዎች ይቀልዱብሃል ያገሉሀል ቀስ በቀስ መናገሩን ታቆማለህ እብድ ነው ይሉሃል ።ሞኝ አድርገው ይቆጥሩሃል ይህ ግድ ነው።

  • @lemlemkahsaye4254
    @lemlemkahsaye4254 Před 3 lety +8

    My dear brother I had a chance to know you at the church but I didn't know this amazing story about you.
    My tears are flowing like a river. My heart is beating up.
    I consider that you are lucky.
    Chosen by God pls pray for me. At the moment I hate this world so I need Gods hand on me. Bless you more..

  • @meronseid9472
    @meronseid9472 Před rokem

    Beyesusm beyesusum metadela eko nw ..betam nw yetebarekubet ..edla nw leyesuse meleyet ...❤❤❤

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 3 lety +2

    Thank you for your TESTIMONIES FATHER gezai yohanes.

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 Před 3 lety

    ተባረኩ ረጅም ድንቅ ምሥክርነት። ደሥ ሲል። ውሀ ብታቀርቡ ይመከራል።

  • @ደስአሌኝበክርስቶስ

    Wow wow amazing Grace of God ....enem lemayet gogowu Geta yesus tsagaw yabezalot Jesus is Lord of Lord's

  • @user-jf4bj6zd4u
    @user-jf4bj6zd4u Před 3 lety +2

    Wow this is great. Thank you for sharing and God blesd all.

  • @lemaberhanu2119
    @lemaberhanu2119 Před 3 lety +1

    ኢየሱስ ለአንተ አንድኖርልህ እና ለመንግስትህ እንዲበቃ እርዳኝ

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 Před 3 lety +3

    This is a great testimony I ever heard☺️☺️☺️☺️ God bless u ye egzabher sew u r such a blessing.

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 Před rokem +1

    እኔም ታምሜ እባጭ ተኝቼ ሆስፒታል ተመርምሬ ለቀዶ ጥገና ቀጠሮ ተይዞልኝ እያለ በመሀል ተኝቼ ጌታ እየሱስ በመንፈሴ እያየሁት መጥቶ በተኛሁበት ሌሎች መላእክት አብረዉት አሉ ልክ ሆስፒታል እንደሚደረግ ቀዶ ጥገና አድርገዉ ተምልሶ ሄደ ከዛ ወዲያዉ ተነሳሁ የሆነ ነገር ተሰማኝ መራመድ አልችልም ሽንቴ መሽናት አልችልም ነበር ወዲያዉን ተነሳሁ ሁሉን ማድረክ ቻልኩኝ ሆስፒታሉ ቀረ እና ሁሌ ይሄን ለማየት ናፍቃለሁእንደገና ብዙ ቆይቶ በካንሰር ታምኩ ልምት ዶክተር አለ ልትሞቺ ትቻየለሽ ከዛ በጣም ደክሜ እያለሁ ጌታ እጅ አሳየኝ እና እጅ ገለበጠዉ ምንድነዉ ብዬ ስል ጌታ አለኝ ነገር ተገለበጠ ከዛ ሳልሞት ቀረሁ አሁን በህይወት እኖራለሁ ማመን ብቻ እሱ ከኛ ጋር ነዉ አሜን።

  • @megersaayele1861
    @megersaayele1861 Před 3 lety

    አዲስ የማጭበርበሪያ መንገድ ልክ እንደ ሀሰተኛ ነብይ እና ሀሰተኛ ፈውስ መንግስተ ሰማይ ደርሼ መጣሁ ሲኦል ደርሼ መጣሁ አጋንንት በቅቨት ሲያራውጥህ ያድርና እዚህ መተህ ትቃዣለህ።በዚህ ዘመን አጋንንት እየተጠቀመበት ያለ ስልት ነው በምድር ላይ መንፈስ ቅዱስ አለ መጸሀፍ ቅዱስ አለ የእግዚያብሄርን እውነት ለመረዳት እነዚህ በቂ ናቸው የአንተ ሲኦል መሄድ አስፈላጊ አይደለም እግዚያብሄርም እንደዚህ አያደርግም።