ደርግ እንደሚወድቅ ትንቢት ተናግሬ ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከፓስተር ፃድቁ አብዶ ጋር የተደረገ ድንቅ ቃለምልልስ በክርስቲያን ፖድካስት

Komentáře • 50

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před 4 měsíci +1

    ፓስተር ጻድቁ በጣም የምወዶት አባት ቃለ መጠይቆትንም ስብከቶትንም በሰማሁ ቁጥር ሁሌ እንደ አዲስ ብሰማ ብሰማ አልጠግቦትም በጣም እወዶታለሁ እርሶ የዘመናችን ወንጌል አርበኛ እና ምሣሌ የሚሆኑ አባት ስለሆኑ እግዚአብሔር ይባርኮት አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛሎት እረጅም እድሜና ጤና ያድሎት

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Před 4 měsíci +5

    ደግሜ ደግሜ የሰማሁት አባታችን እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይመስገን❤❤

  • @EyobHirpa
    @EyobHirpa Před 5 měsíci +6

    Man of integrity! God Bless You!

  • @user-um9pr5kg6e
    @user-um9pr5kg6e Před 5 měsíci +3

    ክርስትና እንደ እኔ አሁን ነው ታላቅ
    ስደት ላይ ያለው ጌታ ሆይ እርዳን
    ምህረትህ እንድ ዝናብ በላያችን ይዝነብ
    ስለ ጥቂት ህዝብህ ራራ ለአብራሀም
    እንዳልከው::ማረን አባት ሆይ
    እየሱስ ጌታ ዛሬ ምድራዊ ሀብት አዋላጅ
    የሆነውን ወንጌል የሚመስልን የሞት መንገድ ከምድራችን በጌታ በእየሱስ ተወዳዳሪና አቻ የሌለው ክቡር ድንቅ ሃያል
    ብቸኛ ስም የተጠረገ ወደ ጥልቅ የወረደ
    ይሁንልን!!!
    እግዚኣአብሔር አባት ሆይማስተዋልና ጥበብ ያለው መሪ የምትሰጠው ምህረትህን ባበዛህለት ህዝብ ላይ ነውና
    ማረን!
    ማስተዋልና ጥበብ ከሌለው መሪ ጋር የአስቀምጥካቸውን አባቶች እንደ ኤሊ
    አሟሟት እንዳይሞቱ ማስተዋልና ጥበብ
    ስጣቸው ከምድር ወደ አንተ ዓይናቸውን
    በንሰሀ እንዲያነሱበምህረት ጎብኛቸው
    የጥንቱን ሀይማኖት መልስላቸው::
    "እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ"
    እንድ አምላክ
    እየሱስ የእውነት መንገድ ድሩስልን
    አሜን!!!
    ጠፊዋን አለም ተለይቼ ለዘለዓለም ተሰና ብቼ የሚሞተው ተለውጦ የማይሞተውን
    እየሱስን ለብሶ ስትዘምሩ: ሀሳባችሁ
    ከአባታችሁ ጋር ሲሆን በምድር የምትሰሩትን አባታችሁ ፊት ስትሰሩ
    ሰላም ትግስት ትህትና በጎነት ቸርነት
    እውነት -ጽድቅ ንጽህና ፍሬአችሁ ይሆንና ሀዋርያው ጳውሎስ እንዳለው እኔም ጌታን
    እንደመሰልኩ እኔን ምሰሉ ትላላችሁ
    በአስቸጋሪ ውስጥ የነበረውአመለካከቱ
    ሰማያዊ ሲሆን እዚሁ ምድር ላይ እረጋግጦ ሄደ ::ለክርስቶስ እየሱስ ለብቸኛው የሕይወት መንገድ ክብር ምስጋና ውዳሴ
    ለዘላለም ይሁን አሜን አሜን አሜን
    ሲሆን

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 4 měsíci

      ስደትማ ለተቀደሰ ነው backslider ተጠቅጥቆ አገልጋዮች ግራ ተጋብተው እነማንን ይስበኩ እነሱም ጸሎት ያስፈልጋቸዋል ጌታ ይድረስላቸው😢

  • @Online-d1h
    @Online-d1h Před 5 měsíci +6

    Paster Tadeku is a blessed servant and genuine spiritual leader and spiritual father to Ethiopian Gosple beliver of our nation and this generation.

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 5 měsíci +12

    በእግዚአብሔር ክብር ወስጥ ሆኖ እዝህ የደረስክ በፀጋ ነው ምሳሌአችን ነህ አሁንም በርታ ፖስተር ፀድቁ ተባረክ በሁሉም ቤት ወስጥ አላህ

  • @user-vi4iz7ev9p
    @user-vi4iz7ev9p Před 5 měsíci +5

    አለኝ ከምለው አባቶች መሃከል እርሶን ስላሉ እስከመጨረሻ ዋጋ እስከ መክፈል ስለደረሱ እድሜና ጤና ተመኝቻለሁ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተር ፃድቁ እወዶታለሁ እንዳየሁት ሙስሊሞች ልጅ ሲቀጡ በጭካኔ ነው ሀረቦቹ ጋርም አለ ከተነሳባቸው ያስፈራሉ እኔ አይቻለሁ ሶላት አልሰገዳቹሁም ብላ እንዴት እንደመታቻቸው ሀረብ ሲማቱ በእጃቸው ነው እና ሙስሊም አቀጣጣቸው ኦ ማይ ጋድ

  • @AddisDewo
    @AddisDewo Před 4 měsíci +1

    ፓስተር ምርጥ የአቋም ሰውን ሆኖት ዘመኗ ይባረክ

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 Před 5 měsíci +4

    ፓስተር ፃድቁ የተወደዱ አባት ቆራጥ እና የትዉልድ አባት ጌታ ይባርኮት 🙏🙏🙏🙏

  • @fikir-
    @fikir- Před 4 měsíci +1

    እባካችው ፖስተር መርድን ለማን አቅርቡልን

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile Před 5 měsíci +2

    ጤናዎት ይጠብቁ

  • @zenimoges2834
    @zenimoges2834 Před 5 měsíci +1

    የደርግ መውደቅ ምን ትንቢት ያስፈልገዋል? ይልቅ ቀኝ እጅዎን ከግደራ ደረትዎ ላይ ቢያነሱልን?
    በእናንተ ምክንያት ወንጌል መስበክ አልቻልንም! የቤተክርስቲያን ጀነራሎች

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 Před 5 měsíci +2

    As Christians we should keep this kind of interview for documentary. Tebarku it's interesting funny and educational interview

  • @Debole7
    @Debole7 Před 4 měsíci +1

    Voice quality please 😢🙏

  • @danielgebre4651
    @danielgebre4651 Před 5 měsíci +1

    እንዴት እንደምወድህ፡፡ እወነተኛ የእግዚአብሄር ሰው!!!

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 4 měsíci +1

    ግን ትልልቆቹን አንቱ አለማለት ተገቢ አይደለም! አፍ አፍም አትበሉ ይናገሩበት😢

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s Před 4 měsíci

    ምን አደባባይ ወጥታችሁ አብራችሁ ስታመልኩ አልነበር. ከአሰተኛ ጋር ማምለክ ምን የሚሉት ነው? ይህ ነው በማጋለጥ

  • @user-bv7lu5ej9x
    @user-bv7lu5ej9x Před 5 měsíci +5

    በተለይም በዚህ የ 6 ዓመታት የዜጎች እልቂትና መፈናቀል የመንግስት የከፋ የሴራ የእልቂተና ግድያ ፖለቲካ ለመንግስትና በለይም ለጠቅላይ ሚ/ሩ ካለዎት ቀረቤታ አንፃር የዜጎችን እልቂት በመቃዎም ምን የበኩለዎን አድረገዋል።

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b Před 5 měsíci +1

      Excellent idea and he is political enterprenior አብይ ና ሲልጣን ላይ ያሉ 95% ተሹምዎች ሙሉ ወንገል ሊጆች ናችው ና መንግስቱኮ ተመቸዉ፡፡ license 2000 birr iyeshexu newu.... ሁሉም በ ሰማይ በት ተሸያክ ናቸዉ

    • @user-vi4iz7ev9p
      @user-vi4iz7ev9p Před 5 měsíci

      እዚህም ቤት እጅ እግር ምላሳቸው ያልተጠመቁ መኖራቹ ገርሞኛል መስማት ማየት የተሳናቹ በምንም አይገባችሁም

    • @user-te7rt3ry9y
      @user-te7rt3ry9y Před 5 měsíci +1

      Politician?

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b Před 5 měsíci

      @@user-te7rt3ry9y yes

  • @user-te7rt3ry9y
    @user-te7rt3ry9y Před 5 měsíci +1

    Geta yibarkot.

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 Před 5 měsíci +3

    ካውንስልን እንቃወማለን

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před 5 měsíci +1

    የ ፖሰተር ፃድቁ ምሰክረነት
    በጣም ደሰይላል ክውንት መሆኑ ልብይነካል በዚያውም የአቋም ሰው ነው

  • @marthanegash9387
    @marthanegash9387 Před 4 měsíci

    Podcast hono endete terate yelewem?

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 5 měsíci +1

    😍😍😍😍😍

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před 5 měsíci +5

    ይቅርታና ምነው ስራ የለም እርሶ በየሚዲያው ከሚዞሩ ምናለ
    በየቤ/ክ ያለውን በደልና ግፍ አይተው ቢያንስ ለተጎዱ አገልጋዮች ድጋፍ ቢደረግ አይሻልም ዘመናቸውን በቤክ አሳልፈው እድሜያችሁ አልፏል እያላችሁ የጣላችሁትን ሰው ተመልከቱ፣ እባክዎ በየቤተክርስቲያኑ ጓዳ ያለውን የቤት ስራ ይስሩ

    • @dagnachewoda5794
      @dagnachewoda5794 Před 5 měsíci +1

      አሁን አስተያየት ሰጠህ መጀመሪያ የቤተክርስቲያን አመሰራረት እና አደረጃጀቱን በደንብ አጥና ዝም ብለህ መናገር አላዋቂነትህን ነው የሚያሳየው እንጂ በአጥቢያ ገብተው እንዲህ ይደረግ ማለት አይችሉም

    • @bilutesfaye1986
      @bilutesfaye1986 Před 5 měsíci

      @@dagnachewoda5794 ቀጠና ሁለት ጦር ሀይሎች ያለችውስ ሙሉወንጌል አይመለከታቸውም? እንግዲህ
      የቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ካልተመለከታቸው እንዳልከው አልገባኝም ማለት ነው

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio Před 4 měsíci

    mike quality is low

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 5 měsíci +1

    ፓሰተር ከደርግ የበለጠው ጨፍጫፊው የፋሸሸት አብይ አወዳደቅ ትንቢት የለዎትም

  • @GaytenetKifle
    @GaytenetKifle Před 5 měsíci

    ኮሚክ፣
    የዮሐንስ ራእይ 11:15 አንብብ

  • @masen3130
    @masen3130 Před 5 měsíci

    Be respect full. Get a lesson from Nikodimos Show

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir Před 5 měsíci +1

    ኢየሱስም አለ ፊተኞች ኋለኞች፣ኋለኞችም ፊተኛ ይሆናሉ ። ሲጀምሩ በኢየሱስ ሲጨርሱ በፋሽሽቱ ብልፅግና አገልጋይነት።ስብከታቸዉም ያለንፁሐን የደም ስርየት የአብይ መሪያችንና የብልፅግና ነፍሰ በላ ሥርአት አይፀናም ። ደማቸዉ በከንቱ ለሚፈሰዉ የሠዉ ልጆች ማዘንም መቃወምም የብልፅግና የሐይማኖት ምክር ቤት አጥብቆ ይቃወማል ።ገዳዩን አብይን መቃወም አዲሱ የብልፅግናችን ወንጌልን እንደመቃወም ስለሚቆጠር።የሚል ገሀነማዊ ስብከት ።እነርሱም አይገቡም ሌላዉንም አያስገቡም።ወየዉ ለእነርሱ ተብሎ የተፃፈላቸዉ የብልፅግና የሐይማኖት ምክር ቤት ጉዶች።ሆዳቸዉ አምላካቸዉ።ነዉራቸዉ ክብራቸዉ ለሆነ የሐይማኖት ካባ የለበሱና በድሮ ዝናዬ አክብሩኝ ባዮችና ተከታዮቻቸዉ።ምድሪቱን በደም ላጨቀዩ ወዮላቸዉ።

  • @yacobs6245
    @yacobs6245 Před 4 měsíci

    "ደርግ እንደሚወድቅ ..." "ኦሮሙማ" ና ዓብይስ እንደሚወድቁ አላየህም?

  • @yosephkasimtibeso
    @yosephkasimtibeso Před 5 měsíci

    Ethiopian Protestant leader

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 Před 5 měsíci

    🤣🤣🤣

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b Před 5 měsíci

    ይህን ሰው አዉርዱሊን He is TPLF AND HE is business man , council በ 2000 ብር ላይሰንስ ኢየሸጠ ነው፡፡ ለምሳለ እትዮጵያ የትኛዉን ረፎርመሽን ነው የምከተለዉ? in millions birr ይገባለቲና ፈታ ዪላል። he is tplf

    • @user-vi4iz7ev9p
      @user-vi4iz7ev9p Před 5 měsíci +1

      አባቱ ውረድ እሳት ይበለሃል አፍን አትክፈት

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b Před 5 měsíci

      @@user-vi4iz7ev9p የትኛዉ ኢሳት ሙሉ ዎንገ ልጆችን ሲልጣን ላይ አደራጅቶ ቀጣይ ዎንገል ኢንዳይሰራ ኢየሰራ መሆኑን ኢዎቅ፡፡ ሲልጣን ላይ ያሉት 90% ሙሉ ዎንገል ናችዉ ፡፡ Aby , adanech, frehwot , shimelis...takele uma and almost all Full gospel and Ethiopia is on the failurity way oky. first of all, you should have to identify the information