አርቲስት ታዴ ስለሚስቱ እያለቀሰ ተናገረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #christiantube

Komentáře • 154

  • @natnaeltesfayeofficial2716

    እኔ በጣም ከምባረክባቸው ሰዎች መሀል አንዱ ታዴ ነው እና ግን ባካችሁ አሁንም ይሄ የ አርት ሥራ መቀጠል አለበት በጣም digital በሆነ መልኩ እንድቀጥል እና ፊልሞች ቢሠሩ ለጌታ ክብር ለነፍሳት ጥቅም ይሆናል ደግሞ በዝህ በሮሆቦት አርት ሰዎች ብዙ ሰዎች ጌታን አግኝተዋል ተባረኩ👏👏❤❤

  • @azeru02
    @azeru02 Před rokem +15

    ታዴ ጌታ ይባርክህ በአየሁትና በሰማሁተ ደንቅ የሕይወት ምስክርነትና አገልግሎትህ ተባርኬአለሁ።
    ጌታ ዘመንህንኑሮሀንይበርከው
    የሠፈርህ ለጅ ነኝ

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před rokem +6

    ወንድማችን ታዴ እግዚአብሔር የአገለገሉትን አይረሳም እንደሚል ዘመንህ ይባረክ። በዚህ አጋጣሚ ክርሰቲያን ቲዩብ ወይም የምታውቁ ስልኩን ብትልኩልኝ ደስ ይለናል።
    ተባረኩ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem +1

      ተባረኪ! ስልኩን ብታገኚ ለእኔም እባክሽን ላኪልኝ።

    • @Hdkgufjhf1234
      @Hdkgufjhf1234 Před rokem +1

      @@abebatafesse1515 እስካሁን የላከልኝ የለም እንዲህ አይነት ፕሮግራም ከሰሩ በኋላ ሰውዬው በምን ማግኘት እንደምንችል መግለፅ ነበረባቸው። ድጋፍና ማበረታቻ የሚስፈልገው ወንድም ሆኖ ሳለ እንዴት እንደሚገኝ ሳይገልፁልን ጨረሱት።

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před rokem +10

    የኔ ወንድም የቅኖች አምላክ ቀሪው ዘመንህን ያቅና ይባርክ መልካም ጋብቻ ደስ ብሎኛል

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 Před rokem +15

    ያገለገልከዉ ጌታ አይጥልህም ከመልካም ነገር አትጎልም ገና የድል አክሊል ይጠብቅሀል ቀሪው ዘመንህ በዘይቱ ይለምልም ተባርከሀል የሚገርም ምስክርነት ነው

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 Před rokem +6

    በጣም ብዙ ፊልሞችን በመስራት ያገለገለን ወንድማችን
    የእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ጋብቻ፣
    በቅድስና ሰው ማገልገል እንዳለበት ከዝሙት
    ስለመሸሽ ፣ ወንጌልን ስለመስበክ፣ ....ስለፓስታሹታ በቻ እድሜና ጤና እንመኝልሀለን❤❤❤

  • @user-yl2gg4xh5m
    @user-yl2gg4xh5m Před 7 měsíci +1

    Tade ጌታ የታመኑትን አይጥልም አይረሳም ተባረክ ለምልም እንወድሀለን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +7

    በዛ ሁሉ ጭንቀትና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል 😢ሃሌሉያ እውነት ነው

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +10

    እሰይ ደስ ይላል ወንድማችን ዘመንህ ይለምልም መልካም የትዳር ዘመን ጌታን እስከመጨረሻው የምታገለግልበት ሀይል እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před rokem +3

    ❤❤❤ወንድማችን ታዴ፣በጣም የምወድህ ድንቅ አርቲስት ነህ፣ቀርሪዘምንህን በደስታ በበረከት በልምላሜ ይሁንልህ ክፉና ክፋቱ በጌታ ከፍትህ ገለል ይበል፣ በዘር በማዕረግ ተባረክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።

  • @meseretberhanu2745
    @meseretberhanu2745 Před 8 měsíci +1

    ወንድሜ ታዴ እግዚአብሔር ዘመንህን አሁንም ይባርክ የኖርክለት ጌታ አሁንም ይርዳህ፡፡በምትሠሩት መንፈሳዊ ድራማ በጣም ተባርከን ብዙ ነገር እየተማርንበት ከብዙ ስህተቶች እየተጠበቅን ጌታ ረድቶን በመንፈሳዊ ነገራችን ለማደግ በብዙ ረድታችሁናል፡፡ እና ሁሉም የሚሆነው ጌታ ባለው ጊዜ ስለሆነ አሁንም የእሱ ፈቃድ የሆነ ነገር ሁሉ አይቀርብህም አሁንም እሱ የወደደልህ ነገር በህይወትህ እንዲሆንልህ የዘውትር ፀሎቴ እና መሻቴ ነው፡፡ አምናለሁ አንዳችም አይቀርብህም፡፡ አሜን፡፡

  • @muluwirtu8197
    @muluwirtu8197 Před rokem +1

    ታዴ የተወደድህ የጌታ ጽድቀ መንግስቱ ትጉህ አገልጋይ በጣም የምወድህ በልጅነት ወራት ባንተ በተጀመረው ርኆቦት አርት ሚንስቴር የጥበብ አገልገሎት ታንጫለሁ ጌታ ረጅም ዕድሜን ከነሙሉ ጸጋና ሰላም። ተመኘሁልህ!!

  • @yonatanyohannes5955
    @yonatanyohannes5955 Před rokem +1

    ተዴ ጌታ ይባርክ በፊልሞችህም በምስክርነትህም ተምሬበታለሁ።እባክህ አርቱን ቀጥልበት በተለይ ያሁንን ትውልድ ይታደጋልና።የቀድሞ የGCA ተማሪ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +4

    ታዴ አንተህ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +5

    እንኳን ደስ አለህ ታዴ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ ቤታችሁን በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይሙላባችሁ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +3

    ወንድም ታዴ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ብሩክ ናችሁ ለበረከት ሁኑ እጅግ በጣም ጠንካሮች ሮሆቦት እወዳችኇለሁ በርቱ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +1

    ታዲ በአገልግሎትህ በጣም ተባረኪላሁ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @tedkassaye825
    @tedkassaye825 Před rokem +7

    It would be great if someone who is close to Tade to organize gofundme to take care of the expense for the wedding. The man has been committed for last 20 years serving God in Rohobot ministry.

  • @MareshetBelay
    @MareshetBelay Před 8 dny

    ❤❤ wooooooooow wendimachin tade it's great message for us thanks 🙏🙏

  • @esraelabebe5718
    @esraelabebe5718 Před rokem +7

    ውይ ምንአይነት ቅን ሰው ነው ጌታ አብዝቶ ይባሰርክህ❤❤

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 Před rokem +2

    አቤት ወንድሜ ታዴ እንዴት እንደምወድህ❤ ያገለገልከው አምላክህ ትዳርህን ይባርክልህ በልጆች ይባርክህ ዘር ትውልድህ ይባረክ የጠላቶችህን ደጅ ያውርስህ❤

  • @amanuelhizkel1570
    @amanuelhizkel1570 Před rokem +1

    በጌታ እጅግ በጣም እንወደዋለን። አምላካችን በጥበብ የባረከዉ ወንድማችን።

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 Před rokem +1

    ታዱ የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። ከአንተ ብዙ የእግዚአብሔርን ነገር ተምረናል አሁንም ፍጥረት በተስፋ ይጠብቅኃል። በጌታና በኅይሉ ችሎት የበረታህ ሁን።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +2

    ስለራስህ ጌታ እንዴት እንዳዳነህ በመጽሐፍ ጽፈህ አሳትም አንተ በረከታችን ነህ❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před rokem +1

    ጠያቂው አይችልም ሌሎችን እይ ፊቱ 😮ስሜት የለውም ተስፍሽ ጂሜም ይጠይቅልን

  • @zj2164
    @zj2164 Před rokem +1

    May God bless you, our dear brother. Great testimony, more blessings to your future.

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 Před rokem +1

    እኔ ያንተ ጭውውት በጣም አስተምሮኛል ግን ጭውውትህም በጣም ያዝናናኛል በጣም ትችላለህ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 Před rokem

    በጣም የምደንቅ መንፈሳዊ አርትስት እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤❤

  • @rahwakefela3367
    @rahwakefela3367 Před rokem +3

    More blessings Tade 🙏🏾🇪🇷

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem +2

    ታዴ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ትዳርህ ይባረክ፡አረፈደም❤❤
    ግን ቻናሉ የክርስቲያን መስሎኝ፡ ታዲያ ለምን ይዋሻል😢 ተመልካች ለመሳብ፣ለሳንቲም፡ታዴ አለቀሰ ማለት፡ የቱጋር ነው ያለቀሰው፡ሙሉውን አይቼዋለው፡ስታሳዝኑ፡በውሸት የሚገኝ ገቢ😢😢😢 ይቅር ይበለን፡፡

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před rokem

    Wow yegermali bezi zemen tedaren le Geta belo meswat maderg tebarek 🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼👏👏

  • @yohannestamirat4237
    @yohannestamirat4237 Před 2 měsíci

    መዝሙሩ እራሱ በጣም ልዩ ነው❤

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem

    ታዴ የውነት ትልቅ ሰው ነህ❤።እግ/ር ይመስገን ስለናንተ።

  • @assefawoldeselassie2625

    አልመሸም ታዴ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ስታስገባ ቆይተሃል አሁንም በቀረው ዘመንህ ካገባሃት ሚስትህ ጋር ሆነህ ገና ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንዲገቡ ትጠራለህ ተባረክ።

  • @lizabella151
    @lizabella151 Před rokem +1

    አርብናሮብ አቤት ኦርቶዶክሦች የኡቃቤ ሃይማኖት
    ታዴ ዘመንህ ከጌታ ጋር ይለቅ ድንቅ የኛ ጌታ ጌታ እየሱስ ለሡ ብቻ ሁሉ ይቻላል ክብር ለሥሙ ታዴ ኑርልን

    • @hadasteklu5449
      @hadasteklu5449 Před 4 měsíci

      Enante zaramoch tenestachihu lehachachihun yetazreberibut Orthodox layi new. Orgodoxin satanesu mesibek Ayichulehim . Tenquwachoch kenante yebase tenquwayi yemiwed ale.

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +3

    እግዛብሄር ይባርክህ ታዴ ❤

  • @Fnaentertainment1
    @Fnaentertainment1 Před rokem

    You're as always the best version of yourself no change same loving, kind & generous dear Tadasse G/Selassie may the lord pour his grace unto you❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před rokem +3

    You still young God bless you 🙏

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Před rokem +1

    God bless your ministry more tade

  • @ChibsaSamrawit-hi8vd
    @ChibsaSamrawit-hi8vd Před rokem +2

    ታዴ አንተ የምትነበብ መጻፍ ነህ ስለዚህ ቅጽ 1 2 3 እያልክ መጻፎችንም ብትጽፍ ብዙሆች የሚያንጽ የሚደርስ የታጨቀ ነገር አለ በውስጥ ፀልበት ።❤

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa Před rokem

    Gooftaan isin haa eebbisu. Jabaadhaa. Geta yibarkachu. Bertu. May God bless you. Keep it up. @ Tade Love you. May God bless you for all your contribution

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před rokem +1

    ዋናው ኢየሱስ ነው እርሱንም አግኝተኸዋል✝️🙏

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Před rokem

    ወንድሜ ታዴ ጌታ ያስፋህ ይባርክህ ሰርጉን ትተህ በቤ/ክ ጉባዔ ሄደህ ጋብቻህን ሕጋዊ አድርግ በነገር ሁሉ ብዛ ጌታ ከአንተ ጋ ይሁን ብዙ መከራ ቢሰብረን እንኳን ከተሰበረ ልብ የሚወጣው መስዋዕት ሰማይ ይዘልቃልና በርታ ፅና

  • @yohannestamirat4237
    @yohannestamirat4237 Před 2 měsíci

    እስቲ አካውንቱን አስቀምጡ❤ ይሄ ሰው የልጅነት መስመራችንን ያሰመረ ነው ከእግዚአብሔር በታች ጴንጤ መተጋገዝ ያስፈልጋል ካልሆነ ከንቱ ማስመሰል ነው አምልኳችን

  • @abebafantish4490
    @abebafantish4490 Před rokem

    Awo yetelanen sera bekiristos techawetobetal Ena Geta zemenun yibarek .bizu sew beA
    rtu tebarekobetal

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 6 měsíci

    Tewedaju wendemachen tade geta lezelalem yibarekeh!!!

  • @saday1261
    @saday1261 Před rokem

    ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው በስራችሁ የምባረከው

  • @kassahunmandefrot9194
    @kassahunmandefrot9194 Před rokem +2

    ሀሌ ሉያ ❤ኢየሱስ ሊያድን ታማኝ ጌታ ነው

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን ሰውን ሁሉ ከሰንት ጉድ አውጥተ ወደ ራሰህ አመጣክ 😭😭🤔🤔🤔🤔አይዞ የመንካው ናያዝካው እግዚአብሔር አሁንም አይጥልም!!🙏

  • @blessedafrica7425
    @blessedafrica7425 Před rokem +4

    መልካም ጋብቻ❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +3

    God bless you

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 Před rokem

    Ged blesa you artist Tade you are greatful person God bless all you have. A Lot of Love and respect

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 Před rokem +2

    ጌታ እዪሱስ ዘመንህን ይባርክ በድራማ እግዚአብሔር አርተምሮናል በትዳርህ ደስ ብሎናል ጌዜው አሁን ነው ቀሪ ዘመንህ ጌታ እየሱስ ይባርክልህ ትዳርህን ይባርክልህ

  • @girmaassefa2800
    @girmaassefa2800 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před rokem +2

    I love R.A.M you're Blessed

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +2

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Před rokem

    በሚሰራቸው ድራማ በጣም ነው ጌታ ይባርከው ትዳሉ የረፍት ይሁንለት❤

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs Před rokem

    ዘመን ይባረኪ በጣም ነው የምአከብርክ በእውነት ትዳራችሁ ይባረኪ

  • @meazi01
    @meazi01 Před rokem +1

    ታዴ እንኳን ደስ አለክ

  • @bereketteshome2984
    @bereketteshome2984 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወድህ ታዴ❤❤❤❤❤❤

  • @aklilutesfaye4605
    @aklilutesfaye4605 Před rokem +1

    Tade the living legend! may God bless you!!

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    Hebrews 6 አማ - ዕብራውያን
    10: እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።

  • @mohajimi
    @mohajimi Před 9 měsíci

    እኛም በጣም ነው ምንወድህ ታዴ

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j Před rokem

    በጌታ በእየሱስ ስም ይሄ ክፋ መንፈስ ከምድራችን ላይ እግዚአብሔር ይንቀለው ዛሬም በዚህ ክፋ የታሰሩ ብዙ አሉ

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde1067 Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልል ደስ ብሎኛል ታድዬ። መልካም ጋብቻ ይሁንልህ በፍሬ ይባርካችሁ።

  • @almightyGod6851
    @almightyGod6851 Před rokem +1

    May God bless you,tade

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 6 měsíci

    Geta yibarekacheh tade tewedaje wendemachen!!!

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j Před rokem

    የቱጋር ነው ያለቀሰው እስከ መጨረሻው ሰማሁ ታዴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ቅዱሳንን ሰላገለገልክ በእግዚአብሄር ፊት ዋጋክ የከበረ ይሁን ትዳርህ ይባረክ ድንቅ ሴት ጌታ ሰቶሀል እልፍ ሁኚ እህታችን ዘርሽ የተላትን ደጅ ይውረሰው ❤ቤትሽ የበረከት ቤት ይሁንሽ

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 Před rokem

    Ohh Tade my favourite Artist ever.

  • @hwhsjwhxbbs5928
    @hwhsjwhxbbs5928 Před rokem

    Zmen ybarek

  • @firehiwotfikire921
    @firehiwotfikire921 Před rokem

    Tade geta yebarkh betam nw yemwdeh melkam gabcha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před rokem

    ታዴ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ዘመን ያለምልም ትዳር ይባረክ አንተ ከጕዳኞች ጋራ ሆናችሁ የሳራችሁ ፊልም ልጅ ሆኙ አይ ነበር የምትሳሩ ፊልሞ በጣም አስተማሪ ነው ኦሮቦታ ሚንስቴር ልብርታታ ይገባል በርቱ ❤

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 Před rokem

    Betam dessss yilal wendim tade enkan geta redah 🎉🎉melcam gabicha

  • @sonicblast2767
    @sonicblast2767 Před rokem +1

    God bless you Tade

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před rokem +1

    ደስ የሚለኝ ሰው።

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos Před rokem

    Zmen ybareku❤❤

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Před rokem

    ታዴ እግዚአብሔር ይባርክ እንወድሀለን እናደንቅሀለን መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 Před rokem

    Betame newe yemgremwe teklala semachwe oromgha newe geta eyesus yemtawe Eracha wakfeta be yesuse seme yefrese. Kemdrachen yetfa nefse gedaye menfese.

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem +3

    ታዴ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም።

  • @zm645
    @zm645 Před 3 měsíci

    Bless u

  • @samerha4891
    @samerha4891 Před rokem

    Tade betame ewudachuwalw Ethiopia semata Agagnachawalwu ❤❤

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 Před rokem

    🎉wow tade you are amazing... God bless your marriage

  • @mengsteabweldeslassie4187
    @mengsteabweldeslassie4187 Před 6 měsíci

    Gieta edmie zemenhn ybarkew

  • @kassahunmandefrot9194

    ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před rokem

    ታዴ ተባረክ ስወድህ ❤❤
    ጥያቄ ነበረኝ ለምን አላገባም የሚል 😂❤

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před rokem

    እግዚያብሄር የጎደልህ ን ይሙላልህ

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Před rokem

    God Bless You

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před rokem

    Yekasa yetdare zemen yehunlih 🎉🎉🎊🎊🎈🎈🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎈🎈🎈🌻🌻🌻

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Před rokem

    የትውልድ ክፍተት ትንቢት ነበር ዛሬ ክፍተቱ የአደባባይ ሚስጥር ሆኖአል ያኔ ብንነቃ ዙሪያችንን ብንሰልል ጥሩ ነበር

  • @seblewengelgeleta8030

    Tade bless you❤ melkam gabecha!

  • @genetrussom
    @genetrussom Před rokem

    Wawww wendmie betam ewedalew tebarek Tadie

  • @tigisttedy-ns5ee
    @tigisttedy-ns5ee Před rokem

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን

  • @meskeremtikimt4529
    @meskeremtikimt4529 Před rokem

    Amlak ena hulet amalikt ቁጥር 1 keyet new yeminagegnew Tade?

  • @haymanoteshetu4500
    @haymanoteshetu4500 Před rokem

    Tebarek wendeme

  • @lovejrusi
    @lovejrusi Před 7 měsíci

    Artist tade betam yemiwedew ye egz agelgay ye rohebot film mayet betam ewedalew betam new sus yehonebgn yemibarekbetna bzu yetemarkubet new zemenk ylemlm ye geta xega ybzalk tadye ewedhalew

  • @eliasgirsha745
    @eliasgirsha745 Před rokem

    Hi Tadey when I see tensheraic film I was so crying

  • @minassiekassaye7299
    @minassiekassaye7299 Před rokem

    The Name of Jesus that you called before the day that the devil told you to die on september 10, saved you.

  • @genet4110
    @genet4110 Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před rokem

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ይርዳችሁ❤❤❤

  • @heywet
    @heywet Před rokem

    Herut abatwa manew zemenema alneberem ye beherawe zemecha geze