አርቲስት ታዴ / ስለ ትዳሩ/ ስለ ሚስቱ/ / በገንዘብ አላገኛትም 26 June 2023/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየጠየቅን ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Tiktolk, YouTub, Whatsapp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/c

Komentáře • 180

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před rokem +24

    Esti Taden የምትወዱ like adrgu

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Před rokem +8

    ታዴ በጣም የምወደው የእግዛብሄር ሰው ነው❤በጣም ምርጥ ተባረክ እኖድሃለን ፊልሞችህ በጣም አስተማሪ ናቸው በጣም ነው ምከታተለው እና አንድ ቀን ደግሞ በብርም ልደግፍህ ሃሳቡ አለኝ ጌታ ይረዳኛል ።

  • @itagukonjo3879
    @itagukonjo3879 Před rokem +16

    ❤❤❤❤ የዛሬ አመት የመንታ ልጆች አባትና እናት ሆናችሁ ያሳየኝ🎉🎉🎉🎉

    • @fikrteyayeh7730
      @fikrteyayeh7730 Před rokem +1

      አሜን አሜን

    • @itagukonjo3879
      @itagukonjo3879 Před rokem

      Ameenn!!! Be Eyesuss Sem Yehun!!!

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j Před rokem +1

      Amen geta hulun madrg yechlal abeka alefebet betebalew yendegena amlak nw mades yechlal yehunlacheew

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před rokem +7

    ታዴ ትዳራችሁ ይባረክ ጌታ ደሞ በልጆች በርካችሁ ለምስጋና ያብቃችሁ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem +7

    ውይ ታዴ ስንወድህኮ❤ ግልፅ እኮነህ፡ደግሞ ዘመንህ ይባረክ፡ጌታ መልካም ያደርግልሀል❤❤

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 Před rokem +4

    እንኳን ደስ አላችሁ!!! ለአብረሀም እና ለሣራ የሰጠ አምላክ ለአእናንተም ይስጣችሁ❤🙏

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 4 měsíci

    አይ ታድዬ ዘመንህ ይባረክ ድራማዎችህ በሙሉ ከአስተማሪነታቸው አልፎ ትንቢቶች ሀዋርያዊ ፀጋዎች ነበሩ

  • @user-gc5sd8yj2b
    @user-gc5sd8yj2b Před rokem +4

    ታዴ እንኳን ደስ አለህ በአንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅመናል ያከበርከው ጌታ ዘመንህንህ የሰጠኸው
    ጌታ ቀሪ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před rokem +2

    የእግዚሐብሄር ፍቃድ ን ሰዎች በራሳቸው ሁኔታ ቢያዘገዩትም መፈፀሙ አይቀርም ጌታ እየሱስ ፍፃሜያችውን ያሳምረው በጣም ደስ ይላል

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 Před rokem +2

    ታዴ የፍቅር ሰዉ ዘመንህ ይለምልም ጌታ በልጆች ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Před rokem +3

    ፍርዬና ታዴ ብዙ የፍቅር ፣የደስታ እና የጤና ዘመን ተመኘሁላችሁ!!!!!!!😍😍😍😍❤❤❤❤🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem +5

    ጌታ እግዚአብሄር የካሳ ዘመን ያርግልህ፡ታዴ❤ አልረፈደም እንኳን ደስ አላችሁ❤❤እሠይ😊😊

  • @martagetachewhabetselasse7442

    የጠያቂዋ አስር ጊዜ amazing ያሰለቻል እግዚአብሔር ይምትኖሩበትን ፀጋ ያብዛላችሁ

  • @danielteferi7295
    @danielteferi7295 Před rokem +1

    Interesting interview. I love Tade's discussion. God bless you.

  • @abebagebreselassie8228
    @abebagebreselassie8228 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜው ይምራችሁ ብርታት ይሁናችሁ።

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +4

    ድንቅ ድንቅ ልዮ ውብ ትእግስተኛ ሴት❤ እግዚአብሔር ዘመንሽ እህቴ ይባርክ ያስፋ። ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ጌታዬ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před rokem +3

    ታድላ ጌታ ይባርካት

  • @zewdehabtemariam9602
    @zewdehabtemariam9602 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @askalekebede435
    @askalekebede435 Před rokem +2

    ታዴ በጣም ዉድድድድ ነው የማርግህ❤❤❤❤❤❤

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አይዟችሁ አንድ ሺ አመት እንደ አንድ ቀን ነው።

  • @esraelkero8439
    @esraelkero8439 Před 3 měsíci

    ልጅነቲን ነው ማስታውሰው ታዴ...ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před rokem +1

    አሜን አሜን

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Před rokem +3

    ባለቤትህ በጣም የሚደንቅና ኣስተዋይ ኣይምሮ ❤ ኣላት ተባረኪ

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Před rokem +10

    This is speechless, Let God Bless them both am in tear's 😢 Let God Bless them in all areas of their life.❤❤❤

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Před rokem +2

    ከዚህ ቦኃላ የካሳ ዘመን ነው !!!!😘😘😘😘

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před rokem +5

    ታዴ እንኮን ደስ አለህ እግዚአብሔር ረዳህ። ባንተ ብዙ ተባርከናል።

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Před rokem

    ታድዬ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናችውን ይባርክ ጌታ ድንቅ ነው ድንቅ የጌታ ልጅ የሆነች ልጅ ስለሰጠህ ጌታ ስሙ በረክ ይሁን

  • @marylama7953
    @marylama7953 Před 5 měsíci

    ስውዳችሁ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Jeremy13-jemy
    @Jeremy13-jemy Před rokem +4

    እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ❤

  • @gamingscapefamily1290
    @gamingscapefamily1290 Před rokem +2

    በጣም የተባረክ ሰው ነህ። የሚስትህን ልፋት recognise ማረግህና ማክበርህ ማግባትህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před rokem +3

    የኔ ጌታ እንኳንም ፈጣር እረዳክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +1

    ወንድማችን ታዴ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w Před rokem +3

    ጌታ። ለጠበቁት። ይመጣል። አያሣፋርም

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před rokem +1

    እንኳንደስ አለህ ወንድሜ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melakuabera5002
    @melakuabera5002 Před rokem +1

    ታዴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁንና ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @Canada404
    @Canada404 Před rokem +8

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ውድ ወንድማችን ታዴ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን በ R.A.M የምታገለግሉን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ግታ ይባርካቹ ታዴ

  • @Habesha12345
    @Habesha12345 Před rokem +1

    አሜን🙏 እንኳን ጌታ እረዳችሁ

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před rokem +3

    ታዴእንኳንጌታእረዳ፡ትዳርየአብርሃምናየሳራይሁንላቹ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @GenetBogale-hs7ie
    @GenetBogale-hs7ie Před 10 měsíci

    ቀሪ የትዳር ዘመናችሁ ሁለንተናዊ በሆነ በእግዚአብሔር ባርኮት የተጎበኘ ይሁን። እወዳችኋለሁ። ታዴ በአገልግሎትህ በብዙ ተባርክያለሁ። ቀሪ ዘመንህ የካሳ ይሁንልህ 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @alemitumenena6101
    @alemitumenena6101 Před rokem +3

    ታዴ እንኳን ጌታ ለዝህ ቀን አበቃህ እንኳን በባለትዳሮት ማህበር ተቀላቀልክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ!!!!!!

  • @tigistsebsbe7092
    @tigistsebsbe7092 Před rokem +1

    ዘመንክ ይባረክ 🔥

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před rokem +3

    ታድዬ: እንኳን: ጌታ: እረዳህ: የእዉነት: በጣም: ደሰ: ብሎኘል: ተባረኩ: አሜን: ቲቨ: በርቱ: ተባረኩልኘ

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 9 měsíci

    ክብር ለጌታ ይሁን
    Tabarkiu ❤️❤️❤️

  • @MekdesMulugeta-vq5qv
    @MekdesMulugeta-vq5qv Před rokem +4

    ይገባታል ያንተ አክብሮት እድሜዋን ወይኔ አስበኸዋል ግን በኋላ የልጅ ጥያቄ እንዳታነሳባት

  • @wubetmidia2811
    @wubetmidia2811 Před 5 měsíci

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 Před rokem

    Bewnet yhe mesmat teamrat new tade enkan geta redah. Amen TV gobez nesh adengshaloh tgatsh tebareki.

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před rokem +1

    you are blessed.

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 Před rokem +2

    ታዴ እንኳን ደስ አለህ

  • @tarikgirma5894
    @tarikgirma5894 Před rokem +2

    ጌታ በእናተ ህይወት ምክንያት ሌላ የእግዚአብሄርአሠራር እንዳለ ተረድቼለሁ ጌታ ይባርካችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @SamuelTub
    @SamuelTub Před rokem

    ሰብለ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ በጣም የምንወደው ሰው አቀረብሽልን ብዙ ትምህርትም አግኝተንበታል ተባረኩልን

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Před rokem +2

    🎉ታዴ እንኳ ደስአለህ

  • @bereketendale8157
    @bereketendale8157 Před 8 měsíci

    Enkuan des alehe destahe destayae nawe enkuan egezabher redachu tebaraku.

  • @eronnabukenya5451
    @eronnabukenya5451 Před rokem +1

    God bless you Jesus is lord

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 Před rokem +2

    ታዴ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @ደሴ
    @ደሴ Před rokem +3

    ጌታ ይበርክ ታድ

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 Před rokem +1

    ተዲየ እወደለሁ ራህቦት 16 አመት ተከታታይ ነው እንደዚ አይመስለኝም ነበር
    ዘበንህን ዘበናቹ ይባርክ 😂😂😂😂😂 ጌታ ታማኝ ነው

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před rokem +1

    ባልሳሳት እስከከዛሬ ድረስ በተለያዩ ቃለመጠይቆች ላይ አንድም ቀን እንደዚህ በሕይወትህ የረዱህ ቤተሰብ እንዳሉ ተናግረህ አታውቅም:: 🤔

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    ባይጠይቁም ሀሜት ሊኖር ይችላል ።ሆኖም ግን ሁሉንም አላህ በፈቀደው ግዜ

  • @melesesorsa2769
    @melesesorsa2769 Před rokem +1

    Tebareku .

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před 9 měsíci

    This man is blessed ❤

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Před rokem

    ካገባህ በሃል ተስማምቶሃል❤❤

  • @user-zs2dq6hj7k
    @user-zs2dq6hj7k Před rokem

    ተዴ እግዚአብሔር ይበሪክህ

  • @mandefrownuramo7652
    @mandefrownuramo7652 Před rokem +3

    Tade I’m happy for you & love u betam

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o Před rokem +1

    God only knows how we secretly smuggled Rehaboth videos in Eritrea. It was always a joy and revived to watch the videos and the old Christian songs. I am in your doubt Tade hawey! Egzabher ybarkcahu. Congratulations my dears. I will help your ministry God willing.

  • @azebgedam7050
    @azebgedam7050 Před rokem +2

    You make me cry 😢Tade

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 Před rokem +1

    Des bilogna eminet tsinat taytowol zemenih yibarek !

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +1

    ወድማችን❤❤❤❤እንወድሓለን❤❤❤

  • @user-pc2my4gz8b
    @user-pc2my4gz8b Před rokem

    Ene ke Rehibot Art Ministry betam tetekmealew. Yemgerm neger gin yehone gize Tade mote yemel ware semiche betam azigne neber. Egizahaber enkwan lezi abekah. Egizhabher tidarhn, agelglothn, zemenhn yebarklih.

  • @birtukanasgedome2681
    @birtukanasgedome2681 Před rokem

    Geta Zemnachu Ybarek Tebrkulen ❤❤❤❤

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w Před rokem +2

    እህታችን። ሚሥት። ብቻ። አይደለችም። እናት። ናት

  • @terhasgebregziabher8550

    ታዲ እግዛኣብሄር ይባርክህ እንካን ጊዘዋን ኣቃጥለህ ኣልተዋትህ

  • @3n143
    @3n143 Před rokem

    Tebarek ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před rokem +4

    Sebli Tebareki Swedish /❤❤❤🥰 Betam new des yemtyign

  • @mseyosy8602
    @mseyosy8602 Před rokem +2

    Tbareki❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @melatetadesse6260
    @melatetadesse6260 Před rokem +1

    ምንድነው ዋው የሚያስብለው ታዴ በጣም አከብርካለው ግን የተናገርከው ነገር ምንም አይረባም እድሜዋን የበላውት በስጋ ነው ትላለክ እንዴ እጭድ አድርገህ ፡በልተህ አሁን እራሱ አስበክ ያገባካት አይመስለኝም ባጠቃላይ ጌታ ይርዳት።

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Před rokem +22

    የልጅቷን እድሜ አባከንከው እግዚአብሔር አያኖርም እንዴ በባዶ? ልጅቷ ግን የምትደነቅ ናት

    • @asterasnake6777
      @asterasnake6777 Před rokem +2

      The women is amazing I don't think any one can do this

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Před rokem +1

    የ20 ዓመት ጓደኝነት በጊኒየስ ቡክ መመዝገብ አለበት

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    እኔ❤❤ያገባሕ ልጅ ያለሕ ይመስለኝነበረ ❤❤❤ለሑሉ ግዜ አለው ዬላል❤❤❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před rokem

    Ene gine sapirayize newo yehonukute
    Dese yelale

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 Před rokem +1

    ❤🙏

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před rokem

    Sabauye amorobishale
    Wofereshe
    Dese yelale anchi gine agabashi

  • @FereweyeneGebreegzi
    @FereweyeneGebreegzi Před 3 měsíci

    ዘመንኸ ትዳርኸዬለምልም

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Před rokem

    Tedarachu yebareke

  • @genet4110
    @genet4110 Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +1

    ስህተቱ የአንተ ብቻ አይደለም እግዛብሄር በሰተህ ሙያ ባለማስተዋል እንዳትባረክ አድርጋለች ለጌታ ቀንታ መሆኑ ግልፅ ነው ግን ቅድስና ያለው ገብ ከሆነ ጌታን ምያስደስት እንጅ ምያሳዥን አይሆንም !

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před rokem

    Stageba amarebih ❤

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ቴዴና ፍርዬ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @asratalebachew6042
    @asratalebachew6042 Před rokem

    Very touching 😪😪😪

  • @tizitaassefa3887
    @tizitaassefa3887 Před rokem +1

    ምስኪን ናት

  • @melatetadesse6260
    @melatetadesse6260 Před rokem +2

    ደሞ ፃድቅ ፃድቅ አትጫወት ጋብቻውን የጀመርከው እራሱ በግፊት ነው አሁን እራሱ ለሷ ጊዜ ስጣት ይሉኛል ትላለክ በሰው ግፊት ትዳር አይሆንም

  • @azebyelma5333
    @azebyelma5333 Před rokem +1

    ❤🎉

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Před rokem +1

    እንድ ቤት??? እልገባኝም

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Před rokem

    congra tebarek bebezu ❤❤❤

  • @genet4110
    @genet4110 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 Před rokem

    Tade yetedare zemenehe yedesta yefeker yehunelehe.

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Před rokem

    አቤት እሄም አለ ለከ የጌታ ፋቀድ ከሆነ እደር ለይ ነው ሰርጌ ግን ስምንት አመት ስለጠበኩኝ እንዴት እንደምነደድ እኔ አውቀዋለሁ ለከ ዋናው ትግስት ነው እቺህ ሴት የእውነት ጀግና ሴት ነት

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +2

    ወይኔ እኔ ራሱ ከልጅነቴ ጀምሬ ነው የማውቀው ኮሜዲ እኮ ነህ❤😂

    • @user-ht12cb
      @user-ht12cb Před rokem

      እኔም እኛ ሰፈር ተከራይቶ ይኖር ነበር 😂